Anchor Media የአቶ ገዱ አንዳርጋቸው ይቅርታ፥ ጸጸትና የትግል ጥሪ - ክፍል 1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 вер 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @mesaymekonnen5
    Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

КОМЕНТАРІ • 226

  • @user-ct1wr5fh7l
    @user-ct1wr5fh7l Місяць тому +74

    አምስተኛ ኮማች ነኝ ጀግናው ጋዜጠኛ ጀግናው ፋኖ መሳይ መኮነን በርታልኝ ወንድሜ የህዝብ ድምፅ የህዝብ ልጅ አይዞን ድል ለጀግኔው ፋኖ ሞት ለጨቅላው አብይ 💚💛❤💪💪🐅🐅🐅🐅🐅

    • @Joni-u7z
      @Joni-u7z Місяць тому

      እውር ብሸሽ ከጓሮ አያልፍም፤ አፉን ያልፈታ ማሃይም ጨካኝ ግለሰብ ምን ይፈይዳል፤ አራዳው ተጠቅሞበት የወረወረውን ምን ያመጣል፡፡

  • @gashaw278
    @gashaw278 Місяць тому +21

    ጀግናው መሳይ እውነታን የምታቀርብበት የስህነ ፅሁፍ ክህሎትህ ወደር የለውም። እናመሰግንሀለን። ኑርልን!

  • @ChoCho-yx3lk
    @ChoCho-yx3lk Місяць тому +8

    ድል በገዛ ሀገሩ አትኖርም ተብሎ ለተገፋዉ ለሚጨፈጨፈዉ አማራ ሕዝብ ድል ለአማራ ፋኖ ወጥሩ ድሉ ቅርብ ነዉ💪💪💪

  • @ChoCho-yx3lk
    @ChoCho-yx3lk Місяць тому +6

    መስዬ ጀግናችን በርታልን እናሸንፋለን በእናት ሀገርህ ኢትዮጵያ ከምትወደው ህዝብህ ጋር በአንድ ላይ ተከብረህ ደረትህን ነፍተህ በነፃነት ምትኖርበት ቀን ሩቅ አይደለም ወጥር ይህን ወንበዴ ስረአት እንቀብረዋለን💪💪

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 Місяць тому +6

    ጋዜጠኛ የሚዲያው ድሮን ወንድም መሳይ መኮነን በርታ የኢትዪጵያን ትንስኤ ያሳይህ በርታ አክባሪህም ነኚ አላህ ከክፉወቺ ከከሀዲወቺ ይጠብቅህ ያረብ
    ድል ለነበልባሉ ፋኖ 🎉🎉🎉🎉

  • @desalegnasemahegn5939
    @desalegnasemahegn5939 Місяць тому +23

    መሣይ ፈጠሪ ይጠብቅህ ሁሌም አክብርሀለሁ ሁሌም!!

  • @tayalemu9311
    @tayalemu9311 Місяць тому +68

    ለገዱ አንዳርጋቸው ላቀረቡት ይቅርታ እና የጥፋት ፀፀት እውቅና እንሰጣለን🎖 የአማራን ግፍ ተረድቶ መግለጫ መሰጠት ተገቢ ነው 👌👍

    • @Joni-u7z
      @Joni-u7z Місяць тому

      እውር ብሸሽ ከጓሮ አያልፍም፤ አፉን ያልፈታ ማሃይም ጨካኝ ግለሰብ ምን ይፈይዳል፤ አራዳው ተጠቅሞበት የወረወረውን ምን ያመጣል፡፡

    • @user-ti1amahara
      @user-ti1amahara Місяць тому +4

      ግን እኮ ብዙ ጊዜ አማራን ከድቶ አሳልፎ ለጥላት ሰቶናል ቃል የገባለትን ህዝብ ሳይሆን ሲያገለግል የኖረው ለአማራ ጠሎቹ ነው
      ደግሞ አሁን ምን ቀረኝ ብሎ ነው

    • @genetabate45
      @genetabate45 Місяць тому +1

      እንደዚህ አይነቱ የአማራ-ጠላት እኮ ነው የማንም እንስሳ መጫዎቻ ያደረገን።አሁንም አብይ ካልቾ አቅምሶ ስላባረረው እንጅ የአማራ ንጹሀን ሞት አሳዝኖት አይደለም የሚለፈልፈው።

