የ57 ሺ500 የፈጀው የቤት እቃ ጉጉፍቱ አድርሼ መጣሁ ማዘዝ ለምትፈልጉ👉0903193036

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 гру 2022
  • ደስ የሚል ሙሉ የቤት እቃ
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 166

  • @madinamed5487
    @madinamed5487 Рік тому +13

    ሀቅሀቁን እውነት እውነቱነው መስራት ዋጋየምትናገሩ ጎበዝናችሁ👍👍🌺🌺🌺🌺

    • @aaaa-dz5fn
      @aaaa-dz5fn Рік тому

      👍በውነትጎበዝስት

  • @hayattube2323
    @hayattube2323 Рік тому +74

    ይችልጅግንማነውእንደእኔ የሚያደንቃት

  • @user-pj3fj6yz6g
    @user-pj3fj6yz6g Рік тому +4

    ምርጥ ልጅ ናት ወላሂ ሱበሀኑላህ በዚህ ሱአት ታማኝ አይገኝም

  • @hayetiyesuf5985
    @hayetiyesuf5985 Рік тому +8

    መሸአላ ሲኒው ግን በጣም ትልልቅ ነው በተወደደ ቡና እናስኩር እደት ሊቻል ነው ጎበዝ ክክክ

  • @zdfenetawasim8441
    @zdfenetawasim8441 Рік тому +2

    ይች ልጅ በጣም ጎበዝ ናት እናበረታታት

  • @uae4165
    @uae4165 Рік тому +2

    ማሻአላህ መድ አላህ አፊያ ያርግሺ ኢንሻአላህ እኔም ጉጉፍቱነው ቤት የሰራሁት ኢንሻአላህ ይለቅና ትገጅልኛለሺ ጉጉፍቱ ማሻአላህ ምርጥ ከተማ እየሆነችነው

  • @soflaragaw4244
    @soflaragaw4244 Рік тому

    ማሻአላህ ተባረክ ረህማን መድየ አላህ ያበታልን
    በጣም አሪፍ ስራነው ማማየ ጎበዝ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @lubaba355
    @lubaba355 Рік тому +1

    ማሻአላህ ብርቱነሽ መድ በሰላም ሀገራቸዉ ገብተዉ ተጠቃሚ ያርጋቸዉ 👍like አርጉ

  • @RahmuTube
    @RahmuTube Рік тому +1

    መዲ ስራሽ በጣም ነው የሚያረካው የምር በርቺ ጎበዝ ሼር ለይክ

  • @hawaseidyesuf
    @hawaseidyesuf Рік тому

    ማሻ አላህ መድዬ አላህ ይጠብቅሽ

  • @saadhaadem8114
    @saadhaadem8114 8 місяців тому +1

    ❤❤❤መዲየ አላህ ይጨምርልሽ ማሻአላህ

  • @user-hb8zz2zm4j
    @user-hb8zz2zm4j Рік тому +4

    በርች ሀሪፍ ስራ ነዉ ማማዬ የእቃዎቹ ምርጫሽም ቆንጆ ናቸዉ

  • @twgghywuuyenj3922
    @twgghywuuyenj3922 Рік тому

    በርች እህቴ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ጎበዝ ልጅ ነሽ

  • @rahmarahma4382
    @rahmarahma4382 Рік тому

    አላህ ይጨምርልሺ በጣም ነዉ እምወድሺ

  • @user-gq3ss9qe2y
    @user-gq3ss9qe2y Рік тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ አህሌን መዶየ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅሽ በርቺ ጠንክሪ

