እንግሊዝኛ ቋንቋ የተማርኩበት ውጤታማ መንገድ-English language learning strategies -part 2

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 369

  • @seifuhaile
    @seifuhaile 2 місяці тому +8

    ተባረክ ለወገን የሚፈልገውን መስመር ማስያዝ ፣ማስተማር ቀላል አይደለም በዚሁ ቀጥል።

  • @Godgrace-lr1qr
    @Godgrace-lr1qr Місяць тому +3

    በድንብ ነው የምሰማው የተወሰነም እናገራለው ግን በደንብ መናገር እፈልጋለው ይሄ ጥሩ ነገር ነው አመሰግናለሁ

  • @AsterAberaWakuma
    @AsterAberaWakuma 4 дні тому +2

    አመሰግናለው የማወቅ ተሰፉዬን አለመለምክው ።

  • @rahmarahma6945
    @rahmarahma6945 11 місяців тому +6

    ትለያለህ ወላሂ ኡነት ብለሀል እኔም የሁልጌዜ ጥያቄየ እንደት ሠዉ መናገር የሚችለዉን መናገር አልችልም ብየ ሁልግዜራሴን እጠይቃሐሁ እናም አሁን ላይ በጣም ለዉጥ አለኝ አረብሀገር ከመጣሁ አራት ወሪ ከዚህበፊትም መጥነ አላዉቅም ያለችኝን ጊዜ እጠቀምበታለሁ ❤!!!

  • @azidireart
    @azidireart 10 місяців тому +8

    በእርግጠኝነት ወስኛለሁ ኢንጊሊዘኛን በደንብ ከተማርኩ በኃላ ት/ርቴን ከ1ኛ ክፍል ጀምሬ እከልሰዋለሁ❤ምክኒያቱም know የሚለውን እስከ 10ክፍል ስንደርስ ክኖው ብለን ያነበብን ዘሬ Iam የሚባለውን I'm አም ሆና ዘምና ዋውውው አሁነው መማር ጌታን

  • @mosasastu9083
    @mosasastu9083 9 місяців тому +2

    what you said that is all my problems thanks for sharing this kind of tips 🙏🙏🙏 i work for it improving my pronouncaition

  • @ZeharaZehara-d9h
    @ZeharaZehara-d9h 3 дні тому +1

    ወሏሂ እንጊሊዘኛ ማወቅ በጣም ነው የምፈልገው እና ኦላይ ላይ ባንተ ብማር ደስ ይለኛል you tub lay ለከታተል ደካማ ነኝ

  • @ahmedassefa4251
    @ahmedassefa4251 10 місяців тому +3

    you are gentle man thanks for your advice

  • @teketaytadesse1549
    @teketaytadesse1549 Місяць тому +1

    Thank you so much
    I learned a lot from you. I always do a lot of things to improve my Englishlg, for example as you said listen to BBC,CNN and Al-jezera news. I hope I have got sth additional thgs to develop my Eng lg thanks onece again.

  • @tekalignkefyalew3341
    @tekalignkefyalew3341 11 місяців тому +6

    Dear brother thank you for sharing it .
    you are talk with good disciplined manner keep it up bro.

  • @jemsad2544
    @jemsad2544 10 місяців тому +1

    I like your suggestion that you said be conditional to select the words for an event.

  • @tseg4042
    @tseg4042 10 місяців тому +1

    Our dear bro i respect you for your advice and techinecaly english explained

  • @amard8066
    @amard8066 Місяць тому +2

    Subscribed! I feel like you are talking about me. Most of the things you said are my problems. I am glad to find this YT channel😊

  • @fatefatefatefate2332
    @fatefatefatefate2332 17 днів тому +1

    በጣም ደስ ይላል ተባረክ

  • @tamratteka44
    @tamratteka44 11 місяців тому +3

    Waw ,it's extremely interesting performance and teaching approach,keep doing smart

