ከኔ ውጪ 2 ሚስቶች አሉት ምን ይባላል ደንዝዣለው ምን ልበል yefikir ketero official love story

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 167

  • @911bigsam
    @911bigsam 3 роки тому +8

    ምናልባት በልጅነት ከቤት ወጠሽ ያላማራጭ የሱን ክፉነት ሳትረጅ የጀመርሽው ፍቅር ከሱ ሌላ አላሳይሽ ብሎ እሱም የትም አትሄድም ብሎ የልብልብ ተሰምቶት የሚያደርገውን እያበረታታሽ ኖረሻል። ሚስት እያለው ገንዘብ የምትልክለት እሷን አልወዳትም ሲልሽ ለሰው ብሎ ሲያማ ለኔ ብለህ እንደሚባለው ህሊና ያለው ያኔ ነው ክፉነቱን የሚረዳ ...ቢከብድም ጨክነሽ ያኔ ነው ጥለሽው መሄድ የነበረብሽ! ሳይቆይ ባንችም ደርሶ አየሽው ይኸ ሰው እኮ ለማንም አይሆንም ከሰይጣን ጋር እንደነበርሽ ቁጠሪውና እርም ብለሽ ተለይ ቢደውልም አታንሽ ! አትጠብቂ ሰው አይሆንም! ትምህርትሽን አጥብቂ ሌላ ፍቅረኛ ያዢ ... ከሱ ስለተለየሽ እንዲያውም አመስግኝ ! ለምን ከሰይጣን ጋር ሙጥኝ እንደምትሉ አይገባኝም ... ሲጀምር የሚኮራብሽ አጥፍቶም እየደወልሽ ይቅርታ ስለምትይው ነው እንደዚ አይነት ወንዶች ሲለመኑ ይብስባቸዋል.. ሌላ ሕይወት ብትጀምሪ ደግሞ አያስቀምጥሽም .. ያኔም ተለውጦ ይሆን ብለሽ ከተሸወድሽ አለቀልሽ

  • @shebramenber2204
    @shebramenber2204 3 роки тому +13

    ሴቶች እኔምመክራችሁ ወድልጅ ካልወደዳችሁ ሽሽሹ እስቲ ጠንካራ ሁኑ ባጠቃላይ ወድ ልጅ ልቡ ከሸፈተ ትንሽ ምልክት ካያችሁ ይቅርባችሁ ምን አለ ከኔ ልብ ተቆርሶ የሚሰጥ ቢሆን እባካችሁ አታልቅሱ ሙሉ ለሙሉ ልባችሁን አትስጡ ወድልጅ ካፈቀረ ያስታዉቃል ሌላዉ ቢቀር ለእናቱ ያወራዉን ሚስጥር እንኳን አይደብቅሽም ከዛዉጭ ግን እንኳን ከሌላ ሴት ግንኙነት አለዉ ከተባለ ቀርቶ ስልክ እንኳን ደብቆ ካወራ በቃ መተዉ ተስፋ መቁረጥ ነዉ የሚያዋጣዉ

  • @ንጋቶ
    @ንጋቶ 3 роки тому +50

    ቅጥ ያጣ ፍቅር ፍቅር ማለት እራስን መጣል አደለም ሆይ እኛም አፍቅረናል ሲሄድም ሸኝተናል ህይወት ይቀጥላል

  • @ሙስአብየደቡቡቴፒልጅ

    በመጀመሪያ አች ሰዉን ከማፍቀርሽ በፊት ጌታሽን አፍቅሪ እሱን ስታፈቅሪ ነገሩ ሁሉ ያምርልሻል። ስቀጥል እናቴን ሰደብኳ ላልሽ አሁን ዉጤቱን ታገኘዋለሽ። በመጀመሪያ የጌታሽን ሃቅ ተወጪ ከዛ የቤተሰብ ሃቅ አለብሽ አች እኮ እንኳን ቤተሰብሽን ማስቆታትሽ ቀርቶ ጌታሽንም አስቆጥተሻል። ምክኒያቱም አላህ የማይፈቅደዉን ሰራነዉ የሰራሽዉ የመጀመሪያው ተቸግረሽ የሚስጠጋሽ ስላጣሽነዉ እንበል ግን ካወቅሽ ብሀላ ያጠፋሽዉ ብዙ ጥፋት አለ እሱም ፍቅር ከጀመርሽ ቡሀላ ያለሽ ግዚ ለምን ወደሃላሌ አልቀየርሽዉም እሱ የማይፈልግ ከሆነ ሊላ አማራጭ ትፈልጊ ነበረ ግን አች እወደዋለሁ በሚል ሰበብ ብዙ ስተት ሰራሽ
    አሁን ላይ ከሊላ ሴት ሁኖ አችን አላፈቅርሽ ወይም ወዳች መምጣቱ እዳይገርምሽ። ምክኒያቱም። አችም ምስት እያለዉ እያወቅሽ እሷን አልወዳትም አችነዉ የምወደዉ እያለሽ ሲልሽ እሺ ብለሽ ሚስቱን አባሮ አች ወደቤቱ ስመጭ ምን አስበሽ ነበረ ከሷ ምንአቶነዉ እኔን የፈለገኝ ነገ እኔን እንደሷ ትቶኝ እደማይሂድ በምን አምነዋለሁ ብለሽ ሳታስቢ በእህቶሽ። ትዳር ላይ ተደርበሽ ፍቅር ፍቅር ስትጫወች አልነበረ እና ዛሬ። እንደነጋዲ ሴቶችን ሲሰበስብ ለምን ኝኝኝኝኝትያለሽ እሂ የብዙ ሴቶች ችግር ነዉ የአንድን እህት ትዳር ፍቅሯን ትቶ ወደናተ ሲመጣ የምትቀበሉት ከሷ ምን እዳጣ እንኳን ሳጠይቁ ትቀበሉታላቹህ። እና በወንዶች ምንም ጥፋት የለም ጥፋቱ የራቹነዉ ይጫወቱባቹህ። ደግ አረጉ
    አችመጀመሪያ አይማኖትሽ የማይፈቅድልሽን ነዉ የመረጥሽዉ ጌታሽን አስቆጥተሻል
    ሰዉ አስቀዠመኝ በደለኝ ከማለት ይልቅ እኛበድለና ብለን ማሰብ መቻል አለብን ኸደጌታሽ ተመለሽ ምረትንም ጠይቃ ተዉበት አድርጊ እናትሽንም ይቅርታ ጠይቄ ካሻትም ስለበደልሻት ወደ አላህ አልቅሽ ማረኝ በይ ለወንድ ለዛዉም ለማይረባ ወንድ ከመልቀስሽ በፊት ወደራስሽ ተመለሽ አላሀሰ ሁሉንመሰ ያመቻችልሻላ። ላች የማይሆን ከሆነ ከልብሽ ያዉጣልሽ የሚሆንሽ ከሆነም ይመልስልሽ ዱአአድርጊ
    ከሱ ዉጪ ለምትይዉ ነገር እሂ የጅል አስተሳሰብሽን ቀይሪ መችም ቢፈቅርሽ እሂንን አያረግም ገባሽ ዝቦለሽ እራስሽን አትሸዉጂ። ሊላኛዉ አሁንም ወደአላህ ካልተመለሽ። ሂወት በጣም ከዚህ የበለጠ ይከብድሻል እመኝኝ ባነጋገሪ ካስቀየምኩሽ አፉበይኝ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልሽ ባይ

