According to your preaching Jesus is not enough for our salvation. There is something we must do for our salvation and Our salvation is based on our life. That means it is not based on Jesus. If so our salvation is not sure and christians have no salvation security.That means we have no eternal life security.
@@WabiTesfa l didn't say . listen Again all message carefully from the beginning until the end . Jesus is the only way to get salvation. But after you got salvation you have to live like born again Christian. If u walk according to his word u will get reward, but if u live opposite way ...... listen part 2
Trinity isn't biblical rather it is a philosophy or the idea of men. The Bible says there is only one true God ( the father). “But to us there is but one God, the Father, of whom are all things, and we in him; and one Lord Jesus Christ, by whom are all things, and we by him.” 1 Corinthians 8:6 (KJV) Again Jesus Christ himself proved this. “And this is life eternal, that they might know thee the only true God, and Jesus Christ, whom thou hast sent.” John 17:3 (KJV) The only true God was manifested in the flesh. The flesh through which the only true God was manifested is called the Son of God. According to the Bible, Son doesn't mean a separate person from the father but it does mean the only true God, the father was manifested in the flesh. “And without controversy great is the mystery of godliness: God was manifest in the flesh, justified in the Spirit, seen of angels, preached unto the Gentiles, believed on in the world, received up into glory.” 1 Timothy 3:16 (KJV) This is why Jesus Christ is called Emmanuel. “Behold, a virgin shall be with child, and shall bring forth a son, and they shall call his name Emmanuel, which being interpreted is, God with us.” Matthew 1:23 (KJV) This verse can be referred to the book of Isaiah “Therefore the Lord himself shall give you a sign; Behold, a virgin shall conceive, and bear a son, and shall call his name Immanuel.” Isaiah 7:14 (KJV) As we all know we have one true God who is only the father. This true God became among us being manifested in the flesh. Therefore, the terms of the Trinity: God the Son and God the Holy spirit who are separate person from the father are not biblical. We have only one true God the Father. This God has his own holy spirit which proceeds from him self. “But when the Comforter is come, whom I will send unto you from the Father, even the Spirit of truth, which proceedeth from the Father, he shall testify of me:” John 15:26 (KJV) Because Jesus Christ is the father himself, the holy spirit proceeds from him self. “And when he had said this, he breathed on them, and saith unto them, Receive ye the Holy Ghost:” - John 20:22 (KJV) Holy spirit is not a separate person from the father who dwelleth beside the father rather is the spirit of the father that proceeds from him self. Since Jesus Christ has two aspects he is called the Son of God as well as the only true God. In his flesh he is the son of God and in his diety he is the only true God. “For in him dwelleth all the fulness of the Godhead bodily.” Colossians 2:9 (KJV) Because Jesus Christ is a son of God, he died on the cross and because he is the only true