  • @alialmarri7593
    @alialmarri7593 10 місяців тому

    ማሻ አላህ ቤትን ልጨርስልና ትገጅልኝለሽ ኢንሻ አላህ

  • @ameenaadam5892
    @ameenaadam5892 Рік тому

    መሸአላህ ጀግና ሀቀኛ አላህ ያበርታሽ

  • @gzzggszv7288
    @gzzggszv7288 Рік тому

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ ውዶ

  • @dgfffgfffgg7250
    @dgfffgfffgg7250 Рік тому +1

    እህቴበርችአይዞሺ

  • @sofiatube1958
    @sofiatube1958 Рік тому

    ጉበዝ በርች ሀቀኝ መሆንሺ ያስታውቃል

  • @hkeesam4008
    @hkeesam4008 Рік тому +1

    ጀግና ነሽ እህቴ👍👍👍👍🥰

  • @hhgvfg8672
    @hhgvfg8672 Рік тому

    ማሻአላህ መድየ በርች ውደ

  • @lubabarayatube.
    @lubabarayatube. Рік тому +1

    አላም አለይጡም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ የኔጀግና በርች በጣም ጥሩ ስራነውበርችልኝ ማማየ ሀቀኛስለሆንሽነው የኔውድ

  • @areazz1754
    @areazz1754 Рік тому

    አሏህ ያግዝሽሲ

  • @ethiopia7697
    @ethiopia7697 Рік тому +1

    እኔም ተሳክቶልኝ የቤት እቃየን አሟልቸ ቸኩያለሁ በርች መድ መሸአላህ

  • @seadakedir6832
    @seadakedir6832 Рік тому

    ማሻ አላህ በርቺ እህቴ

  • @rahmaomar1567
    @rahmaomar1567 Рік тому

    ወአለይኩም ሠላምወራህመቱላሂ ወበረካቱ በርች መድየ ማሻአላህ

  • @ekrutube4011
    @ekrutube4011 Рік тому

    ማሻ አላህ መድዬ በውስጥ አዋራሻለሁ

  • @hayutitube2175
    @hayutitube2175 Рік тому

    ማሻ አላህ ጎበዝ በርቺ ሀቀኛ ነሽ

  • @user-dc6jq1ey8q
    @user-dc6jq1ey8q 8 місяців тому

    ማሻአለህ አንቺን ለይክ አለመድራግ ንፉግነት ነዉ በርቺ ሀያቲ አየያሽዉ ያዝሽዉ ሁሉ በረካ አለህ ያድርግልሽ

  • @user-xh3vl6no1j
    @user-xh3vl6no1j Рік тому

    ጎበዝ ማሻ አሏህ በረቺ ውደ

  • @toybaseid7425
    @toybaseid7425 Рік тому

    መድየ በርቺ እህቴ

  • @seadajuhar7908
    @seadajuhar7908 Рік тому +1

    ጎበዝ ጠንካራ ሴትነሽ ሴትልጅ በራሷትግል ስትቆም ደስይላል

  • @omsalihaden615
    @omsalihaden615 Рік тому

    መድየ የኔጀግና በርችልኝ ግልፅ እነነትሺ እኮ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሺ ወዶች እዘዙ እዴነጋዴ ሣይሆን እዴ እናት ነው የምገበይላችሁ

  • @HalwyaTube
    @HalwyaTube Рік тому

    በርችልኝ መድየ😍

  • @jemalzedtube1071
    @jemalzedtube1071 Рік тому

    መዱ ጠክሪ

  • @hayatshifaw2923
    @hayatshifaw2923 Рік тому +1

    ወአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ በርቺ

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 Рік тому +1

    ቴሌግራም ክፈች እህት እና እቃወችን በዛ እንምረጥ በተረፈበርች ከዩቱበሮች አደኛየነሽ

  • @mekamohammed7556
    @mekamohammed7556 Рік тому

    አሚንን መድን በርች

  • @fatumaomer5422
    @fatumaomer5422 6 місяців тому

    ማሻአላህ በርች እህት

  • @ummasudcoha8466
    @ummasudcoha8466 Рік тому

    ወአለኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ 👍ማሻአላህ መድ በርቺ 👍

  • @hawahawa1434
    @hawahawa1434 Рік тому

    ማሻ አላህ ጎበዝ ልጅ ነሽ

  • @madeenamadeena3878
    @madeenamadeena3878 7 місяців тому

    ማሻአላህምደየ
    ኢሻአላህእኔምብቅርፕብቅነ
    እጠብቅእጠብቅአሁ

  • @Fetah90
    @Fetah90 Рік тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እኳን ደህና መጣሽ መዱየ❤

