ሲንግል ማም/አሳዛኝና አስተማሪ ድራማ/ክፍል 12

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • ባለቤታቸውን በሞት አጥተው ልጆቻቸውን ለብቻቸው የሚያሳድጉ እናቶችን የህይወት ውጣውረድ የሚያሳይ አስተማሪ ድራማ ነው

КОМЕНТАРІ • 204

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl Місяць тому +50

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካቱ እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውዶች ስወዳችሁ ማነው እንደ እኔ በጉጉት የሚጠብቅ ይህንን ድራማ የምትወዷቸው በላይክ❤❤❤❤❤

    • @saadas9954
      @saadas9954 Місяць тому

      ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ.
      የኔ እህት ደምሪኝ በቅንነት❤

    • @mahimedia2874
      @mahimedia2874 Місяць тому

      ❤waleykumuselam werehmetulahi weberekatu shekuren fatumaye

  • @user-qm3yi9bo7k
    @user-qm3yi9bo7k Місяць тому +21

    የአላህ ጥራት ይገባህ ጌታዪ አሥለቀሡኝ ልጆቹ አለሀምድልላ❤❤❤❤

  • @amriya2402
    @amriya2402 Місяць тому +15

    አሰላም አለይኩም እውነት ስተምራል ይወትም እንደ ሚቀጥ
    እና ተስፋ ያለመቁረጥ
    አላህ እድሜ ረጅም ይስጣቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @hiraandhibatube7997
      @hiraandhibatube7997  Місяць тому

      ወአለይኩሙሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ እሚን አምሪያይ

  • @Ethio7745
    @Ethio7745 Місяць тому +7

    ማሸአላህ የኔ ጀግኖች አላህ ትልቅ ቦታ ያድርሳችሁ❤❤

  • @user-sz9el4jl8k
    @user-sz9el4jl8k Місяць тому +21

    ውላሂብየነውእምነግራቹሁ የምርእሰኪመሰለኝድረሰነው ተመሰጨእማዳምጠው👍👍👍💪💪👌👌ማሻአላህቀጥሉልን ቶቶለልቀቁልን ውዶቸ

    • @halimetr533-od8qw
      @halimetr533-od8qw Місяць тому +1

      እኔም ወላሂ በጣምነዉ ደሞ የምወዳቸዉ❤

    • @saadas9954
      @saadas9954 Місяць тому +1

      እኔ የአባትን ጎደሎ የደረሰበት ያቀዋል😢
      ደምሩኝ እህቶቸዋ በቅንነት

    • @Madinanazif
      @Madinanazif Місяць тому +1

      Gin iko yemirm ale wallahi

    • @madina3828
      @madina3828 Місяць тому +1

      እኔም ወላሂ

    • @hiraandhibatube7997
      @hiraandhibatube7997  Місяць тому +2

      ሽኩረን ኢንሻ አላህ ውዴ

  • @fatuma844
    @fatuma844 Місяць тому +2

    ማሻ አላህ ሂባና ሂራ አላህዬ ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ ደስ የሚል ትምህርት ሰጭ ነው በተለይ ደግሞ ስለ ሱረቱ ረሂም ያነሳችሁት በጣም ሊሰራበት የሚገባ ሀቂቀተን አሁን ያለንበት አህዋል እንደ ቀላል ያየነው ዝምድናን መቁረጥ የቲምነት ባዶነት ነው ብቻ ብዙ ማለት እፈልግ ነበር እዚህ ላቁመው ብቻ አላህ ይጨምርላችሁ ሶፊዬ እናመሰግናለን

  • @yasmeenyasmeen8049
    @yasmeenyasmeen8049 Місяць тому +18

    ማነው ስደት ምርር ያለው ሀገር ገብቱ ማግባት መውለድ ሚናፈቀው ሀቂቃ ቤተሰብ ስለ እድሜዬ አያገባቸውም ስልክ መች ደግማ ትልካለች ነው 😢😢😢

    • @ymaeienat6905
      @ymaeienat6905 Місяць тому +3

      ማማየ አንች ተወት አድርጊያቸው እንጅ እነሱ ለአንች አያስቡም ቶሎ ቶሎ ራሱ አትደውይ ስሪና የተወሰነ ይዘሽ ግቢ ሀገር የቤተሰብ ነገር ሆድ ይፍጀው

