Sheger Tizita Ze Arada - Pan-Africanism ፓን - አፍሪካኒዝም Teferi Alemu በተፈሪ ዓለሙ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • #Africa #ShegerFM #PanAfricanism
    Sheger Tizita Ze Arada - Pan-Africanism ፓንአፍሪካኒዝም Teferi Alemu በተፈሪ ዓለሙ
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz

КОМЕНТАРІ • 7

  • @nurturingglobal2local473
    @nurturingglobal2local473 2 роки тому +2

    እጅግ በጣም አመሰግናሎህ።አሁን በእንዴት ተደርጎ በየ ትምህርት ቤቱ፤ብሄረ ሰቡ ይህ ማስተላለፍ? የጥቁር ህዝብ መፍቴሄው የተሰራብን ሴራ መሰረቱ መወያየትን ቁስላችን አድኖ ሰላምና ብልጽግና ለመላው አፍሪቃ ያሰፍናል ብዬ አምናሎህ። እባካቹህ የአቶ አሸናፊ ከበደ፤ ቅዱስ ያሬድ ትምህርት ቤት የመሰረቱ፤ በደረሰባቸው ግፍ?

  • @Xestra37490
    @Xestra37490 2 роки тому +1

    Thank for a great educational program.
    🙏🏼

  • @Gozhini
    @Gozhini 2 роки тому +1

    Denk tarik, wub akerareb. Amesegenaleh

  • @send2dawit
    @send2dawit 2 роки тому +1

    ነበረን!! አሁን ፲፩ ሚጢጢየ ድሃ "ሃገሮች" ሆነን አረፍነው እንጂ😡😥

  • @melakualebachew2277
    @melakualebachew2277 2 роки тому

    Betam yemiwodew ye radio tabia new .

  • @aminabssinya9800
    @aminabssinya9800 2 роки тому

    ለምንድ ነው ኢትዮጵያውስት የአፍሪካዊነት ስሜት ያሌለው ልክ እነደሌሎች የአፍሪካ ሀገራት ??

    • @selamlalem3040
      @selamlalem3040 2 роки тому +2

      ያ የሆነዉ ወያኔ ከመጣ በኋላ ነዉ በንጉስ ሃይለስላሴ ሆነ በኮ/ል መንግስቱ ግዜ ተጠናክሮ የቀጠለ ነበር
      ወያኔ ስልጣን ሲይዝ ግን ኢትዮጵያን ራሱ ከፋፈለ አፍሪካዊነታችንን ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያን ታሪክ ራሱ በሚገባ እንዳናዉቅ አድርጎ ከትምህርት አስተምሮ ላይ አወጡት
      ጭራሽ በስብሰባዎች ላይ የላሊበላ ቅርስ ለኦሮሞ ምኑም አይደለም የአክሱም ለደቡቡ ምኑ ነዉ እያሉ ሳያፍሩ አወሩ
      ሌላዉን ደሞ በደንብ ካዳመጥከዉ ኢትዮጵያዉያንን ይኑቁአችኋል ብለዉ ለሌላዉ አፍሪካዊ ነገሩ ለኛ ደሞ እናንተ ደሞ አፍሪካዊ አይደላችሁም ብለዉ ነጮች የሰበኩንን ተቀበልን ይዘን ቀጠልን ያንን ለማየት ራስህን እይ ልጅነነታችንን ማየት በቂ ነዉ ዘር አይዉጣላቸዉ ድሮስ የራስ ስሉስ ልጆች ከድሮም ኢትዮጵያን ለማፍረስ የሰሩ የሀገር ባንዳ ባዕዳንም ናቸዉ