  • @yefikirketeroofficial
    @yefikirketeroofficial  3 роки тому +1

    የፍቅር ቀጠሮ አዘጋጆችን ለማግኘት ሀሳባችውን ለማካፈል የፍቅር ቀጠሮ ብስራት ኤፍኤም 101.1 ሬዲዮ በ viber watsup imo telgeram ላይ በ0942576072 መጠቀም ትችላላችው

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 3 роки тому +6

    ሲጀመር እናትሽ ጨኻኝ ናት አሁን አንችን ለመውቀስና ለማበሳጨት ምንም መብት የላትም ይልቁን የናትነት ድርሻዋን ያመለጣትን አካክሳ በይቅርታ ፀፀት አንችን መንከባከብ ነው ያለባት አንቺ ምንም አላጠፋሽም ሰውየሽ ደሞ እንደፍቅረኛ ሳይሆን እነደ እህት ሁነሽ ጥፋቱንም አልፈሻል አሁን ይብቃሽ ማልቀስና እራስን መጣል ልጅም የለሽም ላንድ ራስሽ ወገብሸን ሸብ አርገሽ ቆርጠሽ ተነሽ ትምህርትሽም ስራሽንም እያከናወንሽ ሂወት እንዳዲስ ጀምሪው ገና ዕድልሽ ከፊት ለፊትሽ ነው ስንት መልካም ወንዶች አሉ እመኝኝ ተገፍተሻል ጥሩ ነገር ይኖርሻል ከፊትሽ ብየ ነው ማምነው ግን ልቅሶን ካቃረጥሽ ።

  • @ኡኽትኑረድን
    @ኡኽትኑረድን 3 роки тому +22

    ፍቅር ጥንቅር ይበል በቃ ሴቶች እራሳችሁን ሁኑ።።
    ሲጀመር የኢቶ ወንዶች ጥቂቶች ሲቀሩ በጣም ውሸታም ናቸው።።

    • @hamditube2918
      @hamditube2918 3 роки тому

      ትክክል እህቴ በጣም ውሸታሞች ድጋሚ ሌላ ሰው እዳታምኒ የሚያደርጉ።።።።

  • @በእምነትየኪድዬስጦታ
    @በእምነትየኪድዬስጦታ 3 роки тому +23

    የዚህ አይነት ወንዶች ነገ ብዙ ዋጋ ይከፍላሉ ሲቀጥል መልካም ወንድ ቢሆን ጥሩ ለእንደዚህ አይነት ወንድ ዝሙተኛ የምን ማልቀስ ነው ከሱ የተሻለ እንዳለ አስቢ ሴት ልጅ አወዳደቋን ማሳመር ያለባት በጠዋቱ ነው ሁሌም ቢሆን ስውን አለመበደል ነው ለበደለሽ ይቅርታ ስጪ ህይወት ግን ይቀጥላል

    • @ኤፍታበለኝጌታ
      @ኤፍታበለኝጌታ 3 роки тому +1

      ውል ግዜ ምስጭውን ኮሜንት አያለው እውነት በጣም መልካም ስው ምክርሽ ያጠነክራል ለኔም ምክርሽ እደጠቀመኝ😘😘

    • @በእምነትየኪድዬስጦታ
      @በእምነትየኪድዬስጦታ 3 роки тому

      @@ኤፍታበለኝጌታ አመስግናለሁ እናት🌹🌹😘😘😘

  • @asnakk4380
    @asnakk4380 3 роки тому +9

    ይሄ ሁሉ ችግር የደረሰባት ደና ቤተሰብ ስለለሽ ነው እናት ምንም ችግር ላይ ብትሆንም ታግሳ ከቤት ባትወጣ ይህ ሁሉ የሚደርስባት አልመሰለኝም ምክንያቱም በዚህ እድሜ ብዙ ማገናዘብ የምንችልበት አይደለም ብቻ እህቴ አሁን መበርታት ነው ያለብሽ ተለወጪ ህይወት ይቀጥላል