    • @yasmeenyasmeen8049
      @yasmeenyasmeen8049 Місяць тому

      @@ymaeienat6905 በጣም ሆድ ይፍጀው

    • @semirasemira5861
      @semirasemira5861 Місяць тому +2

      አይዞሽ ማር ሁላችንም ነን

    • @Hayatendris-xc6jg
      @Hayatendris-xc6jg Місяць тому

      @@yasmeenyasmeen8049 እኔም መሮኛል ሁልግዜ አንዳይነት ሂወት ምርር ነው ያለኝ ያረብ ሂወታችን ቀይርልን ለሸቃሎች

    • @user-yv1zp1cx8t
      @user-yv1zp1cx8t Місяць тому +2

      የኔ ዉድ የኔን ጉድ ብነግርሽ ዙሮ አልሀምዱሊላህ የኛ ነገር ተከድኖ ይብሰል ማርየ 😢😢

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 Місяць тому +12

    ሂባ እና ሂራ ድራማ መሆኑን እያወኩ አሳዘናችሁኝ የኔ ውዶች ❤

  • @alamalam9788
    @alamalam9788 Місяць тому +5

    ሰላም አሊኩም ማሻአላህ እንደናት አይንት ብልብ ይስጥን አንዳች ጠንካራ የድረግን በተረፍ በጣም እወዳቹሁ አለሁ ቱሎ ቱሎ ልቀቁልን ❤❤❤❤❤

  • @badriamuslim9745
    @badriamuslim9745 Місяць тому +4

    masha Allah betam new des yemetlut wellahi Allah yichemrilachu

  • @user-uz7kb3hb3w
    @user-uz7kb3hb3w Місяць тому +1

    ወላሂ አስተማሪ ድራማነው በርቱልን ሶፊእስከልጆችሽ አሏህይጠብቅሽ

  • @user-zp9zr7lt3g
    @user-zp9zr7lt3g Місяць тому +4

    ማሻአላህ በጣም አስተማሪ ነው ከአይን ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-tn3gk4ng4i
    @user-tn3gk4ng4i Місяць тому +9

    አበዳሪቱ እዳቻይነትንንን ያብዛልንንንን

    • @hiraandhibatube7997
      @hiraandhibatube7997  Місяць тому

      አሚንንን

    • @yuseratube4350
      @yuseratube4350 Місяць тому

      ግን እኮ በትክክላኛዉ ህዎት እንድዝ አይነት ግዳኛ ዬላም

  • @mariyaak8662
    @mariyaak8662 Місяць тому +13

    ማሻአሏህ
    ሀቂቀተን ሂባና ሂራ እደት ደስ እደሚሉኝ
    አሏህ ያሳድጋቹህ እህቶቼ

  • @user-pc5zo9xe7e
    @user-pc5zo9xe7e Місяць тому +10

    ወይይይ ድራማመሆኑንእያወኩማልቀሴእፉፉፉ😢

    • @saadas9954
      @saadas9954 Місяць тому +2

      እኔስ ብሆን 😢 እስኪ ደምሪን በቅንነት እህትዋ

    • @mariyaak8662
      @mariyaak8662 Місяць тому +1

      ኢ ወላህ እኔሳ ብትይ ያረቢ

    • @user-jj9kk1jt5f
      @user-jj9kk1jt5f Місяць тому

      እኔ ራሱ በለቅሶ ነው የምመለከተው

  • @jmelashukratube799
    @jmelashukratube799 Місяць тому +6

    በርቱ በጠም ነዉ ሚወደቹ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 Місяць тому +7

