የማቴዎስ ወንጌል || ዶ/ር አብርሃም || Dr. Abraham @ARC
Вставка
- Опубліковано 8 лют 2025
- ይህ የመጋቢ ሄኖክ መንግስቱ (ሲንገሌ) ኦፊሻል የዩቱብ ገፅ ሲሆን፣በዚህም ገፅ ላይ በየወቅቱ የሚለቀቁ ትምህርቶች ስብከቶችና ህይወት የሚያንፁ አገልግሎቶችን ማግኘት ይችላሉ፡፡
This is an official UA-cam channel of Pastor Henok Mengistu (Singele). You can subscribe and reach out to the teachings, preachings and life changing services of his ministry.
#pastor_HenokMengistu #መጋቢ_ሄኖክ_መንግስቱ
አሜን እውነት ነው ዶክተር ተባረክልኝ
ትምህርቶችህ ሁሉ በጣም እየጣፈጡኝ ነው የሚያልቁት ጌታን ስላንተ አመስግነዋለሁ ዘመንህ ይባረክ ዶ/ር አብርሽ ፀጋ በክርስቶስ እየሱስ ይብዛልህ
ምንድነው ግን እንዴት ይህን ያህል ሳበኝ ትምህርቱ❤❤
ተባረክ ዶክተር!! 🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
እየሱስዬ እየሱስዬ እወድሃለሁ አባ
ዘመነህ ይባረክ
እግዚአብሔር ይባርክህ❤
❤❤❤❤❤igzabeheri yibarakati baxami nawo miuodoti nurulini❤❤❤❤❤
ዶክተር ትምህርቶን እያሳደድኩኝ ነው የምሰማው 🙏🙏🙏ተባርከዋል
ፓስቴር ሄኒ (ስንገሌ፦
በቅድሚያ አምላኬ ላንተ ስለሰጠው የፀጋ ስጦታ ጌታችንን አመሰግናለሁ። ሁሌም በትምህርትህና በስብከትህ እየተባረኩ ነው።
ዛሬ ደግሞ ዶክተር አብርሃም ባስተማሩት ትምህርት ህይወቴ ረስርሳለች። ስላጋረኸን እጅግ አመሰግናለሁ። የቀጣዩን ሳምንት ትምርህት ለመከታተል በጣም ጓግቻለሁ።
በተረፈው አምላኬ ባንተና በሌሎች በመሰሎችህ ወንድሞች የጀመረው የታላቁ ተልዕኮ ሥራ ስር እየሰደደ ፥ ብዙ ፍሬ እያፈረ፥ የጠላትን ደጅ እየወረሰ፥ የመንግቱን ሠራዊት እያበዛ፥ እየጨመረ፥ እየከበደ፥ እያሸነፈ .... ወዘተ እንዲቀጥል የዘወትር ምኞቴምና ፀሎቴም ብቻ ሳይሆን እምነቴም ጭምር ነው።
Amen❤❤❤🎉
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
GOD Bless You ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤❤❤❤