የአላህን ውዴታና ከጣፋጩና በላጩ መጠጥ መጎንጨት ትፈልጋለህ? ቁጣህን ዋጥ አድርገው!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 36

  • @فوزية-ص1ز
    @فوزية-ص1ز 5 років тому +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከላከይር ኡስታዝ አላህ ጥሩ አቅላቅ እዲሰጠን አላህ እለምነዋለሁ ሁልግዜ ያረብ ቶሌ ነው የምቆጣው እኔ

  • @ኒቃቤውበቴክብሬነው
    @ኒቃቤውበቴክብሬነው 5 років тому +1

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱልለህ ያረብ ሶብር ስጠኝ ያአላህ

  • @yimermadina39
    @yimermadina39 5 років тому +1

    አሚን ያአላህ

  • @ዜድነኝየቁራአንሱሰኛዜድነ

    ወለይኩመስላም ወራመቱላሂ ወበረካቱ
    የረብ ከዲን ብሽታ ጠቀን
    ወላሂ እኔ ስናደድ በጣም ማልቀስ ነው በጣም እያለቀስኩ አለህን እለምናለው ግን ማልቀስ ሚባለው ማቆም አቅታኝ
    ጀዛከለህ ከይረን በሰማነው ነገር አለህ ተጠቃሚ ያድርገን

  • @tube-hf7bg
    @tube-hf7bg 5 років тому +1

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛኪላህ ኸይር ያሼህ በሰማነው የምንጠቀም ያርገን

  • @አላህወኪልአለሁምዱላልላሂ

    jezakumllah kayran

  • @zumitube8095
    @zumitube8095 5 років тому

    ሱብሀነሏህ ጀዛኩም አላህ ኸይረን ሀቢቡነ አላህ ከቁጣ ይጠብቀን ሀቂቃ እኔ ስናደድ ዝምታን ነው የምመርጠው ግን ቶሎ መመለስ ያቅተኛል ያስቀየመኝን ሰው ቶሎ አውፉማለት ይከብደኛል አላህ ያስተካክለኝ ዱዓ አድርጉልኝ

  • @sadajuhar6330
    @sadajuhar6330 5 років тому

    ያረብያአለህ

  • @ስደተኛዋነኝባሌንአፊቃሪመ

    ሳህ ዋሊኩም ስለም ውራህመቱላሂ ውብርካቱ 😭😭😭😭😭👈አለህ ይጠብቀን

  • @semirakedirethiopia9203
    @semirakedirethiopia9203 5 років тому

    Subahan allah

  • @shagaashagar4789
    @shagaashagar4789 5 років тому

    Jezakellah kheyren ustazuna

  • @አልሀምዱሊላህአላህበቄነው

    ማሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁአላህይጠብቅህኡስታዝ

  • @توكلتعلياللهتوكلتعليالله-ص7م

    ወሌኩም አሰለም ወራማቱለህ ውበራካቱ ጀዘክ አለህ ከይራን ያአለህ አክለቀችን አሰምርልን

  • @ሠአዳከወሎየነፍጠኞችዘርነ

    የአላህአተጠብቀንከመጥፎነገርጀዛህአላህ፣ህይርያሸህ

  • @fafikonjo7716
    @fafikonjo7716 5 років тому

    ማሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱ አላህይወፍቀንለሁላቺንም

  • @rabiaeshetu1997
    @rabiaeshetu1997 5 років тому +1

    አላሁመ ሰሊ ወሰሊም አላ ነብይናሙሀመድ

  • @salhajbrel1146
    @salhajbrel1146 5 років тому +1

    www saha wallahi tikikil nw allaha ke quxa yixebikeen

  • @አላህሆይኻቲመየንአሳምርል

    ጀዛኩምላህ ኸይር ኡስታዝ ኧረ ለኔዱአ አርጉልኝ በጣም እቆጣለሁ አላህጥሩውን አህላቅ እድሰጠኝ

  • @halemamuhammad1918
    @halemamuhammad1918 4 роки тому

    😭😭😭😭😭😭😭☝️☝️Jzk sheke wolhi

  • @alhmdulilha1369
    @alhmdulilha1369 5 років тому +1

    አህለን ኡስታዝ
    ወአለይኩመሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ

  • @user-fv4yy3zc8m
    @user-fv4yy3zc8m 5 років тому

    ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩምላህ

  • @user-rv8sn9pm2l
    @user-rv8sn9pm2l 5 років тому +1

    Jezakum.allah.heyern.fellah.Tube

  • @adilaosman1368
    @adilaosman1368 5 років тому

    Tay ya.shh lamindinaw salawtm hon salamta yamatlaw bargt dauwaw batam arif naw jaza kallah kayr

