ጓደኞቼ በሷ የተነሳ እንዳታብድ አሉኝ የኮሜዲያን አማን ልብ የሚነካ የፍቅር ህይወት comedian aman bisetegn aman sew love story

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 вер 2024
  • comedian aman is now with a new release, that's motivational. i have share my true love story to others because we believe that other people would be got a great lesson in this story
    mostly to our generation is this picture for. start watching this video and get motivated, the title of this one is "be patient". enjoy and get motivated.
    #habesha #standupcomedy #comedianeshetumelese #ethiopia #comedianeshetu #ethiopia #ebs #comedy #worldcup2022 #duet #standupcomedy #love story new chapter# surprise love beautiful
    ወዳጆቼ ይህ ለረጅም ጊዜ የነበርኩበትን የፍቅር ህይወት ለናንተ ባካፍላችሁ በተለይ ወጣቶ እና ታዳጊወች ከኔ የፍቅር ህይወት ብዙ ትምህርት ያገኛሉ ብለን እናምናለን።
    መልካም ቆይታ
    0982097171 በቴሌግራም ያገኙናል።

КОМЕНТАРІ • 405

  • @amansew
    @amansew  Місяць тому +75

    የተወደዳችሁ ክፍል ሁለት ይቀጥላል🙏🙏🙏🙏🙏

    • @bewkamro877
      @bewkamro877 Місяць тому +5

      @@amansew ግድ ነው። እኔ እንኳን ብዙም አልጓጓም ታሪካችን አንድ ስለሆነ ቢሆንም ሠው ይወቅልን 😁😁😁

    • @yengutube
      @yengutube Місяць тому +2

      እረ ይቀጥል አማናችን

    • @tigistteka2916
      @tigistteka2916 Місяць тому +3

      ​አአ

    • @calltech5706
      @calltech5706 Місяць тому +1

      👍🏼

    • @calltech5706
      @calltech5706 Місяць тому +1

      አዎ

  • @ashenafieshete4440
    @ashenafieshete4440 Місяць тому +52

    አማን ሰው የጨዋታ አቀራረብህ ይመቸኛል ሺ አመት ቀልድለን እንከተልሀለን! ትችላለህ!

    • @amansew
      @amansew  Місяць тому

      @@ashenafieshete4440 thank u🙏🙏🙏🙏🙏

    • @user-kk5hn3on7e
      @user-kk5hn3on7e Місяць тому

      ​@@amansewአረብማታብለህ ሽጤን ገትሪ ስጠብቅ መክረሚየምረ

    • @user-tm2dm4nu5o
      @user-tm2dm4nu5o 28 днів тому

      እበት

    • @user-tm2dm4nu5o
      @user-tm2dm4nu5o 28 днів тому

      ግም

  • @user-ns1ik1vx7g
    @user-ns1ik1vx7g Місяць тому +35

    ጎበዝ ላስቴ። የላሊበላ ልጆች እኮ ጀግኖች ናቸው።

    • @amansew
      @amansew  Місяць тому +4

      @@user-ns1ik1vx7g እውነት ነው እናመሰግናለን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

    • @MissSamira-gf3kw
      @MissSamira-gf3kw Місяць тому +2

      ውይ አማንየ ስወዲህ በሌለኛው ስልኬ እከታተልህ ነበር ስልክ ስቀይር ለራቶች አይቸህ አላቅም ነበር ባዲሱ ስልኬ ገና ዛሬ ስብ አደረኩህ ጎበዝ ነህ በጣም ጠንክር ተስጦህ ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-by9td8ok3i
    @user-by9td8ok3i 29 днів тому +12

