የካራማራዉ ጀግና ኮ/ሌ በዛብህ ሞቷል ወይስ በህይወት አለ? | ETHIOPIA

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 328

  • @aketame4563
    @aketame4563 2 роки тому +12

    Our hero General Bazabhi Petros
    I will never forget you😭😭😭💔💔 🇪🇹

  • @fantayedinksew9029
    @fantayedinksew9029 2 роки тому +14

    የኮሌኔል ባዛብህ ጵጥሮስ ጉዳይ ለኢትዮጵያ ህዝብ የእግር እሳት ነው። የኢትዮጵያ መንግስት ከኤርትራ መንግስት ጋር ተነጋግረው በህይወት ይኑር ይሙት ቢያሳዉቅ መልካም ነው።

  • @noraldennoralden271
    @noraldennoralden271 2 роки тому +7

    የማልከም ሰወ ትዝታዎች ሁሌም ይዘክራሉ

  • @mamushwolde6665
    @mamushwolde6665 4 роки тому +24

    የምንጊዜም ጃግናችህን ነህ ማቸም ቢሆን አንራሳም 😍😍😍ባዘቤ

  • @tigabupetros9260
    @tigabupetros9260 3 роки тому +16

    እሱ እኮ ለሀዲያ ስለ አይደለም የተወጋ ለኢትዮጵያ ስለ እንጂ ምን ያረጋል እሱ በሞትም ተራክ አይሞትም።ግን የኢትዮጵያ ህዝብ ጀግና ወጥቶ ስቀር ዝም ማለቱ ነው ያስቆጫን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @samitesfay9927
      @samitesfay9927 2 роки тому

      Yehi ema men teyaki alew kesu yebasu jigenoche endegena marekute

  • @angesomkidane-l1u
    @angesomkidane-l1u 4 роки тому +16

    የኤርትራ ጀግኖች ግን ለ2ኛ ግዜ ያንን ግጥረኛ በእጃቾው ኣስገቡት ኣበቃለት እርማችሁን ኣውጡ!!!!!

  • @zekariastec5607
    @zekariastec5607 2 роки тому +2

    Colonel Bezabih petros is a hero active solider for Ethiopian's .History Rememebre's Forever.

  • @jotitesfa5460
    @jotitesfa5460 11 місяців тому +2

    ሻእቢያ የኤርትራ መንግስት ነው የጨፈጨፈውን ህዝብ በምህረት ተለቀቀ ተመልሶ ሊነክሰው መጣ ይህ ደግሞ የኢትዮጰያ መሪዎች ባህሪ ነው ለክዳቱ የእጁን አገኘ

  • @dany-c1v5y
    @dany-c1v5y 2 роки тому +3

    My King my evening ethiopian 🇪🇹

  • @dagenshwachisosaga2880
    @dagenshwachisosaga2880 2 роки тому +4

    ኢትዮጵያ ጃግና 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ከሎ /በዘብ 💔💔💔💔💔🤔🤔🤔🤔🤔🤔😭😭😭😭

  • @ዕንበባይያ
    @ዕንበባይያ 4 роки тому +13

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷ኣለም በቃኝ ስንት ጂግና ተኣስሮ ተብሎ የተፋ ቡዙ ሰው ነው ስለዚ እነሱ የት ኣሉ ታዲያ ሕልና የለልው እርጉዞች የበታተነ ሰው እንዴት ብሎ ይመለሳል ብለ ታስባለ ኣማርኛ በደንብ እንካን ባይቺል ግን እነግርሃለው በተኣምር እንካን በሂወቱ ኣይመለስም እውነቱ እሱ ነው ነገር መፈለግ ግን ይብቃችሁ ካላስ
    love Eritrea 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @darkem_h
      @darkem_h 3 місяці тому

      እናትህ ትበዳ አንተ የቀይ ባህር አሳ ትራፊ የየመን በርሃ ትራፊ እናንተም ሰው ሆናቹ የሸርሙጣ ልጆች

  • @akileakile3263
    @akileakile3263 4 роки тому +16

    ታድያ ለምን ተማረከ ህጉን በደንብ ያቀዋል 2 የተማረከ ኣበቃለት ሽጉጡን ኣይጠጣም ፍሳሞች ዝም በሉ።

  • @MrAbdallah-oq8hh
    @MrAbdallah-oq8hh Рік тому

    Konorelie bazabe phexirose men's ithiopian hro ❤❤😢😢

  • @selamanashebo8024
    @selamanashebo8024 4 роки тому +16

    ክብር ለጀግናችን ለእናት ሀገር

    • @fsahatsionhabtegabrgebrein5042
      @fsahatsionhabtegabrgebrein5042 2 роки тому

      ፈታ ምን ኢያልክ ነው የማን ወንድም እረ ተውን ሰላም ስጡኝ እባካችሁ በተከታታይ የኢትዮጱያ ስርዓቶች በኤርትራ ህዝቢ ላይ የደረሰ በደል ተገልጾ ኣይልቅም እኛ ኤርትራውያን ከናንተ ይምያገኛኝም ድሮም ኣሁንም የለም።

  • @jodtad6608
    @jodtad6608 4 роки тому +21

    ከሶማሌ ወረራ ነፃ ያወጣን ያልተወራለት ከጀግናም ጀግና ነው ! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @zelenayo1964
      @zelenayo1964 4 роки тому

      😂😂🇪🇷🇪🇷💪💪

    • @MrAbdallah-oq8hh
      @MrAbdallah-oq8hh Рік тому

      Ko​@zelenayo1964 konorelie bazabe phexirose iko alimotami bimotime iko jagina now isu bimoti iko ine alow la ithiopia konorelie bazabe phexirose men's it's fouse ertira & somaliy my hro ❤❤❤❤

