ታላቁ ሴራ በኦርቶዶክስ ላይ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 лис 2024
  • #Ethiopia #Ethiopianews #FetaDaily

КОМЕНТАРІ • 43

  • @YeshawuAgunie
    @YeshawuAgunie 8 місяців тому

    እረ በቤተክርስቲያን ላይ የሚደረገዉ ሴራ ይብቃ ምን አደረች ቤተክርስቲያንን ለሐገር በፀለየች ሰላም ስለሰበከች ምሕረትን ስለሰበከች ወደ ላይ እግዚኦ ስላለች እረ መቼ ነዉ የሚያበቃዉ አምላኬ እባክ ስለምሕረትህ ብለክ በደም የሰራሐትን የመሠረትካትን ቤተክርስቲያንን ታደግ ሁሉም ባለማሕተብ እራሱን ያዘጋጅ

  • @ዜድየማሚናፋቂ-ሐ3ገ
    @ዜድየማሚናፋቂ-ሐ3ገ 5 років тому +6

    ሙስሊሙ ላይ መንጠልጠላቹ ን ብታቆሙ ነው እሚሻለው ። ሙስሊም ሰላም ፈላጊ ፉጥር ነው።
    እናንተም ሰላም ብትሆኑ ደስ ይለናል።

    • @ageremegersa4739
      @ageremegersa4739 5 років тому

      Silime xaluw maniwe enaneti Yi Ethiopia diqari

  • @comceil5329
    @comceil5329 5 років тому +1

    መቸም አይሳካላቸውም ☝

  • @አላህነውወኪሌአላህነ-ዘ1ጸ

    የአላህ ትክክለኛውን መገዲ ይምራቸውلاءلحءلله
    ከአላህ ሌላ አምላክየለም እየሡሥ አለሂሠላምም የአላህ መልክተኛ ናቸው
    የአላህ ሙሥሊም አዲረገህ ግደለኝ

    • @onelove6508
      @onelove6508 5 років тому

      kkkkkkkkk

    • @onelove6508
      @onelove6508 5 років тому +2

      ጣዖት/የመካው ዲንጋይ ደግሞ ባሪያ አለው እንዴ# እየሱስ ክርስቶስ የአላህ ባሪያ ሳይሆን የአለም መድሀኒት ጌታ ነው እሺ ይሰማል

    • @አላህነውወኪሌአላህነ-ዘ1ጸ
      @አላህነውወኪሌአላህነ-ዘ1ጸ 5 років тому

      One Love ወላሂ የአለማቱ ጌታ አሏህ ብቻና ብቻነው ይልቅ ተመለሺ ቀኗ ሣመጣብሺ እየሡሡ መልክተኛናቸው የመረየምልጀ አላህ ሠላም ያውረዲባቸውና

    • @bosenagashu5349
      @bosenagashu5349 5 років тому

      ሆሆሆሆሆ 🙄😲😁😷😷😷
      ወይ ነገር ፍለጋ

    • @ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ
      @ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ 5 років тому +1

      @@አላህነውወኪሌአላህነ-ዘ1ጸ ትክክል እህት

  • @sisaysolomon2764
    @sisaysolomon2764 5 років тому +1

    ሰላም ለኢትዮጵያ ህዝብ ኦርቶዶክስ ኦዴፓ ሁሉም ጴንጤዎች ናቸው ሀይለማርያም ዶር ደሳለኝ ዶር አብይ አባዱላ ሌሎቹም እንዳይታሰሩ በስሩትና ባጠፉት ጴንጤዎች ናቸው ለዚህ ነው አሁን እምለው ኦርቶዶክስ እነዚህን መታገል አለብን በርቱ እርትዶክሶች

  • @sedetegewasdet4386
    @sedetegewasdet4386 5 років тому +2

    slehueluem neger Egziyabhar yawukal ersue hayal newna

  • @ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ
    @ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ 5 років тому +4