    • @AcliluTelahun-j3e
      @AcliluTelahun-j3e Місяць тому

      No ☝️This is Racist tegre and Oromo (gala) They don’t have our unity
      Not only for gedu if anyone interested to join Amharas struggle the door is open
      Gedu apologizing his own people
      So we could have to say welcome

    • @zewdiebrhane4221
      @zewdiebrhane4221 Місяць тому

      ​@@AcliluTelahun-j3e😂😂😂😂😂

  • @user-ln5hx4ye4p
    @user-ln5hx4ye4p Місяць тому +10

    ማነው እንደኔ እኔምለው !!በተስፋ የሚጠብቅ🎉

  • @tsegayemulugeta1240
    @tsegayemulugeta1240 Місяць тому +20

    መን ብየ ልግለፅህ አደበተ እርቱ ና አይበገሬዉ የሣይበሩ መካች ጋሽ መሳይ መኮነን እግዜያብሔር የአማራን ትንሳኤ ያሳይህ

  • @user-de2ie7tw4u
    @user-de2ie7tw4u Місяць тому +14

    ድል ኢትዮጵያን ብለን ለምንገፍዉ አማራ ድል ለፋኖ

  • @FhgdFhh
    @FhgdFhh Місяць тому +20

    መሳይ ጀግና መከታች እርጂም እድሜና ጤና ይስጥህ

    • @romiooo0193
      @romiooo0193 Місяць тому +1

      አሜን ያረብ ❤

  • @tayalemu9311
    @tayalemu9311 Місяць тому +26

    አንድዬ አንከራችን💪የዘወትር ጥረትህ ከፋኖ ትግል አይተናነስም እውነተኛ ጋዜጠኛ👍👏👏

  • @Zelekedemelie
    @Zelekedemelie Місяць тому +14

    መሳይ ጀግናችን በርታልን

  • @user-ko8wv4zs1z
    @user-ko8wv4zs1z Місяць тому +3

    መሳይ መኮነን በርታልን እንወድሀለን ጀግናችን ነህ ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖኖኖ 💚💚💛💛❤️❤️

  • @rakebbahran8895
    @rakebbahran8895 Місяць тому +9

    ዋው !መሳይ ድምፅህ ይናፍቀኛል

  • @iam-amhara
    @iam-amhara Місяць тому +8

    በርታ መሳይ ጀግና ነህ❤❤❤

  • @TadesseGetaye
    @TadesseGetaye Місяць тому +21

    መሳይ እንወዳሃለን❤❤❤ ከህዝብ❤❤❤

  • @tanatube8833
    @tanatube8833 Місяць тому +8

    በሠዉ ደም የሚጫወት አረመኔ! ምርጥ አገላለጽ።

  • @mesimesi998
    @mesimesi998 Місяць тому +19

    የሚዲያዉ ፊትአዉራሪ የምንጊዜም ኢትዮጵያዊ ምርጡ ጋዜጠኛ !! ከነ ጀግኖች ጎደኞችህ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤

  • @Hule-adis
    @Hule-adis Місяць тому +13

    መሳይ ኢትዮጵያ ሰላም ሆና አንተም ረፍት የምታደርግበት ቀን ይናፍቀኛል❤❤❤❤

  • @asfawesenkinfu8035
    @asfawesenkinfu8035 Місяць тому +5

    ተፀፅቶ የሚመጣን እንቀበላለን❤❤❤❤

  • @Amyi7826
    @Amyi7826 Місяць тому +3

    Right now I'm crying when I listen this. It's 3yrs since I went home to visit my family & I missed everything about my country cause at the end of the day home is home. I hope we'll have our country back soon from this evil government. Messay you the best, I feel hope when I listen you.

  • @martagebremeskel1693
    @martagebremeskel1693 Місяць тому +4

    መሳይ መኮንን ጀግና ጋዜጠኛ 🇪🇷❤🇲🇱

  • @user-os6wt2sh8h
    @user-os6wt2sh8h Місяць тому +7

    ድልለአማራፋኖአማራዬአይዞንአድቀነይነጋል💞💞💞💞💞💞

  • @HalendH
    @HalendH Місяць тому +8

    ፍቅር እና ፍኖዎች ያሸንፋሉ።

  • @zozyhabashi8030
    @zozyhabashi8030 Місяць тому +5

    የኛጀግኖቺበርቱአድቀንይነጋልየአማራግፍ

  • @user-pl9jd1ql9u
    @user-pl9jd1ql9u Місяць тому +17

    የሚያሳዝነው የአብይ አገዛዝ ዘረኝነት የተሞላ
    መሆኑ ብቻ አይደለም የሚያሳዝን የነ አረጋ
    ባንዳነት ነው ግን እግዚአብሔርና ህዝብ
    ይፋረዳቸው ድል ለፋኖ

  • @Rahawa91
    @Rahawa91 Місяць тому +9

    Dear people let’s stand together for our freedom..!

