ከአድማጮች መድረክ -ልዩነቶቹ በአማራ ብሎም በኢትዮጵያ ፓለቲካ ውስጥ ምን ተፅእኖ ይኖራቸዋል? Mengizem media Reeyot and Tewolde Jul21

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024
  • #Ethiopia

КОМЕНТАРІ • 28

  • @mengizemmedia
    @mengizemmedia  Місяць тому

    gofund.me/13ec2701

  • @tomywoldu9600
    @tomywoldu9600 Місяць тому +1

    ግጭት ጤናማ ነው ነገር ግን የምንፈታበት መንገድ ነው የሚለየው ስለዚህ ችግሩን ባያጉሉት❓ አድሁም ችግራቸውን ነቅሰው ቢያወጡ ❓

  • @endaleketefo6699
    @endaleketefo6699 Місяць тому

    ለምን ከሁለቱም ውጭ የሆነ ግለሰብ ለአመራርነት እይመረጥም። በግለሰቦች ማምለክ ማቆም አለብን። ለዴምክራሲና ልፍትህ ይ ዓይነቱ አካሔድ ጥሩ እይደለም።

  • @yzeedahmed9202
    @yzeedahmed9202 Місяць тому

    የሪዮት ድምፅ ብቻ ነው በደንብ የሚሰማው የተወልደ በጣም አነስተኛ ነው

  • @dawitwoldetsadik4718
    @dawitwoldetsadik4718 Місяць тому

    መጀመሪያ ምርጫው አስመራጭ ገለልተኛ ወገን ያስፈልገው ነበር ምክንያቱም ሁሉም መገኘታቸውንና ማን እንደመረጠ ከተፅእኖ ነፃ መሆኑን የሚያረጋግጥ ከዚህ ውጭ በተደረገ ውድድር አንድም ሰው ያልተስማማ ከሆነ መሰረዝ ነው ያለበት ልስልጣን ጉጉት ከሌለ በስተቀር አንድ ለመሆን እንጅ ለመሸናነፍ የምርጫ ውድድር አይደለም ።

  • @sunnytrue6736
    @sunnytrue6736 Місяць тому +1

    ትግላቸው ለሁለቱም ለስልጣን ካልህነ ርዛይን

  • @PapaMama-r8x
    @PapaMama-r8x Місяць тому

    Hi

  • @amaremekonnen2434
    @amaremekonnen2434 Місяць тому

    ተቦርን:-ነገሮችን እየደጋገምህ ስታነሳ ጊዜ ስለምትገል: እባክህ ጥንቃቄ አድርግ::

  • @melleeeabebe9533
    @melleeeabebe9533 Місяць тому +1

    Ye Ermin demetse semahut lebel kene vocabularyew😅

  • @user-ot5dg8kp4v
    @user-ot5dg8kp4v 20 днів тому

    ዘመነ ስልጣን አሰከረው ምነው?እስክንድርን በዚህ ልክ መፈረጅ ያሳፍራል!!ህልውና ከሆነ በቃ በየግልህ ታገል

  • @alexmehari1983
    @alexmehari1983 Місяць тому +3

    እስክንድር የገባበት ድርጅት ያልፈርሰ የቃሊቲ ማረሚያቤት ብቻ ተው ፡፡ አቀመቢስ ለማኝ ነው ፡፡

    • @abrehamfissaha9602
      @abrehamfissaha9602 Місяць тому

      😂😂😂😂😂ክፉ ነህ 😂, በጣም ተስፋ አስቆራጭ ነው ነገርየው ግን እስኪ ፈጣሪ ያቃል!!

    • @teshuadon2197
      @teshuadon2197 Місяць тому

      የቃል ኪዳን ሰነዱን ከፈረሙ በኋላ በሊ/መንበር ምርጫ ወቅት የተፈጠረ ልዩነት የአይዲዬሎጂ ? ወይስ"ጎጦሎጂ" ?😂😂😂🛑🛑

    • @BahreAbub
      @BahreAbub Місяць тому

      Eskender os hero jagna new please try it how Is war

    • @abebebela3143
      @abebebela3143 Місяць тому

      Gotology New​@@teshuadon2197

  • @BahreAbub
    @BahreAbub Місяць тому

    4 killo kederesu hulum 4 killo lay ke holum beher behrsaboch gar yawru ke south Ethiopia 🇪🇹