  • @sabelay4348
    @sabelay4348 4 роки тому +15

    በቅድሚያ፣ ጀግናው ለወገንህና ለአገርህ ላደረከው ገድልና መስዋዕትነት ዘላለማዊ ክብር ይገባሃል። ዝቅ ብዬም እጅ እነሳለሁ። በመቀጠል ኮ/ል በዛብህ በሕይወት አለ ወይም የለም ለሚለው ጥያቄ ብዙዎች ከዚህ በፊት ይሰጡት እንደነበረው መላምት እኔም ዛሬ የራሴን መላምት ላስቀምጥ።
    እንደሚመስለኝ ኮ/ሉ በሕይወት አሉ ግን ሻቢያ እጃቸውን ከያዘችበት ጊዜና እንደተባለው ለኢሳየስ ካስረከበች በኋላ በቂምበቀል ኮ/ሉን እንዳይሞት እንዳይድን አድርገው ያበላሿቸው ይመስለኛል። ታዲያ በአገራችን ለውጡ ከመጣ በኋል ጠ/ሚ ወደ ኤርትረሰ ሲመላለሱ ይህን ጉዳይ ሳያነሱት ቀርተዋል የሚል ግምት የለኝም። ኢሳየስ ኮ/ሉን እንዳይለቅ ኮ/ሉ የተፈፀመበትን በደል በይፋ ሊናገር ስለሚችል በሁለቱ አገራት የተጀመረውን መቀራረብ ሊያሻክረው ይችላል፣ ሞቷል ብለው ቁርጡን እንዳይናገሩ ደግሞ ይህ ሰው በሕይወት አለ። ለማንኛውም ግን፣
    አንተ ጀግና፣ ባለህበት እግዛብሄር ከአንተ ጋር ይሁን።

    • @fczcbcvadb6339
      @fczcbcvadb6339 4 роки тому

      አሚን

    • @habibachanie3980
      @habibachanie3980 4 роки тому

      Aykakrm Ylkekew

    • @kidanehaile4003
      @kidanehaile4003 4 роки тому +1

      Yante jigna yene ahaya ena demenga new anlekewmn .
      Esu ylk lijochu antowomn .yhe snt sew yeketefe demo betor meda sayhon beketam .
      Demo sewes gze mhret lederegelw hzb ewn dingay tinbi bayhon lesewstegna gze aymeram neber tadya ahon ezi bessbso ymut

    • @zelenayo1964
      @zelenayo1964 4 роки тому +2

      የአለም ህግ ሁለተኛ ግዜ የተማረከ መገደል አለበት ነው የሚለው በዛብህ ደግሞ ጀግኖቻችን በብረት ነው ማርከው ያሰሩት 💪💪💪😂😂😂

    • @zakhoc2947
      @zakhoc2947 2 роки тому

      He is alive and well. Meles forced him to go and hit eritherian air force base and air defense system against POW. Bezabeth cant say no cuz meles was commander in chief of Ethiopian by then. Meles personally forced bezabeth. So This cult TPLF has been involved with illegal activities

  • @TewahdoHaymanote-u3t
    @TewahdoHaymanote-u3t 24 дні тому

    ጀግናችን እኛ የሁለተኛው አቢዮታዊ ሠራዊት የሠሜን ጦር ግባር ጀግንነትህን በአልጌና ፡ በቲክሲ፡ በአፋቤት በቀምጭውኃ፡ በአምባ ፡ በተሰኔ በአቆርዳት ፡ በባሬቱ፡ በባርካ ኤረ በሥንቱ አውደ ጦርነቶች ከተፍ እያልክ ጠላትን አፈር ትቤ ሥታበላልን የነበርከው ወድማችን ምንጊዜም አንረሣህም

  • @similukipeni8247
    @similukipeni8247 4 роки тому +25

    የኤርትራ መንግስትና ህዝብ ፡ ሻዕብያ፡ እያልክ ልትለያየን፡ ኣንድ ልብ ነኝ።

  • @teaghes7654
    @teaghes7654 4 роки тому +20

    ሰውየው ይህን ያህል ጀግና ነው ኣልከው። ዱላ የያዙ ገበሬዎች ያለ ምንም መሳርያ ማርከው ለኤርትራ መከላከያ ሰራዊት ኣስረከቡት።
    ጀግንነት ሲባል እንደዚህ ነው እንጂ!!!

    • @ethioswagswagger5589
      @ethioswagswagger5589 4 роки тому +1

      Yesharimuxa lij bidatam.minim.atawukikim sila bazabe

    • @mehamedabdu6426
      @mehamedabdu6426 4 роки тому +2

      ሃሃሃሃሃሃ አልሰማህምዴ ታሪኩን ለሰባት አመት እዋጋበታለሁ ላለይው ኤርትራ ለሶስት ደቂቃ አውድሞ ታሪክ ሰርቶ መሞት ምንም ይሁን ምን ያሰበውን አሳክቷን

    • @yordanoskidane5394
      @yordanoskidane5394 4 роки тому

      @@ethioswagswagger5589 ኪድ አድጊ
      አህያ ሽንታም የሽንታም ዘር።

    • @yordanoskidane5394
      @yordanoskidane5394 4 роки тому

      @@mehamedabdu6426 ድንቄም ጀግና
      ሲመጣ .....ሲማረክ
      ሲመጣ ......ሲማረክ
      እይይይይ አሁንስ አሉና
      ............።