  • @Lubaba2
    @Lubaba2 Рік тому

    አሠላሙ አለኩም ወረህመት ወላሂ ወበረካቱሁ መሸአላ አች ትለነፈይ አለሺ የምር
    ሀገርችንን ሠላም ይዱረግልን በረች

  • @user-qm1do9kz8g
    @user-qm1do9kz8g Рік тому

    መድየ ብዙም ኮሜት አይመቸኝም ግን እከታተልሽ አለሁ ለይክም በርች ውዴ እኛን የተረዳሽን አንቸነሸ

  • @seadatube1510
    @seadatube1510 Рік тому

    መድየ የኔ ሀቀኛ እህት በርቺ 👍👍👍👍👍👈😍😍😍

  • @user-tl9od9qj2z
    @user-tl9od9qj2z Рік тому

    ማሻአላህ

  • @fatomafatom9370
    @fatomafatom9370 Рік тому +1

    በርች

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 Рік тому

    መድየ የኔ መልካም በርችልኝ💋 ሸር

    • @RUKIYATube485
      @RUKIYATube485 Рік тому

      ያገሬ ልጆች የኔ ወሎየወች እስኪ ቤተሠብ አድርጉኝ አገር ልገባነው ስደት ሠለቸኝ😥😥

  • @emuabduselam7617
    @emuabduselam7617 Рік тому

    በርቺ መዲየ ግን ዘህራም አምጭ ተናፍቃለች

  • @habibhabib7319
    @habibhabib7319 Рік тому

    ጉበዝ እህቴ ብርቼ. ለሀቅ እንስራ

  • @sadaaaliali4479
    @sadaaaliali4479 Рік тому

    ዋአሊኩም ሰላም መዲ ማሽአላህ በረቺ ማማየ

  • @qusaialmomani9438
    @qusaialmomani9438 Рік тому

    ቤትምየለኝ ፈጣሪያቃል በርቺ

  • @nafeesaoshamo-lt1tm
    @nafeesaoshamo-lt1tm Рік тому

    Wa wr wb eka lazish feliga neber gen hagera eruk nw

  • @user-ii4fb4vf6v
    @user-ii4fb4vf6v Рік тому

    ወላሂ በጣም የምትደነቂ

  • @hayattube2323
    @hayattube2323 Рік тому

    ይህሁሉእቃ 50ሽ ምናምን ሀሪፍነው ወላሂ በርሜሉ አብሮነውሂሳቡ መዴ

  • @user-yd3ck8pf3u
    @user-yd3ck8pf3u 7 місяців тому

    መድየምንጊዜምአድናቂሽነኝ፡አላህይጨምርልሽወረፍየእስኪደርስቸኮልኩ

  • @zabibamohammed5532
    @zabibamohammed5532 Рік тому

    ማሻላህ ማሻላህ ውደ

  • @zahtube6762
    @zahtube6762 Рік тому

    አሰላም ወአለይኩም መድ እንዴት አደርሽ ማሻአላህ ነዉ ዉዴ

  • @user-sk6qm2xm3c
    @user-sk6qm2xm3c Рік тому

    ጀግናናሽ እህቴ ጎቦዝ ባርችልን አብሽሪይ ከጎንሽ ናን ያኔ ተማኝ ያኔ ቅማም ባቀ ምን ብዬ ልግለፅሽ

  • @hamduahmed1147
    @hamduahmed1147 Рік тому +2

    እህቴ ቀጥታ ከመርካቶ ለምን አታመጪም ብዛት ስለምትገዢ አንድ ግዜ ሄደሽ ከተዋወቅሻቸው ይልኩልሻል ከሱ ዋጋ በጣም ያበዛሉ

  • @aminaebrahim8329
    @aminaebrahim8329 Рік тому

    WoLahi Yechi Leji Hakena nat Mesha Allah

  • @user-wu3vn7dr7x
    @user-wu3vn7dr7x Рік тому

    ማሻአላህ ሀቢበቲ በረች አላህይጨምርልሽ ጎበዝታማኝነሽ ወላሂ

    • @MmMm-fc3oy
      @MmMm-fc3oy Рік тому

      ማሻአላህ መደየ በጣ።ም ታማኘ ነሺ

    • @MmMm-fc3oy
      @MmMm-fc3oy Рік тому

      በርቺ ማማየ

  • @zabibamohammed5532
    @zabibamohammed5532 Рік тому +6

    በሰላም ሀገር ገብተው ተጠቃሚ ያደርጋቸው 🌹🌹🌹

  • @madinawollotube8853
    @madinawollotube8853 Рік тому

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ተባረከላህ ሞክሸየ በርቺ ግን እደት ነው የማገኝሽ እኔም ማዘዝ ፈልጌ ነበር ደግሞ ደምሩኝ በቅንነት ያበናት

