Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ክፍል ሁለት ua-cam.com/video/AUPzKxxoW2M/v-deo.html
ያለበትን ስታተስ ብትከታተሉ። ባለበት እርዳታ የሚሻ ከሆነ እንኳ (በመንፈሳዊ በኩል) ለማገዝ እንዲቻል
ላንተም የተደረገልክ ለኛም ይደረግልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏
Amen
አሜን አሜን አሜን
Amen Amen
የኔ ጌታ ወንድም ዓለም እሰይ እመብርሃን ክብር ላንቼ ይገባል እሰይ እልልልልል አሁንም በሄድክበት ከፍትህ ትከተልህ
እግዚያቤርሄር ይመስገን
Amen amen amen
እንባ ያነቀው ካለ እንደ እኔ_____በእመብርሃን!!!
ማየት።አልቻልኩም
😥😥😥😭
ኧረ እኔስ በእንባ ነው የጨረስኩት ለዛዉም እያረፍኩ😥
ቀላል ያቀረብኩት ምግብ ላይ ነው እንባዬ የተንጠባጠበው
አረ ለቅቄው በሰመአም
እመብርሃን ሁሌም ካንተ አትለይህ እንደ ስምህ የአብርሃምን እድሜ ያድልህ አብርሃምን የባረኩ ስላሴዎች አንተንም በምትሄድበት ቦታ ሁሉ አይለዩህ
አሜን
እማምላክ ምን ይሦነታል በንፁህ ልብ ለለመነት
ኡፍ እንዴት ደስ ይላል ።እኔም አብርሃም ነው ስሜ ዩኒቨርስቲ በምማርበት ጊዜ ያጋጠመኝን ልንገራችሁ በደንብ አጠናለሁ ለፈተና ተዘጋጅቼ ነው ፈተና የምቀርበው ነገር ግን ልክ የፈተና ወረቀቱን ተቀብዬ ስገልጠው ያጠናሁት ሁሉ ይጠፍብኝና ባዶጭንቅላቴን የቀረሁ ያክል ይሰማኛል የፈተናውን ወረቀት ቀደህ ውጣ ሁሉ ይለኝ ጀመር።የተዘጋጀሁትን ያክል ውጤትም የለኝም። አንድ ቀን ግን አንድ ተማሪ የነበረ ጓደኛዬ ጋር ስለ ትምህርት ስናወራ በፈተና ስዓት እያጋጠመኝ ያለውን ነገር ነገርኩት እርሱም "እስኪ ጸልየህ ጀምር እንደገና ደግሞ ውዳሴ ማርያምንም በኪስ ያዝ" ብሎ ነገረኝ። በጊዜው ውዳሴ ማርያም አልነበረኝም ነበር ።ታድያ አንድ የማቀው በኔ ፊልድ ይማር የነበረ የ4ኛ ዓመት ተማሪ እኔ ገና 1ኛ ዓመት ነበርኩ እናም ልጁ ጋ እርሱ የተማረባቸውን አንዳንድ ሃንዳወትና መጽሐፍ ለመጠየቅ ወደሱ ዶርም እየሄድኩ ኮሪደራቸው ላይ በርካታ ወረቀቶችን ለማቃጠል ተሰብስበው አየሁ እኔም እስኪ የሚጠቅም ካለው ብዬ ሳገላብጥ በወረቀቶቹ መካከል ውዳሴ ማርያምን አገኘሁኝ ደሥ ብሎኝ አነሳሁና ሳም አድርጌ ደረት ኪሴ ውስጥ አደረኳት ።ከዝያን ጊዜ ጀምሬ ውዳሴ ማርያሟን ወደፈተና ስገባ ይዣት መግባት ጀመርኩ ያ ጓደኛዬ እንዳለኝም ጸልዬ እመብርሃን ብርሃን ሁኚኝ ብዬ ፈተናዬን መስራት ጀመርኩ የሚገርም ታምር ተደረገልኝ ከዚህ በፊት ለፈተና ስቀመጥ ያነበብኩ ይጠፍብኝ የነበረው ሁሉ ቀረና ምንም እንደ አብርሃም ወርቅ ባልሸለምም ድንግል ማርያም ከዜሮ አንስታ በእጅግ ከፍተኛ ውጤት ለመመረቅ በቃሁ። ዛሬ ድረስ ያቺ ውዳሴማርያምን ከኢትዮጵያ ውጪም ሆነ በሃገር ውስጥም በሄድኩበት ሁሉ በደረቴ ኪስ ይዣት እዞራለሁ።እግዚአብሔር ይመስገን ።
amen
Amen lenem tdreslgn 😢🙏🥺
ፋና ላይ አይቼህ ነበር እመ አምላክ አሁንም ታግዝህ እግዚአብሔር ሁሉን ማድረግ ይችላል
ታድለህ ወንድም አለም በምን ብትለኝ የእመቤታችን ፍቅር ስለበዛህ ለእኛም ፍቅሯን ጣእሟን ያሳድርብን።
አሜን፫
ወይኔ ምንኛ መታደል ነው የእመቤታችን ፍቅሯ ወንድማችን ፍጻሜህን ያሣምርልህ😍😍😍😍😍
❤❤❤❤
እኔሴናገር።መቆቆምአልቻልኩም።በእንባ።እማየከጎንህ።ትሁን።እኛንምስደተኞችንታስበን።
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲
የእውነት በእንባ ነው የሰማሁት ክብር ለእግዚአብሔር
አልቅሰህ አስለቀስከኝ እመብርሃን ምንም አይሳናትም 🙏🏼
Amen 3
እፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭እመብረሐን የእንችን ምኑን ተናግረን እንዘልቃለን
ረስንቱ ተነግሮ አያልቅም
😭😭😭💓💓💓👌
አረ ምንስ አንደበት ፍቅሯን መግለፅ ይችላል
በቅድሚያ ለዚህ ያበቃህ ቸሩ መድሐኔዓለም ክብር ምስጋና ይግባው:: ለእመቤቴ ለድንግል ማርያም ያለህ ፍቅር ይገርማል:: ታድያ እንደዚህ እየወደድካት ለምን ሰይጣን አይፈትንህ? ወንድም ዓለም አሁንም እመቤቴ ከአንተ ጋር ትሁን አይዞህ በርታ አሜሪካንም ትንሿ ኢትዮጵያ ማለት ናት:: ⛪️⛪️⛪️ቤተክርስቲያን አለን ገዳም አለን እንዲሁም ብዙ አባቶች አሉኝ:: ብዙ የአቡነ ጎርጎርዮስ ፍሬዎች አሉ እንደነ ቀሲስ ደጀኔ, ቀሲስ ኤፍሬም, ቀሲስ ታደሰ ዱጋ, ቀሲስ አሸናፊ ዱጋ, ቀሲስ ነእሚያ, ቀሲስ ተስፋዬ መቆያ....⛪️⛪️⛪️ስንቱን ልበልህ ብዙ አባቶች አሉን አይዞህ::
በእውነት ላንተ የተደረገ ለእኛም ይደርግ እመብርሃን ላንተ የረዳች እኛንም ትረዳን አሜን😭
Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
በወጣትነት ዘመንህ እግዚአብሔር ን የምታመስግን ምነኛ ታድለህ ነዉ በዛላይ እኔ አደረኩ ሳትል የእመቤቴ ድርሻ ነዉ ማለትህ በጣም ደስ አለኝ መጨረሻህን ያሳምርልን ተምረህ ሀገርክን ቤተክርስቲያን ን የምታገለግል ያድርግልን
Amen Amen Amen Amen
በእውነት ሌላ ፕሮግራም ላይ አይቸህ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ይጨምርልህ ጎበዝ ነህ እመቤታችን ትጨምርልህ😘
ልክ ነሽ ፋና ላይ መሰለኝ
ፋና ፕሮግራም
@@የድንግልማሪያምለጅነኝ ፋና የቱ ጋር link share አርጉት ካገኛችሁት
❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn ❤️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️👍👍👍😍😍😍😍👍😍👍👍👍👍👍👍❤️
የኔ ልጅ እንኳን እመብርሀን ለዚህ ክብር አበቃችህ፡፡ አንተን መድኃኒአለም የክብሩ መገለጫ አድርጎሀል፡፡ የሚገርምህ የኔም ልጅ ተመርቋል እና የምርቃታችሁ ቀን እዛ ነበርኩኝ፡፡ ለሜዳሊያ ተሽላሚዎች እጄ እስኪዝል ነው ያጨበጨብኩላችሁ፡፡ ከእልልታ ጋር፡፡ አይቆጨኝም በደንብ አጨብጭቤልሀለሁ የኔ ጎበዝ፡፡ አሁንም የመድኃኒአለም ጥበቃ በህይወትህ ዘመን ሁሉ አይለይህ ልጄ፡፡ እምነት ስላለህ ምንም ጫፍህን አይነካህም አይዞህ፡፡