    • @teaghes7654
      @teaghes7654 2 роки тому

      የደርግ ፓይለቶች ትምህርት ሰጣቸው፡ ስወርድ ትንሽ ይቸግረኛል ብሎ መምህሩን ይነግርና፡ መምህሩም ግድየለም ሻዕቢያ ያወርድሃል። ብሎ መለሰለት። እንደ ተባለው ሻዕቢያ ካንዴም ሁለቴ በኣየርመቃወሚያ ኣወረዱት። ታሪኩ እኮ ረጂም ኣይደለም።

  • @fikemoni3307
    @fikemoni3307 4 роки тому +11

    ዶ/ር ዓብይ በነካ እጅክ ይህን ጀግና ለምን ለሀገሩ አፈር አታበቃዉም

    • @MultiAyele
      @MultiAyele 4 роки тому

      I don't think he is alive , if he do believe me dr. Abey bring him long time ago.

    • @asterisayas8522
      @asterisayas8522 Рік тому

      😂😂

  • @edenkidane1625
    @edenkidane1625 2 роки тому +2

    ሲጀመር ሻዔብያ ትርጉም እወቅ ህዝብ ማለት ነው ታድያ ለሁለት ግዜ መጣ ሰላማዊ ሰው ጨፈጨፈ የቱ ነው ጅግንነት ሻዕብያ አየሃው ሁለት ግዜ ማረከው ጅግንነት እንደዚህ ከሆነ ይቅር እና ይኑር አይኑር ለኤርትራውያን ሜንም አይመስለንም ለሰነፈች ጅግና ይሆናል ግን ጅግና አይደለም 🇪🇷🇪🇷💪🏼ጅግና ሻዕብያ ነው።

  • @oneafrica6719
    @oneafrica6719 4 роки тому +19

    አገር ሊያጠፋ የሄደ የወያኔ ቅጥረኛ በኤርትራ ገበሬዎች መማረኩ ለታሪክ ይቅመጥልህ ጋሽ ጋዜጠኛ

  • @Amanuelsugamo
    @Amanuelsugamo 3 місяці тому

    Thanks

  • @mhwhw8692
    @mhwhw8692 4 роки тому +23

    ወይ እናነተዎች ትገርማሉ በጣም!!!! ተውን ትንሽ እንካን ቁስላችን ልድረቅልን። አሁን በዚ ሰውየው መጠየቅ ተገቢ ነው? ወይስ ከ ግብጽ ለሚካሄዱ ጠሩነት ስለ አስፈለጋቹ ነው አሁን የምታስታውሱት ?? ኤርትራ በዚ ሰው ለመጀመርያ ርህራሄ አድርጋ አለች የተማረከ አንገድም እኛ , ሆኖ ግን ሰውየው በጣም ትብተኛ ከመሆኑ አንጸር መንገስት ብለቀው ህዝብ ጨፍጭፍ ይጎድሉታል። እናንተ ሜድያዎች ግን አደብ ግዙ ስራት አርጉ ማለት እወዳለሁ ። አሁን አትነካኩን በፈጠራቸው ።

  • @dany-c1v5y
    @dany-c1v5y 2 роки тому +1

    የኔ ጅግና 😭😭😭😭😭 ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @yafetmehari9096
    @yafetmehari9096 2 роки тому +6

    በአለም አቀፍ ህግ ሁለተኛ ግዜ ከተማረከ ያንን የማረከው ሀገር ሁለተኛ ግዜ ምህረት ልያደርግለት ህጋዊም ሞራላዊም ግዴታ የለውም. አሁን የኤርትራ መንግስት ቢለቀው ሶሥተኛ ግዜ መጥቶ ልመታን ይችላል ስለዚህ ግዝያችሁ ኣታባክኑ.

  • @ኤሩኤርትራዊት
    @ኤሩኤርትራዊት 2 роки тому +20

    ሁለት ጊዜ ሚማረክ ነው ጀግና ምትሉት 🙄ጀግኖች ምባሉት የማረኩት ናቸው ኤርትራያን ♥️🇪🇷♥️

    • @zakhoc2947
      @zakhoc2947 2 роки тому +2

      He is alive thanks for the people and government of ethiopia. He didn't want to cause damage to eritheria that's why he fly low and cought by eritherian farmers. Please forgive Those comments by some ethiopians try to undermine the fact. It's not shabia who sent POW back to war, but evil TPLF did, Eritherian people are like a refined Gold. Good people of eritheria I have to apologize for comments by ethiopians from lack of understanding what happen, as I heard bezabeth love eritherian people but MELES woke bezabeth in the middle of the night and ordered him. TPLF is curse and cult and blood sucking demonic cult. Long live Erithopia!!!

    • @hayatworku4206
      @hayatworku4206 2 роки тому

      ቲሽ ከብት

    • @eliyasabdurahman7540
      @eliyasabdurahman7540 Рік тому

      ውጊያ የሚኬደው ለመሞት ለመማረክ ነው አሁንም ወደፊትም የሚኖር ነው ጀግና ነው ኤርትራ ያልሽው ማርኮ አለም አቀፍ ህግ ሲያከብር ነው ጀግና የሚባለው

    • @mekonnensamuel9965
      @mekonnensamuel9965 Рік тому

      Gize sisaxi qili dingaahum yisabiraalli

    • @Diyodiyo-i3o
      @Diyodiyo-i3o 6 місяців тому

      Let them call him whatever they want to call him, at the end of the day he has got what he deserves and that’s how they are but he was just evil killed innocent people and let me tell them Eritrea is not Somali so learn from your mistakes thanks