God, he raised the dead body (the son of God). “Paul, an apostle, (not of men, neither by man, but by Jesus Christ, and God the Father, who raised him from the dead;)” Galatians 1:1 (KJV) Since Jesus Christ himself is the father he said that he is going to raise the body that was about to be killed John 2:19. John 2 (KJV) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁹ Jesus answered and said unto them, Destroy this temple, and in three days I will raise it up. Let us see parable Jesus spoke on the book Matthew 21:33 In the parable it looks like that Householder (God the Father)and the son of the Householder (the son of God) mentioned are separate persons but when we go through the whole story we find out that the Householder and the son are one person, Jesus Christ. This is because according to the parable the son was sent by the father but was killed and finally the father or Householder will come to destroy the murderers. Let me ask you a question, who was killed and who is going to come to judge the murderers. It is obvious. The answer is Jesus Christ only. We should not be stumbled by the words of Jesus Christ when he sometimes says my father and the Holy spirit thinking them as a separate person from the father. “And a stone of stumbling, and a rock of offence, even to them which stumble at the word, being disobedient: whereunto also they were appointed.” - 1 Peter 2:8 (KJV)
አዩ ገራሚ እና ብዙ ሸቃጭ አገልጋዮች ሊሰብኩት የሚፈሩት ትምህርት ነው የተባረክ
በመጀመሪያ መንፈስ ቅዱስን አመሰግናለው በሂወቴ ተገልጦ ያየሁት አንድ ነገር ነው ልክ ነህ ወንድሜ የሙሽራ ልብስ ለብሼ ተዘጋጅቼ እየጠበኩ እንዳልሆነ አወኩ ምክንያቱም አገልጋይ ነኝ ግን የፀሎትና ቃሉን የማጥናት ጊዜ ሙሉ ለሙሉ ማህበራዊ ሚድያ ወሰደብኝ ቃሉን ለማንበብ ስሄድ እንቅልፍ ይለቅብኛል ምንም የማይጠቅመውን ቲክ ቶክ ፌስ ቡክ ስመለከት ምንም እንቅልፍ የለም ስለዚ ከዛ የተነሳ ጤና ነስቶኝ ህብረት መሄድ አልቻልኩም ቸርችም አልቻልኩም አገልግሎትም እንደዛ ከህመሜም መዳን አልቻልኩም ከዛ በለሊት መንፈስ ቅዱስ ቀሰቀሰኝና ማህበራዊ ሚድያዎችን ዲሌት አድርጌ ዞር ስል ያንተን ምክር አየሁ ተባረክ ወንድሜ ዲያብሎስ ብዙ መንገድ አለው እኛን የሚያገኝበት አንዱ መንገዱና የማይነቃበት እጃችን ባለው ስልክ ነው በቃኮ ለሊት እንኳን ለመፀለይ ተነስቼ ሞባይሌን አነሳለው ስንት ጊዜ ሪሙቭ አድርጌ ስንት ጊዜ ጭኜዋለው መሠላቹ ሚገርመው ዲያብሎስ አስመሳይ ነው እነዚህን ማህበራዊ ሚድያዎችን መጠቀሜን ትክክለኛነት ሲነግረኝ እኔ ምጠቀመው ለመዝሙርና ክርስትያን ቻናሎችን ለመልከት ነው ብዬ እራሴን እንድ ደልል ያደርገኛል ግን ይህ አደለም የሆነው ብዙ ስራ እንደሌለበት ሰው ወንጌል መመስከር ስራ ነው ፀሎተ ቃሉን ማንበብ ስራ ነው ይህንን ሁሉ ያስቆመኝ አሁን ግን ጌታ ይረዳኛል ለመጨረሻ ጊዜ አጥፍቸዋለው ይህንን ሁሉ እንድፅፍ ያረገኝ እንደኔ የደረሰባቹ ትማራላቹ ብዬ ነው አሜን ጌታ ይርዳኝ በፀሎት አስቡኝ
❤❤❤amen
❤❤❤
ይሄ ትምርት በጣም ጥሩ ትምርት ነው ጌታይባርክህ
ጌታ ይባርክህ
አብዝቶ ጸጋውን ያብዛል ተባረክ ❤
ጌታ ዘመንህን ይባርክ ወንድሜ አንዴ ለዘላለም ድነናል እየተባለ ክርስትና ረከሰ።ደስ ብሎኛል በዚ ትምርት።
መዳኔንማ እርግጠኛ ሆኜ ነው ኢየሱስን የተከተልኩት!!
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን፣ አንድ ልጁን የሰጠን ።ኢየሱስ ይባረክ ፣ከፍ ከፍ ይበል።ጌታ ይረዳናል ወገኖቼ በጥንቃቄ እንደ ቃሉ እንኑር።
ወንድሜ ሆይ ጌታ ኢየሱስ ጸጋዉን ያብዛልህ።🙏🙏🙏
ባጣም የምጋርም ትምህርት ናው እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክ we love you so much ❤❤❤
ስለ ቅድስና ብዙም በማይሰማበት በዚህ ዘመን ይህን እውነት ለማስተማር ምነሳትክ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
ተባረክ እግዚአብሔር አሁንም የበለጠ ይገለጥልህ
በጣም የሚገርም ትምህርት ነው። ኮስተር ያለ መልዕክት ነው። ተጠቅሚያለሁ። ሁሉ ክርስቲያን ሊሰማው የሚገባ እጅግ አስፈላጊ መሰረታዊ ትምህርት ነው። ቀሪዎቹን ሁለቱን ነጥቦች እስክሰማ ድረስ ጓጉቻለሁ። ቶሎ ልቀቅልን። እግዚአብሔር ይባርክህ።
wow Joro Yalew Yesema❤❤
“እነሆ፥ እግዚአብሔር ታላቅ ነው፥ እኛም አናውቀውም። የዘመኑም ቍጥር አይመረመርም።”
- ኢዮብ 36፥26 ስለዚህ ማንን ይውሰድ ማንን ይተው ራስህም አታውቀውም!!!!!! ጧት 2 ሰዓት ለመጣው እና 11 ሰዓት መጥቶ ሥራ ላሰራውም እኩል ነው የከፈለው!!!! ስለሆነም ዛሬ ባንተ አረዳድ ፃድቅ የመሰለ ሰው ነገ ደግሞ በምን እንደሚወድቅ አታውቀውም!!!!!