    • @Rahawa91
      @Rahawa91 Місяць тому +2

      AMHARA 📗📒📕

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Місяць тому +5

    መሳይ ወጥር 💪💪💪

  • @GjfyrHjhhh
    @GjfyrHjhhh Місяць тому +4

    ❤❤❤❤❤❤ጀግነውበርታ ድልለፍኖ

  • @aytolgnasnakew8038
    @aytolgnasnakew8038 Місяць тому

    Thank you very much, Mesay, for your excellent service; we young Ethiopians will compensate it one day when we declare our freedom!

  • @eteneshgetnet6300
    @eteneshgetnet6300 Місяць тому +7

    ድል ለፋኖ ውድቀት ለእብይ

  • @seniduteklu4935
    @seniduteklu4935 Місяць тому +1

    Mesay Mekonen journalism at it best. Thank you for your service 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @zozyhabashi8030
    @zozyhabashi8030 Місяць тому +3

    ውድየኢቶጳያጀግናቺንመሳይ❤❤

  • @NuruJabreli
    @NuruJabreli Місяць тому +4

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @oneamhara-r5x
    @oneamhara-r5x Місяць тому +4

    ድል ለፋኖ

  • @selamlalem2062
    @selamlalem2062 Місяць тому +10

    መሣይ ታጋዮ በርታ ❤

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 Місяць тому +3

    ድልለአማራፍኖ ፍኖ ፍኖ

  • @user-dn1pt3id9y
    @user-dn1pt3id9y Місяць тому +8

    አንደኛ❤

  • @HussenBekele
    @HussenBekele Місяць тому +9

    መሳይ መኮንን ወንድማችን የህዝብ ጆሮ በርታል 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lecylcanadilla9804
    @lecylcanadilla9804 Місяць тому +3

    ድል ለፋኖ 💚💛❤👌👌👍👍

  • @yonasmolla565
    @yonasmolla565 Місяць тому +5

    ❤❤❤ thanks wendeme mesaye

  • @sintayhutilahun7966
    @sintayhutilahun7966 Місяць тому +4

    መሳይ በርታ ጥሩ ስራ እየሰራህ ነው

  • @user-ft8gh4kj4g
    @user-ft8gh4kj4g 29 днів тому

    ድል ለጀግናው ህዝብ ለአማራ

  • @mengistutadesse4316
    @mengistutadesse4316 Місяць тому +7

    ታጋይ ፋኖ ጋዜጠኛ መሳይ መኮነን የጭቁኑ የኢትዮጵያ ህዝብ አምላክ ይጠብቅህ።

  • @user-os6wt2sh8h
    @user-os6wt2sh8h Місяць тому +3

    መሳይመኮነንየጀግናየበራታልኝ❤❤❤❤

  • @mohamedabdu9741
    @mohamedabdu9741 Місяць тому +3

    ይመችህ መሳይ በቃ ምን ልበልህ ለኔ ምርጥ ሙያውን የሚያከብር ጋዜጠኛ ነክ!!!!!

  • @negwajemal3662
    @negwajemal3662 Місяць тому

    መሳይ ጀግናችን ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @AdaneMarkos-sp8qg
    @AdaneMarkos-sp8qg Місяць тому

    ድል ለአማራ ለፋኖ

  • @YesatnayelgolEthiopia
    @YesatnayelgolEthiopia Місяць тому +8

    መሳይ ትለያለህ የምር እድሜና ጤና ይስጥህ እዉነት አንዳርጋቸዉ ፅጌ ለአማራ ፕለቲካ በጣም ያስፈልጋል

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Місяць тому +3

    ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ አታሸንፈዉም 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪

  • @hewaneamdesion1337
    @hewaneamdesion1337 Місяць тому +2

    Well come back my favorite journalist. Wishing to u long life with. It families ! "GOD "BLESS !!!