    ፍቅር በጣም ደስ የሚል ሆኖ ትልቅ ዋጋንም የሚያስከፍል ነዉ ያለ ቦታዉ የሆነ ዉድ ነገር ሁሉ ይረክሳል እና ክፍል ሁለትን እጠብቃለሁ ግን አስተያየት ደግሞ ብዙ ንግግር ባታበዛ ልጆቹ ጋ ወይ ደግሞ ሳቃቸዉን ቀንሰዉ ቢያደምጡ ምክንያቱም ትክክለኛ የሕይወት ተሞክሯችን አስተማሪ ስለሆነ በተመስጦ ለማዳመጥ ያግዛል ጸጥታዉ አንተ ብቻ አዉራን

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 5 днів тому +1

    አማንዬ ምርጥ ሰዉ
    ነገሮችህ ሁሉ ይመቸኛል👍👍👍👍

  • @ChristianNegn-tl5px
    @ChristianNegn-tl5px 26 днів тому +4

    የወሬ እስታይልህ እሸን መሰለኝ🤭
    በርታ🥰🥰

  • @user-bx4dt3ne3s
    @user-bx4dt3ne3s 4 дні тому +1

    እስካሁንም አፍቅሬ አላውቅም ከዜበኾላም እግዜአብሒር የኔየሆነውን ብቻ ያሠወድደኚ አማን በሳቅ ገደልከኚ ወድሜን ትመስለኛለህ በጠቅላይ ምቀልደኛ ቀጥልበት

  • @selammulu5111
    @selammulu5111 27 днів тому +3

    አማንየ በቃ ከጂምሩ እስኪያልቅ በሳቅ ጨረስሁት ያነጋገርህ አክት እኮ ገራሚ ነው❤❤❤❤

  • @user-ly7ot9zw6t
    @user-ly7ot9zw6t 29 днів тому +6

    የላስቴዉ ያሳምነዉ ልጅ ❤ በርታ አቅም አለህ ትችላለህ በርታልን

    • @amansew
      @amansew  27 днів тому

      አመሰግናለሁ 💪💪💪💪🙏🙏🙏

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 27 днів тому +3

    አማን እንኳን ደስ አለህ ደግሞ205k ስለገባህ ይገባሀል ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤

  • @henokzewdu9716
    @henokzewdu9716 Місяць тому +11

    ጥሩ ታሪክ ማውራት ትችላለህ።
    ጎበዝ በርታ። ❤

  • @user-dg1uh6kf1k
    @user-dg1uh6kf1k 29 днів тому +3

    ወይ አማን ፈታ አረገኚ 😅😅
    ፈቅር ደስስስ የሚል ስቃይ ነው

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 Місяць тому +7

    ወይኔ አማንዬ ወንድሜ አሠቃይታህ የለንዴ ልባችንን አንጠልጥለህ ግን አረ አይፋም ግን ደስ የሚል የፍቅር ሥቃይ ነው ቀሪው ን ለማየት ጓጉተናል

  • @eyerusemengstie5125
    @eyerusemengstie5125 Місяць тому +12

    በጣም ነዉ የምወድህ የማድንቅህ በጣም ታዝናናኛለህ ሴቶቹ በጣም ጮሁብን በእዉነት ድምፃቸዉ ይረብሻል ግን በተረፈ በጣም ደስይላል❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mefordada
    @mefordada Місяць тому +7

    ፍቅር መጋኞ ነው ፈጣሪየ ሆይ እንዲሁ እርቀቱን ጠብቅልኝ 😂😂😂😂አይ አማን ተመስገን እኔ ከስልኬ ጋር ነው ያለእሷ ምኖር ማይመስለኝ ከእግዚአብሔር በታች 😂😂😂