ድንግል ማርያም የሁላችንም እናት
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እመአምላክ ምስጋና ይድረስሽ ወንድሜ አነተን የሰማች እመብርሀን ሁላችሁም ትስማን አሜን እመአምላክ ትጠብቅህ
የጌታየን እናት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን የያዘ አይወድቅም ተባረክ ወድሜ
እኔ ፍቅሯን መግለፅ አቅቶኝ የመቤቴን ነበር ግን አንተ ገለፅህልኝ የኔ ወንድም እኔም እንዳንተ እጨነቅ እጠበብ ነበር ሁለት ጊዜ ከ9 ኛ ክፍል አስቋረጠኝ ብቻ ግን ክብር ለድልግል ልጅ ለፃድቃኔዋ ማርያም ክብር ምስጋና ለሷ ይሁን የዘረ ያዕቆቧ እመቤት ምን ብዬ እንደምገልፅ ቃል የለኝም የድንግልን ፍቅር ብቻዬን ፀበል ለፀበል ስንከራተት እሷ ግን በየሄድኩበት ቦታ ሰው ታዘጋጅልኛለች እኔም ስለማውቅ ለብቻዬ ነኝ ብዬ አልጨነቅም ምክንያቱም እንደማትተወኝ አውቃለሁና ስጨነቅ ስጠበብ ሳለቅስ አይዞሽ እያለች አሁን ግን ክብር ምስጋና ይግባትና ከብዙ ፈተና ቡሀላ እዚህ ደርሻለሁ
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን እመቤቴ መጨረሻህን ታሳምርህን ሁሌም ከአንተ ጋር ትሁን::🌹❤️🌹
🤲🤲🤲😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍✝️✝️✝️😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰
😍❤️😍😍✝️✝️😍😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍😍❤️😍❤️😍❤️😍❤️❤️❤️❤️😍😍❤️😍😍😍
❤️❤️❤️🙏🙏🙏✝️🤲🤲👍👍🤲🤲🤲🤲🤲🤲✝️✝️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen 🙏
ተጀምሮ እስኪያልቅ ከባለቤቴ ጋር በእንባ ነው ያየነው። እግዚአብሔር መልካም ነው። አሁንም መጨረሻህን ያሳምርልህ። አይዞህ በርታ! አሁንም ሜዲሲን መማር ከፈለክ አሜሪካ እድል ይኖርሃል። እግዚአብሔር ያሰበልን ይበልጣል። ስንት ልጆች ተሰናክለው ቀርተዋል። እኔ የሞተ ልጅ አውቃለሁ ከ አንደኛ እስከ አስረኛ ክፍል አንደኛ ሲወጣ ኖሮ አስራ አንድ ላይ ጭንቀት ተብሎ ፀላየ ሰናይ ዲያቢሎስ ይፈትነው ጀመር ከዚያም ሁለት አመት ትምህርት ሲያቋርጥ ቆየ ከዛም ሞተ። ሰዎችም በቅናት ጎበዝ ተማሪዎች ላይ ብዙ ነገር ያደርጋሉና ከእግዚአብሔር ጋር መጠንቀቅ ያስፈልጋል። ስልኩን ብትፅፉ አሜሪካ ማረፊያ ከፈለገ ለትኬትም መተባበር እንችላለን። ጎበዝም ፣ በርታም ማለት እንፈልጋለን እና ስልኩን ፃፉልን። እመብርሀን አሁንም በመንገድህ ሁሉ ትቅደምልህ!
የስጋ እናትህንም በድሜ በፀጋ ያቆይልን❤❤በጣም ደስ የሚሉ እናት ❤❤ እንደዚህ ያሉ ወላጆች በልጆቸዉን በቤተ ክርስቲያን የሚያንጹ እግዚአብሔር ያብዛልን❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን በምልጃዋ ሳትለይህ ለዚህ ክብር ያበቃችህ አማላጅነቷ ያልተለየህ ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ለእሷ ይሁን እሷን ለሰጠን መገናኛ መሰላላችን ያደረገልን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስስ አለህ እንደው ግሩም ድንቅ ነው የአንተን ፅናት ለሁላችንም ያድለን🤲🏽🤲🏽🤲🏽
ልዑል እግዚአብሔር አሁንም ጽናቱን ይስጥህ። መንፈስ ጠንካር፣ዕውነትም የመለኮት እናት እናትህ ነች።
Amen ellllllelllllelllll
ተመስገን አምላካችን ዉለታህ ብዙ ነው ::
😘👍😘👍
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
በእውነት የዚህ ልጅ ነገር የኔ ነገር ነው በትክክል እሱ ላይ የደረሰው ነገር እኔም አየሁት አስለቀሰኝ እግዚአብሄር ግን ይምራል ቅድስት ድንግል ማሪያም ለኔም የሰራችልኝ ነገር ሁሉ አመሰግናታለሁ
ተመስገን አምላኬ ደስ ሲል የኔ ወንድም እመብርሀን እመብርሀን ጭንቅ አማላጂቱ 🤲🤲🤲
እመቤቴ ማርያም አንችን የያዘ መች ያፍራልና ለሱ የደረሽ እመቤቴ ለኔም ድረሽልኝ
በእውነት እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልን እመቤቴ ከአንተ ጋር ትሁን እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን
የኔ ወንድም ቀሪ ዘመንህ ይባረክ እመብርሐን ቀሪ ዘመንህን ትባርክልን
አቤት መታደል ቀናሁብህ ለእመቤቴ ያለህ ክብር እመብርሃን ሁሌም ከጎንህ ትሁን
ወይኔ እመብርሀን የኔ ድንቅ ስላንቺ ምን ቃላት አለ የኔ ጌታ አሁንም እቅፍ ድግፍ ታድርግ ሁሌም አዛኝቷ ትጠብቅክ የኔ እናት አንቺን በመያዛችን ቀናልን መንገዳችን
ወላዲተ አምላክ ክብር ላንች ይሁን ታድለህ የመቤቴ ክብር ባንተ ላይ ስለተገለጠ ታድለህ እናትህ ቤተሰቦችህ ለህይወቴ ህይወቲን ሰጠሀት እመቤቴ መጨረሻህን ታሳምረዉ።
በጣም ደስስስስ ይላል የኔ ዉደም እመቤቴ ስራሽ ድቅ ነዉ ክብር ምስጋና ላንቺ ይሁን ሁሌም ከጎንህ ትሁን አማላጅነቶ አይለይህ
የእሜቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ውለታዋ ለኔም ከአእምሮ በላይ ነው በችግር በጭንቀት በህሜ በምጤ እመብርሀን ክብር ምስጋና አሜን
ወላዲተ አምላክ ፍፃሜህን ታሳምርልህ🙏 እምነትህ ያስቀናል::
ፊትህ ላይ ያነበብኩት ደስታ ስትጠራት በእራሱ የእኔ ውድ ወንድም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህህህህህ ታድለህ አገልግላት እመ አምላክን ስጠራት እራሱ አፍህ ላይ ሲጣፍጥልህ ሁሌም ጠለላ ትሁንህ እኔ ቀናሁ ፍቅሯ ይብዛልህ ለአንተ የተደረገልህ ሁሉ ለተጨነቁት ሁሉ ትድረስላቸው በቤቱ ያፅናህ ጥበቡን ይግለፅልህ እግዚአብሔር በመንገድህ ይቅደም
