Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እንኳን ደህና መጣህ መምህር። እስቲ እንደኔ አረብ አገር ስራ እየሰራችሁ በጉጉት ስትጠብቁ የነበራችሁ ላይክ አድርጉ።
ሰላም እንኳን ደህና መጣህ መምህር።እሰቲእንደኔአረብአገር❤❤❤❤❤
እኔም 👍
እንኳን ደና መጣህ መምህር እኔም
እኔኔኔኔኔኔ
እኔም
በማሪያም እኔ ኮመንት የማደርገዉን ላይክ አርጉ መምሕራችን እንዲያየዉ እና ወንድሜ እዲፈወስ ወንድምየ አገር ቤት ነዉ ያለዉ
ውንድምሸን የሚፈውሰው የመምህርን ትምርት በሰርአት መተግበር ነው እንጂ እሱ አይደለም ሌላ ትአምር አትጠብቂ በደንብ ትምርቱን በህይወቱ ላይ እንዲተገብር እርጂው
እመብረሀን ትድረስለት እህቴ አይዞሽ ይሻለዋል
መምህር እንደምን አለህ በመምህር ግርማ እና ይበልጥ ደግሞ በአንተ ገጠመኝ ትምህርቶች ብዙ ተምሬ ሌሎች ሰዎችንም እየረዳሁ ነው ሁለት ወንድሞቼ እና ሁለት እህቶቼን አስተምሬ ክርስትና ሊነሱ ሁለቱ ለጥቅምት ወር ቀጠሮ ይዘዋል ሁለቱ ደግሞ አገርቤት ቤት ሲገቡ ክርስትና እንደሚቀበሉ ቃል ገብተዋል ስግድት ፀሎት በማድረግ በርትተዋል እኔ እና ባለቤቴ ድግሞ ንስሀ ላይ ነን እግዚአብሔር ቢፈቅድ በቅርቡ እንጨርሳለን እቅዳችን መቁረብ ነው ብዙ ችግሮችን እግዚያብሄር ከላያችን ላይ አንስቶ እንዲህ ለሌሎች ሰዎችም እንድተርፍ ስላደረገኝ አመሰግነዋለሁ ልፋትህ ዋጋ እያመጣ ነውና ትምህርቱን ቀጥል እኔ በቃ በትልቅ ችግር ውስጥ ነበርኩ ሱስ ውስጥ ነበርኩ አሁን እርግፍ አድርጌ ትዝም አይለኝም እየቀጠቀጥኩት ነው በህልሜ ሁልግዜ ዘንዶ ሊበላኝ ሲያሯሩጠኝ ነበር እማየው አሁን ተራው የኔ ነው ክርስቶስ ገለበጠልኝ እና ዘንዶ በብረት ዱላ እናቱን እየመታሁ ሳፈርሰው እግዜያብሄር ብህልም ያሳየኛል ይህ የእናንተ መምህራኖቻችን ትግል ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ!! ወልደሰንበት ነኝ ከእንግሊዝ።
Enkun egziabher redash ehite
Eighbre Amsghne ehitachne einkuhne dishes elale birche Wilte gbryle elashe betuilte Asbuhne Adra
እንኳን እግዚያብሄር እያችሁ ደረሰላችሁ🙏
እኔ 12 አመት በአመዝራ ነው የኖርኩት ያልሠራሁት ሀፂያት የለም እግዚአብሄር ለንስሀ እዲያበቃኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ 🤲
እግዚአብሔር ያስብሽ እኀታችን
ኣይዞሽ የኔ እህት የእመብርሃን ልጅ ኣንድ ጸጸትና ንስሓ ነው የሚፈልገው እመብርሃን ትርዳሽ ።
እኔ አሊያዝኩም
እህቶቸበስልክ ንስሀግቡ ልክ ባይሆንም ግን ቢያንስ ትንሽእርፍትእናገኜለን ከልባችን ከሆነ የምናዘዘው እግዚአብሔር ይምርናን
እግዚአብሔር ለንሰሐ ያብቃሽ:
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን ኤፍታህ ብዬ ጀመርኩ...... የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች የት ናቹህ ገባ ገባ በሉ አብርን እንማር ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ያድለን አይነ ልቦናችን ያብራልን😢
አሜን አሜን አሜን
ሠላም ነን መምህር እኛስ ሱባኤ መግባት እማችለዉ በሠዉ ቤት ያለውን በፀሎታችሁ አስቡን እህት ወድሞቼ 🤲
መምህርየ መስከረምስ አለቀ እግዚአብሔር ይመስገን ግን መከራዉና ስቃዩ በኢትዮጵያ እና በልጇቿ ላይ ስቃይዋ በዝቷል😭ሳኡድ ዉስጥ ያሉ እስረኞች ደም ይተፋሉ በሀገራችን ደግሞ አንበጣ የአባቷቻችንን ልፋት ድካም አዝመራቸዉን ጨረሰዉ 😭😭😭ያሳዝናል ትንቢቱም እየተፈፀመ ነዉ መምህር እባክወትን የታሰሩት እንድፈቱ ፀልዩላቸዉ ለነፍስ ብለዉ😭
እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን እህቴ በጣም ያሳዝናል ከደጉ ግዜ ያድርሰን
እግዚአብሔር ምህረቱን ያውርድልን ይሄ ሁሉ በኛ ኃጢአት ነው