  • @semirakedirethiopia9203
    @semirakedirethiopia9203 5 років тому

    😭😭😭😭 jzk

  • @ሰውዳረዲሰውዳረዲ
    @ሰውዳረዲሰውዳረዲ 5 років тому +1

    ዋለይኩምሰላም ጀዛህአላሁኸዪረ

  • @aminanuri7799
    @aminanuri7799 5 років тому

    ወለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ እኔ በጣም ነው የምናደደው አላህ ያሳልሽ በሉና ዱዑዋ አርግሉኝ

  • @munerakader6744
    @munerakader6744 5 років тому

    as wr wb iustaz

  • @dekahassan2334
    @dekahassan2334 5 років тому

    Ws wr wb jzk

  • @ኒቃቤውበቴክብሬነው
    @ኒቃቤውበቴክብሬነው 5 років тому

    ክክክክክ ጤፍ ወይኔ ጉደ

  • @ኒቃቤውበቴክብሬነው
    @ኒቃቤውበቴክብሬነው 5 років тому

    ክክክክክ ቦክሱን ፈርቶ አረ አሳከኝ ሸኽ

  • @ሠአዳከወሎየነፍጠኞችዘርነ

    ያሸህእኔም፣እደዝህነበርኩ፣ትንሺቱነገርነበረችየምታስቆጣኝ፣በቃበትንሺ፣በትልቁመበሣጨትነበረስረየ፣በዛላይ፣ተትንሺሢናገሩኝለቅሶ፣በቃበቀንስላለቅስ፣ሰልበሣጭአልዉልነበር፣በቃበኔየተነሣ፣ቤተሠብንሁላ፣ጠመስኩትበቃምንእደሚያበስጨኝ፣አላቀዉ፣በትንሺቱ፣በትልቂቱ፣ነበረየምበሳጭ፣አሁንአልሀምዱሊላ፣ሁሉምነገርትቶኛል፣ቢሻዉሀገሩንሥለቅይሁን፣አላቅም፣ግንአሁን፣ደስተኛነኝሶላቴን፣በደብረ፣ወቅቱንጠብቄ፣እሰግዳለሁ፣መሻአላህ፣መበሳጨትየለ፣መናደዲየለበቃአልሀምዱሊላ፣አላህሶብሩንሰቶኛል፣በቃአሁንእደኔያለ፣ሦብር፣እናኢማን፣ያለዉ፣ይኖረአይመስለኝም፣አልሀምዱሊላ

    • @አላህሆይኻቲመየንአሳምርል
      @አላህሆይኻቲመየንአሳምርል 5 років тому

      እስኪ ለኔም ዱአ አድርጉልኝ በትንሽነገር አቆጣለሁ

    • @ሠአዳከወሎየነፍጠኞችዘርነ
      @ሠአዳከወሎየነፍጠኞችዘርነ 5 років тому

      @@አላህሆይኻቲመየንአሳምርል አይዞሺየኔማርጓደኛአለኝማለትነዉእኔምትንሺነገርነበርለማሥቆጣትየሚበቃኝአይዝሺዱአ፣አረግልሺአለሁየኔህትእደኔአላህይርዳሺ

    • @user-sw9xv5fy2h
      @user-sw9xv5fy2h 5 років тому

      ማሻ አላህ ስደት መውጣት ካገሩ የወጣ ካገሩ ሚመለስ ቢጭኑት አህያ ቢጋልቡት ፈረስ የሚባለው ተረት

    • @አላህሆይኻቲመየንአሳምርል
      @አላህሆይኻቲመየንአሳምርል 5 років тому

      @@ሠአዳከወሎየነፍጠኞችዘርነሁቢ አሚንንንንን