ሁሉ በኣዳም እንደሞቱ ሁሉ በክርስቶስ ይድናሉ፤ ክርስቶስ ስንቱን አዳነ፤ ስንቱስ የድነቱ ተጠቃሚ ሆነ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 10

  • @merongetu-fh3ec
    @merongetu-fh3ec 7 днів тому +1

    አንተ የተባረክ ሰላም ላንተ ይሁን ትምህርቶችህ በጣም ይመቸኛል በእውነት ለኔ በጣም አሳድጎኛል አንፆኛል የቃሉን ሚስጥር እንዲገባኝ አድርጎኛል ።ተባረክልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TakeleBegna
    @TakeleBegna 7 днів тому +1

    Thanks beloved Hailsha,much blessings.

  • @SintayehuBoku
    @SintayehuBoku 7 днів тому

    ሀይልሻ ወንድሜ ሰው ሁሉ የእግዚአብሔር ልጅ ነው በጣም እውነትና ቀላል መረዳት ነው አይማኖቶች የከበደባቸው ከመንፈስ ቅዱስ ከመማር ይልቅ በዙራቸው ካሉት ነገሮች ይነሳሉ ወንድሜ ሀይልሻ በእግዚአብሔር ቃል ውስጥ ተጽፎ እያለ ቀርቶ ባይጻፍ እንኳን የአባታችን የእግዚአብሔር የዘላለም ሐሳቡ የገባ ይረደዋል የተባረክ

  • @mulufikir
    @mulufikir 7 днів тому +1

    ❤❤❤

  • @fasikataye9091
    @fasikataye9091 7 днів тому

    ተባርከሀል

  • @kebedekebede5757
    @kebedekebede5757 7 днів тому

    God bless you

  • @fasikataye9091
    @fasikataye9091 7 днів тому

    ለሰው ልጆች ሁሉ ነው የሞተው።

  • @abebutolawako6457
    @abebutolawako6457 7 днів тому

    ሰላም

  • @fasikataye9091
    @fasikataye9091 7 днів тому

    እኛ በልጁ በእየሱሱ ክርስቶስ መሰዋትነት በተከፈለ ዋጋ ህይወት አገኘን አና አንደ ገና ተወለድን አሁን ልጅ ነን እንጅ ባርያ አይደለንም ። ስለዚህ በአዳም በኩል ለሰው ልጅዎች ሁሉ ሀጤያት እንደገባ በክርስቶሰ በኩል በተከፈለው ዋጋ ህይወት ለሰው ልጅዎች ሁሉ ህይወት ተገለጠ ስለዚህ እንድንበት ዘንድ የተሰጠን ክርስቶስ ብቻ ነው እውነት መንገድ እኔ ነኝ ከእኔ በቀር ወደ አብ የሚገባ የለም ተብሉ ተፅፋል ሸክምን ኑ ወደ እኔ አሳርፎ ተብሉአል። እውነት ነው ክርስቶስ ለሰው ልጅዎች ሁሉ ነፃ ስጡታ ተሰጧል ይህን መቀበል ከኛ ይጠበቃል። ትምህርቱ መልካም ነው ከመቀጠል ውጭ አማራጭ የለህም ሀይል ይብዛልህ ጌታ ይባርክህ።