@@hageraamen85 amen
@@mesekeremtekle4926 ewnet new
Aw fetari Merton yawerdelen
You are great
እንኳን በስላም መጣህ መምህር በጉጉት ስጠብቅ ነበር ቃለ ህይወት ያስማልን በእውነት ጸጋውን ያብዛልህ. በእድሜና በጤና ይጠብቅልን. አሜን. አሜን.
መምህር በሰው ሀገር ሆነን ሱባኤ ለመያዝ አይመቸንም ግን እሠግዳለሁ እፀልያለሁ እግዛብሔር ለተቀደሠችው ለሀገራችን ያብቃንና ለንሰሀም ለስጋደሙም አሱባኤውም ያብቃን በሀገርቤት ሁናቹሁ ሱባኤ ስትገቡ በስደት ያለነውን በፀሎት አስቡን እኔ ወለተማርያም
እውነት አው በጣም ከባድ ነው
እንኳን ደና መጣክል መምህር ፈጣሪ ፀጋውን ይጨምርልክ
ሰላም መምህር እንኳን በሰላም መጣክልንውድ የተዋህዶ ልጆች እህቴ ታማብኛለች ወለለ ማርያም እያላቹ አስቧት ውስጤን ያቃጥለኛል ትላለች ሀኪሞች ግን ምንም የለብሽም አሏት ታናሼናት በስደት ሁኜ ምን ላርጋት ፀበል እዲወስዷት ነግራቸዋለው እናተም በፀሎት አትርሷት
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራት አይዞሽ አታስቢ እህቴ
አሜን አሜን አሜን መምህር በእውነት እግዚአብሔር አምልክ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ ምልካም አግልግሎትህ አይለየን
❤️❤️❤️. THANK YOU SO MUCH. 🙏 🇪🇷 🙏 🇪🇷 🙏. 🇪🇷. God bless you 😘
መምህር እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን የእውነት ንጹሕ ክርስቲያን የእግዚአብሔር ልጅ ናት እግዚአብሔር ይባርካት
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን
እንኳን ደና መጣህልን መምህራችን
እካን ደህና መጣህ መምህራችን
ክብር ይስጥል መምህር የዘመናችን ታላቅ ሃዎርያ ወንድም መምህር ተስፍሽ ህይወቴ አቃናህልኝ ባንተ ያደረ የቅዱሳን አምላክ ይርዳልን እባክክ 2 ወንድምቼ እንደዚሁ ፓጋን ናቸው ግራ ግብት አለኝ በፀሉታችሁአስቡኝ የቤት ውሥጥ ሱባኤ ግን በጣም እየረዳኝ ነው
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን መምህራችን የእግዚአብሔር ሰላምና ጸጋ ይብዛልህ♥✝⛪በእዉነት ብቃት ያላት ጀግና ልጅ ነች ዘመኗ ሁሉ ይባረክ መልካሙ አይለፋት ♥♥አዎ እኔ በ12 አመቴ ታጭቼ ከቤተሰብ ጠፍቼ አክስቴ እያስተማረችኝ 15 እድሜ ላይ ስደርስ በራሴ መኖር ጀመርኩ ብዙ ነገር በህይቴ ኣልፏል ግን የማያልፈዉን እግዚአብሔርን ስለያዝኩ ዛሬ ላይ ደርሻለሁ ጸጋዉ አይጓደል የድንግል ማርያም ልጅ መድኅንዓለም ክርስቶስ ✝!!!💔
መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እመቤቴ ትጠብቅህ
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir
Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen memehir
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወትና ያሰማልን መ መምህር ችን በጣም አመሰግናለሁ
ውደ መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን። የአገልግሎት ዘመንህ ይብዛ። ይህ ገጠመኝ ብለህ የምታቀርበው እና ስለ ርኩሳን መናፍስት ግንዛቤ የሚሰጡ መርሐ ግብሮችህ። በሕይወቴ ላይ ብዙ ለውጦችን አምጥተዋል። ድንግል ማርያም ከልጇ እንዲሁም ቅዱሳን መላዕክት፥ ቅዱሳን ነቢያት፥ ቅዱሳን ሐዋርያትን፥ ቅዱሳን ፃድቃን እና ቅዱሳን ሰማዕታት በፀጋ በረድኤት ይጎብኙህ። ውድ የመምህር ተሰፋዬ አበራ ቤተሰቦች በብርታትን እና ጥንካሬ እንዲሰጠኝ ጸልዩልኝ።
Amen amen amen egzybher yemsgen memiherachin Inkwan bselam betena metakilin bedeme betena yakoylini 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን
እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ስራ ይገርማል ።እግዚአብሄር ለወዳጀቹ ታማኝ ነዉ ። እግዚአብሔር የለም ከማለት እግዚአብሔር ይጠብቀን ።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏
አሜን መምህር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያስማልን
የእህታችን እምነት ይገርማል ብልህነቷበጥበብ ሁሉንም አሳለፈችው ያንች አይነት ጥንካሬን ይስጠን ለሁላችንም መምህርዬ እናመሠግናለን ይከን ድንቅ ገጠመኝ ስላቀረብክልን በርታልን 👍👍👍አድርጉ ምእመናን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን አሜን አሜን
Memerach enkan dena metu,amen kal hiwet yasemalen
እውነት ጎበዝ ናት እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
እንኳን ደህና መጣህልን መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን ጸጋውን በረከቱን ያብዛለወት መምህር አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምሕር ቃለሕይወት ያሰማልን
እግዛብሔር ይመሥገን መምህራችን እኩን ደህና መጣህልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እንካን ደህና መጣህልን መስከረም ደስ በሚል ሁኔታ አለፈ ደስ በሚል ውግያ በፀሎት በስግደት ጠላቴ በማሳፈር በመቀጥቀጥ አሳለፍኩት የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን መምህሬ
እየሰማን ነው መምህር ሱስ ሆኖብኛል በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ እኔ የተቀየርኩት በአንተ ትምህርት እና ገጠመኝ ነው እድሜ ጠና እና ፀጋውን ያብዛልህ
እህቴ የእምነትሽ ጥንካሬ እና ጥበብሽ አስደንቆኛል ኦ አምላኬ በእምነቴ ጠንካራ አድርገኝ😭
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ሰለማውት ይብዛ መምህረ እንኳን ደና መጡልን
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እኳን በሰላም መጣህልን አገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ላገራችን እንፀልይ አንድ አቡነዘበሰማት እናድርስ በፀሎታችን ሰአት አገር ሰላም ሲሆን የኛ መኖር እግዚአብሔር እደበደላችን ሳይሆንእደቸርነቱ ብዛት ይማረን ይሄን ያበጣ መንጋ ይመልስልን አሜን አሜን አሜን በሉ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጸሉትህ አሰበኝ እጸተ ማሪያም
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባቴ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርራችን
selma egzaber ebzalin memharchn
መምህር ተስፋይ ያንተ ትምርት በጣም ደስ የሚል ነው ቀጥልበት ኣግዝኣብሄር ይባርክህ ኣማርኛ ብዙ ያቅተኛ ኣግዝ ኣ ብሄር ካንተ ይሁን ኣድሜና ጤና ልቦና ይስጥህ ኣሜን ኣንድ ግዜ ልንጌናኝ ዬእግዛብሄር ቅዱስ ፍቃድ ይሁን ኣሜን ሰላም ኣንጌናን ኣሜን
Egzabeher yebarkate
የእዉነት ጀግና የእምነት ለእኛም ይደረግልን. ቃለ ሂወት ያሠማልን
መምህር እንኳን ደህናበጣህልን
Mamiher Tasefaye Abara
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህልን
በስመአብ! ወወልድ! ወመንፈስ! ቅዱስ! አሃዱ አምላክ አሜን !!! እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር የክርስቶስ ሰላም ይብዛልህ ለእኛምአሰተዋይ ልቦና ሰሚ ጆሮ ያድለን !!!
