Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 59 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 59

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 жов 2020
  • ዘጠነኛው ሺህ አስቂኝ ድራማ ክፍል 59 - Zetenegnaw Shi New Ethiopian Sitcom 2020
    Facebook : / eyohatv
    Instagram : / eyohaaddis
    UA-cam : / eyohamusic
    Website: www.eyohatv.com
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2020 Eyoha Entertainment
    #EyohaEntertainment
    #EthiopianMovie
    #EritreanComedy

КОМЕНТАРІ • 637

  • @amantube9784
    @amantube9784 3 роки тому +155

    የሀገር ልጆች በመላው አለም የምትኖረው ኢትዮጵያዊ ሁሉ ደስታ ጤና ስኬት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው 🤲

    • @kurazentertainment4771
      @kurazentertainment4771 3 роки тому +1

      ፕራንክ የሰራሁት ፖሊስ አሠረኝ!!! እስር ቤት እስከመግባት
      ያደረሠው አዝናኝ ፕራንክ 2020 funny prank
      m.ua-cam.com/video/a0MDmdO2V34/v-deo.html

    • @user-sq1ov6dx6z
      @user-sq1ov6dx6z 3 роки тому

      አሜን አሜን አሜን😍😍😍😍😘

    • @erozitube9487
      @erozitube9487 3 роки тому

      አሚንንንንንንን

    • @merongetaneh5598
      @merongetaneh5598 3 роки тому

      አሜን

    • @samrawitalex6960
      @samrawitalex6960 3 роки тому

      Amen Amen Amen

  • @ethio24news12
    @ethio24news12 3 роки тому +268

    ለኔ በ ኢትዮጵያ እየተሰሩ ካሉ ተከታታይ ሲትኮሞች ምርጡ (ዘጠነኛው ሺ) ለናተስ??

    • @user-ey2sl6lg2p
      @user-ey2sl6lg2p 3 роки тому +2

      እኔም ስወዳቸው

    • @missqueen4725
      @missqueen4725 3 роки тому +1

      እኔም

    • @user-xc9gd2el6v
      @user-xc9gd2el6v 3 роки тому +3

      ለኔ ደግም የ አብይ አህመደ ቀልዶች ገዳይ ናቸው🤔

    • @tube-qd7rc
      @tube-qd7rc 3 роки тому +1

      9ኛው ሺ😍

    • @-hagereentertainment3281
      @-hagereentertainment3281 3 роки тому +1

      wow,,,አዲሱ ኮሜዲያን መነጋገሪያነቱ ቀጥሎ ዛሬ ደግሞ በሳቅ አፈረሰን ua-cam.com/video/Mk9V70izaQc/v-deo.html

  • @saronhabtamu
    @saronhabtamu 3 роки тому +83

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅዱስ ኡራኤል። አደረሳችሁ

    • @10minutetube72
      @10minutetube72 3 роки тому +1

      amen

    • @hafesuayoutub9468
      @hafesuayoutub9468 3 роки тому +1

      እንዴው በአላችሁ ብዛቱ አአዙቢላህ

    • @banarussom1843
      @banarussom1843 3 роки тому +2

      Amen amen amen 🙏 ❤️❤️❤️

    • @SaraSara-bo3gq
      @SaraSara-bo3gq 3 роки тому

      @@hafesuayoutub9468 የራሱን እምነት የሚያከብር የሰው እምነት አይነካም ልብ ይስጠን ምን አገባችሁ ኤጭጭጭ

    • @fikirtubefikirtube4274
      @fikirtubefikirtube4274 3 роки тому +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረስን

  • @kayresafo682
    @kayresafo682 3 роки тому +17

    የጩባዉ አድናቂዎች ላይክ

  • @senaitbekel6638
    @senaitbekel6638 3 роки тому +60

    ጩባው ሲመጣ ገና ስያወራ እንደኔ ሚስቅ👍

  • @somiaaaa3654
    @somiaaaa3654 3 роки тому +82

    ዛሬ ማስታወቂያ ስለቀረ በደስታ ነው ያየሁት ይልመድባችሁ እንደዚህ ነው ለተመልካች ክብር መስጠት

    • @tzibtethiopia145
      @tzibtethiopia145 3 роки тому +1

      ትዝብት ኢትዮጵያ ua-cam.com/video/KpexNM4Kjic/v-deo.html

    • @user-qs5ep7ej8g
      @user-qs5ep7ej8g 3 роки тому

      የዛሬው እንዴት ነው የሳምት ለታው እረዱ ሹሮ ብላ በሳቅ አፈንድታኝ ነበር

    • @somiaaaa3654
      @somiaaaa3654 3 роки тому

      @@user-qs5ep7ej8g ምርጥ ነውፍታ ያረጋል

    • @user-qs5ep7ej8g
      @user-qs5ep7ej8g 3 роки тому

      @@somiaaaa3654 እሺ

    • @Tiktok-jt4fv
      @Tiktok-jt4fv 3 роки тому +1

      Tekimachew eko mastawekyaw nw...