  • @habibachanie3980
    @habibachanie3980 4 роки тому +2

    Ewnet Lemenager ETHIOPIA muhur,Jegna Aywetalatm

  • @mintemolla158
    @mintemolla158 Рік тому

    ጀግናው ኮረኔል በዛብህ ጴጥሮስ .. 💪💪 🥰

  • @omnamanana7215
    @omnamanana7215 4 роки тому +10

    Shebiya came from people of eritrea 🇪🇷
    ✋ stop lier

  • @negusseghirmatsion8994
    @negusseghirmatsion8994 2 роки тому +14

    He first captured in 1984 while he was in a mission killing innocent Eritrean children women and elderly everything is well documented and we are ready to release the picture of those children women men killed by pilot Bezabh but despite his brutality he was kept in captive well looked after for 8 years and then he was freed in 1991. But to everyone’s surprise he again came to drop cluster bomb kill children women and elderly in 1998 he captured for the second time. He is no a soldier he is a criminal who took thousands of innocent children life. He took innocent mothers life he took innocent people life. He is a big criminal who left thousands of innocent Eritrean children with out father and mother. And he is also a big criminal who broke the Vena convention who miss use and abuse the mercy given by the people of Eritrea and the government . Everyone who is trying to ask for his release is a criminal who enjoy the blood shed of innocent children women and elderly people. Therefore, the criminal is on his victims hand and shouldn’t be released what so ever for ever. Mercy is once no more mercy mercy mercy.

  • @danielkidane4527
    @danielkidane4527 2 роки тому +1

    ሀውልት የሚሰራለት የሞተ እንጂ ያለ ሀውልት ተሰርቶለት አያውቅም የኤርትራን ህዝብ ድጋሚ የካደ

    • @getachewbekele3454
      @getachewbekele3454 2 місяці тому

      Megemeria shifta neberk selehizib mawrat atichilim

  • @selamdemkeselami4315
    @selamdemkeselami4315 Рік тому +5

    ፍትህ ለ ጅግና 😭😭😭በጣም ነው የታምምኩት 😢

  • @fczcbcvadb6339
    @fczcbcvadb6339 4 роки тому +11

    ምን ዋጋ አለው ኢትዮጵያ ጅግና አይወጣለት ካለም ባለበት ቦታ ሰላሞ ይብዛ

  • @takataleatiso991
    @takataleatiso991 Рік тому +1

    Justice for the hero colonel bezabih petros😢😢

  • @MlugetaBekele
    @MlugetaBekele 3 місяці тому

    ጀግና አኮ ነው አንተ ኮሌኔረ በዘብ ጵጥሮሰ❤❤❤❤❤

  • @meroniyeeshugte1224
    @meroniyeeshugte1224 4 роки тому +2

    Se Kiyichooo Niyabooo 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭

  • @yoditsahle2138
    @yoditsahle2138 4 роки тому +8

    ለምን ነገር ትጭራለህ ወንድም ያንተ ጀግና በኤርትራ መሬት የጽጌሬዳ አበባ ሊረጭ አልመጣም ሆኖም ለሰራዉ በደል ሻዕቢያ የተማረከዉን ያንተን ጀግና በክብር በምህረት ወደ መጣበት ሐገሩ ከሸኘዉ በዃላ ድጋሚ ምህረት ያደረገለትን ህዝብ ምንም ሳያፍር እንደሚባለዉ የገዛ ሚስቱም ምህረት ላደረገለት ህዝብ በድጋሚ እንዳያጠፋ ለምናዋለች ይባላል አልሰማትም በድጋሚ ወደ ኤርትራ ሔደ ታዲያ ያንተ ጀግና በድጋሚ ተማረከ አለቀ ጊዜዉን ጠብቆ ከኤርትራ መንግስት በህይወት ስለመኖሩ ወይም አለመኖሩ እስክትሰማ በጠበቅ ብቻ ነዉ ካንተ ሚጠበቀዉ ነገር አትጫር ሰላም ፈላጊዎች ነን የተበደልነዉን ትተነዉ እንጂ ረስተነዉ አይደለም አርፈህ ተቀመጥ ማፈሪያ ነህ 44።

  • @selamabraham7356
    @selamabraham7356 4 роки тому +5

    Jegenaw ya be eritera meder 1st time and for 2nd time him devidetd,eriterawe esu new jegena

  • @yisakayele3747
    @yisakayele3747 Рік тому +1

    ግን ላምንድኖው ፊት ምይስጦን ያሳዝናል 😢😢😢😢ፊት አሁንም

  • @eremeyeru3014
    @eremeyeru3014 2 роки тому

    የኔ ጋዜጠኛ ኮሌኑማ አብይ ክዶት ዛሬ ያ ጀግና በቃኝ ባዳ የሀገር ጠላቶችን ማየትም መስማትም አልፈልግም ወገኖቼ አትዘናጉ አለበዚያ መጫወቻ እዳትሆኑ ሁሌም ተዘጋጁ

  • @Halima-i4t
    @Halima-i4t 7 місяців тому

    ሚን ግዜም አይረሰም ስም የሌ ጀግነ እነስረሳሌን ብባልም❤❤❤❤

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 4 роки тому +11

    የሚገርም የሚደንቅ ጊዜ የሰው ጀግንነት ሳይሆን ወሬኛው ባንዳው ጀግና የሆነበት ጊዜ : ሌላ ምን ይባላል :: Thanks to hero ጀግናው ኮሎኔል በዛብህ::

  • @kfd9403
    @kfd9403 2 роки тому +3

    ያልነበረ ያልተደረገ ያላረጋቹ በውሸት ታሪክ ሞራልህን ከፍ ለማለት ብቻ ይህም ግን ዋጋ ያስከፈላቹሃል፣

  • @danieldagu7921
    @danieldagu7921 2 роки тому

    Our hero 💪💪💪😭😭😭💔

  • @danieltadessse4410
    @danieltadessse4410 Рік тому

    ፍትህ የኔ ጅግናዬ💪💪😭😭😭😭😭😭

    • @asterisayas8522
      @asterisayas8522 Рік тому

      😂😂 የምን ፍትህ???