ዋው መምህር አግላለትህ በታም ደስ ይላል
እግዚአብሔር ይመስገን አሜንእንኳን ደህና መጣህልን መምህር
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይ ወት ያሰ ማልን
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ሰላም እንዴት ዋላችሁ የልኡል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይመስገን መምህራች እንኳን በደህና መጡልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ሱባኤ ስይዝ ሀሳቤ ሁሉ ይበታተንብኛል በትንሽ ነገር እናደዳለሁ እበሳጫለሁ ይህ ነገር ግን ከልጅነቴ ጀምሮ ነው አድጊ እንኳን ባህሬ አይለወጥም በፀሎታችሁ አስቡኝ እደበርታ
እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን የእግዚአብሔር ሠላም ከኛጋርይሁን አሜን ፫
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን ከልባችን አዳምጠን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን እኔ ሃጢያቴን ሳስብ በጣም የእግዚአብሔር ፍቅር የሃጢያት ብዛት በጣም ከናታችን ማህጸን ጀምሮ የፈጠረንን አለማሰብ እግዚአብሔር ልብ ይስጠን መምህር
ቃለ ህይወት ያስማልንአሜን አሜን አሜን
በእውእነትቃለህወትያሰማልን
መምህራችን እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን
እንኳን ደና መጣህ መምህር
*ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር*
እንኳን በሰላም መጣክ መምህር
እኳን ደህና መጡ መምህር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን(፫)
መምህር ስላም እግዚያብሔር ይብዛልህ እንዴት ዋልክልን ሰላምህ በእጥፍ ይብዛ በጉጉት እየጠበኩኝ ነበር ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባረክ ተባረክልኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጡልን
እንኳን ደህና መጣህልን እንቁ መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እመ ብረሀን ትጠብቅህ
Memeherya enkuwan dana mxak
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ሰምተን ለመተግበር እግዚአብሔር ይርዳን ገርጋሪያችንን ያስወግድል
ቃለህይውት ያሰማልኝ
እግዛቤሔር ይመስገን መምህራችን እንካን በሰላም መጣህ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰላሞት ይብዛልን
እኳን ዳህና መጡ መምህራችን
እንኮን ደእና መጡ መምህራችን
Ameen Ameen Ameen Ameen 🤲🤲
Memher enmsgenlen betam gobez nat lgta
እንኳን በሰላም መጣም መምህራችን
እነማን ተግበኙ ረጅም እድሜ ለመምህራችን ማስታወቂያ መጨረስ ሳይረሳ
Kalehiwot yasemalen Mamehrachn
እኔ ግን ብዙ አምልጠኛል በርታልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
እንኳን ደህና መጣህ እመለሳለሁ ሰምቸለመምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን በእዉነት
ሠላም ሠላም ሠላም ሠላምህ ብዝትትትትት ይበልልን መምህራችን እድሜ እና ጤዉን ይስጥህ
ቃል ህይወት ያሠማልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንካን በሰላም መጣህልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በደህና መጣህልን በእውነት መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ
Wow indet das yila ezgahaber mezgen