ጥቅሱን ያልዋለበት አታውለው😂😂😂አይ ካልቪን መቼም የቅድስና ትምህርት ይመራቸዋል 😅😅😅😂
geta yimesgen ...yihe sibiket iko kebetkirstyan ketef koye iko. wendme zemnh yibark . ketl berta eyesusi liwesden yimetal. chelema bibertam geta keigna gar new.
ተባረክ ትክክለኛ ትምህርት ነውጌታ ዘማንህን ይባርክ
ተባረክ
የውሀንስ 27÷3 ብቸኛው እውነተኛ አምላክ የሆንከውን አንተንና የላክኸውን ኢየሱስ ክርስቶስን ማወቅ 🫴የዘላለም ሕይወት ነው::
ጌታ፡የሱስ ክርስቶስ ኣብዝቶ ይባርከህ
ስለምህረቱና ዳግም እድል ለሰጠን ለጌተችን ለመዳሀኒታችነ ክብርዐይሁንለት!!!!!!!
ጌታ ይባርክህ!
ዘመነህ ይበባረክ right tttttt bless u
ጊታ ይባርክህ
May the Lord bless you!!
ጌታ የማይወስዳቸውናየሚወስዳቸው ብሎ ስው ሲስብክ አያሳዝንም? በምን አወቅክ? አማከረህ? ከዚህ ሁሉ ያልተሰጠህን ፍርድ ከምትፈርድ ራስህን ዝቅ አድርገህ ለራስህ ወንጌልን ስበክ::
ይህ አስተያየት ምኑንም ሳይሰሙ እርእስ አይቶ ብቻ የተሰጠ አስተያየት እንደሆነ ያስታውቃል። ይህ ትምህርት የጌታ የኢየሱስ ትምህርት ነው። መጽሐፍ ቅዱስን አውጥቸህ ሴት ከሆንሽም ትምህርቱን ከቃሉ ጋር እያስተያየሽ/ህ ስሙ ከዚያ በኋላ አስተያየት መስጠት ጥሩ ነው።
ዘመንህ ይባረክ ንጹህ ወንጌል ስለምትሰብክ
አቤቱ ፈጣሪዬ ሆይ እንደባህር አሸዋ እንደሰማይም ከዋክብት ሀጢአቴ የበዛውን ሰው ማረኝ ይቅር በለኝም🙇♂️🙇♂️🙇♂️
እግዚአብሔር ይባርክህ!!!
ፀጋ ይብዛልህ።
Egziabher.yeberekek❤❤❤❤❤🎉🎉
ጌታ ይባርክህ፣ ቀጣዩን ቪዲዮ ልቀቅልን።
God bless you my dear brother!!!
You are teaching Absolute Truth!!
Ebraweyni 12:14 Kesew hulu Selamn teketatelu ❤❤the pure in heart they will see God new negru ❤❤❤
ተባረክ ወንድሜ
Wondemalem geta zemneken abezto yebark ❤
እየሱሰ ክርስቶስ አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
እየሱስ እየሱስ የሜል ሁሉ መንግሰቱእን አይወረሰእም የአባቱን ተእዛአዝ የፈፀአሙ ናአቸአው እና እናአተ የአባቱእን ተእዛዝ አሞላአቹ እረግጠእኛ ነአህ
አሜንንን❤❤❤❤
በስሙ ተጠምቀው ኢየሱስን ያለበሱ ሰማይ አይገቡም። ሐዋ ሥራ 4:12, ሐዋ ሥራ 2:38, ሐዋ ሥራ 8:16, ሐዋ ሥራ 10:43-48, ሐዋ ሥራ 19:1-6 ሐዋ ሥራ 22:16, ቆላስይስ 3:17-19, ገላትያ 3:27, ..