  • @wondifrawworkneh5261
    @wondifrawworkneh5261 Місяць тому

    Pride to our hero Mesay!!! Long live our brother. Continue with your professionalism!!! Whatever the result of the war you will be remembered in the history of Ethiopia!!! Pride to HR Gedu Andargachew. I knew him starting from the grassroots!! He is brilliant, genuine, and fight for truth starting from the regime of TPLF. The people of Amhara never forget him!! That is the fact!

  • @adamushumet4454
    @adamushumet4454 Місяць тому

    ለነመከታው እስክንድር ይህ መልእክት በጃቸው እንዲደርሳቸው ብታረግ አውቀውም ይሁን ሳያቁት የስርአቱን እድሜ እንዲራዘም እያረጉ ነውና

  • @Esu1616
    @Esu1616 Місяць тому +1

    መሳይ ትችላለህ ድል ለ ፍኖ 💪💪 !!

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 Місяць тому

    Mesay you are blessed

  • @user-kt2kw9cf5l
    @user-kt2kw9cf5l Місяць тому

    በርታ መሳይ

  • @user-zv3kp3mq6r
    @user-zv3kp3mq6r Місяць тому

    መሣይየ፡በታልን

  • @BadryaBadrya-hz5nh
    @BadryaBadrya-hz5nh Місяць тому +8

    ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ❤❤❤

  • @selammersha1493
    @selammersha1493 Місяць тому

    Thank you Ato Gedu we expect a lot

  • @user-vk8bg4su5n
    @user-vk8bg4su5n Місяць тому +1

    ❤❤ድል ለፋኖ

  • @user-fx8sp8ol4c
    @user-fx8sp8ol4c Місяць тому

    ድል ለፋኖ ድል ለመላው የአማራ ህዝብ እናሸንፋለን 💪💚💛❤

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Місяць тому +2

    አቶ ገዱ 🙏🙏🙏

  • @hellokids6335
    @hellokids6335 Місяць тому +2

    Messey, I like such video productions of yours ,our hero. But, We need some more videos which help narrow differences noticed among some fano leaders these day. God bless you!!!

  • @user-yo2nv8kd4w
    @user-yo2nv8kd4w Місяць тому +2

    በርታ መሳይ ወንድማችን እውነተኛ የአማራ ልጅ

  • @mekaይቱብ
    @mekaይቱብ Місяць тому +3

    ስላም ለአማራ እድል ለፋኖ ሞት ለአብይ

  • @tigesttadesse1215
    @tigesttadesse1215 Місяць тому

    መሳይ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ በእውነቱ

  • @mebratufentahun4316
    @mebratufentahun4316 Місяць тому +9

    "እኔ የምለው" ለምን ቀረ?

    • @zewduy260
      @zewduy260 Місяць тому

      We used to expect them biweekly, the stories were powerful and penetrating deep into the heart especially when read due his deep musical voices

  • @user-is7ff5kz1s
    @user-is7ff5kz1s Місяць тому

    መሳይ ጋዜጠኛ ጥግ በርታ

  • @vengeanceismineiwillrepays9016
    @vengeanceismineiwillrepays9016 Місяць тому

    እንዲህነው ትልቅነትህሊናን ማዳመጥ ዝቅ ብሎ ይቅርታ መጠየቅና ሃላፊነት መውሰድ! አቶ ገዱ ለብዙዎች ምሳሌ የሚሆንና ለአማራ ህዝብትግል እጅግ አስፈላጊ የሆነ ሰው ነው ስለዚህ እንኳን ደህና መጡ እንሎታለን::

  • @GetuRidek
    @GetuRidek Місяць тому +1

    መሳይ ጀግናው

  • @47sh01
    @47sh01 Місяць тому

    የገዱ ፋኖን ተቀላቅያለሁ መግለጫ በውጭ የፋኖ ተወካይ መሆንን ዓላማ ያደረገ በመሆኑ ፋኖ በዚህ መግለጫ እንዳይሳሳትና ለ2ኛ ጊዜ ትግሉን እንዳያስበላ መጠንቀቅ አለበት

  • @user-sg7sp9ym1v
    @user-sg7sp9ym1v Місяць тому

    Masaye merete ethiopiawe

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn Місяць тому +2

    ይህ እርኩስ መንፈስ ያላሳሰታው ማን አለ 😢😢😢😢 ድል ሞት ለታወጀበት አማሓራ ✊✊✊

  • @dktube21
    @dktube21 28 днів тому

    ፍትህ ለተገፋው አማራ

  • @yal1907
    @yal1907 Місяць тому

    መሳይ መኮነነ ለመልካ አቀራረብህና ልብ መሳጭ ንባብህ ሳላመሰግን ማልፍ ንፉግነት ነው እናመሰግናለን::