    የልጆች ትወና በጣም ይለያል ማሻ አሏህ አለባበሳችሁም ያምራል

    • @saadas9954
      @saadas9954 Місяць тому +1

      ማሻ አላህ ናቸው ወላሂ
      ደምሪኝ እህቴዋ

    • @mymunahussen1263
      @mymunahussen1263 Місяць тому

      @@saadas9954 አብሽሪ ያ ኡህቲ

  • @HayatTades
    @HayatTades Місяць тому +6

    እዴት እደም ወዳችሁ ማሻላህ❤❤❤❤❤❤❤

    • @saadas9954
      @saadas9954 Місяць тому

      የኔ ውድ ሀዩ ደምሪኝ በቅንነት

  • @Fayzia-fh4kv
    @Fayzia-fh4kv Місяць тому +7

    እንዴት እደምወዳችሁ ❤️❤️❤️ ቶሎ ቶሎ ይለቀቅ

  • @mahamadsayid729
    @mahamadsayid729 Місяць тому +7

    ወላሒ እያለቀስኩ ነው ያየሑት ሰሜቴን መቆጣጠር አልቻልኩም ጀዛከለህ

  • @Ra7ema1995
    @Ra7ema1995 Місяць тому +7

    ማሽአላህተባረክአላህ❤❤❤❤❤

  • @jamilahgamal3528
    @jamilahgamal3528 6 днів тому +1

    የኔጣፋጮችአላሕእሥከመጨረሻቹያሣምርላቹ

  • @user-bs8gx9yc9y
    @user-bs8gx9yc9y Місяць тому +4

    ማሻ አላህ ❤❤❤

  • @user-tt1pp3ei6q
    @user-tt1pp3ei6q Місяць тому +9

    አሰላም ዋአሌኩም ውዶቼ ዋው ዛሬሥ ሒራ አስለቀሳቹኝ

    • @saadas9954
      @saadas9954 Місяць тому +2

      ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
      እኔ ያሳለፍኩትን ህይወት አስታወሰችኝ 😢😢😢

    • @saadas9954
      @saadas9954 Місяць тому +1

      ደምሪኝ በቅንነት

    • @user-qm3yi9bo7k
      @user-qm3yi9bo7k Місяць тому +1

      አኔም ❤❤❤ አለቀሥኩ

  • @user-tw1vw2ts7y
    @user-tw1vw2ts7y Місяць тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ mashaa Allah yenee kojoo 😘

  • @user-ux2dg7yj6f
    @user-ux2dg7yj6f Місяць тому +6

    የኔማሮቸሐ መጣቺሁ ሂራ&ሂባ የሂራ ጓደኛ 😢❤❤❤

  • @HEYATN-hs7cu
    @HEYATN-hs7cu Місяць тому +6

    አሰላምአሊኩም ወራህመቱላ ወበረካቱ እኳን ደናመጣችሁ ሳየቸው የማለቅሰው ነገርስ

    • @hiraandhibatube7997
      @hiraandhibatube7997  Місяць тому

      ወአለይኩሙሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @misswello
    @misswello Місяць тому +2

    ማሻአላህ ውዶቼ አላህ ያበርታቺሁ አላህ ይጠብቃቺሁ

  • @entsaryusuf1785
    @entsaryusuf1785 Місяць тому +9

    , ሂራ ሂባ ባየሁአችሁ ቁጥር ያች ልጅነታችሁ ትዝይለኛል ግን የትወና ብቃታችሁ ያስደንቀኛ ል በርቱ ልጆች እኔ አምልጥዋኝ አያውቅም የራሴ ልጆች አላህ ይጠብቅልኝ እኔ ካላወቃች ሁኝ አማዬ ነኝ.......

    • @hiraandhibatube7997
      @hiraandhibatube7997  Місяць тому

      እማይዬ እኛም ሁሌም እናስታውስሻለን የሂራ ሁለተኛ እናት አደለሽ

    • @KadijjaSaeed
      @KadijjaSaeed Місяць тому

      Abshiry

  • @ሀዮወለዮዋ
    @ሀዮወለዮዋ Місяць тому +4

    አሠላሙአለይኩም የኔአሥሎቺ እኳንደናመጣቺሁ

  • @SaeedaA-bb9lc
    @SaeedaA-bb9lc Місяць тому +5

    ኡፍ ይህንን ፊልምሳይእንደትእደማለቅስ ያረብብብ

    • @Hayat-rf1vj
      @Hayat-rf1vj Місяць тому

      እኔ ራሱ በለቅሶ ነው ሁሌ ማየው እናት አባቶቸ ኡሉ አልሀምዱሊላህ በርቀትም ቢሆን ግን ይከፋኛል😢

  • @chfh4793
    @chfh4793 Місяць тому +4

    ቶቶለ ልቀቁልን ❤

  • @Hayatendris-xc6jg
    @Hayatendris-xc6jg Місяць тому +7

    አደኛ ነኝ

  • @user-kr2ne3gn2p
    @user-kr2ne3gn2p Місяць тому +4

    😘😘😘😘😘ማሻአላህ ችሎታ

  • @user-pb3jm8my3n
    @user-pb3jm8my3n Місяць тому +3

    ማሻአላህጥሩትምህርትነው

  • @user-kj3js7wy3y
    @user-kj3js7wy3y Місяць тому +2

    አላህ ይጠብቃችሁ ዉቧቹ

  • @balqkila-by2hz
    @balqkila-by2hz Місяць тому +4

    ማሻላህ ❤❤❤

  • @user-gn9jt6bq3v
    @user-gn9jt6bq3v Місяць тому

    ይህ ድራማ ግን ብዙ አስተማሪ ታሪክ አለው ባይቋረጥ ባይ ነኝ👌 የእነ ሂባ እናት ግን ማሻ አላህ የኔ ደርባባ አላህ ይጨምርልሽ❤የእናትነት ዘመንሽን አላህ ይባርክልሽ አሚን😘🇪🇹One Love Ethopia🌹🌹🌹