በትክክል ተስታምራላህ ስላ ልብስ ምንናት አታውቅም መታዋል ይስጥህ ርዕስህ ሌላ ትምህርትህ ሌላ እኛ ከሰባክንላችሁ ወንጌል የተላየ ወንጌል የምሳብክ የተራገማ ነው ቆም ብላህ አስብ
እየሱስ ሲመጣ የሚወስዳቼው ሰወች አሉት እንዴ ወዴት ነው የሚወስዳቼው የሌለ ፍልስፍና እኮ ነው እናስብበት እየሱስ ይመጣል አወ ይመጣል ግን ለ 40 አመት ይገዛና እሱም በሞት ይሄዳል ከዛ በሇላ ሂወት እንደማንኛውም ግዜ ትቀጥለለች መወለድ መሞት ይቀጥላል ከዛ በመጬረሻው ፍፃሜ ፈጣሪ በቁጣ ሰማይና ምድርን በ ጩኸት የሚያፈራርሳትን መልአክ ሱራፊል ቅንድ እንዲነፋ ያዘዋል ይነፋል ሰማይና ምድር ትፈርሳለች ከዛ በሇላ ነው ገነትና ከሀነም የሚባል ፍርድ ያለው ከ አዳም ጀምሮ እስከ መጨረሻዋ ዘመን በግልፅ ተቀምጣለች የሚገርመው ግን እየሱስ ታጂቦ ሲመጣ ወዴት ነው የሚወስደን እንዴት ነው የሚወስደን ገሎ ነው ሳንሞት ነው ከዛ በፊት የሞቱትንስ የሚወስደንስ በምን መልክ ነው አስቡት ተመራመሩት በደፈናው እያራቹህ በደፈናው አትቀበሉ አስተንትኑ ሁሉም ግልፅ ነው
መዳናችን በቀላል ነገር ላይ አይደለም የተመሰረተው
እረ ወንድሜ አታጣምም።
ለማለት የፈለገዉን በቅንነትእንረዳለት።❤😮
ለማለት የፈለው አልገባህም ኢየሱስ ዋጋ ከፍሎ ስጋ ለብሶ መከራ ተቀብሎ ከውልደት እስከ መስቀል ሞት በሰራው ስራ እንጂ በሰማይ ቁጭ ብሎ ድናችል ብሎ አላዳነንም ለማለት ፈልጎ ነው። ያሰው በመንግት አስበኝ ቅፅበት ስለሞተ ከጌታ በገነት ሆነ ባይሞትና በምድር እዳሻው ተመላልሶ ቢሆን በገነት ይሆነበረ ?
አትቀልድ
ድ ይልቅ አየሱስ ማን መሆኑን አውቀህ እመንና ለኀጢአትህ ስርዬትበኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቅ ይኼ የስርቻ ሀሰተኛ ወንጌል አያድንህም
ክቡር ወንድም ወንጌልን በሚገባ ኣልተረዳከውም መነጠቅ በኛ ብቃት ከሆነ ማንም ብቁ ሊሆን ኣይችልም። ኣንተን ጨምሮ ፤ዳግም የተወለደ የጌታ ልጅ ሁሉ ይነጠቃል። ብቃታችን የሱስ ነው። ባይሆንማ ሁላችንም ተስፋ የለንም።
በእንደዚህ አይነት መረዳትህ ወንጌል እንደገባህ አርገህ እራስህን አታታል የክርስቶስ ብቃት ቅዱስ ያረግካል እንጂ ከሀጥያት ጋር አያጣብቅህም ንቃ እና ተመለስ
የእግዚአብሔር ቃል ሟርት አይደለም
መኖር ስያቅተን በእግዚአብሔር ቃል ላይ እንሣለቃለን
እዚል ጋ ቁስላችሁ ሲነካ የምትጮሁ ይፍረጥ ይምገል ይውጣና ዳኑ
ተዘጋጁ ማለት ለእናንተ ምንድነው??ያልተዘጋጀ አይገባም
ፀጋው ሀጢያተኝነትን የሚያስክድ ነው
ፀጋው ደግሞ ክርስትና ህይወትን በምድር እንድንኖረው የሚማደርግ ነው
ወንድምህን እየጠላህ የዘላለም ህይወት የለም ነፍሰ ገዳይ ነው ነፍሰ ገዳይ ደግሞ መንግስቴን አይወርስም ያለው ቃሉ ነው
ይልቁኑ ጥቅሱን ለጥፋት መጥቀሳችንን ትተን በቃሉ እየኖርን ተዘጋጅተን እንጠብቅ
ወንድሜ ተባረክ
በመጀመሪያ ትሪኒቲ የሚባል አምላክ የለም::የሰው ፍልስፍና ጣኦት ነው::በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ አልተፃፈም::ተሳስተህ አታሳስት::በሐዋርያት ሥራ 2:37-41 መሠረት ለሚያመልክ ብቻ ነው መንግስተ ሰማያት መግባት የሚቻለው
ኤፌሶን 1÷14 ይህም ለአምላክ ታላቅ ምስጋና ያስገኝ ዘንድ የራሱ ንብረት የሆኑትን በቤዛ አማካኝነት ነፃ ለማውጣት ለውርሻችን አስቀድሞ የተሰጠ 🫴ማረጋገጫ ነው።
Geta zemenin yibark
Egziabher yeberekek
ጥያቄ እለኝ መንፋስ ቅዱስ ለዘላለም ጥሎእቹ እይሄድም የሚለውን ቃል የታመነና ፃድቅ ነው soሌላው ድንገት የሚመጣባችው ለማያምኑት ነው እኛማ የብርሃን ልጆች ነን :: can you explain to me please?