  • @1453-y9h
    @1453-y9h Місяць тому +2

    መሳይ ላንተ ትልቅ ክብር አለኝ ግን ከሌሎች ሚዲያ ከሰማነው ሶስት ቀን የሆነን ነገር ማቅረብ አይመጥንህም።

    • @Rahawa91
      @Rahawa91 Місяць тому

      He knows what he’s doing..!

    • @EyasuAsafew
      @EyasuAsafew Місяць тому

      ኧረ መጀመሪያ የዘገበው እሱ ነው መግለጫውን ይዤ እመለሳለሁ ነው ያለ እንጂ pls

  • @demesachewWorkneh
    @demesachewWorkneh Місяць тому

    መሳይ አንበሳው እኔ አንብቤው ከሚገባኝ አንተ ስታነበው የበለጠ ይገባኛል፣ በርታ ወገን!!! በገዱ አንዳርጋቸው ተስፋ አልቆረጥኩም ነበር፣ ብዙውን ግዜ ክ ቲፒሌፍ ጋር አብሮ በመስራቱ እበሳጭበት ነበር። ለመጀመሪያ ግዜ የዚህ ሰው መኖሩን ያውኩት ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ አሳልፎ ለቲፒሌፍ አልሰጥም ካለ ግዜ ጀምሮ መኖሩን አውኩኝ! ለውጥ ይመጣል ተብሎ አምነን ተከትልናችሁ! ተሳሳትን! ቢሆንም ፈረንጅ እንድሚለው መቼም ቢሆን አልዘገየም ስለሚባል እንኳን ልቦና ገዝተህ ወደ አማራው ህብረተሰብ ተመለስክ! ንስሀ ገብተ ቀሪውን ህይወትህን ለ አማራ ህዝብ መቆምህን በግሌ ደስ ብሎኛል!!! ድል ለፋኖ!!!

  • @birtukanbelayneh5562
    @birtukanbelayneh5562 Місяць тому

    GEDU AMHARA HERO NEWU::🙏🙏💚💛❤

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw Місяць тому +1

    በሴራ ፓለቲካ ተከቦ እየተጨፈጨፈ እየተሳደደ እየተረገጠ እየደኸየ ለሚገኘው ምስኪን የአምሐራ ሕዝብ ከብረት የጠነከረ አንድነትና ጠንካራ ብሔርተኝነት ያስፈልገዋል

  • @ashebirwondimu5726
    @ashebirwondimu5726 Місяць тому

    Thank Mesay.

  • @NB-pd1dw
    @NB-pd1dw Місяць тому +3

    አቶ ገዱ አማራ ላይ እየወረደ ያለውን ግፍና መከራ መቀበልህና መፀፀትህ ትልቅ ነገር ነው። እንደ ደመቀ መኮንን፣ ተመስገን ጥሩነህ፣ አገኘሁ ተሻገር፣ አረጋ ከበደ ፣ ድረሰ ሳህሉ ፣ ሰማ ጥሩነህ ፣ ብናልፍ አንዷለም ፣ ሲሳይ ይርጋ ፣ በለጠ ሞላ ፣ መላኩ አለበል ፣ አበባው ታደሰ እና ሌሎችም ባንዳ አጋሰሶች ከኦሮሞ መራሹ ስርአት ጎን ቆመው ህዝባቸውን እያስጨፈጨፉ ባለበት ሰዓት አንተ ተነጥለህ ለህዝብ በመወገንህ አክብሮት አለኝ። ከአማራ አብራክ እንደመውጣትህ ትግሉ የገጠመውን የአመራር ችግርና መከፋፈል
    ባለህ ልምድና ዕውቀት ትሞላለህ ታግዛለህ የሚል ተስፋ አለኝ። ፍትህ በማንነቱ እየተጠቃ ላለው የአማራ ህዝብ!

    • @bel259
      @bel259 Місяць тому

      ጋኔል ክስረትን እንዴት ረሳኸው/ሽው

  • @AcliluTelahun-j3e
    @AcliluTelahun-j3e Місяць тому

    Ato gedu is a wise and experienced leader of Amhara

  • @kalebangaw7999
    @kalebangaw7999 Місяць тому

    Messy you are hero..