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አንኳና ደህና መጣህልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንኩን ይባርካወ እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን መምህር በፀሎታቻ እስቡኝ ወለተ ማርያም እንደ በርታ እሜን፫
መምህር ሰላም ለአንተ ይሁን እንኳን ደህና መጣህልን
እንኳን ስላም መጣክልን መምህራችን
እንኳን ደህና መጣህ መምህር። እስቲ እንደኔ አረብ አገር ስራ እየሰራችሁ በጉጉት ስትጠብቁ የነበራችሁ ላይክ አድርጉ።
ሰላም እንኳን ደህና መጣህ መምህር።እሰቲእንደኔአረብአገር❤❤❤❤❤
እኔም 👍
እንኳን ደና መጣህ መምህር
እኔም
እኔኔኔኔኔኔ
እኔም
በማሪያም እኔ ኮመንት የማደርገዉን ላይክ አርጉ መምሕራችን እንዲያየዉ እና ወንድሜ እዲፈወስ ወንድምየ አገር ቤት ነዉ ያለዉ
ውንድምሸን የሚፈውሰው የመምህርን ትምርት በሰርአት መተግበር ነው እንጂ እሱ አይደለም ሌላ ትአምር አትጠብቂ በደንብ ትምርቱን በህይወቱ ላይ እንዲተገብር እርጂው
እመብረሀን ትድረስለት እህቴ አይዞሽ ይሻለዋል
መምህር እንደምን አለህ በመምህር ግርማ እና ይበልጥ ደግሞ በአንተ ገጠመኝ ትምህርቶች ብዙ ተምሬ ሌሎች ሰዎችንም እየረዳሁ ነው ሁለት ወንድሞቼ እና ሁለት እህቶቼን አስተምሬ ክርስትና ሊነሱ ሁለቱ ለጥቅምት ወር ቀጠሮ ይዘዋል ሁለቱ ደግሞ አገርቤት ቤት ሲገቡ ክርስትና እንደሚቀበሉ ቃል ገብተዋል ስግድት ፀሎት በማድረግ በርትተዋል እኔ እና ባለቤቴ ድግሞ ንስሀ ላይ ነን እግዚአብሔር ቢፈቅድ በቅርቡ እንጨርሳለን እቅዳችን መቁረብ ነው ብዙ ችግሮችን እግዚያብሄር ከላያችን ላይ አንስቶ እንዲህ ለሌሎች ሰዎችም እንድተርፍ ስላደረገኝ አመሰግነዋለሁ ልፋትህ ዋጋ እያመጣ ነውና ትምህርቱን ቀጥል እኔ በቃ በትልቅ ችግር ውስጥ ነበርኩ ሱስ ውስጥ ነበርኩ አሁን እርግፍ አድርጌ ትዝም አይለኝም እየቀጠቀጥኩት ነው በህልሜ ሁልግዜ ዘንዶ ሊበላኝ ሲያሯሩጠኝ ነበር እማየው አሁን ተራው የኔ ነው ክርስቶስ ገለበጠልኝ እና ዘንዶ በብረት ዱላ እናቱን እየመታሁ ሳፈርሰው እግዜያብሄር ብህልም ያሳየኛል ይህ የእናንተ መምህራኖቻችን ትግል ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ!! ወልደሰንበት ነኝ ከእንግሊዝ።
Enkun egziabher redash ehite
Eighbre Amsghne ehitachne einkuhne dishes elale birche Wilte gbryle elashe betuilte Asbuhne Adra
እንኳን እግዚያብሄር እያችሁ ደረሰላችሁ🙏
እኔ 12 አመት በአመዝራ ነው የኖርኩት ያልሠራሁት ሀፂያት የለም እግዚአብሄር ለንስሀ እዲያበቃኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ 🤲
እግዚአብሔር ያስብሽ እኀታችን
ኣይዞሽ የኔ እህት የእመብርሃን ልጅ ኣንድ ጸጸትና ንስሓ ነው የሚፈልገው እመብርሃን ትርዳሽ ።
እኔ አሊያዝኩም
እህቶቸበስልክ ንስሀግቡ ልክ ባይሆንም ግን ቢያንስ ትንሽእርፍትእናገኜለን ከልባችን ከሆነ የምናዘዘው እግዚአብሔር ይምርናን
እግዚአብሔር ለንሰሐ ያብቃሽ:
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን ኤፍታህ ብዬ ጀመርኩ...... የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች የት ናቹህ ገባ ገባ በሉ አብርን እንማር ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ያድለን አይነ ልቦናችን ያብራልን😢
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
ሠላም ነን መምህር እኛስ ሱባኤ መግባት እማችለዉ በሠዉ ቤት ያለውን በፀሎታችሁ አስቡን እህት ወድሞቼ 🤲
መምህርየ መስከረምስ አለቀ እግዚአብሔር ይመስገን ግን መከራዉና ስቃዩ በኢትዮጵያ እና በልጇቿ ላይ ስቃይዋ በዝቷል😭ሳኡድ ዉስጥ ያሉ እስረኞች ደም ይተፋሉ በሀገራችን ደግሞ አንበጣ የአባቷቻችንን ልፋት ድካም አዝመራቸዉን ጨረሰዉ 😭😭😭ያሳዝናል ትንቢቱም እየተፈፀመ ነዉ