ቅድስት ድንግል ማርያም የልብህን ሁሉ ትሙላልህ በእውነት እስከመጨረሻው በእንባ ነው ያየሁት መጨረሻህን ያሳምርልህ የድንግል ማርያም ልጅ💚💛❤👏
የሚገርም ተዓምር ክብር ለቅዱስ ለአምላክ እናት ለእመብርሃን ይሁን እልልልልልል
አምላኬ ጌታየ መድህኔ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ መጀመሪያ በአምሣልህ ፈጠርኸን ብናጠፋ ከንፅህተ ኑፁሀን ከድንግል ማርያም ተወልደህ አዳንከን እመቤቴ ሆይ ፍቅርሽን አሣድሪብን ታምሯ ድንቅ ነውየኔ ወንድም እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻህን ያሳምርልህ አመብርሀን እንደትላቱ ከፊትህ ትቅደምልህ ተመስገን
ግሩም የእመብርሐን ታዐምር
የውነት አንተ በጣም ጠንካራ ሰው ነህ እመ ብርሀን ቅድሰተ ቅድሳን ወላዲተ አምላክ ለኛም በምህርት እጇ ትዳብሰን ቤታችንም ትጎብኝልን ሀገራችንንም ከክፉዎች ትጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️
ካንተ በላይ እኔን አስለቀስከኝ እግዚአብሔር ለሁሉም ምክንያት አለው እንኳንም እግዚአብሔር ለዚህ ክብር አበቃህ
እግዛእቤረ የሚወደውን ነው የሚፈት ነዉ ወንድሜ አይዛህ
ወይኔ በለቅሶ አለቅሁ የኔ ወንድም እመብርኃን ሁሌም ከጎንህ ትሁንልህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ ለሀገርህም ለቤተክርስቲያንም የምታገልግል የምትጠቅም ያድርግህ አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ ያለህ የምትወዳት እመብርሃን እቅፍ ደግፍ አድርጋ ትጠብቅህ🙏🙏🙏
እመንጅ አትፍራ።የድግል ማርያም ልጅ ሥለሚወድህ ፈተና አሣየህ ።የኔጌታ አሥለቀስከኝ ።
በቤተክርስቲያናችን ቴሌቢዝን ተመልክቼዋለሁ በደስታ እንባ እያነበሁ ክብር ክብር ክብር ለመድሀኒአለም ደስታዬ ወደር የለዉም እመቤቴ ምስጋና ይድረስሽ ልጆችሽን አትተይንም ወንድሜ አሁንም በሄድክበት ድንግል ሞገስ ትሁንህ በመንገድህ ሁሉ ትምራህ አሜን
እሰይ የእግዚአብሔር ክብር ይስፋ፡፡ እመአምላክ ወላዲተ አምላክ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችህ፡፡ ታድለህ!!!! እኔም ላንተ ክብር ታብቃኝ!!! እንኳን ደስ አለህ፡፡
አይዞህ የኛ ጎበዝ አልፈወሃል ደግሞም ታልፈዋለህ የምትወዳት እመ ብርሃን እናታችን ድረሺለት አደራሽን አሜን በርታልን ተባረክ
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻህን እግዚአብሔር እመቤቴ ያሳምሩልህ ከአንተ ብዙ ተምረናል የጽናት ተምሳሌት ነህ እመቤቴ የእኛንም አይነ ልቦና ትግለጥልን አሜን አሜን አሜን
ቤተ ክርስቲያናችን እንዳተ አይነት ጀግና ያስፈለሰጋታል በሁለት ጎን የተሳለ ሰይፍ በዲቆናውም በአለሙም በጣም ደስ ይላል ሊቃውትን መነኮሳትን ክርስቲያን ወገኖች መስኪኖችን በእናዳታይኖቶቹ ደኩተሮች ይታገዛሉ ተባረክ ወንድም ጋሸ
የእናት ቤተክርስቲያን ፣ የእመ ብርሀን እና የወላጅ እናትህ ውጤት ነህ ወንድማችን ። ፉፃሜህን ያሳምርልህ።
እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ጤና ይሰጥህ ወንድሜ
እግዚአብሔር ይመስገን።ጤናይስጥህወንድሜ።
ክብርምስጋና ላንች ይሁን እመብርሃን እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ ለእመብርሃን ያለህን ፍቅር መግለፅ ይከብዳል ለኔም በህይወየቴ ብዙ ነገር አድርጋልኛለች.
እመቤቴ ከፊትህ ትቅደም🙏🏾thank you for sharing your story! You helped a lot of young people!
በጣም ጠንካራ ነህ ከዚህም በላይ እማምላክ ካንተ ጋር ትሁን ላንተ የደረሠች እናታችን እማምላክ እኛንም ትርዳን አሜን
ወድሜ ውስጤን አላወስከው የእምነት ጥናትህ እጅግ ግሩምነው ወድሜ ያሰብክበት ያሳካልህ እኔኮ እማረባ መሆኔን የገመትኩበት ጊዜነው በዘድሮው እራሱ ስቶቹን በሉብን የተዋህዶን ልጆች እዳተ ያሉትን የጥናት ተምሳሌት ያብዛልን እግዚያብሔር ይባርክህ ኤልሳቤትየ ውድዋ እህቴ ሀሳቡን ብታስጨርሽው መልካምነበር ማህበረቅዱሳን ማህበሩን ያስፋልን
እውነት አንተ ስትናገር እንባየ ነው የቀደመኝ እኔ 12 ክፍል ነኝ እና አንተ 12 ክፈል እያለህ የነበረህ ስሜት ውስጥ ነኝ ።።።።።በእውነት አበርትተህኛል ቃለ ህይወት ያሰማልኝ
ክብር እና ምስጋና ለእናቴ ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን አሜን
እኔ በእውነት እስካሁን እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩምሀሙስ ማታ ራት አቅርቤ ልክ ልበላ ስል ፕሮግራሙ ጀመረ እግዚያብሄር ምስክሬ ነው ሳይታወቀኝ እንባዬ የያዝኩት እንጀራ ላይ አረፈ በጣም በጣም ነው ከልቤ የተደሰትኩት የኔ ወንድምአለም እመብርሀን መጨረሻህን ታሳምርልህ ሌላ ለማለት ቃላት ያጥሩኛል
ውበት ትህትና ሁሉ ነገር ካለበት አለ ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ 🙏💚
#እምነቱ አስቀናኝ!!! "እኔ ከምፈልገው ጣፋጭ ይልቅ እግዚያብሔር የሚሰጠኝ መራራ ይጣፍጥ።" በጣም የሚገርም ተአምር። አሜን ለእግዚያብሄር የሚሳነው ነገር የለም። እመቤቴ ማርያም ክብር እና ምስጋና ይገባታል። ሁላችንንም በሚገጥመን ማንኛውም የህይወት ፈተና እናትና ልጁ ይርዱን። በፍፁም ልቡ ያመነ የማይደረግለት የለም።
ዕቅድ ኣላወጣም ምሪኝ ነው በቃ .....ጸጋህን ያድለኝ ላንተ የደረስች እመብርሃን ለሁላችንም ትድረሰልን !!!
እመብርሃን መጨረሻህን ታሳምርልህ ወንድሜ በጣም የሚያስተምር ሂወት ነው ያሳለፋከው ክብር ምስጋና ለወላድተ አምላክ ይሁን
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ድቅ ነው የመቤቴ ስራ እግዚአብሔር ይርዳህ በሁሉም እመቤቴን የያዘ ማንም አያፍርም
መጨረሻህን ታሳምረው ለእንተ የትለመነች እመአምላክ ለኛም ትለመነን አሜን!
እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው ተመስገን🙏
እመቤቴ ሆይ ብነግርሽ የማልጨርሰው ውለታ አለብኝ
ፋና ላይ አይቼው ነበር በፈጣሪ በእባነው የጨረስኩት የመቤቴ ነገር ተነግሬ አይልቅም እናቴ እመአምላክ በሒወታችን ግቢ
የኔ ጌታ እመብርሀን በአማላጅነትዋ አምኖ ማን አፍሮ ያውቃልና አሁንም ቀሪው ዘመንህ እቅፍ ድግፍ ታድርግህ ከፊት ትቅደምልህ ከኃላ ትከተልህ ከጎን ቆማ ትደግፍህ ፍፃሜህን ታሳምረው እኔም አስለቀስከኝ
ወንድሜ እመብርሀን ፍጻሜህን ታሳምርልህ!!!!
Amen!!! Emebrihan ahunim Fitsamehin tasamirlih. Wuyyyyyy Alikisehi aslekesikegn. Yamenikat Emebrihan Alteleyechihim. Egzeabher yimesgen.. Antem emnete tenkara nehi, Berita.
Yejimarem yefitsamem balebet Medhanialem kirstos Ersu Hulem ke feti yikidemilih.
ወንዱሜ እማምላክ ሁሌም ካንተጋ ነት አይዞህ
እግዚአብሄር ይመስገን እኳን ለዚህ ክብር አበቃህ እስከመጨረሻው ያፅናህ በቤቱ ያኑርህ
እሰይ እመብርሀን ላንች ክብር ምስጋና ይገባሻል አንችን የያዘ አይወድቅም አይዞህ ወንድሜ!
ወንድሜ አብርሃም እግዚአብሔር አምላክ ረጂም እድሜ ይስጥህ እመብርሀን በምልጃዋ አትለይህ ።የሁላችንም መጨረሻ እግዚአብሔር ያሳምረው
አንተን የጎኘች እማምላክ ልጄን ትጎኝልኝ የኔም ልጅ እስከ ስምንተኛ ክፍል አንደኛ ይወጣነበር ዘጠነኛ ክፍል ሲደርስ አስተማሪ እያስተማረ ውጣውጣ ይለኛል የጨንቀኛል ብሎ ትቶት ቁጭ አለ እኔም ባለመማሬ የአረብ ገረድ ሁኘ እደሜዬን እገፋለሁ የዘብሩ ቅዱስ ገብርኤል ለሃገሬ በሰላም ቢአበቃኝ ልጄን ልቡን ቢመልስልኝ ተስፋ አለኝ ወልደ ኪዳን ይባላል በፆለት አስቡልኝ እዚህ አለም መኖር እንዴት ከባድ ነው፣
Ebakesh tolo astemkiwe entoto mariam , enem ahun new dehna yeonkute
የኔናት ፀበል እንዲወስዱት አድርጊ ብችይ አንችም ከጎኑ ሁኝ
አይዞሽ እናት መሆን ይገባኛል
እኔ ካች ባላቅም መምሕር ተስፍየ አበራ የሚል ዩቱብ አለ የሐይማኖት ኮርስና ገጠመኝ የሚል ፕሮግራም አለው ብዙዎችን ያስተማረ የለውጠ ት/ት ነው በእመቤቴ ብይሻለው አችም አድምጭው ለልጅሽም ንገሪው እደ እግዛብሔር ፈቃድ ሑሉ ነገር ይስትካከላል።
ክብር ለእመቤታችን ብቻ እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃህ ምን እንደምል አላቅም ስሜቴ ነዉ የተነካዉ የእኔም ወንድም ከብዙ መከራ በኋላ ዘንድሮ ተመረቀ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን አሜን አሜን እመቤታችን ክብር ልላንች ይገባል
የእመብርሃን, የወለላይቱ እመቤት የድንግል ምልጃ ላንተ እንደደረሰልህ ለተጨነቀው ሁል ይድረስ እንክዋን ደስ አለህ አሁንም ከልጅዋከወዳጅዋ ጋር ከፊትህ ትቅደምልህ።
እውነት ነው እመቤታች ቅድስት ድንግል ማርያም በአመላጅነቷ ለለመናት ሁሉ ከፊትም ከኋላም ነች ወንድማችን አሁንም እመብርሀን መጨረሻህህን ታሳምርልን
ወይ የወላዲተ አምላክ ተአምር ! እግዚአብሔር ይመስገን።።።
ተመስገን ተዋህዶ ልጅ ያረከኝ። ክብር ምስጋና። ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን
እኳን አንተ እኔም አቃተኝ እመዓምላክ ጥበቡን ታብዛልህ ፍቅርዋ ልዩነው እናታችን እግዚአብሔር ይመስገን ♥♥♥♥
ሁሉም ነገር ለእግዚኣብሔር ክብር ሲሆን፡ ለእኛም ይተርፋል። በረከቱ እሱ ነው። ይሄንን ኣስተዋይ አእምሮ ይስጠን።እመ ብርሃን ሁሌም ካንተ ጋር ይሁን!
የኔ ውድ እናት እመብርሃንዬ ጥበቃሽ አይለየው እኛንም አትለይን አሜን እህትችንም እናመሰግናለን
የኔ ወንድም እንደው መታደል ነው የመብርሃን ፍቅር እንዲህ በልብህ እንደነሰች በኔም ልብ ውስጥ ትኑር በእውነት በጣም መታደል ነውእመብርሃን በቤቱ ታፅናህ
❤️እመቤት ቅድስ ድንግል ማርያም ሆይ❤️ ክብርና ምስጋና ላንቺ ይሁን እነቴ አሜን!!! ❤️🙏
አልልልል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለእግዚከብሔር ክብር ለድንግል ማርያም
ተመስጬ ነው የሰማሁት በእመቤታችን ድንቅ ታምር የተደረገለት ድንቅ የተዋህዶ ልጅ እግዚያብሔር ይባርክህ ! 💚💛❤
ላንተም የተደረገልክ ለኛም ይደረግልን አሜን አሜን አሜን እመብርሃን ክብር ላንቼ ይገባል እሰይ እልልልልል እልልልልል እልልልልል
በጣም የሚያስቀና የመቤታችን ፍቅር እስከመጨረሻው አትለይህ አይዞህ ወደፊት ደግሞ ከስኳርም ድነህ ትመሰክራለህ ገና ባንተ ብዙ እንማራለን ።።።።
እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሃን ለሁላችንም ታደረሰን
Thank you God. Emebet Mariam please help all of us who are suffering from anxiety.
ወላዲተ አምላክ ክብር ላንቺ ይሆን እመቤቴ ማርያም በመንገድ ትጠብቅ ወንድሜ ይሄንን ያደረግ የ አብርሀም አምላክ ይመስገን 🙏 🙏 🙏
ስለ ሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን ፍጻሜህን ያሳምረው በርታልን ወንድማችን በውነት አልቅሰህ አስለቀስከኝ
እውንነትም የአብረሀም እመ ብሀን እግዚአብሔር ይመስገን እመ ብርሀን ክብርዋ አይጓዋደል አሜን አሜን አሜን እመ ብርሀን በተለያየ ነገር መንገድ አላት ክብሩ ይስፋ የመድሀኒአለም አሜን አሜን አሜን 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
Can't wait to watch part twoThanks for witnessing the intercession of saint Mary.
በእውነት ግሩም ነው እመቤቴ ማርያም ፍፃሜህን ታሳምርልህ
ምንም ቃላት የለኝም በብዙ አስተምረከኛል ወንድሜ❤.... ይሄን ቪዲዮ ለምክንያት ነው ያየሁት እኔም እምነቴን በእመ ብርሃን እንዳጠነክር አድርገከኛል😭😭😭😭😭
ትክክል ሮሀዊትክብር ምስጋና ይገባታል!!!!!