  • @user-bg5rh4ui4f
    @user-bg5rh4ui4f Місяць тому +10

    ጨዋታህ ሁሉ በሴት ቢሆን ያኔም ታሪክ ነዉ😢😢😢 እኔም እሪከሬድ ማዳመጥ የተፃፃፍነዉን እያነበብሁ እተክዛለሁ😢😢

  • @asmamawsilesh3931
    @asmamawsilesh3931 Місяць тому +7

    ተው አማን!
    እየነዳህ መሪ አትልቀቅ፣ የሚጠጣም ሆነ የሚበላ ነገር አትያዝ ፣

    • @amansew
      @amansew  29 днів тому +1

      @@asmamawsilesh3931 እሺ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏🙏

  • @fasikawdejen6474
    @fasikawdejen6474 28 днів тому +4

    አማን በጣም ትችላለህ አቀራረብህ ገና ብዙ ታሪክ እንደምትሰራ እንጠብቃለን እግዚአብሔር እርጅም እድሜና ጤና ይሰጥህ።❤❤❤❤

    • @amansew
      @amansew  28 днів тому

      @@fasikawdejen6474 አመሰግናለሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @user-tm2dm4nu5o
      @user-tm2dm4nu5o 28 днів тому

      ልሙጥ ዶሮ ጭንቅላት የሱ ብጤ ሞዛዛ ነህ

  • @muluatnafu4753
    @muluatnafu4753 28 днів тому +3

    በርታ አማንየ በጣም ያዝናናል❤❤

  • @sarahmohammed6895
    @sarahmohammed6895 Місяць тому +4

    ከባድነው በኔም ህይወትአለ ብቻ ይመስገን እግዚአብሔር

    • @amansew
      @amansew  Місяць тому

      @@sarahmohammed6895 ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @user-cl6cq5yr6n
      @user-cl6cq5yr6n 29 днів тому

      @@amansewሶስተኛ ጊዜ እጮኛ እንድትሆንህ ስትጠይቃት እሺ አለችህ???

  • @sinkesinke6926
    @sinkesinke6926 Місяць тому +5

    ማዳም ሥታናድደኝ ባት ነው ፈታ የምለው ትመቸኛልህ በርታ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @JohnTech-q7u
    @JohnTech-q7u Місяць тому +6

    አማን ቪዲዮዎችህ አሪፍ❤❤❤❤❤ ናቸው እና video editing ይጎድለዋል እና እኔ በነፃ ልስራልህ

    • @adanchetesfaye285
      @adanchetesfaye285 Місяць тому

      ጥሩ ነው ግን እሼ ጋር እየዋለ አይመስለኚም

    • @amansew
      @amansew  Місяць тому +1

      0982097171 ቴሌግራም ላይ ፃፍልኝ እባክህ🙏🙏

  • @user-yp6se5iz5h
    @user-yp6se5iz5h 13 днів тому

    ወይ ፍቅር የደርሰበት ያዉቀዋል ግን አልፎ እደምታወራዉ አይደለም ከባድ ተዉ❤❤

  • @zemariAshenafichaneofficial
    @zemariAshenafichaneofficial Місяць тому +2

    የሚገርም የፍቅር ታሪክ ደስ ከሚል አተራረክ ጋር..😂 አማኒ ቀርህባት..ትልቅ ዕድል እንዳለፋት ትቁጠረው bro

  • @user-kc2ie5jn7f
    @user-kc2ie5jn7f Місяць тому +6

    የኔአባት እንዴት እንዳሳዘነኝ😢አይዞህበቃ በርታአሜዋ❤❤❤❤❤

    • @amansew
      @amansew  Місяць тому

      ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-hb8zz2zm4j
    @user-hb8zz2zm4j Місяць тому +2

    አማንዬ በጣም ፈታ ነው ያረከኝ እየሳኩ እያዘንኩ ነው ያዳመጥኩት ፍቅርን የደረሰበት ያውቀዋል 😍😍

    • @amansew
      @amansew  Місяць тому

      @@user-hb8zz2zm4jእሺ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @user-dt5fn3tt7z
    @user-dt5fn3tt7z 17 днів тому +1

    አማን ጀግነው ይመችክ

  • @smeerasmeeraa1683
    @smeerasmeeraa1683 7 днів тому

    እዉነትነዉ ግን😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @SmilingCentaur-ho9sy
    @SmilingCentaur-ho9sy 26 днів тому +2