  • @user-zj9xp9hk8d
    @user-zj9xp9hk8d 3 роки тому +49

    እንኳን ደህና መጣቹ
    የረዱ ምግብ ቤት መቼ ነዉ ከስተመር የሚሞላዉ ኧረ ደራሲዉ እዘንላት ጨጓራዋ ተላጠ እኮ ክክክክክ

    • @user-hb6sl5kz3c
      @user-hb6sl5kz3c 3 роки тому

      Kkkkkkkkkkk

    • @-hagereentertainment3281
      @-hagereentertainment3281 3 роки тому

      wow,,,አዲሱ ኮሜዲያን መነጋገሪያነቱ ቀጥሎ ዛሬ ደግሞ በሳቅ አፈረሰን ua-cam.com/video/Mk9V70izaQc/v-deo.html

    • @user-zr2rs9jp7s
      @user-zr2rs9jp7s 3 роки тому

      kkkkk

    • @bezymena8694
      @bezymena8694 3 роки тому +1

      ወገቧም ተንቀጠቀጠ

    • @fitsetech21
      @fitsetech21 3 роки тому

      ዳዊት ፅጌ እንዲሑም ቴዲ ረፍሮ አብይን አጥረገረጉት ዋዉ ይገበዋል የሚፈሰው የንፁሃን ደም አደል እንዴ!!! የተመቻችሁ like ግጯቸዉ።
      👇👇👇👇👇👇👇
      ua-cam.com/video/YJBrA2EYcsI/v-deo.html

  • @tube-qd7rc
    @tube-qd7rc 3 роки тому +66

    እስኪ እደኔ ስደተኛ ሁኖ ይህንን ድራማ በሳምት በጉጉት የምትጠብቁ👍👈 አሳዩኝ🙈

    • @-hagereentertainment3281
      @-hagereentertainment3281 3 роки тому

      wow,,,አዲሱ ኮሜዲያን መነጋገሪያነቱ ቀጥሎ ዛሬ ደግሞ በሳቅ አፈረሰን ua-cam.com/video/Mk9V70izaQc/v-deo.html

    • @mariyamshaikh6541
      @mariyamshaikh6541 3 роки тому

      EN EN👍☝️

    • @user-rl8mo9bs6h
      @user-rl8mo9bs6h 3 роки тому

      እኔ

    • @user-zt4cc6wn6c
      @user-zt4cc6wn6c 3 роки тому

      እኔ

    • @fitsetech21
      @fitsetech21 3 роки тому

      ዳዊት ፅጌ እንዲሑም ቴዲ ረፍሮ አብይን አጥረገረጉት ዋዉ ይገበዋል የሚፈሰው የንፁሃን ደም አደል እንዴ!!! የተመቻችሁ like ግጯቸዉ።
      👇👇👇👇👇👇👇
      ua-cam.com/video/YJBrA2EYcsI/v-deo.html

  • @saramamo
    @saramamo 3 роки тому +41

    😅😅😅😂ጋሽ ብሬና እትየ አሰለፍ ሲጨቃጨቁ ሰፈሬን ያስታውሱኛል

    • @madi1084
      @madi1084 3 роки тому +2

      😁

    • @user-bn2hu9tj7u
      @user-bn2hu9tj7u 3 роки тому +1

      😂😂😂😂😂

    • @fitsetech21
      @fitsetech21 3 роки тому

      ዳዊት ፅጌ እንዲሑም ቴዲ ረፍሮ አብይን አጥረገረጉት ዋዉ ይገበዋል የሚፈሰው የንፁሃን ደም አደል እንዴ!!! የተመቻችሁ like ግጯቸዉ።
      👇👇👇👇👇👇👇
      ua-cam.com/video/YJBrA2EYcsI/v-deo.html

    • @ethiopiancomedychannel4456
      @ethiopiancomedychannel4456 3 роки тому

      wowww,.,..wwo,.,.አዲሱ ኮሜዲያን መነጋገሪያነቱ ቀጥሎ ዛሬ ደግሞ በሳቅ አፈረሰን...free video
      ua-cam.com/video/Mk9V70izaQc/v-deo.html

    • @yabsiratiruneh188
      @yabsiratiruneh188 3 роки тому

      ምንድ ነው??

  • @haleselemon8506
    @haleselemon8506 3 роки тому +24

    የስደት ኑሮ ጨው ጨውአለኝ

    • @ethiocartoon1768
      @ethiocartoon1768 3 роки тому +1

      ይህን የምታነቡ በስደትና በመከራ ላይ ያላችሁ ፈጣሪ ያስባቹ ስላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ ስራዬን እዩልኝ እባካችሁ ua-cam.com/video/Dagl-9I97KM/v-deo.html

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 3 роки тому

      ጨው እኮ ጥሩ ነው አለሱ እህልም አይበላ 😃😃

    • @mekbibslashi6724
      @mekbibslashi6724 3 роки тому +1

      Ayeeeee! Mojrehew nw!?😏

    • @ethiocartoon1768
      @ethiocartoon1768 3 роки тому +1

      @@mekbibslashi6724 😀😀😀😀😀

  • @user-ge6tn8dd6v
    @user-ge6tn8dd6v 3 роки тому +38

    የዛሬውደሞ ያበደ ነው ግን ቲናን አምጡልን

    • @childofjesuschrist5591
      @childofjesuschrist5591 3 роки тому +1

      ቲናዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ

    • @aworirosemary1480
      @aworirosemary1480 3 роки тому +1

      ቲና አሜረካ ህዳ ይሆ ናል

    • @fitsetech21
      @fitsetech21 3 роки тому

      ዳዊት ፅጌ እንዲሑም ቴዲ ረፍሮ አብይን አጥረገረጉት ዋዉ ይገበዋል የሚፈሰው የንፁሃን ደም አደል እንዴ!!! የተመቻችሁ like ግጯቸዉ።
      👇👇👇👇👇👇👇
      ua-cam.com/video/YJBrA2EYcsI/v-deo.html