እርሱማ ማንንም ለዘላለም ጥሎ አይሄድም ችግሩ አንተ ጥለኸው ከሄድክ ነው
ማመን ማለት እኮ ሂወትህ ወይም ፈቃድህ ሙሉ በሙሉ ስትሰጥ መዳንህን ስትፈጽም ነው
God bless you
Betam tru new gn mejemeriya sound ynurew
Jሐዋሪያቶች ያስተማሩት የመዳኛውን መንገደሰ በእየሱስም እንዲጠመቁ ሐጢያታቸው እንዲደመሰስ ነው ያስተማሩት በየሱስ ስም ያልተጠመቀ አልዳነም ይኤነው ዋናው ትምርት የየሱስን ጥምቀት ለምን እንደምትክዱ ነው የሚገርመው። የሐዋ 2/38 8/16 19/1-5
" በፀጋ መዳን ማለት ነው። የፀጋውን መንፈስ ያክፋፋ " የሚለውን ትምህርቴን ስማ መዳን የሚባለው ነገር ምን ማለት እንደሆነ ያስረዳል
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Thanku
Amen❤️
Amen
የመፅሐፍ ቅዱስ ቃል ሁሉ የእግዚአብሔር ቃል ነው፡ በነብይ፣በሐዋሪያ ፣ወይም በጌታ በራሱ ቢነገርም ፡ የተናገረው ጌታ ነው ብሎ ማበላለጥ ተገቢ አይደለም።ደግሞም። 2ኛው ነጥብህ 100%ስህተት ነው። ተሳስተህ ባታሳስት ይሻልሃል!!!
አሳሳቹ ማነው?የተነበበው ቃል ነው ?ወይንስ የአንተ መረዳት ነው?
የዘለለም ሂወት ያለው ከሞት በሗላ ነው አወ የዘላለም ሂወት አለ በገነት ወይም በገሀነም ውስጥ ግን ሞተን ከተቀሰቀስን በሇላ ነው እኔ የምለው እየሱስ ሊወስደን ይመጣል የሚለው በምድር ላይ ያለነውን ነው ወይስ የሞቱትን እሱ የሚመጣው ደሞ በምድር ነው ታድያ በምድር ያሉትን ሳይሞቱ ሊወስድ ወይስ ሌላ የምትሉት አላቹህ
ኢየሱስ የሚወስዳቸው እርሱን በጥምቀት የለበሱትን ነው ??😭😭😭😭
ግልፅ ነው የኔ ጥያቄ ግን ያልካዱ በቤተክርሰቲያን የሚመላለሡ አማኝ ነኝ የሚሉ በዘለ ልማድ የሚመላለሡ ሮሜ 8 34 ለማያምኑ ጥቅሰ የሚጠቅሡ ግን የፀሎት ህይወት የሌላቸው የቃል ግዜ የሌላቸው አነዚህሰ ይነጠቃሉ ሁሉ አማኝ ሲሞት ወደ ጌታ ሄደ እንላለን እንዴት ነው በቤቱ ላለን ለምን ረገጥ አረጋችሁ አሰተምሩን backside ያረገ ያልተመለሠማ ግልፅ ነው ትምርት አያሰፈልገውሞ ካልተመለሠ እንደማይድን እራሡም ያቀዎል
አንደኛውን ስሙት የንስሀ ህይወት የሌላቸው ልብሳቸውን ያነፁና ያሳደፉ የሚለውን በቤተክርስቲያን ያሉት እንደገና በደንብ ያድምጡ
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
ክብርና ምስጋና ለልዑል እግዚአብሔር ብቻ ይሁን አሜን በድንቅ ትምህርት በኩል አልፎ የተናጋራን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አሜን
ውድ ወንድማችን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተባራክ ፀጋ ላይ ፀጋ ይጨማርክ ተባራክ የአባቴ ቡሩክ ቅዱስ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ አብዝቶ አብዝቶ ፍጽሞ ጨርሶ ይባርክ ተባራክ ቀጥልልልልልልልልል እንደ ገና በርታ✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️
ቅዱሳን ሁላችሁም በጌታ ስም ክርስቶስ ስም ተበረኩ ተበረኩ
Ayenachew wow
Gena memar yasfeligehal wendime, complication wust nw yalehew. Dehenet be hedet yemigegn aydelem dehenet ande nw.
