We should never encourage children to be shy; please encourage and train your children to be outgoing. Treat your children as an adult, especially fathers, take time to sit and discuss issues with your children. I love our culture, but shyness as a grown person can be a barrier to achieve once potential in life.
ማሻላህ በጣም ደሥ የሚሉ በቤተሠው
መሻ አላህ
ማሻ አሏህ
ማሸአላህተባረክአላህ😍💚💛❤👍👍👍👍
ማሸአለህ፡ተበረክ፡አለህ
ግን እንደ እኛ እትዮጵያዊያን የታደለ ሀገር አለ?
ሙስሊም ክርስትያኑ ተዋዶ የሚኖር ሌላ ሀገር እኮ እንደ ጠላት ነዉ የሚተያዩት
ይሄንን ፍቅራችን አይቶ ሰይጣን ቀንቶብን ልያባለን ይሮጣል
አሁንም አላህ ያዋደን
አላህ ያዋደን እኛ ተዋደን ለመኖር እጥራለን ሌላኛው ሊለያየን ለምን እደሆን አላቅም ብቻ አላህ ሰላም ያምጣል ለአገራችን እምዬ
ማሻ አላህ ደስ የሚል ቤተሰብ
ታምራለቹ አለህ ያባርታቹ እስፖርት ለጤንነት ዘድሮ እኔምአለዉ
Thank you
የዘድሮው፡በስላም፡ያጠናቀው
ማሻ አላህ
መሻአልህ
Masha Allah
ማአሻአላህ
ማሻ አላህ ሲተምሩ
Mashalla
ማሻአላህ ወንድሜ በርታ
50 አመት ማሻአላህ
We should never encourage children to be shy; please encourage and train your children to be outgoing. Treat your children as an adult, especially fathers, take time to sit and discuss issues with your children. I love our culture, but shyness as a grown person can be a barrier to achieve once potential in life.
ውብ ቤተሰቦች
ማሻ አላህ ደስ ይላል
ባአል ሲባን እደነግጣለሁ የምን ባአል ነው በሰልምና ያለው ባአል ሁለት ነው የርመዳን ያርፋ አበቃ ከዛ ውጭ የለም
ኢስላም የሰላም ሀይማኖት ግን ወገኖቻችን ወደኛ ስትመጡ ቢያንስ በሱሪ እና ፀጉራችሁን ገልፃቼችሁ አትምጡ
እሙሥሊም ቤት ሥትሄጂ ድረኣ አትለብሺም ሂጃብ አትለብሺም የጠራራ ጂን መሥለሺ የምትገቢው
በተረፈ በርቺ
ሀሀሀሀሀሀሀ ሳህ የለየላት ጂን መሰላለይ
ክረሰዳን ወገኑቻችን በፈጣሪቺሁ ይሁንባቺሁ እሙሰሊም ጋ ሰከዱ ሂጃብና ድሪአ ልበሱ በሱሪ ጠጉራችሁን ለቃችሁ አትቅረቡ ግድ ነው ተመሳሰላቺሁ መቅረብ
ማሻአላህ
አይ አለማወቅ አላህ ከጥመት ይጠብቀን
ማሻአላህ ምርጥ ቤተሰብ ግን ለኔ የሚገርመኝ የሴት ጋዜጠኞች ነገር ነው ምነው ፀጉርሽ የሆነ ነገር ጣል ብታደርጊው በሱሪ ተወጣጥረሽ ኧረ ተው በወንድ ጋዜጠኞች ተተኩ ሙስሊሞች ጋ ስትጋበዙ
ባክርስተንም ሱሪ አይፋቃድም ግን ለምደዉታል እኛ ሙስሊሞች ባነሱ አለባባስ አያገባንም ማብታቸዉነዉ
እኔ ግራ ግብት ያለኝ ማስታወቂያው የምትደንሰው ሳያውቁት ነው የገባው አረ ግራ ገባን።
ማሻአላሕ
መሻላህአላህይጠብቃችሁጀግኑች
ቶቡ በላየውሸ ደሰብኛል
Betam desss yamel betseb rejim edmy temgahu
ጉዲ ኢቶጵያ አህሉል ቢዲአ ነን ጨርሰን
ለምንድነው ብዙው ሙስሊሞች ሂጃባቸውን በደብ የማይጠመጥሙት የግባራቸውን ፀጉር እያሳዩ
Nur yesorrachu aeydle eni min yaesrtachueel😂
ምን አለ ሻርብ ጣል ብታረጊ
ማሻ አላህ