  • @SelamBekele-li4xr
    @SelamBekele-li4xr Місяць тому

    ጀግኖቹ መጡልህ 💚💛❤️
    አብይ እህመድ አሊ

  • @yaredayele3634
    @yaredayele3634 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤

  • @solomon3431
    @solomon3431 Місяць тому

    “ ስለ ኢትዮጵያ ሰላም🙏
    _____
    “...ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች።”
    መዝሙር 68፥31
    ____
    “እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን፥... ይፍረድ፥ አይቶም ይምዋገትልኝ፥...”🙏
    1ኛ ሳሙኤል 24፥15
    _____

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 Місяць тому +2

    እንትቆራጥ መሳይ እንባዬን አፈሰስከው ወደ መንግስቱ ሃይለማሪም እንድጄኔሬሽን ወደፈጅበት ጩኽታችን መና ወደቀረበትከዚያም የትሻለ መሪ አገኘን በለን ወደወያኔ ስንመለስስንመለስ በፎቅ አየታለልን በድብቅ ወገኖቻችን አማራንበባዶ 6 ወደጨፈጨፈንአረመኔ ዘረኛ አሁ ደግሞ እብይን በእልልታ ስንቀበልከሳት ወደመረጥ ገባንምንም እድል የልንም ከመታገል ውጪ ሁላችንም ተታለናል አቶገዱ ብቻ ሳይሆኑ ሆኖም ጥፋትን ማወቅ ይቅርታን መጠየቅ የአዋቂነት ምልክት ነው እንኮን ደህና መጡልን ልፋታችን ልጅ ያቦካው ለራት አይብቃም በሆነ ደካማ መንግስት ጭለማ ሳይውጠን

  • @enactfaa
    @enactfaa Місяць тому

    ከማንም ከብት ጋር ተደምረው ህዝባችንን አስፈጁ። ተዋርደው አዋርደው ይቅርታ መጠየቅ የተለመደ ሆኗል።

  • @mduzzol9917
    @mduzzol9917 Місяць тому +1

    ጋሽ ገዱ እኳን ደና መጡ እኔ ምንም እንኳ በአዴንን ከብልፅግና እና ከኦሮሙማውበላይ የአማራ ጠላትነቱን ባምንም ግን እርሶ ደሞ ስህተት ሰርቻለሁ ስህተቴን ይቅረ በሉኝ እስካሉን ድረስየ ይቅርታዎን ተቀብያለሁ ግን እደተለመደው በአዴንን በሌላመልኩ አስቀጥላለሁ ብለው አበው ከሆነ እዳው ገበረ ይሆንቦታል በአማን ከአማራ ሕዝብና ምድር ላይ መጥፋት ያለበት የአማራ ጠላት ነው ::🚫 🚫

  • @EnaburaTaso-ty5ju
    @EnaburaTaso-ty5ju Місяць тому +1

    አቶ ገዱ አንዳርጋቸዉ በየትኛዉም ጊዜና ሰዓት ቢሆን እንኳ የአማራ ህዝብ ስቃይና መከራ ተረድተዉ በዚህ በስቃይ ሰዓት ከፈርዖን ቤት የአማራ መከራን ስለመረጡ እናመሰግንዎታለን::ይሁንና የአንድ ህዝብ መከራ የሚበዛዉ ቶሎ በማይነቁና ከባቢያቸዉን ቶሎ መረዳት በማይችሉ ህዝባዊ ኃላፊነት በማይሰማቸዉ ሆዳም መሪዎች እንደሆነ ግልጽ ነዉ::ዛሬም በህዝባቸዉ ስም መሾማቸዉን ዘንግተዉ በአየርና በምድር ንፁሃን አማራዎች በኦሮሚያ በቤንሻንጉል አልፎም ተከልሎ በተሰጠዉ ክልል እንኳ እንዳይኖሮር ሲፈረድ ከፈራጆቹ መካከል ቀዳሚዎቹ በአማራ ስም የተሾሙ የዛሬ አስገዳዮች የነገ ማቾች ነበሩ::ታሪክ ይፋረዳቸዋል ትዉልዱም ዋጋቸዉን ይሰጣቸዋል::እርሶ ከታሪክም ከትዉልድም ቅጣት ስላመለጡ ደስ ብሎኛል::ዶሮ ለጫጩቶቿ ስትጮህ አማራ ተወካይ የተባለዉ በጭልፍቶቹ አማራ እንድበላ አደረገ እንጂ አንድም ቀን ጮሆ አያዉቅም::ይህንን የተረዳ ከአብራኩ የወጣዉ በፈጣሪ ኃይል የሚታገዘዉ ፋኖ ታላቅ ገድል በነፍሱ ተወራርዶ እየከፈለ ይገኛል::በዚህም የአማራ ሞት ለዘላለም ይሸኛል የኢትዮጵያ ህዝብ ከመባላት ወጥቶ በሀገሩ ተከብሮ የሚኖርበት ጊዜ እየተቃረበ ይገኛል::በአማራ ስም ተሹማችሁ የአማራን ደም በዉስክ ደባልቃችሁ የሚትጠጡ የመመለሻ ጊዜያችሁ አሁን ነዉ::ማሸነፍ ብቻ ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @user-gx5rz2ni8c
    @user-gx5rz2ni8c Місяць тому +3