    ሚስኪን ለካ እኔብቻ አይደለሁም በፍቅር የተጎዳሁት

  • @dresshamebel2549
    @dresshamebel2549 Місяць тому +1

    እውነት ነው ስትፍቅር ነው እንጂ ስታፍቅር ከባድ ነው

  • @lijaddiszewdu3997
    @lijaddiszewdu3997 29 днів тому +2

    Part 2 ልቅቀው እንጅ aman

    • @amansew
      @amansew  29 днів тому

      @@lijaddiszewdu3997 ሊለቀቅ ነው 🤣🤣🤣🙏🙏🙏🙏

  • @Gorawnana
    @Gorawnana Місяць тому +4

    ወይ እሺ አስብልልኝ ወይ እሷን አስጠላኝ
    ወይ ግደላትና ተስካሯን አስበላኝ “ ሙሉቀን መለሰ ዘፈን ለአማን መርጨለታለሁ

  • @AsadaTegene
    @AsadaTegene Місяць тому +3

    እኔም በጣም ነበር እሚያስታዉከኝ ማሪያምን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ምግብ አይበላኝም ነበር እህ ሲያልፍ ግን ሁሉም ቀላል ነዉ

  • @tomfre
    @tomfre 29 днів тому +2

    አማን ጨዋታ አቀራረብ አሪፍ ነው ትምህርታዊም ነው ይሁንና ሁለታኛውን ፕሊስ ልቀቅልን ፍፃሜውን ለማየት ጓጉተናል። አይነቱና ቦታው ይለያይ እንጂ ሁላችንም ያለፍንበት ነው ። ብትችሉ በኮመንት በአጭሩ ያለፋችሁትን መልሳችሁ ፃፉለት። እኔም እፅፋለው

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 28 днів тому +2

    ❤❤❤❤❤አማን እኔ ግን አላምንም አሁንም 😂😂😂😂😂😂

  • @studentsamual6947
    @studentsamual6947 Місяць тому +2

    ይመችሀ አማኑ bro🖤🖤🖤 😂😂😂😂

  • @user-mx9od3ee9m
    @user-mx9od3ee9m 29 днів тому +1

    አረ ጥቁር ለባሿ ደስ ስትል እኔም እዳተው ልሆነው አማን መላበለኝ

  • @user-pv1nm6kl8h
    @user-pv1nm6kl8h Місяць тому +13

    😂 አይ አማን አንጀቴንበላሀው የተሳሳትከውእኮ ብርቱካኑን ለሷ ስታበላነው ለራስህ በልተኸው ቢሆንኖሮ ድንቡሽቡሽብለህ ደምንአይታ ትወድህነበር ሳልበላ ያስታውከኛልነው ያልከው የኔአባት ቀረህባት ያሉህ ጓደኞችህ እውነታቸውንነው ዛሬ የደረስክበት ታይቷቸውነው ገራሚታሪክነው እኔም ያልታደምኩበት ሰርግ ሂጀ አውቃለሁ ልጅቷን ለማየትብየ አንተስ ተናግረህ ወቶልሃል በጣም አዝናኝ እና አሳዛኝ እና አስተማሪታሪክነው ይመችህን አማንየ

    • @amansew
      @amansew  Місяць тому +1

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-bg5rh4ui4f
    @user-bg5rh4ui4f Місяць тому +5

    እኳን ደህና መጣችሁ ቆይ ላዳምጥና እኳምታለሁ🥰

  • @MinaleyibelitalYibeltal
    @MinaleyibelitalYibeltal 29 днів тому +1

    በርታ አማን ወንድማችን

  • @GanGan-l5r
    @GanGan-l5r 14 днів тому +1

    እረ አማን ትርፍ ጭነካል

  • @TigstGetachow
    @TigstGetachow Місяць тому +1

    Sel zegyhu ykerta dma tenshe amogi new wawwwww beyalu hulachenm alfenal tegdetn 😢 ehehe new