መምህር እባክወትን የታሰሩት እንድፈቱ ፀልዩላቸዉ ለነፍስ ብለዉ😭
እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን እህቴ በጣም ያሳዝናል ከደጉ ግዜ ያድርሰን
እግዚአብሔር ምህረቱን ያውርድልን ይሄ ሁሉ በኛ ኃጢአት ነው
@@hageraamen85 amen
@@mesekeremtekle4926 ewnet new
Aw fetari Merton yawerdelen
You are great
እንኳን በስላም መጣህ መምህር በጉጉት ስጠብቅ ነበር ቃለ ህይወት ያስማልን በእውነት ጸጋውን ያብዛልህ. በእድሜና በጤና ይጠብቅልን. አሜን. አሜን.
መምህር በሰው ሀገር ሆነን ሱባኤ ለመያዝ አይመቸንም ግን እሠግዳለሁ እፀልያለሁ እግዛብሔር ለተቀደሠችው ለሀገራችን ያብቃንና ለንሰሀም ለስጋደሙም አሱባኤውም ያብቃን በሀገርቤት ሁናቹሁ ሱባኤ ስትገቡ በስደት ያለነውን በፀሎት አስቡን እኔ ወለተማርያም
እውነት አው በጣም ከባድ ነው
እንኳን ደና መጣክል መምህር ፈጣሪ ፀጋውን ይጨምርልክ
ሰላም መምህር እንኳን በሰላም መጣክልን
ውድ የተዋህዶ ልጆች እህቴ ታማብኛለች ወለለ ማርያም እያላቹ አስቧት ውስጤን ያቃጥለኛል ትላለች ሀኪሞች ግን ምንም የለብሽም አሏት ታናሼናት በስደት ሁኜ ምን ላርጋት ፀበል እዲወስዷት ነግራቸዋለው እናተም በፀሎት አትርሷት
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራት አይዞሽ አታስቢ እህቴ
አሜን አሜን አሜን መምህር በእውነት እግዚአብሔር አምልክ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ ምልካም አግልግሎትህ አይለየን
❤️❤️❤️. THANK YOU SO MUCH. 🙏 🇪🇷 🙏 🇪🇷 🙏. 🇪🇷. God bless you 😘
መምህር እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን የእውነት ንጹሕ ክርስቲያን የእግዚአብሔር ልጅ ናት እግዚአብሔር ይባርካት
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን
እንኳን ደና መጣህልን መምህራችን
እካን ደህና መጣህ መምህራችን
ክብር ይስጥል መምህር የዘመናችን ታላቅ ሃዎርያ ወንድም መምህር ተስፍሽ ህይወቴ አቃናህልኝ ባንተ ያደረ የቅዱሳን አምላክ ይርዳልን እባክክ 2 ወንድምቼ እንደዚሁ ፓጋን ናቸው ግራ ግብት አለኝ በፀሉታችሁአስቡኝ የቤት ውሥጥ ሱባኤ ግን በጣም እየረዳኝ ነው
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን መምህራችን የእግዚአብሔር ሰላምና ጸጋ ይብዛልህ♥✝⛪
በእዉነት ብቃት ያላት ጀግና ልጅ ነች ዘመኗ ሁሉ ይባረክ መልካሙ አይለፋት ♥♥
አዎ እኔ በ12 አመቴ ታጭቼ ከቤተሰብ ጠፍቼ አክስቴ እያስተማረችኝ 15 እድሜ ላይ ስደርስ በራሴ መኖር ጀመርኩ ብዙ ነገር በህይቴ ኣልፏል ግን የማያልፈዉን እግዚአብሔርን ስለያዝኩ ዛሬ ላይ ደርሻለሁ ጸጋዉ አይጓደል የድንግል ማርያም ልጅ መድኅንዓለም ክርስቶስ ✝!!!💔
መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እመቤቴ ትጠብቅህ
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir
Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen memehir
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወትና ያሰማልን
መ መምህር ችን በጣም አመሰግናለሁ
ውደ መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን። የአገልግሎት ዘመንህ ይብዛ። ይህ ገጠመኝ ብለህ የምታቀርበው እና ስለ ርኩሳን መናፍስት ግንዛቤ የሚሰጡ መርሐ ግብሮችህ። በሕይወቴ ላይ ብዙ ለውጦችን አምጥተዋል። ድንግል ማርያም ከልጇ እንዲሁም ቅዱሳን መላዕክት፥ ቅዱሳን ነቢያት፥ ቅዱሳን ሐዋርያትን፥ ቅዱሳን ፃድቃን እና ቅዱሳን ሰማዕታት በፀጋ በረድኤት ይጎብኙህ። ውድ የመምህር ተሰፋዬ አበራ ቤተሰቦች በብርታትን እና ጥንካሬ እንዲሰጠኝ ጸልዩልኝ።
