Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሰላም ሰላም እህቴ መልካም ቀን ይሁንልሽ ዋውውውው እህቴ አገራችንን ሰላሞን ያምጣልን ያርብ መልካም ቁይታ ነበር እህቴ ዋውውውውው በርችልኛ እህቴ
በሰላም ለሀገረሸ ያብቃሸ እህታችን በሰላም ግቢ ከነ ቤተሰቦችበ በሰላም ተቀያቀይ እህታችን መልካም ጉዞ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህታችን መልካም ጉዞ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችንና ለህዝባችን ይሁን
ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሸ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን አሜን መልካም ጉዞ ይሆንልሽ እህታችን በሰላም ግቢ
egizabher yimesgn enkuan dehna metashlgn selamsh yibz woww des yilal be selam gibi wude enkuan lezhi abeqash❤❤
ማር❤️❤️❤️
ሰላም ገጉዞ በሰላም ይመልሰሸ አኛን አሰጓብንኝ አላህ በያላቹህበት ይጠብቃቹ በጣም ያምራል ሰላም ቢሆን አገራች ግን ከባድነዉ ድባቡ አላህ ልቦና ይሰጣቸዉ ያረብ
የኔ ውድ አሜን ❤️❤️
መታደልሽ እኮ እኔ ስንተየ ተንስቸ ቀርሁ ሁሉም ነገር ፈጣሪ ሲፍቅድ ነዉ የሚሆንዉ በይ ቆጭ አልኩ ይህዉ መልካም ጎዞ ይህንልሽ በስላም ለእናት አገርሽ ያብቃሽ ከናፍቆሽ ቤተስቦችሽ ጋር በሰላም ያገናኝሽ ወይኒ
❤️❤️
ወይንዬ የጠፋ ሰው ሰላም ግቢ ብዙ ቪዲዬ እጠብቃለን ከሸገር❤
አሜን የኔ አደኛ❤️
ወይኔ ቆንጆ በሰላም ግቢ መልካም ጉዞ የኔ ቆንጆ ❤
የኔ ፍቅር አሜን ❤️❤️❤️ውድድድ
Weyniye konjo selam new wudee
ውዴ እዴት ነሽ
Enkwan des alesh beselam le enate hagersh yabekashe wud ehetachen melkam guzo yehunlesh beselam kebetesebochesh gar yagenagnesh
ሀይ
አይ እማ