    ጨካኝ መንግስት

  • @AY-fk1mh
    @AY-fk1mh Місяць тому

    Thank you, Mr. Gedu Andargachew! The other BANDAS should take the same action as Gedu. They must leave the genocider and the dectator (Abyi Ahmed) alone.

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw Місяць тому

    የአምሐራ ሕዝብ ብሔርተኝነት በሕዝቡ አእምሮውስጥ ሰርፆ እስጋልገባ ድረስ ትግላችን ይጎ
    ጓተትብናል

  • @EsheteAknaw-l6j
    @EsheteAknaw-l6j Місяць тому

  • @negwajemal3662
    @negwajemal3662 Місяць тому

    ገዱ እናመሰግናለን

  • @BOGALEMebirat
    @BOGALEMebirat 24 дні тому

    የለትየለቱን ዜናአድርሱን

  • @KalidAbduselam-u3w
    @KalidAbduselam-u3w Місяць тому +1

    መሳይ መኮንን እውነተኛ የኢትዮጵያ ልጂ

  • @Sara-kr9xn
    @Sara-kr9xn Місяць тому

    ❤❤❤❤፣

  • @marzeneb1835
    @marzeneb1835 Місяць тому

    እኔ አንድ የሚገርመኝ ነገር ቢኖር ባለፉት 50 አመታት የኢትዮጵያ ሕዝብ አስተዳዳሪዎች ነን፤ በማለት ስልጣን ላይ የተፈናጠጡ ቦድኖችም ሆነ የነዚህ ቡድኖች መሪዎች፤ለሌት ተቀን እነሱ ስልጣን ላይ ሳይወጡ በፊት ለእኛ ለኢትዮጵያውያን ፀሐይ ወጥታልን እንዳማናውቅ አይነት፤ያለ ምንም እፍረት የደረስንበትን እንድገት ሲለፍፉና፤ ያንን ባሉበት አፋቸው ደግሞ፤ አይኑን አፍጥጦና፤ ጥርሱን አግጥጦ የሚታየውን፤ የሕዝቡን ሕይወት አለመሻሻል፤በአለም ላይ መሠረታዊ መብቶች ተብለው የሚጠሩትን፤ እንደ መጠለያ፤ የጤና፤ የትምህርት፤የንጹሕ ውሃና በቂ የመጸዳጃ፤ የመገናኛ አገልግሎት፤አቅርቦት እጦትን ሁሉ፤ ከ50 አመት በፊት በተማሪዎች አቀንቃኝነትና በመለዮ ለባሾች አማካኝነት የተወገደን የፈረደበትን የዘውዳዊ አስተዳደር ያስከተለው ችግር አድርገው ሲወነጅሉ፤ በሕዝቡ ላይ ካላቸው ከፍተኛ ንቀት የተነሳ ሕዝቡ ይታዘበን ይሆን የሚል ይሉኝታ የሌላቸው፤ በራሳቸው ጥቅም ብቻ የታወሩና፤ ከዚህ ከደሀ ሕዝብ ላይ የሚሰበስቡትን ታክስ ብቻ ሳይሆን፤ በእርዳታና፤ በብድር መልክ የተገኘውን ሁሉ፤ ከራሳቸው አልፎ፤ ዛሬ ልጆቻቸውና፤ ዘመድ አዝማጆቻቸው፤በአገራችን አባባል