  • @mahidemeke8588
    @mahidemeke8588 11 місяців тому +9

    Bro,we need such a teacher.That is cool.Keep doing same videos

  • @inatnshkebede3361
    @inatnshkebede3361 10 місяців тому +1

    Thank you very much for your help and support I appreciate

  • @simoncarlos9437
    @simoncarlos9437 3 місяці тому +4

    ብዙ መሰል አሰልጣኞችን አይቻለሁ ያንተ በጣም የተሻለ ይመስለኛል በonline ስልጠና ስለመውሰድ እባክህ ገለፃ አርግልን

  • @ዲኔቲዩብ
    @ዲኔቲዩብ 11 місяців тому +10

    እናመሰግናለን እኔ እግሊዘኛ ማበብ በድብ እችላለሁ ግን ምን ጥቅም አለው ትርጉም ላይ ዞሮ ነኝ እንግሊዘኛ አቀላጥፌ ለመናገር የሁልግዜም ምኞቴ ነው ግን ምንም አሁን ያውኩትን አሁን እረሳለሁ ችግሩ ምን እንደሁ አላውቅም እንደግሊዘኛ ቋንቋ ለመናገር የደከምኩበት የለም መቸም ተስፍ አልቆርጥም ኢንሻ አላህ እሞክራለሁ

    • @simpleEnglishwithGere
      @simpleEnglishwithGere  11 місяців тому +2

      Don't stop.

    • @mekdeshabtamu6695
      @mekdeshabtamu6695 3 місяці тому +2

      ልባችን አንድ ነዉ እኔም ተመሣሣይ ነኝ ግን ልቤ ወልቋል አሁንማ ማን አንዳወለቀኝ አልገባኝም😂😂❤❤

    • @MekeAhmed-bz9yi
      @MekeAhmed-bz9yi 3 місяці тому +1

      ከኔ ጋር ብናጠና ሚኒ ይመስለሻል በቴሌግራም

    • @SwSw-l3k
      @SwSw-l3k Місяць тому

      ​@MekeAhm

  • @netsanetgirma1037
    @netsanetgirma1037 10 місяців тому +1

    my beloved bro God bless you more thank you for teaching English launguge

  • @BhhrtGfurf
    @BhhrtGfurf 10 місяців тому +2

    Betam gobez neh Egzaabher ybark wendme ketl ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tadutasfaye8755
    @tadutasfaye8755 3 місяці тому +1

    መምህር በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏👌

  • @hanaworku1181
    @hanaworku1181 11 місяців тому +15

    ብሩክ ዘር ምርጥ ዜጋ ነህ። ወንድማችን ተባረክልን። 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tewodrosmillion6799
    @tewodrosmillion6799 3 місяці тому +1

    I'm chuffed to watch your videos and I hope you will post more and more videos in the future. Having said that, I am just curious about the time it takes to learn a new language. To this end, I would appreciate if you give us your personal advise on the time it takes to get fluent by learning a new language like: Spanish/French/English...?

  • @tamirathailu2973
    @tamirathailu2973 11 місяців тому +12

    You not only teach us language but life discipline . Thank u

  • @bemuluhailu8556
    @bemuluhailu8556 11 місяців тому +6

    Strategy : silt. Confidence: berass metemamen
    Practice: limimid
    Perfect: mulu chilota yalew mehon
    Birthday party: yelidet gibja

  • @emnetneda4757
    @emnetneda4757 10 місяців тому +4

    thank you bro... you made me one step better!!!

  • @titima142
    @titima142 11 місяців тому +4

    I started with you today then i will check my self after 3months

  • @YeshiemebetTadesse-e8l
    @YeshiemebetTadesse-e8l 26 днів тому +1

    እናመሰግናለን❤

  • @alenbiruk8727
    @alenbiruk8727 10 місяців тому +1

    I start today, this is basic. Thank you.

  • @HiwotGemechu-os9zc
    @HiwotGemechu-os9zc 3 місяці тому +25

    በርታ ጀግና እኔም ተማሪህ ነው የምሆነው ለመጀመሪያ ጊዜ ዛሬ July 6 2024የሰማሁት ቃል እገባለሁ በቅርቡ ያንተ ተማሪይ ሆኘ በደንብ እንግሊዝኛ ቋንቋን ተረት ተረት እገጥምበታለሁ❤❤❤

  • @Belay-s6f
    @Belay-s6f 8 днів тому +1

    Thank you ❤

  • @sarontilahun5859
    @sarontilahun5859 11 місяців тому +3

    መምህር እናመሰግናለን

  • @AdaneA-i4b
    @AdaneA-i4b 3 місяці тому +1

    You are amazing teacher thanks my brother.

