የልጅነት ፍቅረኛዬ እንደዚ ያደርገኛል ብዬ አልጠረጠርኩትም ነበር|Cherkose Show Werkezeo

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 126

  • @teshaymikiyaes521
    @teshaymikiyaes521 4 місяці тому +67

    አረ በሚስቱ ፓራላይዝ ሆኖ የታገተው ልጅ ምን ደረሰ

  • @edrisassen
    @edrisassen 4 місяці тому +20

    የሸዋ ልጅህ ምን ላይ ደረሰ😢😢 ለምድነው ተመልካች የማታክብሩት🤔🤔

    • @TaleworkmengeshaTalework
      @TaleworkmengeshaTalework 4 місяці тому +1

      ወደ ቤተሰብ ሄዷል ብሏል

    • @werkezebo_Cherkose_show
      @werkezebo_Cherkose_show  4 місяці тому +4

      ሰሞኑን ስለ ወንድማችን የሰራነውን ቪድዮ የምናቀርብ ይሆናል አሁን በዚን ሰአት ግን ፀበል እየተፀበለ ይገኛል

  • @argetoall6484
    @argetoall6484 4 місяці тому +8

    ዳኒየ ድምጻችሁ ጥራት የለውም አይሰማም እኮ

  • @icksa8889
    @icksa8889 4 місяці тому +18

    ቢረስኮ. በሚስቱ ፐረለዝ የሆነ ልጂስ መጨረሸ ሚን ሆነ

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 4 місяці тому +5

    እደዉ ያየሸዋ እሮቢት ልጅ በሚስቱ የታገተዉ እዴኮነ 😢😢😢ዳኒሻዬ❤

  • @Ggg-gz3vu
    @Ggg-gz3vu 4 місяці тому +9

    ጥራትና ድምፅ ይስተካከል የምትሎ👍

  • @nanny3146
    @nanny3146 4 місяці тому +4

    Danny bracko wellcome always our great wonderful young man keep up brother 🙏

  • @teshaymikiyaes521
    @teshaymikiyaes521 4 місяці тому +10

    ድምፅ አይሰማም

  • @SmegnSmu
    @SmegnSmu 4 місяці тому +10

    ጥፊዋ ሲመች

  • @Hemu7236
    @Hemu7236 4 місяці тому +8

    በሚስቱ የታገተው የት ደረሰ የሽዋ ሮቢቱ

  • @woodywody2536
    @woodywody2536 4 місяці тому +13

    የሸዋ ሮቢቱ ምን ደረሰ ጀምር አስጨርስ

    • @HanaHana-io3bq
      @HanaHana-io3bq 4 місяці тому +1

      በባለፈው ኮመንት ላይ የፃፈው ቤተሰቦቹ ወስደውታል ጉዳዩም በሽምግልና ተይዟል ብሎ ነበር

    • @woodywody2536
      @woodywody2536 4 місяці тому +1

      @@HanaHana-io3bq እሺ አመሰግናለሁ

  • @MahletGiday
    @MahletGiday 4 місяці тому +3

    በደንብ አድርገሽ ብጠፈጥፊው ጥሩ ነበር አሪፍ ጥፊ ነው ዳኒዬ ተናፋቂ ሁሌም ፕሮግራምህ አሪፍ ነው በርታልን ጀግናችን ባለህበት እመቤቴ ትጠብቅህ❤❤❤

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 4 місяці тому +7

    አይስማም ድምፂ ጥራት የለእም

  • @momskiyyah77734
    @momskiyyah77734 4 місяці тому +6

    ብራስኮ በሚስቱ የታገተው ልጅ እንዴት ሆነ ?

  • @حليمهحليَمه-ل5غ
    @حليمهحليَمه-ل5غ 4 місяці тому +3

    በሚስቱ ምክንያት ፓላራይዝ የሆነዉ ።እምን ደረሰአደ

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd 4 місяці тому +4

    ሰው ሁሉም አይታመንም በዝህ አይነት ዳኒ አተም እኛ😂😂

  • @Ethiohagere549
    @Ethiohagere549 4 місяці тому +5

    ድምፅ ጥራት የለውም አስተካክሉ

  • @Sara-f2j9i
    @Sara-f2j9i 4 місяці тому +7

    ወይ ዘድሮ አለ ሄፍሬም😮

  • @romiyosanto4180
    @romiyosanto4180 4 місяці тому +2

    Sound system is poor.