ክፍል ሁለት ua-cam.com/video/AUPzKxxoW2M/v-deo.html
ያለበትን ስታተስ ብትከታተሉ። ባለበት እርዳታ የሚሻ ከሆነ እንኳ (በመንፈሳዊ በኩል) ለማገዝ እንዲቻል
ላንተም የተደረገልክ ለኛም ይደረግልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏
Amen
Amen
አሜን አሜን አሜን
Amen Amen
Amen
የኔ ጌታ ወንድም ዓለም እሰይ እመብርሃን ክብር ላንቼ ይገባል እሰይ እልልልልል አሁንም በሄድክበት ከፍትህ ትከተልህ
እግዚያቤርሄር ይመስገን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
Amen amen amen
አሜን አሜን አሜን
እንባ ያነቀው ካለ እንደ እኔ_____በእመብርሃን!!!
ማየት።አልቻልኩም
😥😥😥😭
ኧረ እኔስ በእንባ ነው የጨረስኩት ለዛዉም እያረፍኩ😥
ቀላል ያቀረብኩት ምግብ ላይ ነው እንባዬ የተንጠባጠበው
አረ ለቅቄው በሰመአም
እመብርሃን ሁሌም ካንተ አትለይህ እንደ ስምህ የአብርሃምን እድሜ ያድልህ አብርሃምን የባረኩ ስላሴዎች አንተንም በምትሄድበት ቦታ ሁሉ አይለዩህ
Amen
አሜን
እማምላክ ምን ይሦነታል በንፁህ ልብ ለለመነት
ኡፍ እንዴት ደስ ይላል ።እኔም አብርሃም ነው ስሜ ዩኒቨርስቲ በምማርበት ጊዜ ያጋጠመኝን ልንገራችሁ በደንብ አጠናለሁ ለፈተና ተዘጋጅቼ ነው ፈተና የምቀርበው ነገር ግን ልክ የፈተና ወረቀቱን ተቀብዬ ስገልጠው ያጠናሁት ሁሉ ይጠፍብኝና ባዶጭንቅላቴን የቀረሁ ያክል ይሰማኛል የፈተናውን ወረቀት ቀደህ ውጣ ሁሉ ይለኝ ጀመር።የተዘጋጀሁትን ያክል ውጤትም የለኝም። አንድ ቀን ግን አንድ ተማሪ የነበረ ጓደኛዬ ጋር ስለ ትምህርት ስናወራ በፈተና ስዓት እያጋጠመኝ ያለውን ነገር ነገርኩት እርሱም "እስኪ ጸልየህ ጀምር እንደገና ደግሞ ውዳሴ ማርያምንም በኪስ ያዝ" ብሎ ነገረኝ። በጊዜው ውዳሴ ማርያም አልነበረኝም ነበር ።ታድያ አንድ የማቀው በኔ ፊልድ ይማር የነበረ የ4ኛ ዓመት ተማሪ እኔ ገና 1ኛ ዓመት ነበርኩ እናም ልጁ ጋ እርሱ የተማረባቸውን አንዳንድ ሃንዳወትና መጽሐፍ ለመጠየቅ ወደሱ ዶርም እየሄድኩ ኮሪደራቸው ላይ በርካታ ወረቀቶችን ለማቃጠል ተሰብስበው አየሁ እኔም እስኪ የሚጠቅም ካለው ብዬ ሳገላብጥ በወረቀቶቹ መካከል ውዳሴ ማርያምን አገኘሁኝ ደሥ ብሎኝ አነሳሁና ሳም አድርጌ ደረት ኪሴ ውስጥ አደረኳት ።ከዝያን ጊዜ ጀምሬ ውዳሴ ማርያሟን ወደፈተና ስገባ ይዣት መግባት ጀመርኩ ያ ጓደኛዬ እንዳለኝም ጸልዬ እመብርሃን ብርሃን ሁኚኝ ብዬ ፈተናዬን መስራት ጀመርኩ የሚገርም ታምር ተደረገልኝ ከዚህ በፊት ለፈተና ስቀመጥ ያነበብኩ ይጠፍብኝ የነበረው ሁሉ ቀረና ምንም እንደ አብርሃም ወርቅ ባልሸለምም ድንግል ማርያም ከዜሮ አንስታ በእጅግ ከፍተኛ ውጤት ለመመረቅ በቃሁ። ዛሬ ድረስ ያቺ ውዳሴማርያምን ከኢትዮጵያ ውጪም ሆነ በሃገር ውስጥም በሄድኩበት ሁሉ በደረቴ ኪስ ይዣት እዞራለሁ።እግዚአብሔር ይመስገን ።
amen
Amen lenem tdreslgn 😢🙏🥺
ፋና ላይ አይቼህ ነበር እመ አምላክ አሁንም ታግዝህ እግዚአብሔር ሁሉን ማድረግ ይችላል
ታድለህ ወንድም አለም
በምን ብትለኝ የእመቤታችን ፍቅር ስለበዛህ ለእኛም ፍቅሯን ጣእሟን ያሳድርብን።
አሜን
Amen amen amen
Amen amen amen
አሜን፫
Amen Amen
ወይኔ ምንኛ መታደል ነው የእመቤታችን ፍቅሯ ወንድማችን ፍጻሜህን ያሣምርልህ😍😍😍😍😍
❤❤❤❤
Amen
አሜን፫
እኔሴናገር።መቆቆምአልቻልኩም።በእንባ።እማየከጎንህ።ትሁን።እኛንምስደተኞችንታስበን።
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲
የእውነት በእንባ ነው የሰማሁት ክብር ለእግዚአብሔር
አልቅሰህ አስለቀስከኝ እመብርሃን ምንም አይሳናትም 🙏🏼
አሜን
Amen 3
እፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭እመብረሐን የእንችን ምኑን ተናግረን እንዘልቃለን
ረስንቱ ተነግሮ አያልቅም
😭😭😭💓💓💓👌
አረ ምንስ አንደበት ፍቅሯን መግለፅ ይችላል
በቅድሚያ ለዚህ ያበቃህ ቸሩ መድሐኔዓለም ክብር ምስጋና ይግባው:: ለእመቤቴ ለድንግል ማርያም ያለህ ፍቅር ይገርማል:: ታድያ እንደዚህ እየወደድካት ለምን ሰይጣን አይፈትንህ? ወንድም ዓለም አሁንም እመቤቴ ከአንተ ጋር ትሁን አይዞህ በርታ አሜሪካንም ትንሿ ኢትዮጵያ ማለት ናት:: ⛪️⛪️⛪️ቤተክርስቲያን አለን ገዳም አለን እንዲሁም ብዙ አባቶች አሉኝ:: ብዙ የአቡነ ጎርጎርዮስ ፍሬዎች አሉ እንደነ ቀሲስ ደጀኔ, ቀሲስ ኤፍሬም, ቀሲስ ታደሰ ዱጋ, ቀሲስ አሸናፊ ዱጋ, ቀሲስ ነእሚያ, ቀሲስ ተስፋዬ መቆያ....⛪️⛪️⛪️ስንቱን ልበልህ ብዙ አባቶች አሉን አይዞህ::
በእውነት ላንተ የተደረገ ለእኛም ይደርግ እመብርሃን ላንተ የረዳች እኛንም ትረዳን አሜን😭
Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
በወጣትነት ዘመንህ እግዚአብሔር ን የምታመስግን ምነኛ ታድለህ ነዉ በዛላይ እኔ አደረኩ ሳትል የእመቤቴ ድርሻ ነዉ ማለትህ በጣም ደስ አለኝ መጨረሻህን ያሳምርልን ተምረህ ሀገርክን ቤተክርስቲያን ን የምታገለግል ያድርግልን
Amen Amen Amen Amen
በእውነት ሌላ ፕሮግራም ላይ አይቸህ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ይጨምርልህ ጎበዝ ነህ እመቤታችን ትጨምርልህ😘
ልክ ነሽ ፋና ላይ መሰለኝ
ፋና ፕሮግራም
@@የድንግልማሪያምለጅነኝ ፋና የቱ ጋር link share አርጉት ካገኛችሁት
❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn ❤️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️👍👍👍😍😍😍😍👍😍👍👍👍👍👍👍❤️