    • @yabsiratiruneh188
      @yabsiratiruneh188 3 роки тому

      አረ ዝንበል

  • @amiratube3467
    @amiratube3467 3 роки тому +23

    ረዱዬ ውስጠ ቆንጆ😊ስወድሽ እኮ❤

    • @devehabasha8417
      @devehabasha8417 3 роки тому +1

      Konjeye nagar nashi like endey wuro

    • @amiratube3467
      @amiratube3467 3 роки тому

      @@devehabasha8417 thanks devaye👏

    • @-hagereentertainment3281
      @-hagereentertainment3281 3 роки тому

      wow,,,አዲሱ ኮሜዲያን መነጋገሪያነቱ ቀጥሎ ዛሬ ደግሞ በሳቅ አፈረሰን ...free video ua-cam.com/video/Mk9V70izaQc/v-deo.html

  • @lidiyagalasa3917
    @lidiyagalasa3917 3 роки тому +21

    እደኔ አቡን የሚወደው በላይክ ይግለፅልኝ

    • @samenglishtube5587
      @samenglishtube5587 3 роки тому

      Ere. Subscriber bexam yasfeligegnal
      Subscribe argulign sirayen eyulign
      ua-cam.com/video/I_CyRt6j0lU/v-deo.html

    • @shakerbahraq1123
      @shakerbahraq1123 2 місяці тому +1

      Abuye yene konjo

  • @Entertainment__2
    @Entertainment__2 3 роки тому +5

    ይሄደሞ የተለየነው ደጋግሜ ባየውም አይሠለችም አንደኛናችሁ ሁላችሁም እናመሠግናለን❤❤❤❤

  • @temesgengetahun2708
    @temesgengetahun2708 3 роки тому +46

    ይህ ሲትኮም በእርግጥ ኢትዮጰያን ይናገራል፡፡ ኢትጵያዊያን በደም የተሳሰርን ነን፡፡ በጎሳ እንጣላለን፡፡ ቤተሰብ ስለሆንን አንለያይም፡፡ እንደዚህ ሲትኮም የወደድኩት የለም፡፡ ኢትዮጵያን እንደ መስታወት ነው የሚያሳየን፡፡ አዲስ ሲትኮም እስካይ ሳምንቱ እንዴት ሩቅ እንደሚሆንብኝ

    • @enatmesfin
      @enatmesfin 3 роки тому

      የቤተሰብ የብሄር ሳይሆን ችግሩ የወሲብ ነው

    • @ethiopiancomedychannel4456
      @ethiopiancomedychannel4456 3 роки тому

      wowww,.,..wwo,.,.አዲሱ ኮሜዲያን መነጋገሪያነቱ ቀጥሎ ዛሬ ደግሞ በሳቅ አፈረሰን...free video
      ua-cam.com/video/Mk9V70izaQc/v-deo.html

  • @saramokriya1942
    @saramokriya1942 3 роки тому +19

    እኔስ ስደት መረረኝ እንኳን ልስቅ 😭😭😭😭😭😭

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 3 роки тому +10

    ጋሸ ብሬ ሰወድህ ቀልድህ ያሰቃል 🤣 ጩቢቲ ልጅህ አደገች😘 ክረሰተና እንደጠራን😜😂 እንመጣለን ኮሜት ሱሶኞች🤣🤣

  • @user-wo9wu2vk6l
    @user-wo9wu2vk6l 3 роки тому +12

    በጣም በ ጉጉት እምጠብቐውና በዚ በስደት ኑሮ እማዝናናኝ ዘጠነኛው ሺ ድራማ እንካን በሰላም መጣቹ የ #ጩቢቲ ኣድናቂ ነኝ ለሙሉ ኢትዮፒያኖች ሰላማቹ ይብዛልኝ የፍቅር የ ሰላም ዘመን ያርግልን ወንድማቹ ነኝ ከ ኤርትራ🇪🇷😍😍😍