  • @ergoye7222
    @ergoye7222 29 днів тому +1

    አማንየ ደብሮኛ ነበር አሳከኝ😂😂😂😂

  • @berkiebirhanu
    @berkiebirhanu Місяць тому +3

    የኔ ወንድም አማንየ ወንድሜ የላስታው ቅምጥል ❤❤❤

  • @JoFam-ey2fh
    @JoFam-ey2fh Місяць тому +2

    ባርች ግን ሀሪፍ ትስቃለች 👍

  • @user-qb9cj4qg4t
    @user-qb9cj4qg4t Місяць тому +3

    አማንንንንንንን የእርጎዬ ልጅ
    ትዳር ቀልድ. አይደለም. የቅዱስ ላሊበላ ልጅ ሱባቤ. ግባና. መልሱን ተቀበል እሽ አደራ ።

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 Місяць тому +2

    ወየሰ አማኑ እዴት እደምትመቸኚ ልነግርህ አልችልም

  • @toyiba9139
    @toyiba9139 Місяць тому +4

    እሺ እሱን እደት እናዳምጠው ሳቃችሁን ማትቀንሱ

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 29 днів тому +1

    Aman sew..yehe Tatik yenem Tarike nebere Egiziyabeher yemesegen siyalefe Tarike hono yasekegnal.😁😁😁👋fikre kebade new👈

  • @walyalucy4687
    @walyalucy4687 Місяць тому

    አማን በጣም አሪፍ አቀራረብ ነው.ተመችቶኛል በርታልን

  • @sinkenechbirhane4525
    @sinkenechbirhane4525 Місяць тому +2

    ምን ፍቅር ነዉ ይሔ መጋኛ እንጂ ሆ😂😂😂😂

    • @amansew
      @amansew  Місяць тому

      @@sinkenechbirhane4525 😂😂😂🤣🤣🤣👍👍👍

  • @KedjaseidAhmed-fj4xc
    @KedjaseidAhmed-fj4xc 22 дні тому

    አማንየ ምርጥ ሰው❤❤❤❤❤❤

  • @AsadaTegene
    @AsadaTegene Місяць тому +4

    ኮሜት ስሰጥ የመጀመሪያ ነዉ 😂😂 ያሳለፍኩትን ታሪክ እያሰብኩ ዉስጤ ቆሰለ 5 አመት አፍቅሬዉ 😢 ብቻ ከባድ ነዉ

  • @eteneshAdemas
    @eteneshAdemas Місяць тому +2

    አየ አማን በሳቅ ልትገለኛ ነዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂የሙዚቃዉ ነገርስ

    • @amansew
      @amansew  Місяць тому

      @@eteneshAdemas 🤣🤣🤣🤣❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 Місяць тому +2

    ጥሩ አቀራረብ አማናችን

    • @amansew
      @amansew  Місяць тому

      @@sendomalakumalaku5713thank u ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @domatube123
    @domatube123 Місяць тому +1

    ወንድሜ ጎበዝ በርታ❤

  • @sarahmohammed6895
    @sarahmohammed6895 Місяць тому +2

    አይዞህ አማንሰው 😢ከባድነው ብቻ የያዘውነው እሚቀው እህህይይይይ

    • @amansew
      @amansew  Місяць тому

      @@sarahmohammed6895 ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @sertsestube-en8dh
    @sertsestube-en8dh 27 днів тому +1

    storie telling wow

  • @edushge8228
    @edushge8228 Місяць тому +2

    ታሪክን አንተ ተናገራት ❤❤❤😂😂😂

  • @ethiolove2286
    @ethiolove2286 Місяць тому +3

    ወየው አማን ያለፕሮግራም አሳከኝ🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-kx5ox4lh1q
    @user-kx5ox4lh1q 25 днів тому +1