  • @user-jf9vi3xk5k
    @user-jf9vi3xk5k 2 місяці тому

    ቸርቆሴ ታዲያስ ጃኬትህ የሌዝቢያኖች ነው። ሁለተኛ አትልበሰው በተረፈ ጎበዝ ነህ ቻዎ

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 4 місяці тому +2

    ዳኔ የሸዋሮቢቱን ልጅ እባክህ በጭንቀት ልሞትነዉ እባክህ

  • @sisayyaregal
    @sisayyaregal 4 місяці тому +2

    የትምህርት ክፍያ ደርሶል ነዉ ያለችው አይ ልጅ ይዞ መንዘላዘል😂😂😂😂

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 4 місяці тому +1

    የልጆቹ አምላክ ነው እንዲህ በቀላሉ ያጋለጠው😂😂😂

  • @Sofi24434
    @Sofi24434 4 місяці тому +1

    ወደታች ነበር ምወረውረው ይህ ባለጌ ሰው ነው ጥፊ ሲያንሰው ነው 🤛

  • @ሀብታምእዳለው
    @ሀብታምእዳለው 4 місяці тому +3

    😂😂😂😂የጅቱ ድፍረት ጥፊው ተመቸኝ

  • @araeyaraya1614
    @araeyaraya1614 4 місяці тому +3

    ምንድነው ድምፃችሁ?ማይክ የለም እንዴ?

  • @martadawit8604
    @martadawit8604 4 місяці тому

    Daniye yihe video clear hono ayisemam neber ❤❤❤❤❤❤

  • @ሰሌንውሃራያ
    @ሰሌንውሃራያ 4 місяці тому +1

    የልጅቷ ድምፅ ያምራል

  • @DanielGetachew-v6j
    @DanielGetachew-v6j 4 місяці тому +1

    የጀመርካቸውን ጉዳዮች ለምን እልባት አትሰጠውም ?

  • @tgistEshetu-tc7pi
    @tgistEshetu-tc7pi 4 місяці тому +4

    ችግር ነው ቤተሠቡን ሣታቁ አታግቡ😂😂😂

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 4 місяці тому

      እኔ ጓደኝነትም አልፈልግም ካላወኩ እንኳን ትዳር ጥሩ ነገሩ ንካ ያለቤተሰብ አየሆንም

  • @massighalia544
    @massighalia544 4 місяці тому +4

    3 ነኝ ለይክ ቶሎ በሉ

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 4 місяці тому +1

    ጀግናነሸአሸ

  • @እየሱስያድናል-አ7ኘ
    @እየሱስያድናል-አ7ኘ 4 місяці тому +2

    ጥፍው👌👌🤣🤣

  • @ጠባይግብርምስኩሉ
    @ጠባይግብርምስኩሉ 4 місяці тому +1

    ዳኒየ እንኳን ደና መጣህልን ❤❤❤❤

  • @Geni-q4y
    @Geni-q4y 4 місяці тому +1

    የልጆቹ እናት ትወቅ የምትሉ

  • @sihinwubeshet125
    @sihinwubeshet125 2 місяці тому

    ጥቁር አዝሙድ በርታልኝ. ግን ይሄ የአይጥ ነገር ካየሁ በዋላ ምግብ አስጠላኝ

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e 4 місяці тому +1

    በሚስቱ ፓራላይዝ የሆነው ልጅ ከምን ደረሰ?
    ሌላው ደሞ ሁል ጊዜ የድምጽ ችግር አለ ይስተካከል

  • @NassersalimNasser-yt5lf
    @NassersalimNasser-yt5lf 4 місяці тому +2

    ዳኒሻ ፡ዳኒሻ well cam🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 4 місяці тому +1

    የዛሬው እጥረብውም አያሰማም በደንብ 😊

  • @RokayaMubarak
    @RokayaMubarak 4 місяці тому +12

    ዛሬ አንደኛ ነኝ አለፎልኛ መዳሜ አቃጥላ ልደፋኝ ነው ምከሩኝ ምላረክ ምከሩኝ

    • @mmmmkkkk7645
      @mmmmkkkk7645 4 місяці тому

      Ayizosh tseliy

    • @ጓልተምቤንሃገረሰላም
      @ጓልተምቤንሃገረሰላም 4 місяці тому +1

      በህጋዊ ኮንትራት ቤት ከሆንሽ ቪዛሽን ከማለቁ በፊት ዝያራ ፍቀጅሊኝ ብለሽ በስዋ ቪዛ ወደ ሌላ ሃገር ሙልጭ በዪ ያኔ እርርር ትላለች እኔ ይሄን ለመጠቀም ቆርጫለሁ ልመለስ ብዪ ውልቅ ነዋ የምን መቃጠል