    • @danielandebrhan6616
      @danielandebrhan6616 8 місяців тому

      ye ertra ligoj yegedele linlek yelem atisebu

    • @danieltadessse4410
      @danieltadessse4410 7 місяців тому

      ​@@asterisayas8522በዛብህ ጴጥሮስ እየመጠልህ ነው😂

  • @mthh752
    @mthh752 Рік тому +1

    ይፈተል ይፈተልኝ😢😢💔💔👈

  • @zakhoc2947
    @zakhoc2947 2 роки тому +1

    I'm here in america I met an Eritrean who used to be bezabeth guard, and he assure me of that bezabeth is alive, eritherian people are ethiopian people ethiopian people are also eritherian, it's just a matter of European invasions of Africa that resulted today's africa. I really admire the people of eritherian cuz they keep him safe as POW but males knows it's illegal to force a POW to return to war with eritherian so ultimately its TPLF cult that brake international low of war. TpLF is a venom snake lucifer of east africa. So long as this evil TPLF exist there is gonna be no peace. TPLF is a curse.

  • @muletame9361
    @muletame9361 4 роки тому +1

    Thank you bro

  • @tsadkangebresellasie7511
    @tsadkangebresellasie7511 4 роки тому +1

    እጅግ በጣም ደድ አለይ እኔ የአየር ሀይል ልጅ ነይ አስመራ ነው ያደኩት አባቴ ሁሌም ድለዚ ጀግና ሲያወራ በልጅነቴ አዳምጥ ነበር በህይወት ቢመታ ደስ ይለይ ነበር :: ግን አንተን በጣም እክብሮት አለይ ጀግና በወጣበት ሲቀር የአገር ባለ ውለታወችን ማክበር የት እንደደረሱ መጠየቅ ሲሞቱም በክብር እንዲያርፋ ማድረግ የዚህ ትውልድ ሀላፊነት ነው

  • @ኢትዮጵያtkdem
    @ኢትዮጵያtkdem 3 місяці тому

    ጀግናለዘላለምይኑር

  • @fitsumberhe2126
    @fitsumberhe2126 4 роки тому +8

    Please don't call his name he was already died in Eritrean prison. He was captured by Eritrean farmers in 1998 - 1999 war. He was given mercy by Eritrean government ( Shabia for the second time, so no more mercy !!!!!!!!!

  • @ermiaskesete3643
    @ermiaskesete3643 2 роки тому

    Gebere yemarekew gegna yebalal ende?

  • @asteryehosanalije9315
    @asteryehosanalije9315 4 роки тому +2

    Ye hulu gezi xeyikenew 😭😭🙏

  • @hintsaangesom7490
    @hintsaangesom7490 4 роки тому +10

    ኣይ ታሪክ ማሳመር

  • @yordanoskidane5394
    @yordanoskidane5394 4 роки тому +7

    ሀይ ሀይ.....ጋዜጠኛው
    ሻቢያ ኤርትራ እያልክ አትቀባጥር......እኛ ኤርትራ ውያን ነን።
    ደሞም አንድ ነን።
    ሲቀጥል ጀግናቹ በዛብህ እኮ እቅፍ አበባ ይዞ አይደለም ወደኛ የመጣው።
    ሊያጠፋህ የመጣውን ደሞ......እንደ አመጣጡ መመክስ ግድ ይላል።በዛ ላይ ድፍረቱ ስንቴ ተማርኮ መመለሱ።
    ኢትዮጵያዊያን ምነው ለሌሎቹስ እንዲ አልጠየቃቹምሳ።እንደኔ እንደኔ እርማቹን አውጡ።
    Sorry to say that.

    • @Zenaneh
      @Zenaneh 4 роки тому

      ብዙ ልሰድብክ አስቤ ነበር ይሁን እንጅ ወዳጅ ከሆነው ሁለተኛ ሀገሬ የኤርትራ ህዝብ ላለመጣላት ተውኩት።

    • @yordanoskidane5394
      @yordanoskidane5394 4 роки тому +3

      @@Zenaneh ......የፈለከውን በል
      እውነቱ እሱ ነው።

    • @teaghes7654
      @teaghes7654 4 роки тому +3

      ሻዕቢያ ማለት ህዝባዊ ማለት ስለሆነ ህዝብንና መንግስትን ለያይተህ መምታት ያረጀ ያፈጀ ጊዜው ያለፈበት ታክቲክ ነው።
      ትላንት ሻዕብያ፡ ዛሬ ሻዕቢያ ነገም ሻዕቢያ ነን፡ ደቂ ሓደ ልቢ ክብሉ ዶ ኣይሰማዕካን ኢኻ። ልባችን ምንግዜም ኣንድ ነን።

    • @yordanoskidane5394
      @yordanoskidane5394 4 роки тому +2

      @@teaghes7654 ሳሚ ሀወይ ንገረለይ እስከ ነዞም የእዱግ።

  • @mesganachmesganach3390
    @mesganachmesganach3390 3 роки тому +2

    ⚪⚫🔴🇪🇹💪💔😭

  • @berhanamichael5519
    @berhanamichael5519 2 роки тому +1

    Le enante jegna new le Eritrawyan gin kehadi new hulet gizye mihret tesetew sostegna simeles gin mihret mestet yelem🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @johnmisgena4256
    @johnmisgena4256 4 роки тому +18