  • @user-wn9vn3tj6u
    @user-wn9vn3tj6u 2 місяці тому

    ማሻአላህ የኔ ውድ በርቺ እናዝሻለን ኢሸአላህ ቁጥርሽን ይሄ ቢዶዉ ያሁነው የቆየ አሁን ባለት ዋጋነወይ ለማለትነው

  • @emumalik8690
    @emumalik8690 Рік тому

    አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ሰላም ፍቅር ለዚህ ቤት ይሁን ዉድ ያገሪ ልጂቺ በየአላም ዳርቻ ያላቺሁ ሰላምቺሁ ይብዛልኚ ሰላም አንድነት መተሳሰብ ለሀገራቺን ያረግልን መሸአላህ መሸአላህ በርች መዲ ደስ የሚል ቆይታ ነዉ

  • @user-xe3ks7yk5d
    @user-xe3ks7yk5d Рік тому

    የኔ ቢጤ

  • @alyaha8868
    @alyaha8868 Рік тому +1

    ሠላም እባኪሽ መልሽ በዋስ ታብ

  • @user-pz7ho7tj1t
    @user-pz7ho7tj1t Рік тому

    መሸአላህ

  • @erhemayemam1004
    @erhemayemam1004 Рік тому

    ማሻአላህ እህ በረች አድሥ ቁጥረ ቀየረሽዴ

  • @aseyajamal1308
    @aseyajamal1308 6 місяців тому

    አሠላሙአለይኩም ረህመቱላሂወበረከቱ እህትቁጥርሺ

  • @dyfdugu5257
    @dyfdugu5257 Рік тому

    መከነሰላም ታደርሻለሽደ ውዴ

  • @semirasemira3399
    @semirasemira3399 Рік тому

    ወአለይኩም ሰላም ውድ ያገሬ ልጅዋ በርችልኝ ለኔም ቢስቲማ ይዘሽልኝ እድመጭ እጠልብሻለሁ አገሬ ልገባነው

  • @user-ox3gn7my3c
    @user-ox3gn7my3c Рік тому

    ‏ما شاء الله أنت شطورة والله❤❤❤👌🏾👌🏾👌🏾

  • @adeesaa7288
    @adeesaa7288 Рік тому

    enem betam new mwedat

  • @user-xc9xt4vp8s
    @user-xc9xt4vp8s Рік тому

    ማሻአላህ መድየ እኔ ሀገር ቀርበሽ ነበር ካቤ ወይም ቁልቢ ትሂጃለሽ እስኪ ንገሪኝ

  • @hayetiyesuf5985
    @hayetiyesuf5985 Рік тому

    ወአለይኩም ሰላም መዲ መሸአላ

  • @emugenetiemugeneti361
    @emugenetiemugeneti361 27 днів тому

    አሰላሙአለይኩም ሰላም ነው አላማጣ ትህጃለሽ

  • @seadaeth4898
    @seadaeth4898 Рік тому

    Barichi, yaney,kogoo,💃💪💪

  • @hadiyasisay3956
    @hadiyasisay3956 Рік тому

    ስትነው እመቤት ትከፈይው

  • @hawa7939
    @hawa7939 Рік тому

    ማሻ አላህ ጎበዝ ልጅ ነሽ ወይት ሀገር ነሽ እኔም ማዘዝ እፈልግ ነበር እኔ ወሎ ነኝ

  • @user-eo3dl1ru6n
    @user-eo3dl1ru6n Рік тому

    👌👌👍👍

  • @ayolechango2703
    @ayolechango2703 Рік тому +1

    Woyine agereye kiribe binoni.lazishe.neber

  • @user-zp2iq1qj7g
    @user-zp2iq1qj7g 9 місяців тому

    አህለን

  • @user-yh5rb9yx7r
    @user-yh5rb9yx7r Рік тому

    ሰላም አለኩም እህቴ ታየሽዉ መልሽልኝ ተቀባይ የለው ሰው ትቀበያለሽ ወይ

  • @argosalam5399
    @argosalam5399 Рік тому

    Berece eneme tgezelgalese lamecacena