    • @abrhammengesha5250
      @abrhammengesha5250 3 роки тому

      Well come yene mirtoche 😁😁😁

    • @haa1338
      @haa1338 2 роки тому

      @@abrhammengesha5250 ሉአላዊነት

    • @haa1338
      @haa1338 2 роки тому

    • @haa1338
      @haa1338 2 роки тому

      @@abrhammengesha5250 ላ

    • @haa1338
      @haa1338 2 роки тому

  • @yemaiyamlij4641
    @yemaiyamlij4641 3 роки тому +5

    እውነትኛ ቤተሰብ ነው ምትመስሉት👌👌👌👌👌

  • @lijbetty5030
    @lijbetty5030 3 роки тому +5

    ጩባው ውስጤ ነው 😍❤

  • @melatwelde5368
    @melatwelde5368 3 роки тому +12

    Thank You Wudoche

  • @habeshalove3486
    @habeshalove3486 3 роки тому +17

    መልካም እለተ እሁድ እኔ በረዱ ፍቅር ልሞት ነው ሰዎች።

    • @user-mw4jg4ft9i
      @user-mw4jg4ft9i 3 роки тому

      ሙት😁😁😁😁

    • @user-hb6sl5kz3c
      @user-hb6sl5kz3c 3 роки тому

      @@user-mw4jg4ft9i kkkkkkkkk

    • @tajukameel3727
      @tajukameel3727 3 роки тому

      ባርባሬ ታጣን 😂😃

    • @fitsetech21
      @fitsetech21 3 роки тому

      ዳዊት ፅጌ እንዲሑም ቴዲ ረፍሮ አብይን አጥረገረጉት ዋዉ ይገበዋል የሚፈሰው የንፁሃን ደም አደል እንዴ!!! የተመቻችሁ like ግጯቸዉ።
      👇👇👇👇👇👇👇
      ua-cam.com/video/YJBrA2EYcsI/v-deo.html

    • @ethiopiancomedychannel4456
      @ethiopiancomedychannel4456 3 роки тому

      wowww,.,..wwo,.,.አዲሱ ኮሜዲያን መነጋገሪያነቱ ቀጥሎ ዛሬ ደግሞ በሳቅ አፈረሰን...free video
      ua-cam.com/video/Mk9V70izaQc/v-deo.html

  • @user-kq8bh7re3r
    @user-kq8bh7re3r 3 роки тому +37

    ለመጀመሪያ ጌዜ Like አደርጉልኝ ሥወዳችሁ

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e 3 роки тому +9

    ወይኔ ይሄ ቤተሰብ ደስ ስትሉኮ ወ/ ሮ አሰለፍ ደግሞ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @-hagereentertainment3281
      @-hagereentertainment3281 3 роки тому

      wow,,,አዲሱ ኮሜዲያን መነጋገሪያነቱ ቀጥሎ ዛሬ ደግሞ በሳቅ አፈረሰን ... free video ua-cam.com/video/Mk9V70izaQc/v-deo.html

  • @user-pc6sw2oh4i
    @user-pc6sw2oh4i 3 роки тому +11

    ፈታ አደረጋችሁኝ ደብሮኝ ነበር ክክክክክ ምርጦችየ ይመቻችሁ

    • @ethiocartoon1768
      @ethiocartoon1768 3 роки тому

      ይህን የምታነቡ በስደትና በመከራ ላይ ያላችሁ ፈጣሪ ያስባቹ ስላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ ስራዬን እዩልኝ እባካችሁ ua-cam.com/video/Dagl-9I97KM/v-deo.html

    • @football4you716
      @football4you716 3 роки тому

      Kkkkkkkk

    • @fitsetech21
      @fitsetech21 3 роки тому

      ዳዊት ፅጌ እንዲሑም ቴዲ ረፍሮ አብይን አጥረገረጉት ዋዉ ይገበዋል የሚፈሰው የንፁሃን ደም አደል እንዴ!!! የተመቻችሁ like ግጯቸዉ።
      👇👇👇👇👇👇👇
      ua-cam.com/video/YJBrA2EYcsI/v-deo.html

  • @Amen2116
    @Amen2116 3 роки тому +5

    ክክክክ ትዬ አሠለፍ በረዶት እንዴ........ ውርዬ አንደኛ 😃😃😃

  • @user-hx4eb8wr1l
    @user-hx4eb8wr1l 3 роки тому +5

    ያማል ቅኔው ይለሀል ይሄነው የኛ ሰው አይገባውም

  • @mustobintmahmedggy7542
    @mustobintmahmedggy7542 3 роки тому +10

    Baga ngy dhuftan jiradha nufi 😍😍😍😍namin chuba jaltani like nafi godha

    • @-hagereentertainment3281
      @-hagereentertainment3281 3 роки тому

      wow,,,አዲሱ ኮሜዲያን መነጋገሪያነቱ ቀጥሎ ዛሬ ደግሞ በሳቅ አፈረሰን ua-cam.com/video/Mk9V70izaQc/v-deo.html

    • @mustobintmahmedggy7542
      @mustobintmahmedggy7542 3 роки тому

      @@-hagereentertainment3281 ok

  • @user-rb7im3xo7l
    @user-rb7im3xo7l 3 роки тому +4

    ሰላም ለእናንተ ይሁን በያላችሁበት ውይ ውርዬ እና ጩቢቲ ንግግራችሁ በጣም የምወዳችሁ ቤተሰብ ናችሁ ሰላማችሁ ብዝት ይበል

  • @user-mw3zz2sq4r
    @user-mw3zz2sq4r 3 роки тому +8

    ዛሬ በጣም ከፍቶኝል አትከፍሉበትም አይዞሽ በሉኝ

  • @mekdestade5316
    @mekdestade5316 3 роки тому +3

    በጣም የምወደዉ ድራማ ነዉ ይመቻችሁ

  • @allahisone2808
    @allahisone2808 3 роки тому +12

    ዉሮ ሽምግልና ምን አስኬደሽ😂

    • @SaraSara-bo3gq
      @SaraSara-bo3gq 3 роки тому

      ንፁህ ልቧን ለማሳየት ክክክክክክክክክክ

    • @user-nr9mi6lh6o
      @user-nr9mi6lh6o 3 роки тому

      ለጩቡቲ ቀለበት ልገዛ ከተፋቱ ሀሀሀሀ

  • @ethionairobimoha4194
    @ethionairobimoha4194 3 роки тому +7

    ክክክክክክ ወይ እኔ ግን ሰርፕራይዙ አስደንግጦኛል አላለችም

    • @ethiopiancomedychannel4456
      @ethiopiancomedychannel4456 3 роки тому

      wowww,.,..wwo,.,.አዲሱ ኮሜዲያን መነጋገሪያነቱ ቀጥሎ ዛሬ ደግሞ በሳቅ አፈረሰን...free video
      ua-cam.com/video/Mk9V70izaQc/v-deo.html