    ኧረ እባክህ ... ! ወረኛው መጀመርያ ሻዕቢያንና ህዝብን ለያይተህ ማየትህ ትልቁ ደደብነትክን ነው የሚያሳየው !
    ሁለተኛ አንዴ በምህረት ተለቆ ለሁለተኛ ጊዜ የመጣን ደመኛ ምን እንዲደረግ ትፈልጋለህ ? እንዳልከው በኤርትራ ገበሬዎች ተማረከ ከዛም ኤርትራ ምድር ላይ ቦምብ ጥሎ ላቃጠለው መሬት ማዳበርያ ሆነ ! ሱማሌ ላይ ጀግና ከነበረ ኤርትራ መሬት ላይ ግን ሊሆን አልቻለም ! ለሌላ ጊዜ ግን ትምህርት ይሁንህ ስለ ኤርትራና ኤርትራውያን ባታወራ እመክርሃለሁ ። ምክንያቱም ኤርትራን ኤርትራ እንድትሆን በውስጧ የያዘቻቸው እሴቶች አንድ ላይ ተቀናጅተው በከፈሉት መስዋእት ነውና አንዱን ከሌላው የምትለየው ነገር የለም ! የሃሳብ ልዩነት ይኖረናል በሃገር ጉዳይ ግን ሁላችንም አንድ ነን ። በዛብህ አይደለም የኤርትራን ህዝብ ምህረት የባለቤቱንና የልጆቹን ልመና አሻፈረኝ ብሎ ትቶ ሄደ ዋጋውን አገኘ ! ለዚህም ተጠያቂው እራሱ ነው !!!!¡!

    • @hibongoseleme7501
      @hibongoseleme7501 4 роки тому +1

      እንደ አንተ አይነቱን ሸለፈታም አሁን ከኮሎኔል በዛብህ ጋር አፍህን ከፈትክ አቤት የባደዋቾ አምላክ

    • @johnmisgena4256
      @johnmisgena4256 4 роки тому +4

      @@hibongoseleme7501 ማነው በዛብህ ? አይደለም በዛብህ ሌላም ቢሆን ኤርትራውያንን ካላከበረና ስርአት ካልያዘ እጣ ፈንታው ይህ ነው ! አንተንም ይጨምራል ! ቀንድና ጭራ የሌለው ከብት ነህ ።

    • @yordanoskidane5394
      @yordanoskidane5394 4 роки тому

      @@hibongoseleme7501 አህያ
      ሽንታም የሽንታም ዘር።

    • @hibongoseleme7501
      @hibongoseleme7501 4 роки тому

      ስጀመር አንድ ወታደር የምፈጽመው ጥቃትም ሆነ አጸፈ ህዝቡንና ሀገሩን የምወክል እንጂ የረሱ ጥንካሬም ሆነ ድክመት አይደለም ደግሞም ለአንድ ቅኝ ግዛት ለነወዘች መንደር ይህ አይነቱ እንቁህ ልጃችን መላክ አልነበረበትም

    • @hibongoseleme7501
      @hibongoseleme7501 4 роки тому

      @@yordanoskidane5394 ሴትዮ እያወራን ያለነው ስለ ጀግና ወንድ እንጂ ስለ ........አይደለም

  • @sharifahshari
    @sharifahshari Рік тому

    😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔

  • @mthh752
    @mthh752 Рік тому +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @nastnetogubamicheal467
    @nastnetogubamicheal467 2 роки тому +1

    Gah ybel nhzbi 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 Eritrea zexnete ayu

  • @abdilazizhamiza2524
    @abdilazizhamiza2524 4 роки тому +6

    ከኤርትራ ጋር መታራቃችን ምንድኖ ጃግነዉ በነሱ ዉስጥ ታይዞ

    • @ዕንበባይያ
      @ዕንበባይያ 4 роки тому

      Kefeleg antem na dedeb

    • @abdilazizhamiza2524
      @abdilazizhamiza2524 4 роки тому

      @@ዕንበባይያ
      ማናሽ አንች አህያ ደዳብ እራስህ ነክ

    • @ዕንበባይያ
      @ዕንበባይያ 4 роки тому

      Amargna enkan bednb baychl sle ewnetu antega tach werje alawham gn Snt jigna jignyeweledew alem beqagni gebto yetefa jignich yet alu tadiya atafrm endesu stl ahaya gn atrsa wedmhn adelem

    • @merryeuerusalem8891
      @merryeuerusalem8891 4 роки тому

      🤔🤔🤔😭😭😭😭ወይኔ የኔ አባት

    • @samitesfay9927
      @samitesfay9927 2 роки тому

      Kikiki chalew

  • @ቶማሰ2024
    @ቶማሰ2024 3 місяці тому

    ሰለ ራሰክ አሰብ ደማዎች

  • @amanuelamahazion2039
    @amanuelamahazion2039 4 роки тому +17

    ኣንተ እንደምትለው ለዚህ ውሻ ግዜ የሚሰጠው ሰው የለም ምን ለማረግ የመጣ ይመስልሃል፡እንድያውም ሁለት ግዜ ፡ኣርፈህ ተቀመጥጀግናህ ከሞተ 20 ኣመት ሁኖታል