  • @user-di3xu1rb9q
    @user-di3xu1rb9q Рік тому

    መች ትመልሻለሽ

  • @mnmalawi2360
    @mnmalawi2360 Рік тому

    👍👍👍👍👍

  • @denamana6731
    @denamana6731 Рік тому

    Waleyakumselam werahmetula medi yen marit berich allha yachmrilash

  • @frgt2491
    @frgt2491 17 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kabuliranso4958
    @kabuliranso4958 Рік тому

    ማሬ ሆሠነ ተደሪሺሌሺ

  • @mmshwatube7234
    @mmshwatube7234 Рік тому +1

    ✅ عَنْ ابْنِ عَبَّاسٍ، قَالَ: كَانَ النَّبِيُّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ يَدْعُو يَقُولُ:
    «رَبِّ أَعِنِّي وَلَا تُعِنْ عَلَيَّ، وَانْصُرْنِي وَلَا تَنْصُرْ عَلَيَّ، وَامْكُرْ لِي وَلَا تَمْكُرْ عَلَيَّ، وَاهْدِنِي وَيَسِّرِ الهُدَى لِي، وَانْصُرْنِي عَلَى مَنْ بَغَى عَلَيَّ، رَبِّ اجْعَلْنِي لَكَ شَكَّارًا، لَكَ ذَكَّارًا، لَكَ رَهَّابًا، لَكَ مِطْوَاعًا، لَكَ مُخْبِتًا، إِلَيْكَ أَوَّاهًا مُنِيبًا، رَبِّ تَقَبَّلْ تَوْبَتِي، وَاغْسِلْ حَوْبَتِي، وَأَجِبْ دَعْوَتِي، وَثَبِّتْ حُجَّتِي، وَسَدِّدْ لِسَانِي، وَاهْدِ قَلْبِي، وَاسْلُلْ سَخِيمَةَ صَدْرِي».
    قال الترمذي: هَذَا حَدِيثٌ حَسَنٌ صَحِيحٌ.
    📜 | سنن الترمذيّ | 3551

  • @hiyabgidey4217
    @hiyabgidey4217 Рік тому +1

    እኔ እፈልጋለሁ እህት እንዚ አይነት እቃ

  • @toybaendris4051
    @toybaendris4051 Рік тому

    ማሬ ኢትዬጲያ ኮቻ ሢሊደር/ፍሮን ስንት ነዉ?

  • @user-zk8uz6do5m
    @user-zk8uz6do5m Рік тому +5

    እኔ አንድም ሲኒ የለኝም ቤቴ ገና አልተጨረሰም በዚህ አይነት እቃ እንደትነውየሚገዛው አጅብነው

    • @semiethiotub
      @semiethiotub Рік тому

      ደምሪኝ ማማዬ

    • @toybaseid7425
      @toybaseid7425 Рік тому +1

      እንደማመር

    • @user-lb9rf5pg6l
      @user-lb9rf5pg6l Рік тому +1

      ምንያረግልሻልስገቢግዢየትምለሚፎቀቅደሙትሪናድስትታለበቂነው

    • @user-zk8uz6do5m
      @user-zk8uz6do5m Рік тому

      ክክክክክክክክክይሻላል

    • @user-xe3ks7yk5d
      @user-xe3ks7yk5d Рік тому

      እኔም እዳች ነኝ

  • @hayetiyesuf5985
    @hayetiyesuf5985 Рік тому +1

    ቆይ ግን ዘሀራስ የት ናት?

  • @meriyemmeriyem1156
    @meriyemmeriyem1156 Рік тому

    እህቴ በውስጥ መልክት አትመልሽም እሳ

  • @kabuliranso4958
    @kabuliranso4958 Рік тому

    ከቸልሺ መልሺ