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት 3 роки тому

      Allhy ywededesce enem yemasebewu yn new y wulu mikiniyat sebeb inatewa nat mnm alferedebatem endewem jegheba nat yn mekuakamewa b set enj B wend ayferedem behalascen new haymanotascenene ytekemalu 😏😏😏😏

    • @ኤፍታበለኝጌታ
      @ኤፍታበለኝጌታ 3 роки тому

      ትክክል

  • @barkotbarkot8945
    @barkotbarkot8945 3 роки тому +14

    በመጀመርያ ስንት ባል የቀየያየረች እናት እናትአትባልም ይቺ ሚሊየን እናት ለልጄችፍቅር ይዘመርላታል የወራላታል ይቺ እናት ግን ለየት ያለች ጉደኛ ጭራቅ ባለጌ እናት አላየሁም ይህ መከራ ያመጣችባት እናትዋ ናት

    • @fafis9259
      @fafis9259 3 роки тому

      እኔም ግርም ነው ያለኝ እንደት ሴት ልጃ ታባርራለች ባለጌ

  • @salamawattasfay4549
    @salamawattasfay4549 3 роки тому +3

    የኔ ቆንጆ ባጌኝሽ ደስ ይለኛል ህይወት ትቀጥላለች በእሱ ላይ ያለው ክፉ መንፈስ ነው አድስ ህይወት አለ አይዞሽ ጌታ አድስ ልብ ይፍጠርልሽ ።

  • @ሰላምፍቅርጤናፍቅርጤናሰላ

    ደግ አረገሽ ያቺ ከአረብ ሀገር ለመጣችውም አንቺ እንዲ ነው እኮ ያረግሻት ታዲያ መልሶ አንቺ ላይ ሌላ ቢይዝ ምን ይገርማል ድሮም የሰው እኮ ነበር የቀማሽው..... ምን ያነፋርቅሻል ድሮም የቀማሽው ወንድ ላንቺ ይታመናል ብለሽ እንዴት ታስቢያለሽ እኔ እንቺን ብሆን እሄን ማፈሪያ ታሪክ የፍቅር ታሪክ ብዬ በድፍረት ባላወራሁት ንበር ..... ሴቴቶች እንደው እስቲ ልብ እንግዛ ውይይይይይይ

  • @sihinwubeshet125
    @sihinwubeshet125 3 роки тому +14

    አይ እህቴ ይሄ ፍቅር አደለም በሰው እድሜ መቀለድ ምነው ቢቀርብሽ ያችም ታሳዝናለች ቅጥ ያጣ ፍቅር

  • @እናቴውስጤናት-ጸ4ደ
    @እናቴውስጤናት-ጸ4ደ 3 роки тому

    እናቱ ወድ ልጅ ቢሔድ ወድልጅ ይተካል ዋናዉ ነገር እራስ ደህና ነው በመቀጠል አችም በመጀመርያ ሚስቱ ላይ ቀልደሻል በራስሽ ላይ ደረሰ ማለት የአለብሽ ለመጀመርያቱ ሚስትህ ያልሆክ ለኔም አኮንም ነበር የአለብሽ ግን አችም አብረሽው አጭበረበርሽ ለማንኛውም አይዞሽ

  • @sweetman5249
    @sweetman5249 2 роки тому +1

    Ene and mist atichalehu sewu Keyet new yihen hulu set yemiyagegnew? 😝

  • @sihinwubeshet125
    @sihinwubeshet125 3 роки тому +10

    ይሄ ለማንም አይሆንም አንቺ ደካማ ነሽ። ህይወት ይቀጥላል እኔምለው ምንድነው እሱላይ ያለው ወይም ሚፈለግበት ምክንያቱ ምንድነው ሆ

  • @መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ
    @መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ 3 роки тому +10

    እንዲያው ግን ምን ነክቶሽ ነው እህቴ
    ምናለ ነግ ለኔ የሚለውን ብታስቢ ኖሮ
    ወንዶች እንደሆኑ እራስ ወዳድ ናቸው
    ሀፍ አረወዲያ እራስ ደና እናቴ
    ሂወት ይቀጥላል

    • @abebealemu2724
      @abebealemu2724 3 роки тому

      እሷ ምን ታድርግ የት ትጠጋ? እናቷ አባረረቻት እሱም እንደዛው። ሴት እህቶቻችን እንዲህ እያሉ ያለ እድሜያቸው ይቀጫሉ። ሁሉም ባይሆኑም ሩህሩህ ሴት እህት ስትጎዳ ማየት ያማል። ኡፍፍፍ

  • @zd9022
    @zd9022 3 роки тому +2

    እህቶች አትፍረድ ዱአ እናድረግላት እንጅ ከባድ ነው እኔ አልፈረድም አሏህ እንድህ ያለ ሂውት ይጠብቀን እንጅ

  • @abebealemu2724
    @abebealemu2724 3 роки тому

    ቤተሰብ ወጭልኝ ፍቅረኛም ውጭልኝ...አየ የሴት ልጅ ህይወት። ወንድ ነኝ ግን ሴት እህቶቻችንን ያለአግባብ የምተሰቅሱ ወንዶች እጅግ ታሳዝናላችሁ። የዚህች ልጅን እንባን ስትሰማ ምን ይሰማህ ይሆን? ፈጣሪ ልብ ይስጣችሁ። የኔ እየዋህ መጠጊያ ያጣች ምስኪን። አይ ድህነት ኧረ እኔስ አልችልም። ፈጣሪ ለእነዚህ ስትል እባክህ ከድህነት አውጣን