    • @dawitmirkano9464
      @dawitmirkano9464 4 роки тому

      Stupid

    • @sodoarega1941
      @sodoarega1941 4 роки тому

      Amanuel Amahazion Yeager FIKRE SILSHEANEFE DAGMO KE AGER GEJE YEWOTE TIZEZE LAMFETSEM SILAZE BIMOTIM AYKOCHENM GINE MANORINA MAMOT MATEWOKU GIDE SILAHONE NEW ANTE ESU BEHIYWOTE NORO CHAMAWUN LITASHATI LARESI AKIME YANSALI:::

    • @hibongoseleme7501
      @hibongoseleme7501 4 роки тому

      ሸለፈታም የወንድ ልጣጭ እከካም ሁላ

    • @amanuelamahazion2039
      @amanuelamahazion2039 4 роки тому

      @@sodoarega1941 ኣሳፋሪ ታድያ ያገር ፍቅር ሆኖበት መጣ ኣይደል፡እኛም ጣልነው ኣሁን ምን ታለቃቅሳላችሁ ኣሁንም ብሂወት እንዲመኣታላችሁ ትጠብቃለህ?

    • @DhfcChfff
      @DhfcChfff Рік тому

      ውሻ የምለው ስም ለአንተ አይገበህም አንተ ከውሻም በታች ነህ !! ኮ በዛብህ እንዳአንተ የሽንት ቤት አርበኛ አይደለም የሱመልያና የኤርትራ እንጅ😮

  • @sarayohannes8772
    @sarayohannes8772 2 роки тому

    ጀግናዬ🥺🥺🥺🥺

  • @tamene.zeleke2921
    @tamene.zeleke2921 4 роки тому +3

    Conerel bezabeh Petros yifate ✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️♥️

  • @negaaraya6811
    @negaaraya6811 2 роки тому +1

    ኤርትራዊ ካብ እዋን ሰውራ ጀሚሩ ክሳብ ምምራኻ ኮረነል በዛብህን ድሕሪኡን ምስ ገዛእቲ ኢትዮጵያ ዝግበር ዝነበረ ኲናት፡ ምስ'ቲ ኣብ ልዕሊ ህዝብን ዝተማረኹ ተጋደልትን ብገዛእቲ ኢትዮዕያ ዝፍጸም ዝነበረ ግፍዒ ኣመዛዚንካን ክረአ ከሎ፡ ካብ ምሕረት ንላዕሊ እዩ ሰውራ ኤርትራ ዝምሕር ነይሩ።

  • @lemlemgolgejertnehstay212
    @lemlemgolgejertnehstay212 2 роки тому

    You derk my blod dont forget bezabh 2mis5ake

  • @hannaaragie8962
    @hannaaragie8962 4 роки тому +5

    ስንት ኢትዮጵያኖች ይሙቱ ይኑሩ አናቅ በትግራይ እና በኤርትራ ወሬ የለም የበለጠ የኤርትራ መንግስ ከኤትዮጵያ ጋር ሰላም ሆኖ እያለ አለማሳወቁ ሞቱ ገድያለሁ አንድ ነገር ነው በህይወት ካለ ማስረከብ ነው

  • @yacobhabtu375
    @yacobhabtu375 4 роки тому +5

    Wernga before 10 years he was died

  • @shifartirkaso963
    @shifartirkaso963 2 роки тому +1

    🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏

  • @helenberhane5175
    @helenberhane5175 2 роки тому +1

    Yihe kehadi 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @bereketsiyum4184
    @bereketsiyum4184 4 роки тому +2

    ሰው ነህ ወይስ እንትን ቢሞትም ይገባዋል፡ኤርትራ ሶማልያ ኣይደለም፡የኤርትራ ህዝብ ሆኖ ነው እንጂ የኢትዮፕያ መንግስታቶችኮ፡አሞተ ሰላማዊ ሰው ገድሎ በመኪና የምትጎትቱ ናችሁኮ፡ሁለት ግዜ ህዝብ በዘመናዊ ቦንብ ሊፈጅ መጥቶ ተማርኮ የኤርትራ ህዝብና መንግስት ስለሆነንጂ፡እስካሁን መቆየቱ ውስጣችን ሌላ ነውሰው ነህ ወይስ እንትን ቢሞትም ይገባዋል፡ኤርትራ ሶማልያ ኣይደለም፡የኤርትራ ህዝብ ሆኖ ነው እንጂ የኢትዮፕያ መንግስታቶችኮ፡አሞተ ሰላማዊ ሰው ገድሎ በመኪና የምትጎትቱ ናችሁኮ፡ሁለት ግዜ ህዝብ በዘመናዊ ቦንብ ሊፈጅ መጥቶ ተማርኮ የኤርትራ ህዝብና መንግስት ስለሆነንጂ፡እስካሁን መቆየቱ ውስጣችን ሌላ ነው።ናዚ የተበለ ኮ ሰው ስለገደለ ነው

  • @yakobghebrehiwet5246
    @yakobghebrehiwet5246 Рік тому

    Eritrean lyalema yehede argachu now mtawru

  • @KabadeMamo
    @KabadeMamo 3 місяці тому

    ጀግነ

  • @vevevevevvbeb4186
    @vevevevevvbeb4186 4 роки тому

    Jegina aymotim 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @beteselam2549
    @beteselam2549 4 роки тому

