የአረቢያን መጅሊስ እና ሙሉ የቤት እቃ በአምበሳሚ ከተማ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 41

  • @meymunaoumimran8151
    @meymunaoumimran8151 3 роки тому +3

    የቤተሰብን ደስታ ከማዬት ምን የሚያስደስት ነገር አለ ማሻ አላህ መርዬም አላህ ይጨንርልሽ ሲቀጥል ዘይባ ስራዎችሽ በጣም ነው ሚያምረው ከእቃ ጥራት ከአፈራረሽ ሁሉም ያምራል በርች ከዚህ የበለጠ እድትሰሪና ትልቅ ዩትዩበር እንደምትሆኝም ትስፋ አለኝ

  • @nejamohammed9021
    @nejamohammed9021 3 роки тому +2

    ማሻአላህ ለማርያም አላህ የሰበችውን ነገር የሳካለት

  • @semrayoutube7845
    @semrayoutube7845 3 роки тому +3

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል

  • @fatumamaueoumer6799
    @fatumamaueoumer6799 3 роки тому +2

    ማሻ አላህ ጎበዝ የኔ እህት

  • @nasimnasim1006
    @nasimnasim1006 3 роки тому +2

    ማሻአላህ በአጋጣም አሊማን ማየቴ ደስ ብሎኛ ማሻአላህ ዋውውው

  • @hawakw642
    @hawakw642 3 роки тому +2

    ማሻ አላህ ውዴ ዋዉ ስውድሽ ማማየ

  • @አልሀምድሊላህ-አ9ዘ
    @አልሀምድሊላህ-አ9ዘ 3 роки тому +2

    ማሻአላህ በረች እህት

  • @kamaladam2094
    @kamaladam2094 3 роки тому +2

    ማሻአላህ አላህ ጀዛአከላሁ ሀይረ ዉዶቸ

  • @meymunaoumimran8151
    @meymunaoumimran8151 3 роки тому +2

    ወአለይኩሙሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ አህለን ዜድዬ እንካን ደህና መጣችሁ የሳቅ በሳቅ ቤተሰቦች

    • @sakbesak6349
      @sakbesak6349  3 роки тому

      እንኮን ደህና ቆየሽን

  • @binthabesha2095
    @binthabesha2095 3 роки тому +3

    ማሻ አሏህ ደስ ይላል እህታችን አሏህ ይጨምርልሽ ዜድ የእቃወችን ዋጋ ንገሪን

    • @sakbesak6349
      @sakbesak6349  3 роки тому

      እሽ ማሬ አስተካክል አለሁ

  • @wormkonjo6654
    @wormkonjo6654 3 роки тому +2

    መሻላተባርክላ👍👍👍👍

  • @ariamsalem7473
    @ariamsalem7473 3 роки тому +2

    በጣም ደስ ይላል ❤️

  • @abochnamedia-9290
    @abochnamedia-9290 3 роки тому +2

    ማሻ አሏህ በጣም ደስ ይላል 👍👍

  • @yunus7860
    @yunus7860 2 роки тому

    ገና ዛሬ አየሁሺ ማሻ አላህ ስብስክራይብ ላይክ እፕድርጌሻለሁኝ በርች እህት

  • @nasimnasim1006
    @nasimnasim1006 3 роки тому +2

    በጣም እናመስግናለን ማማዬ

    • @sakbesak6349
      @sakbesak6349  3 роки тому

      እኔም አመሰግናለሁ ዉዴ

  • @nasimnasim1006
    @nasimnasim1006 3 роки тому +2

    ምርጫ1ኛ ነሽ ማሻአላህ

  • @duratube
    @duratube 3 роки тому +2

    Mesha alah beram des ylsl bertu

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 2 роки тому

    ዋው

  • @aishaalsaadi4056
    @aishaalsaadi4056 3 роки тому +2

    👍👍👍👍👍

  • @halimaeisa1841
    @halimaeisa1841 3 роки тому +1

    Mashallh batam asedasetashnale. Zaybaya

  • @zeynatessa1204
    @zeynatessa1204 3 роки тому +2

    ዛሬ ማየቴ ነው የሀገሬ ልጅ ሱቅ ግቢ እና እቃ አልባሳት ተፈላጊ ነው የምትይውን አሳይን??

    • @sakbesak6349
      @sakbesak6349  3 роки тому

      ኢንሻኣሏህ አሳያቹሀለው

  • @msnadia7588
    @msnadia7588 3 роки тому +3

    የመጀመሪያ ኮማች ነኝ

    • @sakbesak6349
      @sakbesak6349  3 роки тому

      1ኛ

    • @meymunaoumimran8151
      @meymunaoumimran8151 3 роки тому +1

      ዛሬ ቀደምሽኝ እውቄሻለሁ ባትነግሪኝ መለቀቁን አላየውትም ነበር

  • @zedzarha5322
    @zedzarha5322 3 роки тому +1

    ማሻላ የኔውድ እህት አላህ ይጨምርልሽ እኔም አድ ምስኪን አባት ነበረኝ ሰርፕራይዝ ማረግ አፈልግ ነበር ይሄን ሁሉ ለማድረግ ስት ወጪ ያሰከፍላል?

    • @sakbesak6349
      @sakbesak6349  3 роки тому

      ምን ምን እቃ ነው የምትፈልጊ

    • @sakbesak6349
      @sakbesak6349  3 роки тому

      ከኔ አለልመጣልኝም አንች ይሄን ቁጥር ሴብ አርጊው 0928223051

    • @zedzarha5322
      @zedzarha5322 3 роки тому +1

      @@sakbesak6349 እሽ ውዴ

    • @Hrutmadenamohammed
      @Hrutmadenamohammed 2 роки тому

      😍😍😍😍😍😍

  • @msnadia7588
    @msnadia7588 3 роки тому +1

    እንዴት ነሽ ሲስቱ

  • @tuba5531
    @tuba5531 2 роки тому

    የትአገርነው

    • @sakbesak6349
      @sakbesak6349  2 роки тому

      ሰላም ዉዷ እኛ ባ/ዳር እቃዉን ያደረስነዉ የድሇ ሸበል በለታ

  • @hedayasaeq819
    @hedayasaeq819 Рік тому

    Wwwwoo