Amen amen amen egzybher yemsgen memiherachin Inkwan bselam betena metakilin bedeme betena yakoylini 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን
እግዚአብሔር ይመስገን
የእግዚአብሔር ስራ ይገርማል ።
እግዚአብሄር ለወዳጀቹ ታማኝ ነዉ ።
እግዚአብሔር የለም ከማለት እግዚአብሔር ይጠብቀን ።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏
አሜን መምህር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያስማልን
የእህታችን እምነት ይገርማል ብልህነቷበጥበብ ሁሉንም አሳለፈችው ያንች አይነት ጥንካሬን ይስጠን ለሁላችንም መምህርዬ እናመሠግናለን ይከን ድንቅ ገጠመኝ ስላቀረብክልን በርታልን 👍👍👍አድርጉ ምእመናን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
አሜን አሜን አሜን
Memerach enkan dena metu,amen kal hiwet yasemalen
እውነት ጎበዝ ናት እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
እንኳን ደህና መጣህልን መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን ጸጋውን በረከቱን ያብዛለወት መምህር አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምሕር ቃለሕይወት ያሰማልን
እግዛብሔር ይመሥገን መምህራችን እኩን ደህና መጣህልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እንካን ደህና መጣህልን መስከረም ደስ በሚል ሁኔታ አለፈ ደስ በሚል ውግያ በፀሎት በስግደት ጠላቴ በማሳፈር በመቀጥቀጥ አሳለፍኩት የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን መምህሬ
እየሰማን ነው መምህር ሱስ ሆኖብኛል በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ እኔ የተቀየርኩት በአንተ ትምህርት እና ገጠመኝ ነው እድሜ ጠና እና ፀጋውን ያብዛልህ
እህቴ የእምነትሽ ጥንካሬ እና ጥበብሽ አስደንቆኛል ኦ አምላኬ በእምነቴ ጠንካራ አድርገኝ😭
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ሰለማውት ይብዛ መምህረ እንኳን ደና መጡልን
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እኳን በሰላም መጣህልን አገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ላገራችን እንፀልይ አንድ አቡነዘበሰማት እናድርስ በፀሎታችን ሰአት አገር ሰላም ሲሆን የኛ መኖር እግዚአብሔር እደበደላችን ሳይሆንእደቸርነቱ ብዛት ይማረን ይሄን ያበጣ መንጋ ይመልስልን አሜን አሜን አሜን በሉ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጸሉትህ አሰበኝ እጸተ ማሪያም
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባቴ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርራችን
selma egzaber ebzalin memharchn
መምህር ተስፋይ ያንተ ትምርት በጣም ደስ የሚል ነው ቀጥልበት ኣግዝኣብሄር ይባርክህ ኣማርኛ ብዙ ያቅተኛ ኣግዝ ኣ ብሄር ካንተ ይሁን ኣድሜና ጤና ልቦና ይስጥህ ኣሜን ኣንድ ግዜ ልንጌናኝ ዬእግዛብሄር ቅዱስ ፍቃድ ይሁን ኣሜን ሰላም ኣንጌናን ኣሜን
Egzabeher yebarkate
የእዉነት ጀግና የእምነት ለእኛም ይደረግልን. ቃለ ሂወት ያሠማልን
መምህር እንኳን ደህናበጣህልን
Mamiher Tasefaye Abara