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 3 роки тому

    የተበላሸ ስነልቦና የታመመ አዕምሮና ልብ ነው ያላት። እየዘሞተ እየደበደባት አልፈልግሽም እያላት እወደዋለው የምትለው ስለሚወዳት ስለሚያስብላት ስለሚንከባከባት ሳይሆን ሙጭጭ ብላ የምትነፋረቀው ሌላ ወንድ ፈፅሞ የምትለው ወንድነቱን ስለምትወድ ብቻ ነው የምትመስለው ከምትናገረው ከሚያደርስባት ሰቆቃና መከራ አንፃር ሲታሰብ አሁንም እንኳ ተስፋ የማትቆርጥበት ሌላ ምንም ምክኒያት አይኖራትም እንድህ የምትሆነው። ፍቅር ሲሆን ሲሆን እኩል ካልሆነ ደሞ ከሁቱ አንደኛቸው ሊያጠፋናቢሳሳት እንኳ ማንኛውንም ስህተት አንዱ ሊታገስ ይችል ይሆናል ግን ጭራሽ እሱ የሚያመጣቸውን ሴቶች ልትንከባከብ የምትፈልግ ምን አይነት ሰው ናት ወይስ አስጠንቅሎባታ? የምትገርም ናት ።

  • @lidiya727
    @lidiya727 3 роки тому +5

    ኡፍፍ እንዴት አሳዘንሽኝ አይዞሽ እህት እናትሽ ግን ምን ሆና ይሆን እንዲህ የጨከነችው

  • @AmalAmal-mt2eg
    @AmalAmal-mt2eg 3 роки тому +1

    Be strong sweetheart love one side it doesn't work need equal attention both sides. Otherwise u will be weak and victimize. God help u. Painful to hear.

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-ጀ2ደ
    @ተዋህዶሀይማኖቴ-ጀ2ደ 3 роки тому +2

    Ufffff የኔ ዉድ ብቻ የድርሰበት ያቀዋል አይዞሸ ፈጣሪ ይርዳሸ😭😭😭😭😭😭

    • @toybaseid1892
      @toybaseid1892 3 роки тому

      አንቺ ጠንካራ መሆን አለብሽ አንቺ በአሁን ሰዓት ጠንካራ ሰራተኛ ቆራጥ መሆን አለብሽ

  • @reenatube6617
    @reenatube6617 3 роки тому +2

    ወይኔ ለቅሶዋ😭😭😭 ፍቅር ግን ሲያስጠላ

  • @ነጁየወሎልጅነጁየወሎልጅ

    እኔን የገረመኝ የናቷ ጭካኔ ሱበሀን አላህ የኔዋ ማሚ ትለያለሽኮ እናቴ ለኔ ስል ያኑርሽ የመኖሬ ሚስጥሩ እማዬ

  • @c9mceil448
    @c9mceil448 3 роки тому

    ይልጅትዋ ግፍ ነው ሲጀመር ሚስት እንዳለው ካወክሽ ጥለሽ ሜሄድ ነበረብሽ እደማይሄንሽ ማወቅ ነበረብሽ

  • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤልልጅ

    ለደረሰብሽ ነገር በሙሉ ተጠያቂዋ እናትሽ ናት ይቺ እናት አትባልም በስመአብ ኡፍፍፍ አንቺ ግን ጠንክሪ እሱ ላንቺ አይሆንሽም

  • @haymanotayeleyoutube5810
    @haymanotayeleyoutube5810 3 роки тому +7

    አሁን የሚጠቅምሽ ትምርትሽን በርትተሽ ተማሪ የሚጠ፣ቅምሽ እሱነዉ ከግዜ ብዛት ሁሉንም ትረሽዋለሽ

  • @mymamking8293
    @mymamking8293 3 роки тому +1

    እና አንቺ ነሽ ስተተኛ አየ ሴት ሽግርዋ ሲበዛ ወንድ የለም እንዴ በሃገሩ አየ ኢትዮጵያ

  • @TinaTina-kj3ed
    @TinaTina-kj3ed 3 роки тому +9

    ስታሳዝን አይ ወንዶች ግን በሰው ህይወት እንዴት ይቀልዳሉ

  • @feyoriwendmu9010
    @feyoriwendmu9010 3 роки тому

    ፈጣሬ ሆ ይ ትግስቱን ስጠኝ አረ ሴቶች ኩራት እራት ነው ወንዶች ይቅርታ እና ውሻ የሚያረጋችሁን ሴት ነው ምትከተሉት እሱ ተይው ጥርግ ይበል አንቺ እራስሽን ቀይሪ ህይወትሽን ኑሪ

  • @mareyanemareyane1476
    @mareyanemareyane1476 3 роки тому

    ወላሂ አጠገቡ ሆኜ ፍቅር የሚል ቴክስት ገባ ማናት ስለው እህቴ ናት አለን አትብቄ ስጠይቀው ይቅርታ በቃ ብሎኝ አውን ደሞ ከገዛ ጋደኛዬ ጋር ሳያወራ የነበረውን ፁፍ ላከችልኝ ስልክለት እዴት ትጠረጥርኛለሽ ብሎኝ ተጣላን ግን አውንም እወደዋለው ሲፈልግ ይደውላል ሳይፈልግ ስልኩን ይዘጋል ብቻ አላህ ወደራሴ ይመልሰኝ