    that was funny

  • @user-tn5zk4md7p
    @user-tn5zk4md7p 26 днів тому

    ውይ እህ ልጅ ጭውታው አይጠገብም❤

  • @micafikrie9556
    @micafikrie9556 Місяць тому +1

    Hope part to will be fairy tale story ...then they live happy ever after

  • @GoitomHaileslassie
    @GoitomHaileslassie Місяць тому +2

    ❤❤❤ pls P2

  • @Destavich
    @Destavich Місяць тому +2

    ሙሉ ስታንዳፕ ኮሜዲ የሚወጣውን ጨዋታኮ ነው እንደ ቀልድኮ ጀባ ያልከን። ይመችህ!

  • @AlgocodeAlgocode-gj1zi
    @AlgocodeAlgocode-gj1zi Місяць тому +2

    አማንየ ያንተ ፍቅር አይደለም ታየው ማንም ሰው በሚወደው ሰው መቀጣት የለበትም ራሳችን በማይጎዳ መልኩ ማፍቀርአለብን

    • @amansew
      @amansew  Місяць тому

      @@AlgocodeAlgocode-gj1zi ❤❤❤👍👍👍🙏🙏🙏

  • @tesfaye6981
    @tesfaye6981 Місяць тому

    ወይ ፍቅር እቴ!! መጋኛ ነበር የያዘህ ወንድሜ! አማንየ መኪና ያዝክ ከማለዳ ኮኮቦች ጀምሮ አብሬህ ነኝ

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 26 днів тому

    ወይኔ ሞትኩ😂😂😂😂😂😂አንለያይም 😂😂😂😂😂😂😂

  • @asfaw5686
    @asfaw5686 Місяць тому +2

    ቆቂት አበርታ 💪

  • @hlimet
    @hlimet Місяць тому +2

    አማንየ ምርጥ ሰው ❤❤❤❤❤❤

    • @amansew
      @amansew  Місяць тому

      @@hlimet ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MrDebebe
    @MrDebebe Місяць тому +2

    አሪፍ ነው እማን፣ ግን ስትነዳ እየጠጣህ ባትነዳ ትርፍ ባትጭን ወይንም ቢያንስ አትቅረጸው።

    • @amansew
      @amansew  Місяць тому +1

      @@MrDebebe ok i will do 🙏🙏🙏🙏

  • @calltech5706
    @calltech5706 Місяць тому +2

    እውነት ነው ግን 🤣

  • @DawitMiju
    @DawitMiju 28 днів тому

    ERE Amanisha part II
    please
    bexaam agoagohegn

  • @fentawkefyalew7183
    @fentawkefyalew7183 13 днів тому +1

    የፍቅር ደብዳቤ 16 ገፅ እንዴት ይፃፋል? ድርሰት ነዉ እንዴ?😂😂😂😂

  • @meccam2106
    @meccam2106 15 днів тому

    ዱላነዉ የሚገባህ አላለም😂😂😂😂 ትክክል

  • @ፈኪ2
    @ፈኪ2 Місяць тому +3

    በጉጉት ስጠብቅ ነበር🥰

  • @selamtube2793
    @selamtube2793 Місяць тому +3

    አማንዬ የሀገሬ ልጅ❤❤❤

    • @amansew
      @amansew  Місяць тому

      @@selamtube2793 ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji Місяць тому +2

    አሜንዬዬ የኔ ውድ ወንድም እንኳን ሰላም መጣህ

  • @alamalam7810
    @alamalam7810 Місяць тому +2

    አማንየ የሳቄ ምንጭ😂😂😂

  • @b.6015
    @b.6015 Місяць тому +3

    🎉🎉🎉🎉🎉 አህለን አማንየ

  • @GoldCell-lp4dw
    @GoldCell-lp4dw Місяць тому +6

    አማንየ አሄሁሉ የምትለው ሁሉ ከዛ በላይም ታሪኮች አሉኚ ነገር ግን እያዱዷ ለምታወራው ነገር ሁሉ እየሰማው በሳቅና ውስጤን አይቼ በሳቅ በተለይ የ90ዎቹ ፈርጥ ነኚ ግን ዛሬም እደትላትና ነው የማስብው ነገሩ የሚያፈቅር ልብ የታዳለ ነው

