Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ስትመልሱ መምህር ተስፋየ አቅርብልን 🙏❤️
መምህር ተስፋዬ መጥቶ ምስክርነት እስኪሰጥ ነው እኛ የቸኮልነው
አባቴ ሠማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከስደት በሠልልም መብሰኸኝ ለደጅህ አብቃኝ አሜን
ተርቢኖስ ሚድያ ስለምትሰጡን መረጃ ከልብ እናመሰግናለን 🙏
Memhir tesfaye aqribulun sitmelesu slo wendime❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️❤️
🙏🙏🙏🙏🙏
Beselam gebu hayalu Semaetu kidus Geiorgis ena Kidste kidusan Dengel Kidanamehert Mert delogo le bitachu degme abkugn Memher Tesfaye abera demo simles mayet bezih program emnflgalen🙏♥️
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
መቸ እነመምህር ተስፋየ ይመለሳሉ ባህር ዳር ላይ አግኝቸ ምክር ማግኝት እፈልጋለሁና እባካቹህን ስልኩን ስጡኝ ።
በኮፕይ ፓስፖርት መመዝገብ ይቻላል
ታህሳስ 4 የምትሔዱ ካላችሁ እሲ አለሁ በሉኝ
ተርቢኖስ ሚዲያ እባካችሁ የህዳር 20 ተጏዦችን በሰላም መግባታቸውን ሰማን እናመሰግናለን ግን እንዴት ድምፃቸውንመስማት እንችላለን
ከቤርሜል ፀበል ባልሳሳት የ15 ወይም የ20 ደቂቃ የእግር መንገድ አለ ወደ ተራራ የሚያስወጣ እዛ ላይ ስልክ ይሰራል ስለዚህ ቤተሰቦቻችሁ ናቸው እዛ አካባቢ ሄደው መደወል የሚችሉት
አሁን ሰሀት ተቀይሯል በናንተ ሰሀት አቆጣጠር 8 ከሆነ በኛ 1 አንድ ሰሀት ነው ሚለው
ከባህር ዳር በኋላ 2 ቦታ ብትሰጡን ለጉዞ ደህንነት
Tamasgan dagem ladaju yabkage
ሰላም ለመጠጥ የሚሆን ዉሀ ለማቀዝቀዝ የሚረዳ ጆንያ (ጨርቅ የለበሰ ጀሪካንሰፊ የውሀ ብላስተርበሶ ሽሮ አሽጋቹ በሻጣ (በቦርሳ
ሴቶች ከላይ ቢለብሡ ጥሩ ነበር
ከጎንደር ሰው ማንሳት አትችሉም ?
ጉዞው እኮ ከባህር ዳር ነው
❤❤❤❤

ሰላም
ለመጠጥ የሚሆን ዉሀ ለማቀዝቀዝ የሚረዳ ጆንያ (ጨርቅ የለበሰ ጀሪካን
ሰፊ የውሀ ብላስተር
በሶ ሽሮ አሽጋቹ በሻጣ (በቦርሳ
ሴቶች ከላይ ቢለብሡ ጥሩ ነበር
ከጎንደር ሰው ማንሳት አትችሉም ?
ጉዞው እኮ ከባህር ዳር ነው
❤❤❤❤
❤❤❤❤