  • @NejatTimer
    @NejatTimer Місяць тому +9

    ማነወ እንደኔ ልቡ የነካወ ሶፊ ከልጆቻ ጋረ ተትጫዎት የአላህ እኝንም አመቻቸተህ ሹፊን ❤❤❤

  • @user-nw7qs7gp4q
    @user-nw7qs7gp4q Місяць тому +6

    አህለንእንኮደህመጣችሁ በጉጉትስጠብቀዉነበር በጣምአስተማሪ

    • @saadas9954
      @saadas9954 Місяць тому

      የኔ ውድ ደምሪኝ እህት በቅንነት

    • @saadas9954
      @saadas9954 Місяць тому

      የኔ ውድ ደምሪኝ እህት በቅንነት

  • @user-yv1zp1cx8t
    @user-yv1zp1cx8t Місяць тому +2

    የኔ ምርጦች ጠፋቹሁ እኮ 😢😢

  • @toybaali1412
    @toybaali1412 Місяць тому +4

    እኔስድራማመሆኑንእየረሳሁት
    እባዪይመጣኛል
    ጥሩትምርትነውበርቱ....

  • @yasmeenyasmeen8049
    @yasmeenyasmeen8049 Місяць тому +6

    አህለን ምርጦች

  • @HliMetAssen
    @HliMetAssen Місяць тому

    ዋዓለይኩም አሠላም ማሻአላህ ምርጥአስታመሪ ትምህርት ነው

  • @zztrtr
    @zztrtr Місяць тому +4

    አሰለሙአለይኩምወረህመቱለሂወበረከቱሁሁበየሁራየየኔውዶቺስወዳቹሁ

    • @hiraandhibatube7997
      @hiraandhibatube7997  Місяць тому +1

      ወአለይኩሙሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ ይውደድልን

  • @rggdhhd2248
    @rggdhhd2248 Місяць тому +6

    በሳምት 2ለት ጊዜልቀቁ

  • @saadas9954
    @saadas9954 Місяць тому +9

    ማሻ አላህ የልጆቹ ቅመምነት የኔ ውዶች አላህ በጥበቡ ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ አባት ጎዶሎው ብዙ ነው😢😢😢
    ደምሩኝ እህቶቸ የዚህ ቤተሰቦች በቅንነት

  • @Yusuraa
    @Yusuraa Місяць тому +2

    Hira and hibaa ❤❤❤❤❤❤

  • @user-qx2fp1se5j
    @user-qx2fp1se5j Місяць тому

    ወላህ አላህ ይጠብቀቹ ሶፍ ከና ልጆችሽ ጋር እንዴት እንደምወደቹ ❤❤❤❤
    እንደዉ ፈትየን እና ያፋትየ አበትም አላህ ጄዘቸዉን ይከፍልላችሁ

  • @OumerTube-ux4ls
    @OumerTube-ux4ls Місяць тому +2

    ኡፍ ይህንን ፊልምሳይ እንደት እደማለቅስ ያረብብብ

  • @zaradabalke5729
    @zaradabalke5729 Місяць тому +1

    Mashallah betam astamari dirmaa new

  • @mekibaba7226
    @mekibaba7226 Місяць тому +4

    እኳደናመጣችሁ የምርጥ ሥርጦች

  • @ZahraZahra-to8ty
    @ZahraZahra-to8ty Місяць тому

    ልጆቹ ማሻአላህ አስተሳሰባቸ ጥሩ ትምርት ይሰጣል

  • @user-jn1uc1oh1s
    @user-jn1uc1oh1s Місяць тому +2

    አባት የሌለው ልጅ የቲም. ነው አስለቀሳቹሁኝ. በውነተኛው ሳስበው ያረቢ😢😢😢😢😢 ሂባየ. ለማሚ እንውሰድላት ያለችው ፓርት. ሂራ. ያዝናናቸውን አመሰግናለሁ ስትል ሂባ እደዚህ ከተዝናናን ቆየን😢😢እህህ. አባት ይኑር. የግቢው አጥር. የቤቱ ምሶሶ 😢