  • @gannatgannat307
    @gannatgannat307 3 роки тому +1

    አይ እረ ሴቶች ልብ ግዙ እደት እደዚ መጫወቻ መሆን ቱቱቱ ለምን አይዘቀዘቅም ደሞ ለወዲ ላልቅስ አበበ ቢሄዲ ከበደ ይመጣል አታልቅሽ ጣት ነው የጠፍው የዛሬ ሚስት እዳለው ስታቂ መለየት ንበርብሽ

  • @crazyqueens3185
    @crazyqueens3185 3 роки тому +2

    Love your self!! sister, then every thing will be OK.

  • @khadijakhadija9765
    @khadijakhadija9765 3 роки тому +6

    አረ ሴቶች አላህን ፋሩ በደባባይ ወንጀላችሁን አትናገሩ እባካችሁ ለአላህ ብላቹህ

    • @shewayelulu5640
      @shewayelulu5640 3 роки тому

      እህቴ ባንች ሳልደረሰ ነው? ትንሽ አይሰቀጥጥሽም እሱን ትተሽ እሱዋን ስትናገራ? በጣም ያሳዝናል፡ ወንጀለኛው እያለ ተጎጅዋን መውቀስ።

    • @khadijakhadija9765
      @khadijakhadija9765 3 роки тому +1

      @@shewayelulu5640 አንችን ማንጠራሽ አንች ነውር ጊጥሽ ሊሆን ይችላል ሙስሊም የሰራውን ጥፋት ለፈጣሪው ከናግሮ ምህረት ይለምናል እንደዛ ነው በኛ እንጅ ባደባባይ ወጣ ብትናገር ከፈር ከምጠጥ ውጭ አትፈይጅም

    • @khadijakhadija9765
      @khadijakhadija9765 3 роки тому +2

      @@shewayelulu5640 ደሞ እሱጥሩ ሰራ የሚል ቃል አየሽ በስርአት ሳታነቢ አትሞዳሞጅ ጥሩ አስተማሪ ነገር በደባባይ ቢወጣ መማርያ ይሆናል እንጅ አላህ በማይፈቅደው መገድ ሄዳ የመጣባትን ፈተና ወደፈጣሪዋ ቀርባ ምረት ትጠይቅ ደህናነገር ትለምን አንደዛነው አንች የርግ ዝብ ሳይገባሽ አትቀባጥሪ

  • @AliOmar-wm7hj
    @AliOmar-wm7hj 3 роки тому +2

    ሴቶች ልብ ግዙ ከጋቢቻ በፊት ራሳቹም ሆነ ቁስ አትስጡ
    መርዳት ከፈለጋቹ በፍቅር ስበብ የሚመጣ ጎሮምሳ ሳይሆን አቅመ ደካሞች እርዱ

  • @sinsan6501
    @sinsan6501 Рік тому

    ፍቅር ከባድ ነው ግን ይሄሰው ላንቺ ይሆንም ሴት እንደልብስ የሚደራርብ ሰው ወደራስሽ ተመለሺ

  • @kkalo659
    @kkalo659 3 роки тому +1

    አይይህየ ፍቅረ አደለም አንቺ ብወጁዉ እሡዉ ካልወደደሺ ምንመላ አለዉ ሥወደዉ ላልወደደኝ ወንዲ ገደል ይግባ እህቶወቸ የሥሙኝ ልንገራቺሁ ወንዶቺዉ ቆራጥሤትነዉየሚወዱት ወንዲቢሀዲወንዲ ይመጣል ምንእንደዝህ ያሥለቅሥሺል????? አራት እግሩዉን ይብላ

  • @adamankind1onearthg
    @adamankind1onearthg 3 роки тому

    እሺ እግዚአብሔርም ፍቅር ነዉ ግን በሰማይ ቤት የተጀመረዉ የስልጣን ፖለቲካ እኛን ለምድር ዳረገን አይገርም። በ2ቱ የተጀመረዉ ፖለቲክስ አድጎ ነዉ እናልሽ መቻል ነዉ ፍቅር ራሱ የሞኝ ፖለቲካ ብልሽስ አታምኚማ።
    እና ለጥቅሙ ሚያፈቅር አለ ለአብሮነት ለ1ድነት ለልማት እንዲዉ ለመሸጎር ለዉበት ለፖለቲካ ሚያፈቅር ብቻም አይደለም ሚያገባም አለ።

  • @የአሏህልቤንአስተካክልልኝ

    አትነፋረቂ ሴቶች በራሳችን ችግር ዉስጥ እንግባ ሌላ ሂወት አለ ብለን ማሰብ አለብን ደሞ ጡሩ ደረጃ ላይ መድረስ አለብኝ ለሱ እልክ ብለሽ መለወጥ አለብሽ ተፍጨርጨሪ ይልቅ ገና ወጣትነሽ ብዘይጠበቅብሻን ጠካራ ሴት ከሆሽ ማንኛዉምሰዉጋ ተግባብ ተሽ ሰርተሽመለዉጥ ትችያለሽ