የኔ ልጅ እንኳን እመብርሀን ለዚህ ክብር አበቃችህ፡፡ አንተን መድኃኒአለም የክብሩ መገለጫ አድርጎሀል፡፡ የሚገርምህ የኔም ልጅ ተመርቋል እና የምርቃታችሁ ቀን እዛ ነበርኩኝ፡፡ ለሜዳሊያ ተሽላሚዎች እጄ እስኪዝል ነው ያጨበጨብኩላችሁ፡፡ ከእልልታ ጋር፡፡ አይቆጨኝም በደንብ አጨብጭቤልሀለሁ የኔ ጎበዝ፡፡ አሁንም የመድኃኒአለም ጥበቃ በህይወትህ ዘመን ሁሉ አይለይህ ልጄ፡፡ እምነት ስላለህ ምንም ጫፍህን አይነካህም አይዞህ፡፡
ድንግል ማርያም የሁላችንም እናት
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እመአምላክ ምስጋና ይድረስሽ ወንድሜ አነተን የሰማች እመብርሀን ሁላችሁም ትስማን አሜን እመአምላክ ትጠብቅህ
የጌታየን እናት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን የያዘ አይወድቅም ተባረክ ወድሜ
እኔ ፍቅሯን መግለፅ አቅቶኝ የመቤቴን ነበር ግን አንተ ገለፅህልኝ የኔ ወንድም እኔም እንዳንተ እጨነቅ እጠበብ ነበር ሁለት ጊዜ ከ9 ኛ ክፍል አስቋረጠኝ ብቻ ግን ክብር ለድልግል ልጅ ለፃድቃኔዋ ማርያም ክብር ምስጋና ለሷ ይሁን የዘረ ያዕቆቧ እመቤት ምን ብዬ እንደምገልፅ ቃል የለኝም የድንግልን ፍቅር ብቻዬን ፀበል ለፀበል ስንከራተት እሷ ግን በየሄድኩበት ቦታ ሰው ታዘጋጅልኛለች እኔም ስለማውቅ ለብቻዬ ነኝ ብዬ አልጨነቅም ምክንያቱም እንደማትተወኝ አውቃለሁና ስጨነቅ ስጠበብ ሳለቅስ አይዞሽ እያለች አሁን ግን ክብር ምስጋና ይግባትና ከብዙ ፈተና ቡሀላ እዚህ ደርሻለሁ
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን እመቤቴ መጨረሻህን ታሳምርህን ሁሌም ከአንተ ጋር ትሁን::🌹❤️🌹
🤲🤲🤲😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍✝️✝️✝️😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰
😍❤️😍😍✝️✝️😍😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍😍❤️😍❤️😍❤️😍❤️❤️❤️❤️😍😍❤️😍😍😍
❤️❤️❤️🙏🙏🙏✝️🤲🤲👍👍🤲🤲🤲🤲🤲🤲✝️✝️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen 🙏
ተጀምሮ እስኪያልቅ ከባለቤቴ ጋር በእንባ ነው ያየነው። እግዚአብሔር መልካም ነው። አሁንም መጨረሻህን ያሳምርልህ። አይዞህ በርታ! አሁንም ሜዲሲን መማር ከፈለክ አሜሪካ እድል ይኖርሃል። እግዚአብሔር ያሰበልን ይበልጣል። ስንት ልጆች ተሰናክለው ቀርተዋል። እኔ የሞተ ልጅ አውቃለሁ ከ አንደኛ እስከ አስረኛ ክፍል አንደኛ ሲወጣ ኖሮ አስራ አንድ ላይ ጭንቀት ተብሎ ፀላየ ሰናይ ዲያቢሎስ ይፈትነው ጀመር ከዚያም ሁለት አመት ትምህርት ሲያቋርጥ ቆየ ከዛም ሞተ። ሰዎችም በቅናት ጎበዝ ተማሪዎች ላይ ብዙ ነገር ያደርጋሉና ከእግዚአብሔር ጋር መጠንቀቅ ያስፈልጋል። ስልኩን ብትፅፉ አሜሪካ ማረፊያ ከፈለገ ለትኬትም መተባበር እንችላለን። ጎበዝም ፣ በርታም ማለት እንፈልጋለን እና ስልኩን ፃፉልን። እመብርሀን አሁንም በመንገድህ ሁሉ ትቅደምልህ!
የስጋ እናትህንም በድሜ በፀጋ ያቆይልን❤❤በጣም ደስ የሚሉ እናት ❤❤ እንደዚህ ያሉ ወላጆች በልጆቸዉን በቤተ ክርስቲያን የሚያንጹ እግዚአብሔር ያብዛልን❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን በምልጃዋ ሳትለይህ ለዚህ ክብር ያበቃችህ አማላጅነቷ ያልተለየህ ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ለእሷ ይሁን እሷን ለሰጠን መገናኛ መሰላላችን ያደረገልን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስስ አለህ እንደው ግሩም ድንቅ ነው የአንተን ፅናት ለሁላችንም ያድለን🤲🏽🤲🏽🤲🏽
ልዑል እግዚአብሔር አሁንም ጽናቱን ይስጥህ። መንፈስ ጠንካር፣ዕውነትም የመለኮት እናት እናትህ ነች።
Amen ellllllelllllelllll
ተመስገን አምላካችን ዉለታህ ብዙ ነው ::
😘👍😘👍
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
በእውነት የዚህ ልጅ ነገር የኔ ነገር ነው በትክክል እሱ ላይ የደረሰው ነገር እኔም አየሁት አስለቀሰኝ እግዚአብሄር ግን ይምራል ቅድስት ድንግል ማሪያም ለኔም የሰራችልኝ ነገር ሁሉ አመሰግናታለሁ
ተመስገን አምላኬ ደስ ሲል የኔ ወንድም እመብርሀን እመብርሀን ጭንቅ አማላጂቱ 🤲🤲🤲
እመቤቴ ማርያም አንችን የያዘ መች ያፍራልና ለሱ የደረሽ እመቤቴ ለኔም ድረሽልኝ
በእውነት እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልን እመቤቴ ከአንተ ጋር ትሁን እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን
የኔ ወንድም ቀሪ ዘመንህ ይባረክ እመብርሐን ቀሪ ዘመንህን ትባርክልን
አቤት መታደል ቀናሁብህ ለእመቤቴ ያለህ ክብር እመብርሃን ሁሌም ከጎንህ ትሁን
ወይኔ እመብርሀን የኔ ድንቅ ስላንቺ ምን ቃላት አለ የኔ ጌታ አሁንም እቅፍ ድግፍ ታድርግ ሁሌም አዛኝቷ ትጠብቅክ የኔ እናት አንቺን በመያዛችን ቀናልን መንገዳችን
ወላዲተ አምላክ ክብር ላንች ይሁን ታድለህ የመቤቴ ክብር ባንተ ላይ ስለተገለጠ ታድለህ እናትህ ቤተሰቦችህ ለህይወቴ ህይወቲን ሰጠሀት እመቤቴ መጨረሻህን ታሳምረዉ።
በጣም ደስስስስ ይላል የኔ ዉደም እመቤቴ ስራሽ ድቅ ነዉ ክብር ምስጋና ላንቺ ይሁን ሁሌም ከጎንህ ትሁን አማላጅነቶ አይለይህ
የእሜቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ውለታዋ ለኔም ከአእምሮ በላይ ነው በችግር በጭንቀት በህሜ በምጤ እመብርሀን ክብር ምስጋና አሜን
ወላዲተ አምላክ ፍፃሜህን ታሳምርልህ🙏 እምነትህ ያስቀናል::
