Thanks for all. But please can you share us how to setup our upwork account setting to submit our first proposal and the payment method and setting up it.
የህይወት ትልቁ ጥያቄ… ከየት ልጀምር? a free online webinar scheduled from December 25 - 30, Registration has already started, reserve your spot today! To Register► webinar.khilx.academy//
up work lay bzu amarachoch alu kenezih wust legna betam arifu DIRECT TOLOCAL BANK yemil mircha ale so bezi wedefelegnew hager wust balu bakoch transfer mareg enchillen shure.@@Ruqiyaabdellah
upwork accountsh lay gbina setting keza get paid yemil ale bemeketel demo r recomended for ethiopia yemil weym direct to local bank yemilewn bememret informationochun memulat new kelal new ena lela mulu information demo be ''etubers'' yemil chanal ale eza lay bedenb step by step bezrzr tekemtoal eza lay mayet tchiyalesh shukren.@@Ruqiyaabdellah
በጣም ምርጥ አገላለፅ ነው ተመችቶኛል እና ደግሞ ብዙ ሞከርኩ አልተሳካልኝም።ሌላ video enfelgalen...
በውነት በጣም ምርጥ ሰው የምር ብዙ ቪዲዮችህን እከታተላው በጣም አሪፍ ናቸው ቀጥልበት እና በዚህ አፕ ዎርክ ላይ ውጤታማ የሆኑ ጓደኞች ካሉህ እንድደ ምሳሌ ብታቀርብልን
Hi bro ante eyeserah new? Upwork lay?
hulu negerun chershalew gn gize slala gegnehu aljemerkutm
@@Fehdi-xj5kg
በቀጥታ ወደ ኢትዮጵያ ባንክ ማስተላለፍም ጀምሮአል። ምናልባት በቀጣይ ቪዲዮህ ትዳስሰው ይሆናል። አንደበተ ርቱዕ ነህ። በርታልን!
በጣም ደጋግሜ አየሁክ ወድጄህ እንዳመስልህ የምታወራው እንዲገባኝ ነበር ግን አልገባኝም
በጣም የተሳካ አገላለፅ ነው በርታ እንከተለሃለን
hi
hi
A clear review on how it works and how a person that has no skill can be benefited please let's make this Summer productive
አወ እኔ የአንድ ሰው ቪዲዮ ከማየቴና ጊዜ ከማጥፋቴ በፊት የአስተያየቱን መስጫ ሳጥን በደንብ አያለሁ እና ዮኒ አንተን በጣም ነው የማከብርህ ከሚጠበቀው በላይ ለአንተ አድናቆት አለኝ ግን ሀበሻን ከዚህ በኋላ ነው ማዳመጥ ይባላልና አንተም አድምጠኝ እኔ ሁሌ እንዲህ አይነት ነገር እከታተላለሁ እና አብዛኛውን ዩቱበር እይታ እንዲያገኝ ብቻ የመጨረሻውን ነገር ብቻ ያሰየናል እኛ ሞኞች ደግሞ ከጅምሩ ያለውን ችግር ስለማናውቅ ዘው ብለን እንገባለን ከዚያ አማረን እንወጣለን እና በተቻላቹህ መጠን መሰረት ያለውና ግልፅ ቢሆን እላለሁ
All of ur lessons r perfect የሚጣል የላቸውም እናመሰግናለን
ሁሌ ትናገራለክ ጥሩ ነው ግን እንዴት እንደሚሰራ እንዴት እንደሚሰራ አንድም ቀን እየሰራክ አታሳይም ትልቁ ችግር ይሄ ነው ሁሌ ሰራው ብቻ ነው ምትለው አታሳይም😢😢😢
ኣይናገረሙ መውራት ብቻ ነው
ልክ ነህ
ዝም ብለህ ነው የሚትጮሀው
በጣም አሪፍ አገላለፅ ነው ወንድሜ በርታልን 👍👍🙏
ጥሩ መረጃ ነዉ ዩኒ እኔ በቅርብ ነዉ የጀመርኩት እእሰካሁን አልከፈለኝም በደንብ ዘርዘር ያለ ቪዲዩ ብትሰራልን🙏👍
please help me how to start?