  • @blrhaneakalu525
    @blrhaneakalu525 3 роки тому +2

    የሚገርም ድራማ ነው ሽንቴን የሚያስለቅቀኝ በእውነት

  • @rita4819
    @rita4819 3 роки тому +7

    እንደ እኔ ስደት የመረረው እፍፍፍፍፍፍፍ

    • @ethiocartoon1768
      @ethiocartoon1768 3 роки тому

      ይህን የምታነቡ በስደትና በመከራ ላይ ያላችሁ ፈጣሪ ያስባቹ ስላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ ስራዬን እዩልኝ እባካችሁ ua-cam.com/video/Dagl-9I97KM/v-deo.html

    • @ethiopiancomedychannel4456
      @ethiopiancomedychannel4456 3 роки тому

      wowww,.,..wwo,.,.አዲሱ ኮሜዲያን መነጋገሪያነቱ ቀጥሎ ዛሬ ደግሞ በሳቅ አፈረሰን...free video
      ua-cam.com/video/Mk9V70izaQc/v-deo.html

    • @yabsiratiruneh188
      @yabsiratiruneh188 3 роки тому

      @@ethiopiancomedychannel4456 መረርከኝ እዴ

  • @amenatadel2437
    @amenatadel2437 3 роки тому +2

    እስኪ ማነው እንዴኔ የሚወዳቸው ዘና ነው እኮ እሚያደርጉኝ ።

  • @rhametram7683
    @rhametram7683 3 роки тому +12

    9ሺ በጉጉት ነው የምጠብቃቹ ምርጦቼ 😍🥰

    • @fitsetech21
      @fitsetech21 3 роки тому

      ዳዊት ፅጌ እንዲሑም ቴዲ ረፍሮ አብይን አጥረገረጉት ዋዉ ይገበዋል የሚፈሰው የንፁሃን ደም አደል እንዴ!!! የተመቻችሁ like ግጯቸዉ።
      👇👇👇👇👇👇👇
      ua-cam.com/video/YJBrA2EYcsI/v-deo.html

  • @seluti6270
    @seluti6270 3 роки тому +4

    9ነኛው ሺ አንደኛ ነው

    • @tzibtethiopia145
      @tzibtethiopia145 3 роки тому

      ትዝብት ኢትዮጵያ ua-cam.com/video/KpexNM4Kjic/v-deo.html

  • @user-uz5cu4rw8b
    @user-uz5cu4rw8b 3 роки тому +8

    እንኳን ደና መጣችሁ ምርጦቸ ውድድ

  • @user-ww7oo2qp4g
    @user-ww7oo2qp4g 3 роки тому +2

    ክክክክክክ ሰብርይዝ አሰድግጥኛል አላልችም ውይኔ ውሮ ከትላይይይ ቀላበቱን ብሎኛል አላልችም

  • @user-ge6tn8dd6v
    @user-ge6tn8dd6v 3 роки тому +6

    እኔኮ ድራማ አያለሁ ግን ዘጠነኛውሺን በጉጉት ነው የምጠብቅው ወሬያቸው ሁሉ ይመቸኛል ሀዘን የለበትም ፈታ ያረጋሉ

  • @iamethiopia8313
    @iamethiopia8313 3 роки тому +3

    12:23 ይበላላሉ እንደ አላለይም አየ ውሮ 😂😂😂

  • @zuzusha39
    @zuzusha39 3 роки тому +5

    ረድዬ እንዳልሽው ሁሉንም አስጨፍልቀሽ ሸዋ ላይ ብታሰሪው ጥሩ ነው ።
    እንደገባኝ ከሆነ

    • @-hagereentertainment3281
      @-hagereentertainment3281 3 роки тому

      wow,,,አዲሱ ኮሜዲያን መነጋገሪያነቱ ቀጥሎ ዛሬ ደግሞ በሳቅ አፈረሰን..free video ua-cam.com/video/Mk9V70izaQc/v-deo.html

    • @zenanews2219
      @zenanews2219 3 роки тому +3

      ሸዋ ላይ አንኮበር ያውም አንጎለላ
      ቀለበትም ቀልጦ አም..ባር ከተሰራ
      ሀ..ብሉን እንዳትል ተጠንቀቅ አደራ
      ጣትና አንገት ነው የሚቆርጠው ካራ
      አማራ..ት መሰለኝ የጀግናኖቹ ጣራ

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 3 роки тому +1

    ውይ የዛሬው ደግሞ የመጨረሻ የመጨረሻ ገድይ ነው !!! ነቆራው አይጣል ነው አቦ! ይመቻችሁ ሁላችሁም ዛሬ በሳቅ ነው የገድላችሁኝ