  • @Solyermyas
    @Solyermyas 10 місяців тому +1

    በጣም ተመችቶኛል አረዳድህ

    • @MekonnenTamene-g1m
      @MekonnenTamene-g1m 29 днів тому

      ችግሩ አበሻ ለአበሻ ሲገናኝ ባማርኛ ነው የሚያወሩት ኢትዮጵያውያን እርስ በእርስ መፈራራትና የመዘርጠጥና የመናናቅ ነገር ይመስለኛል

  • @hananmohamed5021
    @hananmohamed5021 10 місяців тому +3

    እናመሰግናለን 🎉

  • @dinberugmedhin9701
    @dinberugmedhin9701 10 місяців тому +1

    Thank you Very much.

  • @ElaYemikael
    @ElaYemikael 10 місяців тому +1

    ወንድማችን እናመሰግናለን

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 10 місяців тому +1

    በጣም እናመሰግናለን ወላይን ለመማር ምን ምን ያስፈልገናል

  • @lidyadaniel5341
    @lidyadaniel5341 3 місяці тому +1

    Hi it's verry help full and do you hv a training class

  • @tinajesus5499
    @tinajesus5499 10 місяців тому +1

    Zare gen nowi yayehuk eski lisemak wondem engilezigna managere betam eflgalhugn gin kan bekan meyawaregn sawi yelm

  • @MollaKasawDesalegn-qe4ug
    @MollaKasawDesalegn-qe4ug Місяць тому +1

    እናመሠግናል ጥሩ አገላለጽ ነው።

  • @meseretmulugeta6256
    @meseretmulugeta6256 11 місяців тому +3

    Wow thank you so much sir!!!🙏🙏🙏

  • @Gyohans-nh4ph
    @Gyohans-nh4ph 2 місяці тому +2

    የኔ ጥያቄ የሚዋጡ የሚባሉ ፊደሎች ከዛ ደግሞ le& le ማለት ለ እና ሌ እንዴት ለይተን እንጠቀም? ከዛ ደግሞ ስፐሊንግ ፊደሎች ኣንዳንረሳ እንዴት እናድርግ ዳብል ፊደል ምንጠቀምበት እንዴት ሲሆን ነው

  • @fisehagunta4141
    @fisehagunta4141 10 місяців тому +1

    what kind if movie and song do you recomend to improve lessing .,የትኞቹን ሙዚቃዎች እና ሙቪ ሪኮመንድ ታደርገኛለህ የመስማት ክህሎትን ለማዳበር

  • @getnet7189
    @getnet7189 5 місяців тому +3

    I hope next month perfect communicat english language

  • @kufakaki251
    @kufakaki251 11 місяців тому +3

    ❤❤❤Gere-Thank you for your support.

  • @hiw.and.1297
    @hiw.and.1297 11 місяців тому +2

    Tks for your important advise:

  • @fkrimisamlak6256
    @fkrimisamlak6256 2 місяці тому +1

    Wawww i would like to hier in Everywher you English coversation. It is very well, i can't perfekt English but i try to wright comment ❤❤❤❤

  • @SosenaAssefa-f4h
    @SosenaAssefa-f4h Місяць тому +1

    በእግዚአብሄር እኔ በጣም ነዉ ማወቅ እምፈልገው እርዳኝ ስለ አግዚአብሄር

  • @FelkeFekadu
    @FelkeFekadu 21 день тому +2

    Yes

  • @mulukenmekonnen456
    @mulukenmekonnen456 10 місяців тому +1

    Wow its nice explanation keep it up

  • @zomakidan1461
    @zomakidan1461 11 місяців тому +5

    Thank you brother

  • @Aelazar
    @Aelazar День тому +1

    ኢናመሰግናለን በታም

  • @KemilaAssen-j9k
    @KemilaAssen-j9k 2 місяці тому +1

    ጀግና በርታልን ወላሂ እኔ ምንም ነገር ማወቅ እፈልጋለሁ በተለይ አረበኛና እንግሊዘኛ

  • @GammachuJiruu
    @GammachuJiruu 11 місяців тому +13

    ሠላም እዉነት ብለሀል እኔ አሁን ችግር የሆነብኝ ማንበብ ሳይሆን የቋንቋውን ትርጉሙን መረዳት ነው. ስለዚህ ምን ማድረግ አለብኝ ?