Esti Lene endet endejemerk ngeregn
እኔ በጣም ብዙ ሞክሪያለሁ ግን ለመቀጠር ያለው ውድድር ከባድ ነው በተለይ ህንዶች እያሉ 😢😢😢
Kelale nw ene up work account endkftku be 1 samntuset sera agegnchylwe ymtsrbten ye dollar meten zek argek profile lay mskmet becha nw tmrtalk
@@weygudofficial2915 endet endekefetek accountehen ena sira endetendagegneh step by step betnegregn?
Don’t give up dud amazing
ጎበዝ ልጅ, keep it up.
ወንድሜ በርታልን የብዙ ሰው ተስፋ ነው የተሸከመከው እርዳታህ ለኔ ብቻ ሳይሆን ለብዙ እኔን መሰሎች ያስፈልገናል
እዴት ነክ ዬኒ በጣም አሪፈ ነገር ነው የምታሳየን ግን እባክህን እኔ መሰራት እፈልጋለሁ ግን በደንብ ሊገባኝ አልቻለመ እናም እርዳኝ 🙏🙏🙏🙏🙏
Thank you bro ምርጥ ልጅ 🙏🙏🇪🇹
ስራልን ሙሉውን በርታ እናመሰግናለን
Pls be fast. You are best man ever😂❤
የምትጠቀመውን ካሜራ እና የስትዲዬ ክፍል ዝግጅት ግን ምን ይመስላል ብትነግረኝ
Thank you !!! We are very interested. Part 2
Yeah please, we need full disclosure of each steps, Thanks Yonas!
Please part 2 , 3 , 4 , 5.......
🙏🙏🙏
👍
ፀዴ አቀራረብ ነው ቀጥልበት።🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉part 2 ketel❤❤❤❤❤❤
Thanks 🙏
ene ye 12 kfl temari negi ye graphics chlota alegi gon legon genzeb maggiet felgalehu yalmokerkut neger yelem gn altesakalgim up workm mokriyalew gn payment yxeykegial mn madreg alebgi pleas melshn
Thank you Yoni, this is very good teaching, Keep it up!
Please upwork lay የተሳካላቸውን invite arglin please yoni
Fetari yibarekeh
I follow your instruction that last time you teach very nice thankyou so much
ሰላም ዛሬ አሪፍ ነገር አመጣክልን part3 4 5 ያስፈልገናል ምንም ስኪል የለኝም ለጊዜው ግን data analysis course የመማር እድል የሚሳካልኝ ይመስለኛል እሱን ከተማርኩ ቡዋላ የአሁኑ video ያን ግዜ ይጠቅመኛል❤❤❤
Berta ❤️
@@yonasmoh we need more videos about it bro
ሰላም የኔ ልጅ ። እናት ነኝ። ቪዲዮዎችህ እከታተላለሁ ። ጎበዝ ልጅ በርታ። እኔንስ እንድሰራ በምን ታግዘኛለህ? አመሠግናለሁ
እረ ዮኒ ያልሞከርኩት የለም ከምር😢 ግን ወፍ የለም በናትህ አንድ አሪፍ ስራ አሳየን ለምን በቀን 10 ብርም ይሁን በናትህ🙏🙏🙏🙏 please ወንድሜ😢🙋🙋🙋🙋🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Yes,I Would Like To Know The Opening Procedure Of The Account.
yohasmoh my brother I proud by u always
Make a detail video , upwork creation( portfolio,proposal etc) please.