  • @dgghdfh3912
    @dgghdfh3912 3 роки тому +1

    Ebakachu Wede Filim Atasittegut Comediyaninet Bettam New Yemitichilubet 👍👍👍

  • @salaamnigus1100
    @salaamnigus1100 3 роки тому +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ መልካም እለተ ሰንበት በጣም ደስ ይላል በርቱ

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g 3 роки тому +3

    ክክክክክክክክክክክክ እር አቡ የሞተስው ቀለበት

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 3 роки тому +1

    "ፈገግታህ የሶስት ማዳበሪያ ከሰል ነውኮ"😂😂😂

  • @MOHA-pp6tq
    @MOHA-pp6tq 3 роки тому +5

    ጩቢቲ የድራምው ቅመም ስወድክ እኮ

  • @muhammadsalem7354
    @muhammadsalem7354 3 роки тому +4

    ውሮ ሁለተኛ ሽምግልና እዳትሄጂ

  • @rahmahasan147
    @rahmahasan147 3 роки тому +1

    Siwedachu begugut ikko new yemixebiqachu injerachu degmo dersonyal iyohawoch ameseginalew🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍

  • @yeshisweet1842
    @yeshisweet1842 3 роки тому +4

    58 እና 59 ብዙም አልተመቸኝም ትንሽ ከሌላው ጊዜ የወረደ ነው

  • @belyouyiraga4770
    @belyouyiraga4770 Рік тому +1

    ወይ ጩባው😂😂😂

  • @fetatube7025
    @fetatube7025 3 роки тому

    Ene yhen drama yemalaybet mkniyat mastaweqiyaw new ebakachu kechalachu kensut

  • @tennyg.b6315
    @tennyg.b6315 3 роки тому

    አንድ ያላችሁን እናንተ ናችሁ በርቱ በጣም ነው የምታስቁን ሰወዳችሁ

  • @sofiaosman308
    @sofiaosman308 3 роки тому +3

    ውዴ የአገሬ ልጆች ሆይ ይህ ፁፍ የምታነቢ ስላም በዞት ይበልላቹ መልካም ስንበት

    • @user-rl8mo9bs6h
      @user-rl8mo9bs6h 3 роки тому

      አሜን አሜን አሜን ለኩላችን

  • @aworirosemary1480
    @aworirosemary1480 3 роки тому

    እኔ እዚህ ድራማ ላይ ሁሉም ውሥጤ ናችው
    ውድድድድድድድድድድድድድድ ስላም ለእማማ ኢትዮጵያ ይሁን

  • @tgkiki9826
    @tgkiki9826 3 роки тому +1

    ኡሮ ክክክክክክ የበረዳቸዉኮ እትዬ አሰለፍ ናቸዉ

  • @ebs3463
    @ebs3463 3 роки тому +3

    ❤👉አገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን ህዝቦቿን ከዚህ አስከፊ ወረርሺኝ ፈጣሪ ይጠብቅልን
    ❤👉 በስደት የምትኖሩ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ
    ይህ አዲሱ የዩቲዩብ ቻናሌ ነው ቤተሰብ ይሁኑ ቆንጆ ቆንጆ አዝናኝ ፕሮግራሞችን ይዠ መጥቻለሁ።

  • @mimimiri5952
    @mimimiri5952 3 роки тому +2

    ውይ የኔ ውዳች እንካን። ደህና መጣችሁ 😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @umdaliachanal4940
    @umdaliachanal4940 3 роки тому +2

    እንኳን በሰላም መጣቹሁ አይ ረዱ

    • @-hagereentertainment3281
      @-hagereentertainment3281 3 роки тому

      wow,,,አዲሱ ኮሜዲያን መነጋገሪያነቱ ቀጥሎ ዛሬ ደግሞ በሳቅ አፈረሰን ... free video ua-cam.com/video/Mk9V70izaQc/v-deo.html

  • @sarchsdetegnawa768
    @sarchsdetegnawa768 3 роки тому

    በቃ ለሚቀጥለውም ከማስታወቂያ ነፃ ይሁን ደስ ይላል እማማ ሰለፈች አሳቀችይ በጣምነው ሁሎችን የምወዳችሁ

  • @fifiye_fifiye4064
    @fifiye_fifiye4064 3 роки тому +3

    Ohhhhhh ye zare liyu now ❤️❤️❤️🤣🤣🤣

    • @tzibtethiopia145
      @tzibtethiopia145 3 роки тому +1

      ትዝብት ኢትዮጵያ ua-cam.com/video/KpexNM4Kjic/v-deo.html

  • @user-ko9kx1et6w
    @user-ko9kx1et6w 3 роки тому +4

    መጣቹሁ ማሮችየ የማዳም ስራ ይዞኝ ነዉ አሞሽቸ ያየሁት እና የአገሬ ልጆች እዴት ናቹሁልኝ ማሮች ሰላማቹሁ ይብዛ እወዳቹሀለሁ

    • @fitsetech21
      @fitsetech21 3 роки тому

      ዳዊት ፅጌ እንዲሑም ቴዲ ረፍሮ አብይን አጥረገረጉት ዋዉ ይገበዋል የሚፈሰው የንፁሃን ደም አደል እንዴ!!! የተመቻችሁ like ግጯቸዉ።
      👇👇👇👇👇👇👇
      ua-cam.com/video/YJBrA2EYcsI/v-deo.html