ይህ አስተያየት በሚገባ ሳይሰማ የተሰጠ አስተያየት ነው ። በመጀመሪያ በደንብ ጥቅሶችን እያነበብክ አድምጥ። ያልኩት የያዝከውን መዳን ይዘህ እስከመጨረሻው መጽናት አለብህ የሚል ነው። ደህንነት እንዴት እንደሚገኝ ማወቅ ከፈለክ "ሁሉን የሚያስችል ላይ እንዴት መድረስ ይቻላል " የሚል ትምህርት አለ እዚህ ቲዩብ ላይ ገብተህ ስማው። በተረፈ ግን በሚገባ ሳትሰማ አስተያየት አትስጥ።
@@ayutrinity700 እሺ። መጀመሪያ ደህንነትን ያገኘሁት ምን አድርጌ ነው? በኢየሱስ በኩል የእግዚአብሔር የነፃ ስጦታ አይደለም ወይ? ደህንነት በሰው ድካም እና ብርታት አይገኝም:: በመስቀሉ ስራ በማመን ብቻ የሚገኝ እንጂ። በየጊዜዉ ወደ ሙላቱ ማደግ እንጂ ደህንነቴን ለመጠበቅ ምንም እማረገው የለም። እስኪ በዚህ ላይ አስተያየት ካለህ
"ሁሉን የሚያስችል እምነት ላይ እንዴት መድረስ ይቻላል ? " የሚል ትምህርት ላይ እንዴት ደህንነትን በነጻ እንዳገኘን አሰተምሪያለሁ ። እርሱን እንድትሰማ እጋብዛለሁ ። እዚህም ትምህርት ላይ ተናግሪያለሁ። ችግሩ በሚገባ ሳትሰማ አስቸያየት መስጠትህ ነው። አሁንም የምልህ ሁሉንም ደግመህ ስመው ነው መልክቴ
@@ayutrinity700 አስተያየትን አትጥላ። የሆነ ሀሳብ social media ly setlek asteyayet endeminor kedmeh takewaleh bye asibalehu. Asteyayet yemitfera kehonema hasabhen social media ly alemelkek nw. Bergit yene asteyayetm tenesh tehtina yegodelew ymeslal yemejemeriyaw. Sorry for that ewnet.
ክርስትና አንዲት ናት አራት አይነት ክርስትና አልተጻፍም።
ለናንተ አይገባቹም መንፈሳዊ ነገር ስለሆነ እናንተ መንፈስ ቅዱስን ስለማታቁ አትረዱትም
ኢየሱስ ያድናል ካላችሁ በስሙ መጠመቅን አባታችሁ ዲያብሎስ ከለከላችሁ ?????😂😂😂😂😂
እየሱስ ሲመጣ ሳይሆን የምፅአት ቀን ጌታ እየሱስ (ሙሹራው )እየሱስ ሲገለጥ በክብር የሚቀበሉት ልብሳቸው አጥበው የሚጠብቁ በቅድስና ይነጠቃሉ በአየር ሊቀበሉት ከሥጋ ከሰይጣን etc ብትዘረዝር መልካም ::---ሐዋርያቶች መምህር እያሉ ይጠሩት ነበር ጌታ የእግዚአብሔር ልጅ እያሉ ጭምር ጴንጤ እየሱስ ታላቅ ስም እኮ ነው 🤔
ወንድሜ: በሺ ዓመት መንግስት ውስጥ ለመኖር መወሰድና በአድሷ ኢየሩሳሌም ለመኖር መወሰድን ለይተህ ካወክ ቦኃላ ብታስተምር ጥሩ ነበር:: የዘላለም ህይወት ማግኘትና አክልል መግኝትን ዘበራረከው::
የክርስትያን ዓይነት የለዉም። በክርስቶስ ያመነ ሁሉ ይድናል፣ ክርስቶስ ሲመጣ ኣማኞቹ ሁሉ ይወስዳቸዋል። ኣንዳንድ ክርስትያኖች ይቀራሉ የሚል ትምህርትስ ከየት መጣ?
ተምታቶባቹሀል
trinity bileh mekifet lemn asfelege
According to your preaching Jesus is not enough for our salvation. There is something we must do for our salvation and Our salvation is based on our life. That means it is not based on Jesus. If so our salvation is not sure and christians have no salvation security.That means we have no eternal life security.