  • @ወሎገራገሩ-ፀ4ሰ
    @ወሎገራገሩ-ፀ4ሰ 3 роки тому +2

    ወደ አላህ ተመለሽ እህቴ
    ተውበት አድርጊ

  • @tihgetadese6134
    @tihgetadese6134 3 роки тому +3

    አይዞሽ

  • @peace3791
    @peace3791 3 роки тому

    ፍቅር ሳይሆን አንች ነሽ ሙጥኝ ያልሽው እውነቱ ይህ ነው አትቀላምጅብን

    • @abebealemu2724
      @abebealemu2724 3 роки тому

      የት ትሂድ ሠግቢያ የላትም እኮ

  • @lidiya727
    @lidiya727 3 роки тому +2

    የኔ ናት አይዞሽ

  • @tgstlssn6778
    @tgstlssn6778 3 роки тому +1

    አንቺ በመጀመሪያ under age ሆነሽ ወንድ ጋ መኖርሽ ትክክል አይደለም ለዚህ ነው የታሰረው ልክ ነው በህጉ መጠየቅ አለበት አንቺ ግን ምን ያነፋርቅሻል?

  • @peace3791
    @peace3791 3 роки тому

    ችግርሽን አውርተሽ አውርተሽ, እናትሽ ያደረገችውን ካወራሽ በሁዋላ ወንድ ላይ ፊጢጥ ለማለት መቸኮልሽ የግድ ባል ማድረግ ማስብሽ ነው ጥፋቱ:: እናቴ ከቤት አስወጣችኝ ብለሽ እንደገና እንደገና ከሱዋ ጋር የሰውወንድ መውሰድሽ, ሊረዳሽ ያለውን ሰው ህይወቱን ማበላሸት የምትቀላምጅውን ሁሉ አዳምጠሽዋል? ባልጌ ከናትሽ የባስሽ

    • @teklerishanrshan9670
      @teklerishanrshan9670 3 роки тому

      Ere besme abe newere newe
      Sew meferede mene ametawe
      ManeGaweme chegere fekedo
      Wedo yemiametawe sew yeleme

  • @nileismydamiloveethiopa8863
    @nileismydamiloveethiopa8863 3 роки тому

    አይ ኮሜታተሮች ሳልፈልግ ስቃለው
    ደሞ አፍቃሪዎች ተረጋጉ የሰለችኝ ለቅሶ ነውና እህ ቅድሚያ ስሩ ግን ይቅርታ እኔም ከተለያየሁ 4ቀኔነ ግን መገዱን ጨርቅ ያርግለት
    ሂወት ይቀጥላል በደስታ
    ደሞ እህቴ ከእናት ሽ የቆረጠችብሽ የዘመኑ ወድ እዳማይጨቅን በምን አወክሽ ሆሆሆ
    መቃብሬ ይሁን አልሽሳ

  • @zurichzurich584
    @zurichzurich584 3 роки тому +2

    አይይይይ አይዞሽ እህቴ ከባድ ነው ኦፍፍፍፍ

  • @gvbbnn9309
    @gvbbnn9309 3 роки тому

    አይይይይይ ሒወት በቃ እንዲህ ናት በጣምምም አሳዘንሽኝ እማ

  • @zebibazebiba6420
    @zebibazebiba6420 3 роки тому

    እር አላህን እንፍር ወንጅልችንን እንድብቅ ወደ አላህ ተመልሼ ግታ አላህን የይቅርታ ጠይቅ እህቴ

  • @hanihabeshewit2324
    @hanihabeshewit2324 3 роки тому +2

    አይ ዎንዶች አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያለፋል 😢😢❤

  • @bayanrihan6827
    @bayanrihan6827 3 роки тому

    baxam.yasszinal.allah.ankshi.gar.yihun.wuode.ihete.mare.mare.mare

  • @fafis9259
    @fafis9259 3 роки тому

    ሲጀመር ለዚ ሁሉ ነገር ያበቃቻት እናት ተብዩዋ ባለጌ ናት እንዴት በልጃ ላይ እንደዚ ትጨክናለች እናታ እያለች ልጅዋ ሰው ቤት ስትንከራተት ስትንገላታ የእናት አንጀት የላትም

  • @ermiasg6221
    @ermiasg6221 3 роки тому +1

    አይ እስላም ሆሎንም እንደ ውሻ መቅመስ ነው። መሀመድም እንደዚህ ነበሩ

  • @tegestejade2671
    @tegestejade2671 2 роки тому

    💔FEKERE SEIBALE ERSWE KEBADE FETENA NEWE ADEKAMIE ❤AIZWEHE 🕊💚💛❤🕊🤗😘

  • @lidiya727
    @lidiya727 3 роки тому +2

    ለበደልኩት እንጂ ለበደለኝ አላለቅስም

  • @meseretabeya112
    @meseretabeya112 2 роки тому

    አይዞሺ

  • @brhanegebray2434
    @brhanegebray2434 3 роки тому

    mejmriya kenatsh tesmami ,tmari gobez hugye wedksh ayagysh ,keza bemntsh telgya keza yemtagyweu betam telk neger yehonal zeharaya ,gata kanchi gar yehun