    • @ghfggjfudfhf
      @ghfggjfudfhf 4 місяці тому +1

      እንድትራራልሺ ፀልይ ልቦናይሥጣት

    • @RokayaMubarak
      @RokayaMubarak 4 місяці тому

      አይ ዝያራ ለቤተሰቦቼ ልብስ ልልክነው ስላት እራሱ ልጠፉ ነው አለችኝ ከቤትም አታስወጣኝም

    • @ጓልተምቤንሃገረሰላም
      @ጓልተምቤንሃገረሰላም 4 місяці тому

      @@RokayaMubarak እንዳትልኪ ኪሳራ ነው እንደምንም ብለሽ ምክንያት ፈጥረሽ ዝያራ ግቢ ከዛ ወደ ሌላ ሃገር ትሄጅያለሽ ቪዛ ካለሽ እኔ እንደዛ ለማረግ ኣንድ ኣመት የቀረው ቪዛዬን ይዤ እሄዳለሁ ለኣስሪዎቼ ልመለስ ነው እያልኩ ፕሮሶስየን ስጨርስ በዛ እልምምም ምክንያቱም በነሱ ቅጥልልልል ብያለሁ

  • @KadjaaAbdii
    @KadjaaAbdii 4 місяці тому +2

    Wand abbate muti❤❤❤❤❤❤

  • @araeyaraya1614
    @araeyaraya1614 4 місяці тому +1

    ሁሉ ነገርህ በሴት ኢኮነሚ የምትተዳደር ከሆነ አቅም ስለማይኖርህ ቁጭ አርጋ በተወችህ ሳትንቀሳቀስ መቆየት አለብህ ምክንያቱ አቅም የለህማ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 4 місяці тому +1

    ዋዋዋዋ ደግ አረገች 👍

  • @SentayewSentayew-g1c
    @SentayewSentayew-g1c 4 місяці тому +1

    ቦታዉ የአፍሪካ ልብስ ስፌት ከሆነ አድሬሱ የት ነዉ ስለፈለኩ ነዉ

  • @Fafip9rs1fz5s
    @Fafip9rs1fz5s 4 місяці тому

    ዋው ጀግና ሴትጥፊዋ ተመቸኝ የት አባቱ

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd 4 місяці тому +2

    Welcome

  • @emmabader7307
    @emmabader7307 4 місяці тому +2

    Ayisamami

  • @anketseakelesiy779
    @anketseakelesiy779 4 місяці тому +1

    የድምጽ ጥራት የለውም ድምጹን አስተካክሉት

  • @MekidesWonde
    @MekidesWonde 3 місяці тому

    Selam Dany bemesitu paralyiz yehonew lij yet derese benatik asaweqen daniy❤❤❤❤

  • @user-xn7ub1mn9k
    @user-xn7ub1mn9k 4 місяці тому +1

    ካሚራህ ጥረት የለዉም በተደጋጋሚ

  • @fiyzatube2410
    @fiyzatube2410 4 місяці тому +1

    አረ ደኒ የድምፅ ጥራት ዬለውም

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 4 місяці тому

    ሴቶች ንቁ ቤተስብን የማያስተዋወቅሽ ክሆነ አይሆንሽም ጊዜ ማሳለፊያ ነውየሚያደርጋችሁ

  • @eritrashikor6352
    @eritrashikor6352 4 місяці тому +3

    የሄ ልጁ የተገደ የታለ ለምን አትለቆ ንድሜ please

  • @user-fp4ly2tg6y
    @user-fp4ly2tg6y 4 місяці тому +1

    እስይ ደግ ኣደረግሽዉ ስያንሰዉ ነዉ

  • @user-vi1zx5lb1j
    @user-vi1zx5lb1j 3 місяці тому

    ኧረ ዳኒ በደንብ አይሰማም
    ያስተጋባል

  • @AbiNati794
    @AbiNati794 4 місяці тому +1

    Voice bezu aysemam bestekakel

  • @kuhlen3925
    @kuhlen3925 4 місяці тому +2

    ድምፅ ኣይሰማም

  • @martadawit8604
    @martadawit8604 4 місяці тому

    Daye Yene kimem uffffffff❤❤❤❤❤

  • @SOLI-kt8dh7zj4s
    @SOLI-kt8dh7zj4s 4 місяці тому

    እረ ዳኒ ያገሬ የሸዋሮቢቱን ልጅ መጨረሻ አሳዉቀን😢

  • @chalachewYouTube
    @chalachewYouTube 4 місяці тому

    የልጆች ክፍያ ደርሷን ብላው ቁጭ ውሽሚት ጉድ ፈላ

  • @zeynebahmed5262
    @zeynebahmed5262 4 місяці тому +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-kv7gn5wo1h
    @user-kv7gn5wo1h 2 місяці тому