good job yonas
thank you for your kind work ,,,silkihn askemitiln kechalk😊😊😊😊😊
ዬኒዬ ጀግና አመሰግናለሁ በትራንስሌሽ ወይም ትራንስክሪፕሽን ችሎታ አለኝ እሰራበታለሁም መስራ ቤት ላይ ግን በግሌ መስራት አፈልጋለሁ የሚከፈለኝ በቂ ስላል ሆነ እና አፕ ዎርክ ላይ እሞክራለሁ ግን አልቻልኩም ካወክ እርዳኝ እኔ ሶማለኛ አማርኛ ኦሮምኛ የምችላለቸው ቋንቋዎች እና የምሰራባቸው ናቸው ። እና እንዴት ስራ ላግኝ መስራቤት መልቅ እፈልጋለሁ።
በመጀመሪያ ላመሰግንህ እወዳለው እናም ሲቀጥል upwork ላይ ጥሩ ገንዘብ ሚያስከፍሉ skillሎች አሉ ምትላቸውን ጀባ ብትለኝ እናም አመሰግናለሁ
በጣም ነው የማመሰግነው እና አገላለፅ በጣም ነው ደስ የሚለው። እኔ ልጠይቅ የፈለኩ አካውንቱን ክርኤት አድርጊየለው ግን proposal እንዴት ነው አሪፍ አድርጌ መመሙላ የምችለው እና ደሞ experience Please help me ?
ኧረ ባክህ እርዳኝ ገንዘብ መስራት በጣም ነው የምፈልገው አጫጭር ኮርሶችንም እንደዛው ግን እንዴት ማድረግ እንደምችል አላቅም የምታቀውን እባክህ አግዘኝ አደራ አይተህ ዝም እንዳትለኝ🙏🙏🙏🙏
እንዳንተ አይነት ስግብግብ ጭራሽ አይቼ አላውቅም መጀመሪያ መልካምነትን ከ Mike ተማር, ወይኔ Mike ይግደለኝ
Theory bashager practical yeserahew nigeren ..
አመስግናለዉ ቀሽት
ይህንን የቸገረኝን ጉዳይ እንደምታግዘኝ አልጠራጠርም
ጉዳዩ እንድህ ነዉ ካሁን በፊት up work account kefjche neber sespensed aregebng indet update madreg indemchale vidio sralng
Tnanks❤
Your are really fantastic. Keep it up
Thanks bro❤
Thanks for all. But please can you share us how to setup our upwork account setting to submit our first proposal and the payment method and setting up it.
ለምን በወሬ ብቻ ትነግረናለህ ልምዱ ካለህና እሄን ያክል ካወክ እየሰራ አከፋፈቱን አሰራሩን ሁሉንም አሳየን ሁሉም ቪዲዮህ ሊባል በሚችል ሁኔታ ወሬ ነው በተግባር አሳየን
Please next video about pay work how can i create an account
2nd video.... waiting
Get to cash ewunwet yekefelal endet endemi kefet ena endemi kefel seralen ❤❤❤❤❤❤
Yoni you are amazing i want to start graphics design
Konjo new we need part 2
we need part2
Part 2 yseraln bedeb besefiwu tebrarto yseraln 🙏🙏
THanks for all yonas..
ሃይ እንድት ነሆ ወንድም እባክህ አሠራይኝ እንዴት ነዉ መሞከርም መሥራትም የምችለዉ
Clear one dude keep up the good work how can get in touch with you?
Instagram
bro this is merely a tutorial not a course, know the difference!
I am rooting you
Please tell you how to begin the task or work
ታደለ ነጋሽ በክሊኒካል ቢኤስሲ ነኝ የ15 ዓመት ልምድ አለኝ
ሰላም ነወ ወንድሜ up workn ከፍቸ እንደት እንደ ምጀምር አልገባኝም እስቲ ይንን አሳየኝ
How to complete tax information on upwork to get paid?
Thanks man.
Let's gooo
ኧረ አባቱ አትዋሽ አፕ ወርክ ቀጥታ በባንክም ይከፍላል!!!
From qelamii Wallggaa thanks 😢😮😮 but do by Afaan Oromoo
Payoneer ኢትዮጵያ ውስጥ አይሰራም bro
it is nice intro but i need full steps and how i creat the blog or web address to up work
እትዪጵያ ውስጥ አሁን recent የሆነ አዋጭ ቢዝነስ ላይ ቀጣይ ብትሰራልን
ኮኔክት አልተሰጠኝም እንደመጀማር እችላለሁ ብሮ
i want to start as front-end dev
የህይወት ትልቁ ጥያቄ… ከየት ልጀምር? a free online webinar scheduled from December 25 - 30, Registration has already started, reserve your spot today!