  • @ethionairobimoha4194
    @ethionairobimoha4194 3 роки тому

    እረዱ አንደኛ

  • @fifiye_fifiye4064
    @fifiye_fifiye4064 3 роки тому +2

    Enkan be Selam metachu❤️❤️🙏🏼💕

    • @-hagereentertainment3281
      @-hagereentertainment3281 3 роки тому +1

      wow,,,አዲሱ ኮሜዲያን መነጋገሪያነቱ ቀጥሎ ዛሬ ደግሞ በሳቅ አፈረሰን ua-cam.com/video/Mk9V70izaQc/v-deo.html

  • @derejetlahun3388
    @derejetlahun3388 3 роки тому +2

    ውሮየ ታውራ 😆

  • @user-jn4nq2ex1o
    @user-jn4nq2ex1o 3 роки тому +1

    በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን

  • @maheltgetu4671
    @maheltgetu4671 3 роки тому +1

    😃😃😃 ቀናቹ ይባረክ !!!

  • @asnakemathewos3788
    @asnakemathewos3788 3 роки тому +4

    ቀልዱን ቀልድ ነው ትናዬን አምጡ ከልሆነ የመጨረሻ ቀናችን ነው

  • @hilentadesse9252
    @hilentadesse9252 3 роки тому +1

    😆😆😆😆Eroye betam new yasakishign👌

  • @dfhg2367
    @dfhg2367 3 роки тому +1

    3 ኛ አድናቂያችሁ ናኝ

  • @menesamenesa8457
    @menesamenesa8457 3 роки тому +1

    Wow i love this drama

  • @tigesttigest1798
    @tigesttigest1798 3 роки тому

    ይመቻችሁ

  • @user-mr7hx1ec6r
    @user-mr7hx1ec6r 3 роки тому +2

    😂😂😂የጩቢቲ ምላስ ሰው ደልሎ ይሸጣል። ቢላ ይሞርዳል። ሀሀ። ጤፍ ይቆላል። እኔ ብሆን። ቅልጥ ብዬ ተደግፌ ባልሆነ። አልኤድም

  • @leave3594
    @leave3594 3 роки тому +2

    😂😂😂😂😂ወይኔ በሳቅቅቅ😂

    • @-hagereentertainment3281
      @-hagereentertainment3281 3 роки тому

      wow,,,አዲሱ ኮሜዲያን መነጋገሪያነቱ ቀጥሎ ዛሬ ደግሞ በሳቅ አፈረሰን ... free video ua-cam.com/video/Mk9V70izaQc/v-deo.html

  • @tewodrosmenberu6874
    @tewodrosmenberu6874 3 роки тому

    እንጃ የምኖረውን ዘመን(9ኛውን)ሽ ታስረሱኛላችሁ ምርጦች ናችሁ በዚህ ፖለቲካ ጊዜ

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 3 роки тому +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @alsabetalsabet1623
    @alsabetalsabet1623 3 роки тому +2

    Mertohe 👏👏

  • @tegenedereje9372
    @tegenedereje9372 3 роки тому +2

    በየዕለቱ የሚለቀቁ አዳዲስና አዝናኝ የኢትዮጵያ TikTok ቪዲዮዎች እንዲደርስዎ(ያው መብራት ካልጠፋ ማለቴ ነው😁) የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ። ማየት ማመን ነው አንድ አፍታ ጎራ ብለው እውነታውን ማረጋገጥ ይችላሉ።
    Link:👉 ua-cam.com/video/-RRYVaqkBTA/v-deo.html

    • @ethiopiancomedychannel4456
      @ethiopiancomedychannel4456 3 роки тому

      wowww,.,..wwo,.,.አዲሱ ኮሜዲያን መነጋገሪያነቱ ቀጥሎ ዛሬ ደግሞ በሳቅ አፈረሰን...free video
      ua-cam.com/video/Mk9V70izaQc/v-deo.html

  • @user-ey2sl6lg2p
    @user-ey2sl6lg2p 3 роки тому +3

    ውርየ ስወድሽ በጣም ከልቤ ነው 💔❤️💔🌹🌹❤️💔🇪🇹🇪🇹🇸🇦🇸🇦 እሟ ውሯ

  • @zainadbb5543
    @zainadbb5543 3 роки тому +1

    እረ ቀለበት ክክክክክ አይጩው

  • @leave3594
    @leave3594 3 роки тому +1

    አር እንዲያው ስወዳቸሁሁ 😍😍😍😍😍😍😂😂😂

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 3 роки тому +1

    እንኳን ደና መጣቹ ምርጦች

  • @drzeraygslassie5620
    @drzeraygslassie5620 3 роки тому +1

    ኣየ ረዱ!😭🤔 የምር ደስ ትያለሽ።

  • @fantuabebe7151
    @fantuabebe7151 3 роки тому +3

    እንኮን በደና መጣቹሁ

  • @genettekeda3788
    @genettekeda3788 3 роки тому +1

    ክክክክክክክክክክ ሠዉ ሢሞት ከነ ቀለበቱ ነዉዴ የሚቀበረዉ አቡ ክክክክክክክ

  • @itzjemi1220
    @itzjemi1220 3 роки тому

    እንኳን፣ሰላም፣መጣችሁ፣ዉሮ፣አይጣጣሙም፣ሲሉ፣እበላላሉዴ፣አለች፣ስወድሽ፣ዝብርቅርቅ፣ስታጊዉ፣ደስ፣ስትይ፣ይሄንን፣ሲትኮም፣አደኛ፣ብየዋለሁ፣ምርጥ