ፊትህ ላይ ያነበብኩት ደስታ ስትጠራት በእራሱ የእኔ ውድ ወንድም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህህህህህ ታድለህ አገልግላት እመ አምላክን ስጠራት እራሱ አፍህ ላይ ሲጣፍጥልህ ሁሌም ጠለላ ትሁንህ እኔ ቀናሁ ፍቅሯ ይብዛልህ ለአንተ የተደረገልህ ሁሉ ለተጨነቁት ሁሉ ትድረስላቸው በቤቱ ያፅናህ ጥበቡን ይግለፅልህ
እግዚአብሔር በመንገድህ ይቅደም
ቅድስት ድንግል ማርያም የልብህን ሁሉ ትሙላልህ በእውነት እስከመጨረሻው በእንባ ነው ያየሁት መጨረሻህን ያሳምርልህ የድንግል ማርያም ልጅ💚💛❤👏
የሚገርም ተዓምር ክብር ለቅዱስ ለአምላክ እናት ለእመብርሃን ይሁን እልልልልልል
አምላኬ ጌታየ መድህኔ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ
መጀመሪያ በአምሣልህ ፈጠርኸን ብናጠፋ ከንፅህተ ኑፁሀን ከድንግል ማርያም ተወልደህ አዳንከን እመቤቴ ሆይ ፍቅርሽን አሣድሪብን ታምሯ ድንቅ ነው
የኔ ወንድም እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻህን ያሳምርልህ አመብርሀን እንደትላቱ ከፊትህ ትቅደምልህ ተመስገን
ግሩም የእመብርሐን ታዐምር
የውነት አንተ በጣም ጠንካራ ሰው ነህ እመ ብርሀን ቅድሰተ ቅድሳን ወላዲተ አምላክ ለኛም በምህርት እጇ ትዳብሰን ቤታችንም ትጎብኝልን ሀገራችንንም ከክፉዎች ትጠብቅልን
አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️
ካንተ በላይ እኔን አስለቀስከኝ እግዚአብሔር ለሁሉም ምክንያት አለው እንኳንም እግዚአብሔር ለዚህ ክብር አበቃህ
እግዛእቤረ የሚወደውን ነው የሚፈት ነዉ ወንድሜ አይዛህ
ወይኔ በለቅሶ አለቅሁ የኔ ወንድም እመብርኃን ሁሌም ከጎንህ ትሁንልህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ ለሀገርህም ለቤተክርስቲያንም የምታገልግል የምትጠቅም ያድርግህ አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ ያለህ የምትወዳት እመብርሃን እቅፍ ደግፍ አድርጋ ትጠብቅህ🙏🙏🙏
እመንጅ አትፍራ።የድግል ማርያም ልጅ ሥለሚወድህ ፈተና አሣየህ ።የኔጌታ አሥለቀስከኝ ።
በቤተክርስቲያናችን ቴሌቢዝን ተመልክቼዋለሁ በደስታ እንባ እያነበሁ ክብር ክብር ክብር ለመድሀኒአለም ደስታዬ ወደር የለዉም እመቤቴ ምስጋና ይድረስሽ ልጆችሽን አትተይንም ወንድሜ አሁንም በሄድክበት ድንግል ሞገስ ትሁንህ በመንገድህ ሁሉ ትምራህ አሜን
እሰይ የእግዚአብሔር ክብር ይስፋ፡፡ እመአምላክ ወላዲተ አምላክ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችህ፡፡ ታድለህ!!!! እኔም ላንተ ክብር ታብቃኝ!!! እንኳን ደስ አለህ፡፡
አይዞህ የኛ ጎበዝ አልፈወሃል ደግሞም ታልፈዋለህ የምትወዳት እመ ብርሃን እናታችን ድረሺለት አደራሽን አሜን በርታልን ተባረክ
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻህን እግዚአብሔር እመቤቴ ያሳምሩልህ ከአንተ ብዙ ተምረናል የጽናት ተምሳሌት ነህ እመቤቴ የእኛንም አይነ ልቦና ትግለጥልን አሜን አሜን አሜን
ቤተ ክርስቲያናችን እንዳተ አይነት ጀግና ያስፈለሰጋታል በሁለት ጎን የተሳለ ሰይፍ በዲቆናውም በአለሙም በጣም ደስ ይላል ሊቃውትን መነኮሳትን ክርስቲያን ወገኖች መስኪኖችን በእናዳታይኖቶቹ ደኩተሮች ይታገዛሉ ተባረክ ወንድም ጋሸ
የእናት ቤተክርስቲያን ፣ የእመ ብርሀን እና የወላጅ እናትህ ውጤት ነህ ወንድማችን ። ፉፃሜህን ያሳምርልህ።
እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ጤና ይሰጥህ ወንድሜ
እግዚአብሔር ይመስገን።ጤናይስጥህወንድሜ።
ክብርምስጋና ላንች ይሁን እመብርሃን እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ ለእመብርሃን ያለህን ፍቅር መግለፅ ይከብዳል ለኔም በህይወየቴ ብዙ ነገር አድርጋልኛለች.
እመቤቴ ከፊትህ ትቅደም🙏🏾thank you for sharing your story! You helped a lot of young people!
በጣም ጠንካራ ነህ ከዚህም በላይ እማምላክ ካንተ ጋር ትሁን ላንተ የደረሠች እናታችን እማምላክ እኛንም ትርዳን አሜን
አሜን
ወድሜ ውስጤን አላወስከው የእምነት ጥናትህ እጅግ ግሩምነው ወድሜ ያሰብክበት ያሳካልህ እኔኮ እማረባ መሆኔን የገመትኩበት ጊዜነው በዘድሮው እራሱ ስቶቹን በሉብን የተዋህዶን ልጆች እዳተ ያሉትን የጥናት ተምሳሌት ያብዛልን እግዚያብሔር ይባርክህ ኤልሳቤትየ ውድዋ እህቴ ሀሳቡን ብታስጨርሽው መልካምነበር ማህበረቅዱሳን ማህበሩን ያስፋልን
እውነት አንተ ስትናገር እንባየ ነው የቀደመኝ እኔ 12 ክፍል ነኝ እና አንተ 12 ክፈል እያለህ የነበረህ ስሜት ውስጥ ነኝ ።።።።።በእውነት አበርትተህኛል ቃለ ህይወት ያሰማልኝ
ክብር እና ምስጋና ለእናቴ ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን አሜን
እኔ በእውነት እስካሁን እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም
ሀሙስ ማታ ራት አቅርቤ ልክ ልበላ ስል ፕሮግራሙ ጀመረ እግዚያብሄር ምስክሬ ነው ሳይታወቀኝ እንባዬ የያዝኩት እንጀራ ላይ አረፈ በጣም በጣም ነው ከልቤ የተደሰትኩት የኔ ወንድምአለም እመብርሀን መጨረሻህን ታሳምርልህ ሌላ ለማለት ቃላት ያጥሩኛል
ውበት ትህትና ሁሉ ነገር ካለበት አለ ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ 🙏💚
#እምነቱ አስቀናኝ!!! "እኔ ከምፈልገው ጣፋጭ ይልቅ እግዚያብሔር የሚሰጠኝ መራራ ይጣፍጥ።" በጣም የሚገርም ተአምር። አሜን ለእግዚያብሄር የሚሳነው ነገር የለም። እመቤቴ ማርያም ክብር እና ምስጋና ይገባታል። ሁላችንንም በሚገጥመን ማንኛውም የህይወት ፈተና እናትና ልጁ ይርዱን። በፍፁም ልቡ ያመነ የማይደረግለት የለም።
ዕቅድ ኣላወጣም ምሪኝ ነው በቃ .....ጸጋህን ያድለኝ ላንተ የደረስች እመብርሃን ለሁላችንም ትድረሰልን !!!