  • @user-gl5pd9bo5k
    @user-gl5pd9bo5k Місяць тому

    #ጉድጎድ ስትቆፍር አርቀህ አትቆፍር ጉድጎጁ ድንገት ተደርምሶ አንተን እንዳይቀብርህ
    ለሰው የቆፈርከው ጉድጎድ ለአንተ እንዳይሆን ተግተህ ፀልይ
    #አሰግድ መኮንን በቅድሚያ ለስልጣን ካለው ቅጥ ያጣ ፍላጎትና ለእስክድር ነጋ ከፈጠረው ጥላቻ የአማራ ልጆችን እርስ በእር ለማፋጀትና የግል የስልጣን፣ የጥቅምና የዜና ፍላጎቱን ለማርካት የምስራቅ አማራ ፋኖን ለማነሳሳትና እስክድርን ለመውጋት በማሰብ እራሱን ቀዮሮ ወደ ቆቦ ግንባር ለመድረስ ሲንቀሳቀስ በኮቦልቻ አካባቢ በመቀሳቀስ ላይ እያለ ከስልክ ጠለፋ በቱገኘ መረጃ የመንግስት ኃይሎች ከነ አጃቢዎቹ በቁጥጥር ስል እውለውታል። ይሄንን አጋጤሚ ለግል ጥቅሙ ለማዋል ደግሞ ዘመነ ካሴን የቀደመው አንድም ሰው አልነበረም። በእውነት ዘመነ ካሴ ማን ነው? እንዲህ የሚያረገው ያልተገራ ከባድ ፍላጎት የምንድን ነው? የስልጣን? የጥቅም? የዝና ወይስ እልህ? ጠይቅ! እንደ ጎጃሜ ሳይሆን እንደ አማራ እንደ ጎደሬ ሳይሆን እንደ አማራ! እንደ ወሎዮ ሳይሆን እንደ አማራ! እንደ ሹዋዊ ሳይሆን እንደ አማራ!

  • @fuadabdelkadir6572
    @fuadabdelkadir6572 Місяць тому

    If the vote ends 4/5 that shows they have a big division between them so they need to do better than that

    • @sunnytrue6736
      @sunnytrue6736 Місяць тому

      It is not a diversion. It is taking 21:25 a preferred route

  • @seeyou775
    @seeyou775 Місяць тому

    TDF ሚባል አለ ህዋት አለ ስልጣን ካላጕጕህ በቃ ስልጣን አለ አዳሳቤ(ኢትዬጲያዎም) ነኝ እኛስ ዘመኔ?

    • @seeyou775
      @seeyou775 Місяць тому

      አማራ አማራ ክልል ብቻ ነው ያለው?

    • @NegusaTase
      @NegusaTase Місяць тому

      የዘመነን ጉዳይ እስክድር ባጭር ኃላቀር በማለት አባገነን መገለጫ በማለት ገልፆታል።

  • @belayabbagartew3254
    @belayabbagartew3254 Місяць тому

    የፋኖ ትግል: ተቋም! ተቋም! ተቋም !ተቋም!
    1. ከኣራቱም የኣማራ ክፍላተ ሀገራት የተውጣጣ ሽንጎ
    2. ሽንጎው ያቋቋመው ስራ ኣስፈፃሚ
    3. ስራ ኣስፈፃሚው የመረጠው መሪ ወይም የቡድን ኣመራር
    4. ጥራት ያለው ግልጽ መስመር ግብ ራዕይ
    ኣሁን ለኣማራ ትግል የመጀመሪያ መስመር ስጋቶች
    የኣማራ ብልፅግና ሚሊሺያ ኣድማ ብተና
    እስክንድር ነጋ
    ኢትዮ 360 እና ደጋፊዎች ናቸው በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ቆም ተብሎ ይታሰብ

  • @samrawit8457
    @samrawit8457 Місяць тому

    ኮ/ል ደመቀ ብመራቸው ውስጤ ነው

  • @teshuadon2197
    @teshuadon2197 Місяць тому

    የቃል ኪዳን ሰነዱን ከፈረሙ በኋላ በሊ/መንበር ምርጫ ወቅት የተፈጠረ ልዩነት የአይዲዬሎጂ ? ወይስ"ጎጦሎጂ" ?😂😂😂🛑🛑

  • @tomorrow9473
    @tomorrow9473 Місяць тому +2

    እስክንድር የወሰነዉ ዉሳኔ በጣም አሳፋሪ ነዉ። ከአማራው ግዛት ለቆ ቶሎ ይዉጣ። ዘመነ ካለዉ ሀላፊነት ወርዶ ከሱ የበለጡ ጀግኖች አሉ። ትግሉን አታስበሉ ደም እየፈሰሰ ነዉ ያለዉ።

    • @teshuadon2197
      @teshuadon2197 Місяць тому

      የቃል ኪዳን ሰነዱን ከፈረሙ በኋላ በሊ/መንበር ምርጫ ወቅት የተፈጠረ ልዩነት የአይዲዬሎጂ ? ወይስ"ጎጦሎጂ" ?😂😂😂🛑🛑