  • @LubabaHussen-s3c
    @LubabaHussen-s3c 28 днів тому +2

    Wow betham deseyilale

  • @KadijjaSaeed
    @KadijjaSaeed Місяць тому

    Mashallahe❤ menal enam ke lijucha gaa allahe banorgne 😢

  • @halimetr533-od8qw
    @halimetr533-od8qw Місяць тому +4

    አሰላም አለይኩም የኔሥሥት ወቺ እንኮን ደናመጣቺሁልኚ

  • @seadahusen4010
    @seadahusen4010 Місяць тому +5

    ወላሂ ስሜታዊ ነው ያረገኝ ሳላውቅ

  • @toybaali1412
    @toybaali1412 Місяць тому +4

    አህለንንንውዶቼ❤🎉🎉🎉

  • @Hayat-rf1vj
    @Hayat-rf1vj Місяць тому

    ያረቢይ እነዚህ ልጆች ሳይ ልጆቸ ነው ሚመስሉኝ

  • @MekiaKemal
    @MekiaKemal Місяць тому

    አስላሙአሌይኩ ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሽ አላህ ዳስ ይላሉ አስተማሪ ድራማ በርቱ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @seadaali1844
    @seadaali1844 Місяць тому +4

    ስወዳቺሁ

  • @RahmaA-im8sn
    @RahmaA-im8sn Місяць тому +4

    አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱሁ እንዴቴ ናቹ ያኔ ውዶች በጠም ነው ሞደቹ

    • @hiraandhibatube7997
      @hiraandhibatube7997  Місяць тому

      ወአለይኩሙሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ ይውደድልን

  • @user-bk5xq7xh4u
    @user-bk5xq7xh4u Місяць тому

    የኔ ጀግና ማሻአላህ ስወዳችሁ ❤❤❤❤🎉

  • @zabebaomar9855
    @zabebaomar9855 Місяць тому

    ማሻአላህ በጣም አስተማሪ ነው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @RahmaA-im8sn
    @RahmaA-im8sn Місяць тому +5

    ቤተሰብ ለይክ አድርጉወቸው❤❤

  • @user-mw7zy5hx9t
    @user-mw7zy5hx9t Місяць тому +3

    ማሻአላህ

  • @SonySony-pm7yn
    @SonySony-pm7yn Місяць тому +3

    ❤ዋወ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @LubabaHussen-s3c
    @LubabaHussen-s3c 28 днів тому +1

    Mashalhe

  • @yuseratube4350
    @yuseratube4350 Місяць тому

    አሰላሙ አላይኩም ወራመቱላህ ወበራካቱ ማሸ አላሀ ማሸ አላሀ አስተመር ምርጥ ድራመ ድራመ ነዉ በርቱ ግን በትክክላኘዉ ህዎት አበት ያሌላዉን ልጅ ኡካን ጨዎተ በተ ዎስዶ አዝነንቶ አብልቶ ቀራቶ ቆሙዉ እንዴት ነቹ አይሉም 😢😢

    • @hiraandhibatube7997
      @hiraandhibatube7997  Місяць тому +1

      ወአለይኩሙሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አብዛኛው እንዳልሽው ነው ግን በትንሽ ነገር የቲም ልጆችን ማስደሰትና እኛም ለጀነት መግቢያ ሰበብ የሚሆነንን ስራ ሩቅ ሳንሄድ መስራት እንደምንችል ለማመላከት ነው ኢንሻ አላህ

  • @user-mm1cq4ot8s
    @user-mm1cq4ot8s Місяць тому

    መሸአላህ አላህ ያሣድጋችሁ

  • @user-lp8ii8wx7x
    @user-lp8ii8wx7x Місяць тому

    ❤❤❤❤❤ማሽአላ አላህይወፋን ኢማንን

  • @maryamaali1414
    @maryamaali1414 Місяць тому

    ሡባሀን አሏህ ልጅቷ የጓደኛዋን አባት አቅፍ ሥታለቅስ አብሬ ነው ያለቀስኩት
    እኔም እምወደው አባቴን በስደት ነው ያጣሁት
    5 ወር ሆነው እሥካሁን አልሄድኩም
    አንዳንደየ ህልም ይመሥለኛ ሥሄድ ባገኘው እላለሂ እፍፍፍ ሥብራቴ
    አሏህ በጀነት ያኑረልኝ