አሜን
እመብርሃን መጨረሻህን ታሳምርልህ ወንድሜ በጣም የሚያስተምር ሂወት ነው ያሳለፋከው ክብር ምስጋና ለወላድተ አምላክ ይሁን
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ድቅ ነው የመቤቴ ስራ እግዚአብሔር ይርዳህ በሁሉም እመቤቴን የያዘ ማንም አያፍርም
መጨረሻህን ታሳምረው ለእንተ የትለመነች እመአምላክ ለኛም ትለመነን አሜን!
እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው ተመስገን🙏
እመቤቴ ሆይ ብነግርሽ የማልጨርሰው ውለታ አለብኝ
ፋና ላይ አይቼው ነበር በፈጣሪ በእባነው የጨረስኩት የመቤቴ ነገር ተነግሬ አይልቅም እናቴ እመአምላክ በሒወታችን ግቢ
የኔ ጌታ እመብርሀን በአማላጅነትዋ አምኖ ማን አፍሮ ያውቃልና አሁንም ቀሪው ዘመንህ እቅፍ ድግፍ ታድርግህ ከፊት ትቅደምልህ ከኃላ ትከተልህ ከጎን ቆማ ትደግፍህ ፍፃሜህን ታሳምረው እኔም አስለቀስከኝ
ወንድሜ እመብርሀን ፍጻሜህን ታሳምርልህ!!!!
Amen!!! Emebrihan ahunim Fitsamehin tasamirlih. Wuyyyyyy Alikisehi aslekesikegn. Yamenikat Emebrihan Alteleyechihim. Egzeabher yimesgen.. Antem emnete tenkara nehi, Berita.
Yejimarem yefitsamem balebet Medhanialem kirstos Ersu Hulem ke feti yikidemilih.
ወንዱሜ እማምላክ ሁሌም ካንተጋ ነት አይዞህ
እግዚአብሄር ይመስገን እኳን ለዚህ ክብር አበቃህ እስከመጨረሻው ያፅናህ በቤቱ ያኑርህ
እሰይ እመብርሀን ላንች ክብር ምስጋና ይገባሻል አንችን የያዘ አይወድቅም አይዞህ ወንድሜ!
ወንድሜ አብርሃም እግዚአብሔር አምላክ ረጂም እድሜ ይስጥህ እመብርሀን በምልጃዋ አትለይህ ።የሁላችንም መጨረሻ እግዚአብሔር ያሳምረው
አንተን የጎኘች እማምላክ ልጄን ትጎኝልኝ
የኔም ልጅ እስከ ስምንተኛ ክፍል አንደኛ ይወጣነበር ዘጠነኛ ክፍል ሲደርስ አስተማሪ እያስተማረ ውጣውጣ ይለኛል የጨንቀኛል ብሎ ትቶት ቁጭ አለ እኔም ባለመማሬ የአረብ ገረድ ሁኘ እደሜዬን እገፋለሁ የዘብሩ ቅዱስ ገብርኤል ለሃገሬ በሰላም ቢአበቃኝ ልጄን ልቡን ቢመልስልኝ ተስፋ አለኝ
ወልደ ኪዳን ይባላል በፆለት አስቡልኝ
እዚህ አለም መኖር እንዴት ከባድ ነው፣
Ebakesh tolo astemkiwe entoto mariam , enem ahun new dehna yeonkute
አሜን አሜን አሜን
የኔናት ፀበል እንዲወስዱት አድርጊ ብችይ አንችም ከጎኑ ሁኝ
አይዞሽ እናት መሆን ይገባኛል
እኔ ካች ባላቅም መምሕር ተስፍየ አበራ የሚል ዩቱብ አለ የሐይማኖት ኮርስና ገጠመኝ የሚል ፕሮግራም አለው ብዙዎችን ያስተማረ የለውጠ ት/ት ነው በእመቤቴ ብይሻለው አችም አድምጭው ለልጅሽም ንገሪው እደ እግዛብሔር ፈቃድ ሑሉ ነገር ይስትካከላል።
ክብር ለእመቤታችን ብቻ እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃህ ምን እንደምል አላቅም ስሜቴ ነዉ የተነካዉ የእኔም ወንድም ከብዙ መከራ በኋላ ዘንድሮ ተመረቀ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን አሜን አሜን እመቤታችን ክብር ልላንች ይገባል
የእመብርሃን, የወለላይቱ እመቤት የድንግል ምልጃ ላንተ እንደደረሰልህ ለተጨነቀው ሁል ይድረስ እንክዋን ደስ አለህ አሁንም ከልጅዋ
ከወዳጅዋ ጋር ከፊትህ ትቅደምልህ።
እውነት ነው እመቤታች ቅድስት ድንግል ማርያም በአመላጅነቷ ለለመናት ሁሉ ከፊትም ከኋላም ነች ወንድማችን አሁንም እመብርሀን መጨረሻህህን ታሳምርልን
ወይ የወላዲተ አምላክ ተአምር ! እግዚአብሔር ይመስገን።።።
ተመስገን ተዋህዶ ልጅ ያረከኝ። ክብር ምስጋና። ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን
እኳን አንተ እኔም አቃተኝ እመዓምላክ ጥበቡን ታብዛልህ ፍቅርዋ ልዩነው እናታችን እግዚአብሔር ይመስገን ♥♥♥♥
ሁሉም ነገር ለእግዚኣብሔር ክብር ሲሆን፡ ለእኛም ይተርፋል። በረከቱ እሱ ነው። ይሄንን ኣስተዋይ አእምሮ ይስጠን።
እመ ብርሃን ሁሌም ካንተ ጋር ይሁን!
የኔ ውድ እናት እመብርሃንዬ ጥበቃሽ አይለየው እኛንም አትለይን አሜን እህትችንም እናመሰግናለን
የኔ ወንድም እንደው መታደል ነው የመብርሃን ፍቅር እንዲህ በልብህ እንደነሰች በኔም ልብ ውስጥ ትኑር በእውነት በጣም መታደል ነው
እመብርሃን በቤቱ ታፅናህ
❤️እመቤት ቅድስ ድንግል ማርያም ሆይ❤️ ክብርና ምስጋና ላንቺ ይሁን እነቴ አሜን!!! ❤️🙏
አልልልል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለእግዚከብሔር ክብር ለድንግል ማርያም
ተመስጬ ነው የሰማሁት በእመቤታችን ድንቅ ታምር የተደረገለት ድንቅ የተዋህዶ ልጅ
እግዚያብሔር ይባርክህ ! 💚💛❤
ላንተም የተደረገልክ ለኛም ይደረግልን አሜን አሜን አሜን እመብርሃን ክብር ላንቼ ይገባል እሰይ እልልልልል እልልልልል እልልልልል
በጣም የሚያስቀና የመቤታችን ፍቅር እስከመጨረሻው አትለይህ አይዞህ ወደፊት ደግሞ ከስኳርም ድነህ ትመሰክራለህ ገና ባንተ ብዙ እንማራለን ።።።።
እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሃን ለሁላችንም ታደረሰን
Thank you God. Emebet Mariam please help all of us who are suffering from anxiety.
ወላዲተ አምላክ ክብር ላንቺ ይሆን እመቤቴ ማርያም በመንገድ ትጠብቅ ወንድሜ ይሄንን ያደረግ የ አብርሀም አምላክ ይመስገን 🙏 🙏 🙏
ስለ ሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን ፍጻሜህን ያሳምረው በርታልን ወንድማችን በውነት አልቅሰህ አስለቀስከኝ
እውንነትም የአብረሀም እመ ብሀን እግዚአብሔር ይመስገን እመ ብርሀን ክብርዋ አይጓዋደል አሜን አሜን አሜን እመ ብርሀን በተለያየ ነገር መንገድ አላት ክብሩ ይስፋ የመድሀኒአለም አሜን አሜን አሜን 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
Can't wait to watch part two
Thanks for witnessing the intercession of saint Mary.