To Register► webinar.khilx.academy//
Kimem neh 🥰
አፕዎርክ በስቴፕ ስንሞላ እንዴት ያለ ትምህርት ማስረጃ ሰክሰስ እናደርጋለን ልምድ እያለን
እንዴት ነው ባክህ በ 7 ደቂቃ full course ምትሰጠው አረ ተው full course ብሎ 7 ደቂቃ 😂😂
Esktlekiw chekuyalehu yefetene argiw manye Please
Please help me Yoni how to work in up work & design portfolio ?
Endet account endemikeft yalewn process asayen🙏🙏🙏
Thank you Yini, pls Part 2
Were. Becha atehun bro srawun asayen genzeb seniz asayen sax errr
up work pays in direct to local bank this is so best for us ethiopian
eski kemokerkih tnsh btasredagn
up work lay bzu amarachoch alu kenezih wust legna betam arifu DIRECT TOLOCAL BANK yemil mircha ale so bezi wedefelegnew hager wust balu bakoch transfer mareg enchillen shure.@@Ruqiyaabdellah
upwork accountsh lay gbina setting keza get paid yemil ale bemeketel demo r recomended for ethiopia yemil weym direct to local bank yemilewn bememret informationochun memulat new kelal new ena lela mulu information demo be ''etubers'' yemil chanal ale eza lay bedenb step by step bezrzr tekemtoal eza lay mayet tchiyalesh shukren.@@Ruqiyaabdellah
Beslk mesrat aychalm ged PC yasfelegnal
I'm really interested
Arif new gin mishewd sew ayimechegnm
Direct be bank account ychalal eco man formun molchew neber wire transfer
be bank kehone be bank mnzari be birr new yemikefelh. be payoneer,wise,paypal wey lela kehone be dollar new mikefluh
ወንድሜ የupwork አሰራርን ብታሳየን
Hi bro digital marketing certified ልሆን 2 ሳምንት ነዉ የቀረኝ አንተ ጋር እየሰራሁ ልምድ ን ልታካፍለኝ ትችላለህ
መስፈርቶች ን ንገረኝ
Where did you study it could u send info please
Selam wendem enem memare efelegalew yesera edelu endet newe ebakehe beterefe enem aberehe benemamare dese yelengale
@@mikiyashailu6025 እኔ የተማርኩት መርሀያን ነዉ ግን ይሄን ያሀል እዉቀት አላገኘሁበትም ጊዜ ካለህ በራስህ ብትማር የተሻለ ነዉ ሌላ ካሊፎርንያ የሚባልም አለ ወደ ቦሌ ክፍኛዉ ትንሽ ወደድ ይላል ግን የተሻለ ነዉ
So enem masirat ifaligalewu
ትክክለኛ የሚሰራ ሌላ የኦንላይን ስራ ንገረን ፕሊስ
Part two
BETAM GOBEZ LIG EXCELLENT . TALLENT YOUNG PROFFESIONAL EGZIABHER YASADIGH.
please yoni
i need more video about upwork
ከ 18 አመት በታች upwork መክፈት አይችልም ❓❓
Yenem tyake nw😅
i am interested please do the video
ሥራ እሚሠራው በዚሁ በዩቱብ ነው ወይሥ በሌላ አፕልኬሽ ነው መጀመር መሥራት እፈልጋለሁ ቋንቋ አልችም እዴት ልጀምር ና ልሥራ
አፕልኬሽኑን ምን አይነት ነው የት እናገኛለን አከፋፈቱ
በዜሮ capital የሚሰራ ስራ እስኪ ሹክ በልልን ዮ
hey man i have a great idea on online business related to Ai more than smma
በእናት ቴሌግራም ስጠኝ አንዴ ላውራክ