  • @sisiteneshema9520
    @sisiteneshema9520 3 роки тому +1

    😅😅😅 እረ በሳቅ እንኳን ደናመጣችሁ ውዶቼ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘

  • @user-ip2lz1ll2o
    @user-ip2lz1ll2o 3 роки тому +1

    Kkkkkkkk ወይ ወሮ ስጋ እንዳየ ድመት ተንቀለቀልሽ

    • @-hagereentertainment3281
      @-hagereentertainment3281 3 роки тому

      wow,,,አዲሱ ኮሜዲያን መነጋገሪያነቱ ቀጥሎ ዛሬ ደግሞ በሳቅ አፈረሰን ... free video ua-cam.com/video/Mk9V70izaQc/v-deo.html

  • @jujumika3740
    @jujumika3740 3 роки тому +2

    ሴቶች ለጋብቻ በሽምግልና የምንጠይቅበትን ያን የመሰለ ምርጥ ባህላችን ትተን ሰፕራይዝ እያላችሁ የነጭ ቅራቅምቦ መለቃቀማችሁ አይ ይ ትውልድ

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 3 роки тому

      እሱ ባንቺ ዘመን ነው ጊዜ ይቀየራል እንደአንቺ ካልሻገተ

    • @jujumika3740
      @jujumika3740 3 роки тому

      @@lulalula7120 ምነው ነጫጭባ ልሁን አልሽ በግድ እራስሽን ለመሆን ጣሪ የኛ አሽቃባጭ እንዴት እንደምትናቂ ባዶ ቂጥ

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 3 роки тому

      @@jujumika3740 እሄኔ ጭንቅላትሽ ላይ የሰው ጽጎር ተሸክመሽ ነው እንዲ ምትቀባጥሪው 🤣🤣🤣

    • @jujumika3740
      @jujumika3740 3 роки тому

      @@lulalula7120 እኔ ኮ አይደለሁም ባህሌ የሻገተ የሆነብኝ አንች ነሽ የሻገተብሽ ለካ ደራሲው ውሮን የገልፀበት እንደዚህ አይነት ሰዎች ስላሉ ነው ለካ ሲገርም
      ሲጀመር የድራማው መልዕክት ለእንዳንች ያሉትን ባዶ ጭንቅላት ሊሞላበት ፈልጎ ነበር
      ባይሆን በደንብ ከእንደገና እይና ብትመልሽ አይሻልሽም ክክክክ ወይ አለማወቅ ክክክክ ስታሳዝኝ ባይ ባይ

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 3 роки тому

      @@jujumika3740 ንፉጥ

  • @grandgrand5552
    @grandgrand5552 3 роки тому

    እንኮን በሰላም መጣቹህ ሰወዳቹህ እናንተ ባትኖሩ በምን እንዚናናልን ኑሩለን ዘጠነኛው ሺወች

  • @danilove474
    @danilove474 3 роки тому +1

    Yihe film bayinor nuro beqa ......

  • @ddfffmmm2208
    @ddfffmmm2208 3 роки тому +3

    ኸረ መረረይ ይሄ ደምሩኝ በቃ ኮሜንት ማንበብ ዘጋኝዘጋኝ በየትም ዞረ ደምሩኝ ወያላ ይመስል አንድ ቀረይ አስር እያሉ በቃልመናበዛ

  • @user-cx5zz3fz2s
    @user-cx5zz3fz2s 3 роки тому +1

    እንደዛሪ ስቂ አላቅም የአለም ያረግው በሉኝ ውሮ በስማም እሩማንስ ነው ብላ

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 3 роки тому +1

    የአብዛኛው የትዳር የመፍረስ ምክንያት በኢትዮጵያ ሀገራችን ላይ የወሲብ ችግር ነው በግልጽ አለመነጋገር ባል ቀድሞ ከጨረሰ ለሚስት ስሜት ፊት ማዞር ሚስት ከ
    ቀድማ ከጨረሰች ለባል ስሜት ቦታ አለመስጠት እንደነ አሰለፊ በራስ በዳድነት የስንቱ ትዳር እንደፈረሰ ልጆች የጎዳና ተዳዳሪ የሆኑትን ቤት ይቁጠራቸው ብቻ ለኔ አንደኛ ድራማ ነው ክክክክ አቦ በመጨረሻ አሳከኝ ከወንድ መቃብር ላይ ኧረ ሼ

  • @meskiyeenulij7824
    @meskiyeenulij7824 3 роки тому +1

    😀😀😀😀😀ከመሳቄ የተነሳ ሆዴን አመመኝ

  • @amiratube3467
    @amiratube3467 3 роки тому +3

    እንደ ውሮ መሆን አማረኝ😂🙄

  • @samiii4857
    @samiii4857 3 роки тому

    isti ye abu jema like yarg

  • @magifikr1324
    @magifikr1324 3 роки тому

    ወይ ውሮ ድንዝዝ ያለች የኔ ብጤ 😂😂😂😂