  • @salem4086
    @salem4086 3 роки тому +2

    ምንአይነት እናት ብትሆን ነዉ

  • @mulusew3613
    @mulusew3613 3 роки тому +1

    ስንት ዓይነት ሰው አለ ጌታ ሆይ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል

  • @selamatnafu6593
    @selamatnafu6593 3 роки тому +5

    መደዘዝሽ ጥሩ ነው ከማበድ ይሻላል

  • @ሰኒ-ፀ9ዘ
    @ሰኒ-ፀ9ዘ Рік тому

    ፀበል ግቢ እሄቴ

  • @adistaye8967
    @adistaye8967 3 роки тому

    Yene ihet isum ga ayidelem chigeru irasish ga new mamay irasishin wedej achiko lerasish beki ina biku neshi deki neshi sew atifeleg irasishin sew arig asikedimeshi semeteshi ayinidashi adad yemayihon yesew yebetach yemaregen semet megedel betam mefitehe new kerasishi ga hugni irasishin iyadametishi akimi irasishin setiweji alem hula yiwedishal zar ide yebetebetshi sew neg igereshi ser wediko yilemineshal iwedishalew ihet❤🥰

  • @maremhamed545
    @maremhamed545 3 роки тому +5

    ሥሚ እህቴ እንዲሁም ሙሥሊም ሆናችሁ ፍቅረኛየ ጓደኛየ እጮኛየ የምትሉት ነገር በኢሥላም ሀራም ነው ዝሙት ነው አላህ ደግሞ ዝሙት የሚጸየፈው ቆሻሻ ተግባር ነው በፍጹም የኢሥልምና ሥብእና አደለም ሙሥሊም ሴት ገላዋን አታቆሽሽም ቆይ ለምን ታለቅሻለሽ የአዞባ አላህኮ ተይ ሲልሽ አሻፈረኝ ብለሽ ነው የተዘፈቅሽበት ደግሞስ በእሴት እህትሽ ላይ ከላዩዋ ላይ አብረሽ እያወቅሽ ሥትጨፍሪ ከርመሽ ምን ጠብቀሽ ነበር ታውቃላችሁ እኔ በወንዱ አልፈርድም እራሣችሁን አሣልፋችሁ የሠጣችሁ እናንተው ናችሁ ተወጡት ሚዲያ ላይ መጦ መነፋረቅ ፌር አደለም ሥሚ ደግሞ ረሡል ምን ብለዋል የኔ ኡመቶች ወንጀላቸው ተውበት ሢያደርጉ ይማርላቸዋል ወንጀሉን ይፋ ያወጣ ሢቀር ብለዋል ሚዲያ ላይ ከማልቀሥ ጥፋትሽን አምነሽ ወደ ፈጣሪሽ ተመለሽ የለሻለ ይሠጥሻል ሤቶች እንዴ እባካችሁ እራሣችሁ አጥፍታችሁ መጣችሁ አታለቃቅሡ

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት 3 роки тому

      BETAM FEREDUN LENE SETUGNE ALALESCEM?l eze wulu mikiniyat Inatua nat minim ayfetedebatm sent muslim negni bilo y sent muslimn krestan ywet yemeyatefu???sentoscis endekeferu?seleze feredun l 1 Allhy teywe 😏😏😏😏

  • @almazethio4434
    @almazethio4434 3 роки тому

    ስታሳዝ 💘

  • @zeharaseid6775
    @zeharaseid6775 3 роки тому +1

    ወይ ጣጣ አታልቅሽ ለማንኛውም

  • @ethiopoemethiopoem9040
    @ethiopoemethiopoem9040 3 роки тому

    እስኪ ፀበል ውሰዷት

  • @mekdibest215
    @mekdibest215 3 роки тому

    ኡፍፍፍፍፍፍ ምን ልበልሽ የኔ እናት

  • @c9mceil448
    @c9mceil448 3 роки тому

    ምን ሚሉት ፍቅር ነው እሄ

  • @shalommi12youtube98
    @shalommi12youtube98 3 роки тому

    ወይ ፈጣሪ ሆይ ምን ጉድ ነው

  • @shewayetessema2179
    @shewayetessema2179 3 роки тому

    aye....wedrza..belesh....lifeshen...astekakey...forget him

  • @estifanoszerai400
    @estifanoszerai400 3 роки тому +1

    ያሳዝናል አይዞሽ ያልፋል

  • @seneanuri1129
    @seneanuri1129 2 роки тому

    Anch gen ayenawta nsh yesw tdar lemafress mmokrsh berasu

  • @hlimaahmed4391
    @hlimaahmed4391 3 роки тому

    እህቴአይዞሺአታልቅሺጤናበሠጥሺየውይሄንንሁሉያሳለፍሺውእራስሺንሠብሰቢከስርሺይወድቃልአሁንታያለሺጠካራመሆንያሰፈልግሻልለመርሳትሞክሪሌላተቀራርቢግንአሁንምበጥንቃቄእናአይዞሺእህቴዋአታልቅሺግንእናትሺአረመኔነትውይ

  • @makdasmakdas543
    @makdasmakdas543 3 роки тому

    ሴቶች።።ሚኮነችነኝ።ወዶችኝ።አብዝትኝ።እናምናለኝ።እሂስተትነው። ።እይወት።ይቀጥላል።ጠካራሁኚ።።አድኝ።ኝነገርላይ።ክች።ማለት።ዋጋ።ያከፍላል

  • @peace3791
    @peace3791 3 роки тому

    አንዴ አብሮኝ ተኝተዋል ብለሽ አለቅም, አይባልም

  • @መሲየማርያምልጅነኝ
    @መሲየማርያምልጅነኝ 3 роки тому +1

    ሥታሣዝን አይ ወንዶች

  • @memyselfandher1656
    @memyselfandher1656 3 роки тому +2

    Jile😏😏

  • @feriabshiroferiabshiro3292
    @feriabshiroferiabshiro3292 3 роки тому

    Bettam new yasazenachengi yaa Allah mini ayiletii sewu new 💔💔💔💔💔💔

  • @ሀናመለሰ
    @ሀናመለሰ 3 роки тому +2

    አይዞሽ አይ ወንድ😭😂

  • @uraniumzereabruk3632
    @uraniumzereabruk3632 3 роки тому

    yetienashin gudays and ayzosh degmo argzesh behones

  • @hawi3131
    @hawi3131 3 роки тому +2

    አይ ወንዶች አፈሩን ብልት አድረረጉት ድፍት ያድርጋችሁ ቆሻሾች

  • @ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ
    @ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ 3 роки тому