@@WabiTesfa l didn't say . listen Again all message carefully from the beginning until the end . Jesus is the only way to get salvation. But after you got salvation you have to live like born again Christian. If u walk according to his word u will get reward, but if u live opposite way ......
listen part 2
እርእሱ አይደለም ዋችታወር
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ🙏❤
ጌታ ማስተዋልን ይስጠን መንቃት ይሂን
ልን።
ኧረ ወንድሜ ትምህርቱ ትክክል አይደለም አስሩ ቆነጃጅት ስለ ቤተክርስቲያን ስለ ሙሽሪት አያወራም 10 ክርስቲያኖች አይደሉም ብዙ ተሳስተሀል በእስራኤል ባህል ሰርግ ምሳሌ ነው ጌታ ያስተማረው
ሀሀሀሀሀ መልክቱ ለማን ተጻፈ?ደጋግሞ ጌታ ተዘጋጁ ይላል ወንድሜ ፍልስፍናውን ትተህ ተዘጋጅ
ከፍሬ ትታወቃለህ
😂😂😂😂 መቼ ነው የእናነተ እየሱስ የሚመጣው ? ይሄው ስንት ጊዜዬ ሱፍ ለብሼ ኤርፖርት ስጠብቀው ?
ማቴዎስ 14÷38 ከጥፋት ውኃ በፊት በነበረው ዘመን ኖኅ ወደ መርከቡ እስከገባበት ቀን ድረስ ሰዎች ይበሉና ይጠጡ እንዲሁም ወንዶች ያገቡ፣ ሴቶችም ይዳሩ ነበር፤ 39 የጥፋት ውኃ መጥቶ ሁሉንም ጠራርጎ እስከወሰዳቸው ጊዜ ድረስ 👉ምንም አላስተዋሉም፤ የሰው ልጅ መገኘትም እንደዚሁ ይሆናል📜
ይቅር ይበልህ ማሾፍህነው ጊታ ይባረክ ለእኛ ይመጣልናል ለእናንተ ግ ይመጣባቹአል።
@@GiftyHmaryam kikikiki ይሄንን ነገር የማምንሽ ከቸርቻችሁ በላይ በተከፈተው ገስተሀውስ ውስጥ አልተዳራሁም ስትይ ነው ?
ወንድሜ ይመጣል እኛም እንደ አንተ ኤርፕርት ነው ለገሀር ነው አውቶቢስ ተራ ብለን ቀልደን ነበር ጌታ ግን እንደስንፍናችን ሳይሆን እንደምህረቱ ወደልባችን ወደውስጠኛው ማነታችን አይናችንን ከፍቶ አየነው መጣ ወደ እኛ በርግጥ ይመጣል ይወድሀል በሀሳብህ ላይ አይፈርድም እሱ ከሀይማኖታችን ጋ ጉዳይ የለውም በግል ይፈልገናል ኢየሱስ ይወድሀል ጠይቀው እስኪ ትወደኛለህ የሚሉት እውነት ከሆነ ልወቅህ በለው
@@mame8874 ፓስተሮቻችሁ ለምን ገስትሀውስ ያለው አንደሚከራዩ እስራኤል ዳንሳ የሚዳራቸውን ሴቶች ጠይቂ በተረፈ ደግሞ ጎጆ ቲዩብን እይ ?
ይሄን ማን እወቅ ኣለህ፡ሰውን ኣታስፈራራ።
የትፃፋውን ማንበብ ነው
😂😂😂😂😅😅😅
ያመነ የተጠመቀ ይድናል ቃሉ የምለውን መዳን በሌላ በማንም የለም ጊዜው ደርሷል በኢየሱስ እመን
ከፈራህማ ችግር አለብህ ማለት ነው ንስሀ ግባ
Trinity isn't biblical rather it is a philosophy or the idea of men. The Bible says there is only one true God ( the father). “But to us there is but one God, the Father, of whom are all things, and we in him; and one Lord Jesus Christ, by whom are all things, and we by him.” 1 Corinthians 8:6 (KJV)
Again Jesus Christ himself proved this.
“And this is life eternal, that they might know thee the only true God, and Jesus Christ, whom thou hast sent.” John 17:3 (KJV)
The only true God was manifested in the flesh. The flesh through which the only true God was manifested is called the Son of God.