    ድምጽ የለም አይሰማም

  • @kuw6095
    @kuw6095 4 місяці тому

    የድምፂ ጥራት የለሁም

  • @jho5001
    @jho5001 4 місяці тому

    እሣት ለኩሠህባት ወጣህ አፅናናት እንጂ😢💔😭አረ ህዝቤ ወዴት እየሄድነዉ😢

  • @rahmamuhammed4904
    @rahmamuhammed4904 4 місяці тому

    ዋው ጥፊው ተመቸኝ

  • @danielhailey345
    @danielhailey345 4 місяці тому +1

    ነገሩን ተከታታይ ታደርጉትና የመጀመሪያውን ሳትጨርሱ አዲስየዛችሁ ትመጣላችሁ ሚስቱ ያገተችውን እምን ደረሰ አሳውቁን

  • @ineshabayinesh2225
    @ineshabayinesh2225 4 місяці тому

    Danish welcome 🥰🥰🥰🥰

  • @KemalAdem-ch1fv
    @KemalAdem-ch1fv 4 місяці тому

    የድምፅ ችግር አለ

  • @atinafe5880
    @atinafe5880 4 місяці тому +1

    Ara tipi woyine 😂😂😂😂😂😂😂ygebal siyasi nawu❤❤❤❤❤

  • @Genet398
    @Genet398 4 місяці тому +1

    ካላሲካሉ ቅይረው

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 4 місяці тому +1

    ዳኒ ራስህን ጠብቅ

  • @user-xq4qg8sr5t
    @user-xq4qg8sr5t 4 місяці тому +1

    😢😢😢😢😢

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 4 місяці тому +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 4 місяці тому +1

    Wey zendro Ale efrem 😂😂

  • @ARITi01
    @ARITi01 4 місяці тому

    ጥራት የለእም

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx 4 місяці тому +1

    ይገርመል መፍርያ ነህ ልጂች ከለክ ሌላ ሴት ፊለገ ምን አስፈለገክ 😢😢😢😢😢ቅሌታም

  • @aliksa9045
    @aliksa9045 4 місяці тому

    እኔ ባገኝህ የመጀመሪያ ተሸላሚህ ነበርኩ

  • @hanawolde-e9y
    @hanawolde-e9y 4 місяці тому

    Gemcha neber

  • @MseiuAsmemsw
    @MseiuAsmemsw Місяць тому

    ❤❤❤❤❤

  • @Besmeabweld9728
    @Besmeabweld9728 4 місяці тому

    ጨርቆሴ ስራዎችህ ሁሉ በእንጥልጥል ነው ሚቀሩት፣መጨረሻቸው አይታወቅም

  • @SussuYousef
    @SussuYousef 4 місяці тому +1

    Caroqese irsan atta kabidi 😂

  • @fatumahasse18
    @fatumahasse18 4 місяці тому

    Menem demetu terat yelewem

  • @ineshabayinesh2225
    @ineshabayinesh2225 4 місяці тому

    😒😒😂 jegna set nesh getan

  • @tigisttegetachew6750
    @tigisttegetachew6750 4 місяці тому +1

    በናትክ አውረኝ

  • @wabbydumga9790
    @wabbydumga9790 4 місяці тому

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ኩሩሀበሻይት
    @ኩሩሀበሻይት 4 місяці тому +1

    ዳኒ ሞላጫ ሁነሀል ዘገም እያልክ ተጫወትክበት ደግሞ አልተሳካልኝም ትላለህ ደህና ሌባ አግኝተህ

  • @ganatmeherat1631
    @ganatmeherat1631 4 місяці тому

    😮😮😮😮😮😮

  • @monam49
    @monam49 4 місяці тому

    😢😢😢❤❤❤😂😂

  • @gadisedaabbsegadise8585
    @gadisedaabbsegadise8585 4 місяці тому

    😂😂😂😂😂

  • @yared33333
    @yared33333 4 місяці тому +2

    ዮቱቡክ ወርቀ ጥቁር አዝሙድ በለው

    • @lubabaw
      @lubabaw 4 місяці тому

      😂😂😂😂

    • @user-je2od2mh3e
      @user-je2od2mh3e 4 місяці тому

      የተመታሽ😂😂😂😂😂

  • @nigstisara4967
    @nigstisara4967 4 місяці тому +2

    Ene,hasabe,Hulu,, paralzd,yonew,lej,,becanew

  • @fitztek8119
    @fitztek8119 3 місяці тому

    😢😢😢

  • @sayedahmada718
    @sayedahmada718 4 місяці тому +1

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @swwe4994
    @swwe4994 4 місяці тому

    😢😢😢😢😢