@Abyssiniataste_የቀይ_ስር_ቅጠል_አሰራር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 14

  • @semharkonjo3762
    @semharkonjo3762 Рік тому +2

    Woww

  • @inanu_youtube5148
    @inanu_youtube5148 Рік тому +2

    እናመሰግናለን በርቺ

    • @abyssiniataste-5118
      @abyssiniataste-5118  Рік тому

      ሰላም እህቴ እናኑ ብርታት ስለምትሆኑኝ እኔም በጣም አመሰግናለሁ

  • @hanaromanytube2180
    @hanaromanytube2180 Рік тому +2

    ሰላም ሰላም እህተ እንኮን ደህና መጣሽ ዋውውውው አርፍ ቆይታ ነበር በርች እህተ❤❤

  • @sherkaddisghebremariyam4818
    @sherkaddisghebremariyam4818 Рік тому +2

  • @thefreedomchannel4548
    @thefreedomchannel4548 Рік тому +1

    አሁን ገና ቀይስር ተነቃባት ‼️Thank you for sharing beautiful ❤️

  • @alemtesfaye9422
    @alemtesfaye9422 Рік тому +1

    what a healthy choice....

  • @selamhabesha
    @selamhabesha Рік тому +2

    Yummy thank you tgye

  • @yalemmekonnen1374
    @yalemmekonnen1374 Рік тому +3

    ወይ ቀይስር ስንት ዓመት ተጣለ ቅጠሉ ፡ ሁለት ጥቅም ነው እኮ ያለው ይገርማል፡ ቲጂዬ ጎበዝ በርቺ እናመሰግናለን💗

    • @abyssiniataste-5118
      @abyssiniataste-5118  Рік тому

      አመሰግናለሁ አለምዬ አለማወቃችን እኮ ነው ለጤና ያለውን ጥቅም ብናውቅ መች እንጥለው ነበር? አሁንም አልረፈደም አለምዬ ከአሁን በሁዋላ መጣል የለም

  • @rashiid187
    @rashiid187 Рік тому +1

    I didn't know you can eat the leaves

  • @bezawityohannes8306
    @bezawityohannes8306 Рік тому +1

    አንቺም የቅጠሉን አሰራር ሲነግርሽ የፍሬውን እንደነገርሽው አምናለው 😍

    • @abyssiniataste-5118
      @abyssiniataste-5118  Рік тому +1

      አመስግናለው ቤዚ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ከ ባለ ሱቁ ጋር ብዙ አውርተናል ዋና ዋናውን ገለፅኩላችሁ እንጂ እነሱ እንደኔ ቆርጠው አይጥሉትም እንደ ቅጠሉ አብዝተው ባይጠቀሙትም ለተለያየ ነገር ይጠቀሙበታል ለምሳሌ ቀቅለው ይመገቡታል ሌላው በቬነገር ዘፍዝፈው እንደማባያ ይጠቅሙታል ግን እሱ ዋናው ምግባቸው ከፍሬው ቅጠሉ ነው ማለቱ ነው ያስገረመኝ እና ያጫወትኳችሁ :ያው ስራችን የልምድ ልውውጥ አይደል?