    • @EbitiIdris
      @EbitiIdris 3 місяці тому

      እኔም እደዛው😢

    • @HikemaHassen
      @HikemaHassen Місяць тому

      Zemblshe temariy 😅

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 10 місяців тому +1

    እናመሰግናለን ወንድም ዓለም

  • @muluhailu8171
    @muluhailu8171 11 місяців тому +2

    For advice thank you

  • @ZekariasBugale
    @ZekariasBugale 9 місяців тому +1

    Thank brother

  • @sebeletesfaye901
    @sebeletesfaye901 Місяць тому +1

    Thank you so much brother that is me I don’t like to read .

  • @hiwetfrezghi322
    @hiwetfrezghi322 11 місяців тому +2

    Nice explanation Thank you.

  • @btz143buka
    @btz143buka 2 місяці тому +5

    Thanks brother

  • @FikeraddsMolaa
    @FikeraddsMolaa 10 місяців тому +7

    መጣም ደስ ይላል መምህራቺን እናመሰግናለን

  • @ህይወቴነሽድንግልማርያም
    @ህይወቴነሽድንግልማርያም 9 місяців тому +4

    እኔ ትግርኛ ተናጋሪ ነኝ አማርኛ ራሱ አላውቅም ነበር 8ኛ ትምህርት አቆርጬ ነው ስደት የወጣሁት በስደት ላይ ሆኜ ግን አማርኛ ፍልምና ስብከት ወንጌል በአማርኛ በመስማት ብቻ በጣም ጎበዝ ተናጋሪ አማርኛ ሆንኩኝ ኢንግሊዘኛ ግን ለማማር ፍላጎት አለኝ በዩቱብ ብዙ እከታተላለሁ ግን ሀሳቤን ሌላጋ ነው ምን ላርግ አሁን አንተን በዚ መማር ጀመርኩኝ እስኪ እርዳኝ ወንዴሜ ።

    • @mery-w4l
      @mery-w4l Місяць тому

      እኔም አንዳንቺዉ ነኝ አማርኛ ያወቅኩት በስዴት ነዉ English ማማር እፈልጋለዉ ብቻ ሳይሆንም አሁን አቅድ አውጥቻለዉ እንደምችለዉ እርግጠኛ ነኝ ምንም ነገር ከልባችን ከፈለግነዉ እና ትኩረት ከሰጠነዉ የማይቻል ነገር የለም 😍

  • @Lifeisshort-p5k
    @Lifeisshort-p5k 10 місяців тому +4

    እንደ እኔ 7ኛ ክፍል ያቋረጠ በልምድ ካልሆነ ተምሮ መልመድ ይከብዳል

  • @dessieadal5724
    @dessieadal5724 11 місяців тому +2

    Thank you! appreciation!

  • @YabesraFikadu
    @YabesraFikadu 2 місяці тому +1

    እናመሰግናለን

  • @frieneguse7078
    @frieneguse7078 11 місяців тому +3

    I want to join online class

  • @hanasahle6688
    @hanasahle6688 10 місяців тому +16

    ችግሩ እኮ ደጋግመን አለመጥናታችን ነው 😢

  • @tewachewatalay1138
    @tewachewatalay1138 11 місяців тому +3

    Good Lecture Thank you Brother!

  • @sabamekuria959
    @sabamekuria959 2 місяці тому +1

    በርታ ጎበዝ ለ ልጆች ፕሮግራም
    አለህ ????

  • @BelatuNega
    @BelatuNega 10 місяців тому +1

    Thank you so much

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 10 місяців тому

    እናመስግናለን

  • @fayetolcha3797
    @fayetolcha3797 10 місяців тому +2

    Thanks bro .