    ዘመድኩን በቀለ ዘረኛ እርኩስ ነው
    መርዝ እሚረጭ ነው

  • @comceil5329
    @comceil5329 5 років тому +1

    የገሀነብ ደጆች አይችሏትም☝

  • @menkermedia21
    @menkermedia21 5 років тому

    ዘማሪ ይገረም ፀጋዬ ዝማሬua-cam.com/video/msGiSSNG2h0/v-deo.html

  • @burtytesfaw9934
    @burtytesfaw9934 5 років тому +2

    በጎን እያገቡ የሚሻረኩ ሠዎች ልቦና ይሥጣቸው ዘመድኩን በቀለ እርዝምምምም ያለ እድሜ ጤና ይሥጥልኝ
    እኔ ያጋጠመኝ ነገር ከመዳሜ ጋር ሡቅ ሂጄ
    ሌላይቱ አረብ ከሙሥሊም እና ክርሥቲያን የሚል የውድድር መፅሐፍ ሠጠችኝ እንድሁም ሌሎችንም በጥቅሉ 3 መፅሐፍ
    እውነት ለመናገር ክርስቲያንን እየጣሉ ሙሥሊምን ከፍ የሚያደረግ መፅሐፍ ነው የሠጠችኝ ሁለት ቀን አንቢቤ ይህ መፅሐፍ ጡሩ አይደለም ብየ አሥቀመጥኩት መዳሜ ለምን ? አለች
    ሥለማልፈልግ ነው ብየ በአጭሩ መለሥኩላት
    እናም ኢትዮጵያ ውሥጥ ይሁን እጂ ሴራ የአረብ እጅ አለበት ብዬ ተጠራጠርኩ
    በተረፈ ሠላም ኢትዮጵያ 🌹🌹🌹

    • @amechannel4646
      @amechannel4646 5 років тому +1

      ይገርማል የኦሮሞ ምስኪን ህዝብ ጃዋር የገንዘብ የሚሰበስበት አልበቃ ብሎ ቄስ በላይ ደግሞ ሊነግድበት ተነስቱአል።

    • @hussainahmad7423
      @hussainahmad7423 5 років тому

      የሙስሊም ሥጋሺን ሥጨርግጂ ኖግሺ ምን ልትይ ነው በእምነታችሁ አታሥመሥሉ የክርሥቲያን ልጆች በእውነት አሥመሣይ ናችሁ ሥዴት ሥትወጡ ትመሣሠላላችሁ

    • @burtytesfaw9934
      @burtytesfaw9934 5 років тому

      አኔ ያጋጠመኝ ነገር ነው እጂ መጥፎ ናቸው ማለቴ አይደለም እናም ደግሞም አንቺ ከማለትሽ በፊት ዘመድ አለኝ ገባሽ ሙስሊም ጋር ነው የምንበላው የምንጠጣው እምንደግሠው ቅር እዳይልሽ አደራ

  • @kebronmuluneh7712
    @kebronmuluneh7712 10 місяців тому

    ኦርቶዶክስን መፍራስ ከቶ አይችሉም

  • @HabtamnshKebede
    @HabtamnshKebede 8 місяців тому

    Ayisakalachum takdu yhonal

  • @bezamuleta9909
    @bezamuleta9909 5 років тому

    Gen ewnatun man yawkale en Ade ken be oromegna seqadsi samecha ayecha alwukem be oromeya wuste ke lejenate jamroo be amregna new en selze bezu ye Oromo lijoche aymanotachawun eykyaru new ewnate new ye nagre betasabebate turu new

  • @ageremegersa4739
    @ageremegersa4739 5 років тому +1

    Egezeabehire Ethiopian hiyemanitichenen yexabeqelen

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 9 місяців тому

    😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @modestymatters8460
    @modestymatters8460 5 років тому

    ENEZEHE YE AMARA ORTHODOX MERI TEBEYOWOCH BEZU SHEE YE KRISTAN-KATOLIK EYEGEDELU....BEZU SHEE KIRISTAN-PROTESTANT LE ZEMANAT EYEGEDELU EYECHEFECHEFU YENERU----ASHEBARI AKALAT NACHEWU:: DENKOROWOCH

  • @sgashs4150
    @sgashs4150 5 років тому

    Kidekimachuu.tenyuu

  • @sgashs4150
    @sgashs4150 5 років тому

    Yamraa polotikaa betamiii yiidbralii machee.naw.kesetanii.garaa.ensiralin yaliiw gin weshiitam.limnii.asfligii

  • @sgashs4150
    @sgashs4150 5 років тому

    Warenyaa oromiyaa tewdedem titiilaa.yiikftalii

  • @kadiiyoutube1312
    @kadiiyoutube1312 5 років тому

    Zamadkum baqala yih dadab Lahig maqrab Alebat

  • @nuredingebi978
    @nuredingebi978 5 років тому

    hhh abet wushet

  • @tighersultaan8747
    @tighersultaan8747 5 років тому

    ዘመድኩን በቀለ ant zeregn dagemo bze mitak ant manek bolotekagn manfesawe ashebre seten gin min denak

  • @rhgfbehxgb5722
    @rhgfbehxgb5722 5 років тому

    Mechenaw wuub yeminisamw hul gizee makar