  • @KezlTuslNDEWGEBREwሰሚራ
    @KezlTuslNDEWGEBREwሰሚራ Місяць тому

    አላህይጠብቃችሁ🌹

  • @sxvg7705
    @sxvg7705 Місяць тому

    ما شاء الله صوفي حبيبتي الله يحفظ لكي بناتك❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seidahmed3355
    @seidahmed3355 Місяць тому

    ማሻአላህ ደሥሢሉ

  • @user-rg2wc9rl4d
    @user-rg2wc9rl4d Місяць тому

    የአላህ ሶፊያ ስወድሺ የአላህ❤❤❤ወረዳ ስድስት ብየ ነው የምወዶሺ❤❤❤❤❤😢😊😊😊

  • @AyishaAyisha-rd5kv
    @AyishaAyisha-rd5kv Місяць тому

    ማሻ አላህ❤❤❤

  • @ZedKassaw
    @ZedKassaw Місяць тому

    Masha allah legochu dess ylalu

  • @user-dv4fg3xm8w
    @user-dv4fg3xm8w Місяць тому +2

    አኔ በጠም ነዉ ሞደቸዉ አነታስ በለክ አሰዪኝ❤❤❤

  • @DjRh-n1b
    @DjRh-n1b Місяць тому

    መሻአላ ተባረከላ ዴስ ስትሉ❤❤❤❤❤❤

  • @SfDd-gf5bd
    @SfDd-gf5bd Місяць тому +1

    Masha allah❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rh9ys2ho8f
    @user-rh9ys2ho8f Місяць тому

    ወላሂየኒምልጅአባትያምረዋልግንአላህኢማንይስጥልኝያረብ

  • @fetiyabuser5723
    @fetiyabuser5723 Місяць тому

    ❤ማሻአላህ😘😘😘👍😢😢💯💯💯👌👌

  • @user-xg9bl9rh5c
    @user-xg9bl9rh5c Місяць тому +4

    አሰላም አለይኩ እንዴ ምንድነው ለምድነው ቶሎ ማትለቁት

    • @hiraandhibatube7997
      @hiraandhibatube7997  Місяць тому +1

      ወአለይኩሙሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ኢንሻአሊህ ውዴ

  • @user-rl3qc1nq1t
    @user-rl3qc1nq1t Місяць тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ማሻአላህ ወላሂ በጣም የሚያጎጓ ና በጣም አስተማሪ ነው አላህ ይጨምርላችሁ

    • @hiraandhibatube7997
      @hiraandhibatube7997  Місяць тому

      ወአለይኩሙሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አሚን ውዴ

    • @user-rl3qc1nq1t
      @user-rl3qc1nq1t Місяць тому

      ግን ውዶቼ አታቆዩት ቢያንስ በሳምንት 2 ጊዜ ልቀቁልን

  • @user-zy2xo7iq6m
    @user-zy2xo7iq6m Місяць тому

    ፈጋደኝችው ፈቲ የኔማረ

  • @MaryamMaryam-l3y
    @MaryamMaryam-l3y Місяць тому +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @FatmaJdyfje
    @FatmaJdyfje Місяць тому

    Fetiye wdd new yemadergshi

  • @IbsaAdem-o4r
    @IbsaAdem-o4r Місяць тому

    I can't understand Amharic, but I love your film.Do you know why I do this ; Because of loving your's film style specially respectful of our religion

  • @ummulmasaakin3190
    @ummulmasaakin3190 Місяць тому +1

    Wel Come ❤❤❤

  • @zamzamhdhd3368
    @zamzamhdhd3368 Місяць тому

    ማሻአላህ ❤❤❤❤

  • @user-kj3js7wy3y
    @user-kj3js7wy3y Місяць тому +1

    ወላሂ በለቅሷ አለቀ የአላህ

  • @Aminetsaied
    @Aminetsaied Місяць тому +2

    ❤❤❤

  • @MadinaOmar-vp5iv
    @MadinaOmar-vp5iv Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @zalkamohamed
    @zalkamohamed Місяць тому

    ማሻአላህ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @DjsjSheh
    @DjsjSheh Місяць тому

    አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ. ወበረከቱ. ጀግኖቼ. እኳን. መጠቹ ❤❤❤❤

  • @user-bj9lc1tp3p
    @user-bj9lc1tp3p Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @user-xx9dm2ye8k
    @user-xx9dm2ye8k Місяць тому +1

    👍👍👍

  • @MohammedejiguMame
    @MohammedejiguMame Місяць тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