  • @WebalmeTnaw
    @WebalmeTnaw 2 місяці тому +1

    thnk you brazere

  • @Abebe-x4w
    @Abebe-x4w 2 місяці тому +2

    ትለያለህ ምርጥ ስዉ

  • @TaliChamamora
    @TaliChamamora 2 місяці тому

    Thank you my bro❤❤❤

  • @TeketeleLerago
    @TeketeleLerago 3 місяці тому +1

    አግዚአብሔር ይስጥልን❤

  • @tilahuntareke1298
    @tilahuntareke1298 11 місяців тому +1

    I thank you so much!!!

  • @werkenishwerkenish1186
    @werkenishwerkenish1186 Місяць тому +1

    ትባረክ

  • @mussiehaile9505
    @mussiehaile9505 10 місяців тому +1

    Thank you very much . I staet today.

  • @NbsGtub
    @NbsGtub 3 місяці тому +1

    መምህር በአካል ለመማር ክፍያው ስንት ነው???

  • @mekonnendeg8938
    @mekonnendeg8938 11 місяців тому +2

    Wow what a great advice !

  • @nadismart5503
    @nadismart5503 11 місяців тому +2

    Thank you so much🙏

  • @danawitgebremariam2257
    @danawitgebremariam2257 10 місяців тому +1

    Thanks

  • @HaftomAshagrie
    @HaftomAshagrie 3 місяці тому +1

    ደስ ይላል እናመሰግንሃለን

  • @ሐረገወይንአሰፋ-ጸ6ቘ
    @ሐረገወይንአሰፋ-ጸ6ቘ 10 місяців тому +1

    እንግሊዝኛ ችግር የለብኝም መከራ የሆነብኝ አረብኛ ነው አምስት አመት አረብ ሀገር ተቀምጬ ቋንቋው ግን ወፍ የለችም😳 የአንተ ስትራተጂ እኔንም ይጠቅመኛል ብዬ አስባለሁ 👍

  • @abkm2716
    @abkm2716 11 місяців тому +1

    thanks teacher💙
    gn tiyake alegn. kezi befitm zm alkegn. lemn?
    tyakeye:,
    mn aynet film, music or video
    bitekem Englizegnayen madaber echlalew? 🙏Please answer.

    • @simpleEnglishwithGere
      @simpleEnglishwithGere  11 місяців тому

      Please watch any movies,but you need to minimise the speed of the movie eg.Retreat to paradise

  • @tinseawyassin2637
    @tinseawyassin2637 10 місяців тому

    ብጣዕሚ የመስግነካ

  • @joshua-hm8uu
    @joshua-hm8uu 2 місяці тому +1

    በተለይ እኔ ሳነብ እኔ እራሱ እደነቃለሁ ግን ምን እንደምል አላውቅም ትርጉም በጌቾ ነኝ

  • @yohanisyoni-q9l
    @yohanisyoni-q9l 11 місяців тому +1

    betam timchegnaleh tolo tolo adadis vidio likekiln❤

  • @Birtukaneyuneh
    @Birtukaneyuneh 2 місяці тому +1

    Thank you

  • @deberituchekune214
    @deberituchekune214 3 місяці тому +2

    ዋው

  • @rosamussa8619
    @rosamussa8619 3 місяці тому +1

    How ?

  • @DeseFikado
    @DeseFikado 3 місяці тому +1

    ገና ዛሬ ነዉ ያየሁህ አንግሊዝ ለመማር እፈልጋለሁ

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 11 місяців тому +1

    Betam des yilal berta!!!

  • @rakdubai-ym1uo
    @rakdubai-ym1uo 11 місяців тому +4

    መማር እፈልግጋለሁ❤❤❤

  • @fasikaalem7483
    @fasikaalem7483 2 місяці тому +1

    thankyou🎉🎉🎉👍👍

  • @RedSeaEri
    @RedSeaEri 11 місяців тому +2

    ❤በርታ ጎበዝነህ

  • @webalemteshome9950
    @webalemteshome9950 2 місяці тому +1

    online ስልጠናውን መውሰድ እፈልጋለው