    ልብ በል። ጀግናው ከዚህች ተለዋዋጭ ዓለም ቢለይም ባይለይም የህጻናቱን ደም እብዮቱታ ሰምቶ እንደሌሎቹ ጀግኖች ወንድሞችን እህቶቹ የልቡን አድርስዋል ጀግናው አልሞተም ምንግዜም ህያው ነው። ግን ግዜ ተለወጠና በእንድ ማእድ እንብላ እየተባለ ነው። ከእንግዲህ የርስ በርስ ጠብና ጥላቻ በትእግስት ቢታለፍና ግዜ ያመጣውን ግዜ እስኪ መልሰው ድረስ ሰላም በመሃላችን ቢኖር ጥሩ ነው ፣ እንግዲህ ጌታ ያለው ይሆናል ሁላችንም ቸር ይጠብቀን።

  • @DaribeDetebo
    @DaribeDetebo 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @salamudelamo9385
    @salamudelamo9385 3 роки тому

    anytime Ethiopiaw king my king

  • @GottseiDank-g6z
    @GottseiDank-g6z 3 місяці тому

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪

  • @Halima-i4t
    @Halima-i4t 7 місяців тому

    ስም የሌ እኳን ልረሳ ስም የለላሚ በሁን ግዜ አልታረሰም።

  • @tsegayeabebe8057
    @tsegayeabebe8057 2 роки тому

    መንግስት ለምን መፍቴ አይፈልግም እድአይነት ዠግነጣ መጠት ያስፈልጋል ወይ ለመጭስ ምን አይነት ተማኝነት ይኖራል ?

  • @ከሰችግርማ
    @ከሰችግርማ 4 роки тому +1

    ተደ ለዝ ሰው ምን ምላሽ ተገኛ ሀገር ይስከበር ጀግና ናው ሀገሩን አሰልፎ አለማስጠቱ ናው ጥፋተኛ የአደርገው ዋይስ ሀገሩን አሰልፎ ማስጠት ናበርበት ዋይስ ሀገሩን ማስከበር ናበርት ሀገሩን የአስከበር ጀግና ለምን አልተለቀቀም ሁለት ሀገር ተደምርናል አላሉም ሀገሩን የአስከበር ጀግና ለምን አልተፈተም ክብር ለምገበው ክብርን ከልሰጠን ለማን ልንሰጥ ክብር ለበዛብህ ጴጤሮስ ይገበዋል 💚💛❤️🇪🇹👈

    • @teaghes7654
      @teaghes7654 4 роки тому +2

      "ሁለቱ ሃገራት ተደምረናል ኣላሉም?" ታዲያ ኣንድ ያገር ሁነናል እኮ ኣላሉም፡ ኣብረን እንሰራለን ነው ሚስጢሩ። በሃገራችን ኤርትራ ኣንድ ተርት ኣለ " የሞኝ ልጅ ሁለቴ ይመታል" እኛ ኣሁን ሁለቴ ኣንመታም፡ ምህረትም ገደብ ኣለው። ኤርትራና ሻዕቢያ የኣንድ ሳንቲም ሁለት ገጾች ናቸው። ማንም ሊለያየን የሚችል ሰው የለም።
      ዘለኣለማዊ ክብርን ዝኽርን ንጀጋኑ ሰማእታትና።
      ዓወት ንሓፋሽ ህዝቢ ኤርትራ።

  • @melakuyohannesnubacho7903
    @melakuyohannesnubacho7903 4 роки тому

    Eish

  • @አሮጌአራዳ
    @አሮጌአራዳ 4 роки тому

    Woyi abateeee😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭indet now baahowti aleee woyi yelahm

  • @petrosgebreamlak2965
    @petrosgebreamlak2965 4 роки тому +5

    Jegna yemtlut agerachin metto selamawiyan hzb slegedele new
    Bezalay 2qa gzye
    Amara malet betam betam hela ker hzb nachu

  • @DaribeDetebo
    @DaribeDetebo 4 місяці тому

    ጀግና ይሙት እንጂ ስሙ መቼም አይሞትም

  • @saraarnold4236
    @saraarnold4236 2 роки тому

    🥺🥺❤❤❤🇪🇹💪💪💪

  • @DinqineshiDinqineshi
    @DinqineshiDinqineshi 3 місяці тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @aminaa1156
    @aminaa1156 4 роки тому

    💕💔💔💔😭😭🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️❤️

  • @amanialmelake5505
    @amanialmelake5505 4 роки тому +2

    Ethiopians please tnsh efret ynurubachu. Kbi endikeban eko aydelem yemetaw. Hulut gzi mhret yelem

  • @amanmate966
    @amanmate966 2 роки тому

    Hadiyoche betto kabera gittana

  • @angelosshow7980
    @angelosshow7980 2 роки тому

    ምክረው ምክርው አምቢ ካለ መከራ ይምከርው የምስላ የ ሰውየው ታሪክ

  • @selamabraham7356
    @selamabraham7356 4 роки тому +1

    Sensetivoch enante nachu ahun egeybt yemetachi new men letelu new enayachiwolen meladenuchi

  • @eritreanvisionforpeaceands5653
    @eritreanvisionforpeaceands5653 4 роки тому +3

    Colenel bezabeh le Eritrean betam telatachin now le genzeb belo erasun aslefo yesete werdeteja now !!

  • @twoldu
    @twoldu 4 роки тому +6

    Ena 3 giza enmarkew keza ende world cap yerasachin yhonal.atafrum snt selemawi sew yegedel be classter.yelem wef yelem

  • @gerezgherabraha7087
    @gerezgherabraha7087 2 роки тому

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪💪💪

  • @mesfindesta9524
    @mesfindesta9524 2 роки тому

    💔💔💔💔😭😭😭😭

  • @hintsaangesom7490
    @hintsaangesom7490 4 роки тому +9

    ስንት ህጻናት እንደገደለስ