    ይህ ፍቅር ሣይሆን ልክፍት ነው ፀበል ይጂ ደሞ ሴትጋ እያየሽው ያለሱ አላስብም ባናቱ ይተከል ቆሻሻ በይልኝ

  • @seadamohammed9717
    @seadamohammed9717 3 роки тому

    ምንድን ይህ አንቺም ያለ ኒካ ገብተሺ ሚስት ነኚ አልሺ ምንአይነት ታሪክ ነው የምታወራው በቃ ይህ ሰው ለአንቺ አይሆንም እሱም አንቺም ሙስሊም አትባሉም የሆናቺሁ ዘልዛሎቺ እጪ

    • @samitsegau8236
      @samitsegau8236 3 роки тому

      ኒካ ማሰሩ ማነዉ ግዴታ ነዉ ያደረገው ? ኒካ አስሮስ ከፈለገ መፍታት ይቻላል እኮ

  • @hannahaileethiopiawit5929
    @hannahaileethiopiawit5929 3 роки тому +1

    Selekeshin lakilegi teru meker teru gewadga nw miyaseflegesh eheti please selkwan safulen

  • @theresalopez7126
    @theresalopez7126 3 роки тому +1

    Ya ruhi ayezoshe ke gebachu yesa dekemte betsebocha nachew

  • @halimaahmed8253
    @halimaahmed8253 3 роки тому

    Yehchi lij yet new yalechew are ager mehed kefelegech ene contrast elklatalehu Saudi tel no kalat wey tdewelelegn are ager bthed ytewatal chger egna selehonech new klju gar yehonechew esu balege new kefelegech tdewel ahun Saudi Visa open new

  • @ተስፋመላኩዩቱብ
    @ተስፋመላኩዩቱብ 3 роки тому +1

    😥😥😥😥😥😥😥

  • @savekelm4859
    @savekelm4859 3 роки тому +1

    sihdu meshget memtawn masetnaGed betfi😘

  • @sarafeyameta994
    @sarafeyameta994 3 роки тому

    yeeendoweche ulu bahiere new keonewech seyike ga seleyayiu ayeliganete belew new meleyeute weshetamemoche nachew

  • @ililliiumamaa5210
    @ililliiumamaa5210 3 роки тому

    😭😭😭😭

  • @myloveAllah-i7x
    @myloveAllah-i7x 2 роки тому

    አንች። ልወንድ ብልሽ አተንፋረቂ😏😏😏😏

  • @bmherthebezatfiteheekomale621
    @bmherthebezatfiteheekomale621 3 роки тому

    ወሬ ብቻ እንኮን ሰዉ ሊያስተምር ያናድዳል ባህሪሽ ምንድን ነዉ አልወድሽም ካለሽ ሰዉ እንደሙጫ መጣበቅ ኤጭ ለህይወትሽ ዋጋ ስጭ የራስሽን ህይወት ቀይሪ።

    • @zd9022
      @zd9022 3 роки тому

      አሏህ ይደረስልሽ አሏህ ቀልብሽን ይመልስልሽ ነው የሚባለው ሱብሀን አሏህ እና ሰው ስል ባል ፈራች ነን ያረብ እንድ ስው የማይሆን ጊታ ይዘንልሽ ከዚህም ጉድ ያውጣሽ አሏህ ማሪ ነውና

    • @bmherthebezatfiteheekomale621
      @bmherthebezatfiteheekomale621 3 роки тому

      @@zd9022 መፍረዴ ሳይሆን ፈጣሪ በሰጠን ቅንጭላት እናስብ ለማለት ነዉ እሱ በጎደለዉ ልብ ይስጣት።

    • @zd9022
      @zd9022 3 роки тому

      @@bmherthebezatfiteheekomale621 አሚን

  • @bemnitube9379
    @bemnitube9379 3 роки тому

    አንቺ እራስሽ እኮ ተደራቢ ነሽ

  • @seneanuri1129
    @seneanuri1129 2 роки тому

    Lezh hulu tetyak enatsh nech chekagh nat

  • @khadijakhadija9765
    @khadijakhadija9765 3 роки тому +1

    ወዳላህ እስቴግፋር አርገሽ እንዲህ ብታለቅሽ እንዴት ጥሪ ነበር

    • @zd9022
      @zd9022 3 роки тому +1

      ያረብ ኢንሽአሏህ ያረብ ይምራት

  • @ተስፋመላኩዩቱብ
    @ተስፋመላኩዩቱብ 3 роки тому

    አይ ሔወት ውጣውረዶ በጣም ይከብዳል

  • @zemeta9769
    @zemeta9769 3 роки тому

    ማፈሪያ

  • @elizabethshoro7949
    @elizabethshoro7949 3 роки тому

    Elizabeth

  • @najata.medeya2225
    @najata.medeya2225 3 роки тому

    Aya lamafaradama yekabadala lamanagawama wodarasesha tamalashe esu machama ayemalasama edawama yebasabatala korana adamache hadesama seme