  • @user-rn7yx9xe7c
    @user-rn7yx9xe7c Місяць тому +2

    እኔም ነበርሁ ማራያምን እደዚህ ነበኮ😮😮

  • @TaytuYeuf-ie1xl
    @TaytuYeuf-ie1xl Місяць тому +1

    ሁለተኛው ፈልፈሉ ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-pc5xv1ij3p
    @user-pc5xv1ij3p 14 днів тому

    ጥቁር ለባሿ100%✅አልፋበታለች😂ግን ደስ ስትሉ ታምራላቹ❤🌹ቀጣይ ሳልሞት😥😂

  • @birf3612
    @birf3612 Місяць тому +2

    አዝናኝ ፕሮግራም 🎉❤❤❤

  • @Aladortubeofficialadress
    @Aladortubeofficialadress Місяць тому +2

    Ere amanye melkamn silk ansalgn belew

  • @HananAragaw
    @HananAragaw 23 дні тому

    አማንዬ ድጋሜ እድል ልስጥህ ጠይቀኝ😢😂

  • @seniyahamza9611
    @seniyahamza9611 28 днів тому

    Allah tilik bota endiyadersih dua adergalehu berta.

  • @tadlotesfaye3328
    @tadlotesfaye3328 26 днів тому

    "ሞኙ ልቤ" አለ ባለቅኔው 😍🤩

  • @asdrhr7273
    @asdrhr7273 Місяць тому +1

    የኔ ምርጥ

  • @nuruhussen7654
    @nuruhussen7654 Місяць тому +1

    ኧረ አማኔ ምነው ልብ አንጠልጥለህ? በል መጨረሻውን እድንማርበት ንገረን።

  • @Suls65850
    @Suls65850 Місяць тому +5

    ሰዎችን የሚናየው እውስጣችን ባለው ህልም ነው ያልከው ተመቸኝ የኒም ችግር ነው ግን አሪፍ ነው ዋውውውውው

    • @user-tm2dm4nu5o
      @user-tm2dm4nu5o 28 днів тому

      አላማ ያጣ ትዉልድ እሱ እናንተን ለማፍዘዝ አቢይ ብር እዬሰጠዉ ነዉ

    • @Suls65850
      @Suls65850 17 днів тому

      @@user-tm2dm4nu5o ለራስህ ንቃ😅

  • @SmilingCentaur-ho9sy
    @SmilingCentaur-ho9sy 26 днів тому

    አይ አማንየ አፍቃሪናቁማርተኛ መሀላያበዛልነውያልከው

  • @bintkadir4594
    @bintkadir4594 Місяць тому +2

    ይህማ የበያይነቱ ፓርት 2 ነው ክክክክክክ 😅😅

  • @josephwaite1317
    @josephwaite1317 Місяць тому

    Enday Amany yeney abate mekyna gezah? I'm so proud of you, my brother. I'm so happy to see you this way. Keep going yeney wide wodeme

  • @kelemewerkhailemaryam5156
    @kelemewerkhailemaryam5156 Місяць тому +1

    ሰላም ነው❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Ali12774
    @Ali12774 28 днів тому +1

    Chickua ara kayeshesew ehan video . Le fun hi beywe

  • @surafelseyoum1015
    @surafelseyoum1015 Місяць тому

    "ሁሌም ፈጣሪ አምላክ ምቾቱን ያብዛልህ"

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el Місяць тому +1

    አማንዬ እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤

  • @sarahmohammed6895
    @sarahmohammed6895 Місяць тому +2

    አይይይ አተ እደው ከነሱተለይተህ ብትነግረን ምንያገጣሉ አስረየ ሆ😅