ቢጠሯቸው ወይ የማይሉ ባለፀጎች ሲሆኑ፤ አዲስ አበባ ውስጥ የተለያዩ የንግድና፤ የትላልቅ ህንጻ ባለቤቶች ብቻ ሳይሆኑ፤ ግማሾቹ ልጆቻቸውን ለአልጋ ወራሽነት አስፈላጊውን ትምህርት/ስልጠና እንዲያገኙ ወደ ቻይና ከላኩ በኋላ፤ ለእነሱም ሆነ ለሌሎቹ ልጆቻቸው በየምእራብ አገሩ፤ ውድ የሆኑ የቤትና፤ የመኪና ባለቤቶች፤የሚያጌጡባቸው የዲዛይነር ልብስና ጫማ፤ ማታ፤ማታ የሚዝናኑባቸው ውድ የሆኑ የመዝናኛ ቦታዎች ሁሉ ጭምር ሳይቀሩ በሚገባ የሚታወቅ የአደባባይ ሚስጥር ሲሆን፤የቱንም ያህል ለመካድ ቢሞከር፤ እንደ እነዚህ አይነት ሰዎች፤ በጠበንጃ አፈሙዝ ስልጣን ላይ በመውጣት፤ለግማሽ ዘመን በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ይሄንን ሁሉ በደል ሊፈጽሙ የቻሉት፤ 87% የሚሆነው የገጠሪቱ ኢትዮጵያ ሕዝብ ሳይሆን፤የከተማ ነዋሪ የሆነው፤ የትምህርትና የመሳሰሉ እድል ያጋጠሙት፤ የጋራን ጠላት እንዴት አድርገን እናስወግድ የሚል አላማ የሌለው በመሆኑና፤ እንዲያውም ከእሱ በአንድ ነገር ተሽሎ ያየውን ወዳጁን፤በመንግሥት አካላት የሚጎዳ ነገር ሲደርስ ሲያይ በዛ ደስ የሚለው፤ በመሆኑ ነው። ከልብ የሆነ ፍላጎት ቢኖር ኖሮ፤እንደ እድር፤ እቁብ፤ የሠፈር የሴቶችና የወንዶች ማህበር፤ ጽዋና ሌሎችም ሃይማኖታዊ የሆኑ ማሕበሮቻችንን የመሰሉ መዋቅሮቻችንን በመጠቀም ብዙ ማድረግ እንችል ነበር። በMahatma Gandhi መሪነት ሕንዶች የብሪቲሾችን ቅኝ አገዛዝ nonviolent resistance በሚለው መመሪያቸው በመጠቀም፤ ሁሉንም የህብረተሰብ ክፍል ያካተተና፤ ማንም ከማንም የማይበልጥበት፤ ሁሉንም ወደታች የሚጎትት ሳይሆን፤ የሁሉንም የኑሮ ደረጃ ሊያሻሽል የሚችል ለጋራ ጥቅም የሚያስገኝን ሥራ መሥራትን መመሪያው ያደረገ አካል በመፍጠር፤ Gandhi ሕዝቡን እንግሊዝ አገር እየተመረተ፤ ወደ ሕንድ አገር እየተላከ የሚሸጥን ልብስ መልበስ እንዲያቆምና፤ የራሱ የሆነውን፤ ከጥጥ የሚሠራ ልብስ መልበስ እንዲጀምር በማድረግ፤ እራሱ Gandhi እንጊሊዝ አገር የተማረ የሕግ ባለሙያ ሲሆን፤ ብዙ ገንዘብ የሚያስገኘውን የጥብቅና ሥራውን ትቶ፤ እራሱ ጥጥ እየፈተለና፤ እየሸመነ ለብሶ በማሳየት፤ብሪቲሾች ከውጪ ንግድ የሚያገኙትን ገቢ እንዳያገኙ ከማድረጉም በላይ፤ ሕዝቡን ከተባበረና፤ ለእኔ ከማለት ይልቅ ለእኛ በሚል አላማ ከሠራ፤ ነጻነት ብቻ ሳይሆን እድገትም እንደሚመጣ አሳይቷል፤ እኛም እንደዚህ መሆን ብንችል ኖር፤ እድሜ ልካችንን ራስ ወዳድ በሆኑ ፈላጭ ቆራጮች የመኖር መብቻችንን ተገፈን ስነስቃይ አንኖርም ነበር።