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህልን
በስመአብ! ወወልድ! ወመንፈስ! ቅዱስ! አሃዱ አምላክ አሜን !!! እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር የክርስቶስ ሰላም ይብዛልህ ለእኛም
አሰተዋይ ልቦና ሰሚ ጆሮ ያድለን !!!
ዋው መምህር አግላለትህ በታም ደስ ይላል
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
እንኳን ደህና መጣህልን መምህር
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይ ወት ያሰ ማልን
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ሰላም እንዴት ዋላችሁ የልኡል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይመስገን መምህራች እንኳን በደህና መጡልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ሱባኤ ስይዝ ሀሳቤ ሁሉ ይበታተንብኛል በትንሽ ነገር እናደዳለሁ እበሳጫለሁ ይህ ነገር ግን ከልጅነቴ ጀምሮ ነው አድጊ እንኳን ባህሬ አይለወጥም በፀሎታችሁ አስቡኝ እደበርታ
እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን የእግዚአብሔር ሠላም ከኛጋርይሁን አሜን ፫
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን ከልባችን አዳምጠን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን እኔ ሃጢያቴን ሳስብ በጣም የእግዚአብሔር ፍቅር የሃጢያት ብዛት በጣም ከናታችን ማህጸን ጀምሮ የፈጠረንን አለማሰብ እግዚአብሔር ልብ ይስጠን መምህር
ቃለ ህይወት ያስማልን
አሜን አሜን አሜን
በእውእነትቃለህወትያሰማልን
መምህራችን እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን
እንኳን ደና መጣህ መምህር
*ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር*
እንኳን በሰላም መጣክ መምህር
እኳን ደህና መጡ መምህር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን(፫)
መምህር ስላም እግዚያብሔር ይብዛልህ እንዴት ዋልክልን ሰላምህ በእጥፍ ይብዛ በጉጉት እየጠበኩኝ ነበር ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባረክ ተባረክልኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን
በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጡልን
እንኳን ደህና መጣህልን እንቁ መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እመ ብረሀን ትጠብቅህ
Memeherya enkuwan dana mxak
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ሰምተን ለመተግበር እግዚአብሔር ይርዳን ገርጋሪያችንን ያስወግድል
ቃለህይውት ያሰማልኝ
እግዛቤሔር ይመስገን መምህራችን እንካን በሰላም መጣህ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰላሞት ይብዛልን
እኳን ዳህና መጡ መምህራችን
እንኮን ደእና መጡ መምህራችን
Ameen Ameen Ameen Ameen 🤲🤲
Memher enmsgenlen betam gobez nat lgta
እንኳን በሰላም መጣም መምህራችን
እነማን ተግበኙ ረጅም እድሜ ለመምህራችን ማስታወቂያ መጨረስ ሳይረሳ
Kalehiwot yasemalen Mamehrachn
እኔ ግን ብዙ አምልጠኛል በርታልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
እንኳን ደህና መጣህ እመለሳለሁ ሰምቸ
ለመምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን በእዉነት