According to the Bible, Son doesn't mean a separate person from the father but it does mean the only true God, the father was manifested in the flesh. “And without controversy great is the mystery of godliness: God was manifest in the flesh, justified in the Spirit, seen of angels, preached unto the Gentiles, believed on in the world, received up into glory.” 1 Timothy 3:16 (KJV)
This is why Jesus Christ is called Emmanuel.
“Behold, a virgin shall be with child, and shall bring forth a son, and they shall call his name Emmanuel, which being interpreted is, God with us.” Matthew 1:23 (KJV)
This verse can be referred to the book of Isaiah
“Therefore the Lord himself shall give you a sign; Behold, a virgin shall conceive, and bear a son, and shall call his name Immanuel.” Isaiah 7:14 (KJV)
As we all know we have one true God who is only the father. This true God became among us being manifested in the flesh.
Therefore, the terms of the Trinity: God the Son and God the Holy spirit who are separate person from the father are not biblical. We have only one true God the Father.
This God has his own holy spirit which proceeds from him self. “But when the Comforter is come, whom I will send unto you from the Father, even the Spirit of truth, which proceedeth from the Father, he shall testify of me:” John 15:26 (KJV)
Because Jesus Christ is the father himself, the holy spirit proceeds from him self. “And when he had said this, he breathed on them, and saith unto them, Receive ye the Holy Ghost:”
- John 20:22 (KJV)
Holy spirit is not a separate person from the father who dwelleth beside the father rather is the spirit of the father that proceeds from him self.
Since Jesus Christ has two aspects he is called the Son of God as well as the only true God. In his flesh he is the son of God and in his diety he is the only true God. “For in him dwelleth all the fulness of the Godhead bodily.” Colossians 2:9 (KJV)
Because Jesus Christ is a son of God, he died on the cross and because he is the only true God, he raised the dead body (the son of God). “Paul, an apostle, (not of men, neither by man, but by Jesus Christ, and God the Father, who raised him from the dead;)” Galatians 1:1 (KJV)
Since Jesus Christ himself is the father he said that he is going to raise the body that was about to be killed John 2:19.
John 2 (KJV)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁹ Jesus answered and said unto them, Destroy this temple, and in three days I will raise it up.
Let us see parable Jesus spoke on the book Matthew 21:33
In the parable it looks like that Householder (God the Father)and the son of the Householder (the son of God) mentioned are separate persons but when we go through the whole story we find out that the Householder and the son are one person, Jesus Christ. This is because according to the parable the son was sent by the father but was killed and finally the father or Householder will come to destroy the murderers. Let me ask you a question, who was killed and who is going to come to judge the murderers. It is obvious. The answer is Jesus Christ only.
We should not be stumbled by the words of Jesus Christ when he sometimes says my father and the Holy spirit thinking them as a separate person from the father.
“And a stone of stumbling, and a rock of offence, even to them which stumble at the word, being disobedient: whereunto also they were appointed.”
- 1 Peter 2:8 (KJV)
አንተ በያዝከው አስተምህሮ በገዳም ያሉት መናኝ አባቶች ብቻ ናቸው ገነት የሚገቡት እያልከን ነው ???
ፅድቅን ሁሉ በልጁ በኢየሱስ አማካኝነት ፈፅሞልናል ከኛ የሚጠበቀው ለመዳን ማመን ብቻ ካመንን በኋላ በመንፈስ ቅዱስ እርዳታ በቅድስና መመላለስ አለቀ።
አንተ የአጋንንት አስተማሪ ስራክ በእሳት እንደሚፈተን አትጠራጠ ከዚህ ከልዩ ወንጌል ተጠበቁ ያለው ጳውሎስ ከእንዳንተ አይነት ደፋር የአጋንንት አስተማሪዎች ነው።
1ቆሮ 3:-9-15 አንብብ እና እራስክንም የሚሰሙክንም አድን የለቀቅከውንም ትምህርት አጥፋው ወንድማዊ ምክር ነው።
ኣንተ አሁን በመንፈስ ቅዱስ እርዳታ መቀደስ ከሆነልህ ለምን የቅድስና ትምህርትን እንደ ምትቃወም አይገበኝም ጥቅሶች እየጠቀሰ እንጂ የራሱን ሃሳብ አይደለም
ወንድሜ 1ኛ ቆሮንቶስ ምዕራፍ 10 አንብብ፤
ጥሩ ብለሀል የሚፈለገው ፅድቅን የፈፀመልህ በፅድቅ እንድትኖር ነግሮሀል ፅድቅተፈፅሟል ብለህ በሀጥያት ብትመላለስ እውነት እልሀለው አትድንም
ተባረክ