ለጤናማ ማንነት የየዕለት ልምምዶች || Dr. Eyob Mamo በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024
  • . ለጤናማ ማንነት የየዕለት ልምምዶች
    • በየቀኑ የሕይወትህን መልካም ጎኖች በማሰብ ፈጣሪህን አመስግን፡፡
    • በየቀኑ የእለቱን እቅድ አውጣ፡፡
    • በየቀኑ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አድርግ፡፡
    • በየቀኑ በማንበብ አእምሮህን መግብ፡፡
    • በየቀኑ ራስህንና ሰዎችን ይቅር በል፡፡
    • በየቀኑ ጥሩ ስሜት የማይሰጡ ነገሮችንህ እልባት ስጣቸው፡፡
    • በየቀኑ ትናንት የዘለልካቸውን ልምምዶች እንደገና ጀምራቸው፡፡
    #habitsofsuccess #selfimprovement #success #successmindset

КОМЕНТАРІ • 28

  • @user-xw6vv1sw1x
    @user-xw6vv1sw1x 25 днів тому +1

    ❤❤እናመሰግናለን እድሜና ጤና አላህ ይስጥህ አላህ ሂድያ ይስጥህ

  • @silentgirl1943
    @silentgirl1943 3 місяці тому

    thanks dr eeyob

  • @SelemonTekola
    @SelemonTekola 4 місяці тому +1

    ለኔ አንደኛ አስተማሪዬ ነህ በጣም ተጠቅሜብሀለሁ ፈጣሪ ጤና ሀብት እረጅም እድሜ ይስጥህ ያሰብከውን ይስጥህ ኑርልኝ ኑርልን❤❤❤❤

  • @genkeb6480
    @genkeb6480 Рік тому +3

    ጥፍጥ ያለ የህሊና እና የህይወት መርሆዎች ስላስተማርከን ዶ/ር ኢዮብ እናመሰግናለን ። ተመስገን አንተን ፈጣሪ እግዚአብሔር ስለሰጠን።

  • @kifletadele
    @kifletadele 4 місяці тому

    it's amazing.

  • @mekashagetnet2525
    @mekashagetnet2525 4 місяці тому

    I thank you so much.

  • @yanethabib9045
    @yanethabib9045 4 місяці тому

    So great

  • @mollaberihun9107
    @mollaberihun9107 5 місяців тому

    thank u Dr

  • @abriti12
    @abriti12 3 місяці тому

    ዶ/ር በጣም ነው ማድንቅዎት እና ደግሞ በርካታ መፅሐፍን ፅፈዋል እነዛን መፅሐፍት በቪዲዮ ያቅርቡልን ለምሳሌ
    እይታን

  • @natydereje1407
    @natydereje1407 4 місяці тому +1

    Thank you so much Dr.Eyob 🙏

  • @vickydebebe3535
    @vickydebebe3535 7 місяців тому +1

    I am grateful for the amazing daily routine.

  • @lilrmmusic
    @lilrmmusic 2 місяці тому

    Thank Dr. Eyoub, yes, I'm always appreciate God. I always have rembers of you because of the Bible you gave to me when I was Kenya. Still, it is with me. Thank you again. God bless you and your family

  • @tigisttesfaye3341
    @tigisttesfaye3341 11 місяців тому

    ኑርልኝ

  • @user-gq9jb1nm8j
    @user-gq9jb1nm8j 5 місяців тому

    Thanks Doctor. God blessed you & your Families .

  • @EmuAhlam-jk8gx
    @EmuAhlam-jk8gx 9 місяців тому

    እናመሰግናለን ምርጥ ልማድ

  • @mimiyoseph881
    @mimiyoseph881 Рік тому +1

    Thank you ❤

  • @danielwondimu5013
    @danielwondimu5013 Рік тому

    Dr eyob thanks

  • @user-zu2ps2yl4f
    @user-zu2ps2yl4f 8 місяців тому

    Thanks Doctor!

  • @amsaluhabte876
    @amsaluhabte876 Рік тому

    Enamesgenalen betame tekami hasaboche.....🙏

  • @mahiyegeta2387
    @mahiyegeta2387 Рік тому

    Thanks D /r

  • @samiramuhammad9511
    @samiramuhammad9511 Рік тому

    እናመሰግናለሁ

  • @andualemkebede7420
    @andualemkebede7420 Рік тому

    how can i get your book.

  • @yodetdejene6440
    @yodetdejene6440 6 місяців тому

    Thank u❤

  • @eyasunatan
    @eyasunatan Рік тому

    Thanks Dr

  • @mogesiewubie2492
    @mogesiewubie2492 Рік тому

    Thank you Dr.

  • @alemtshaygetachew3493
    @alemtshaygetachew3493 8 місяців тому

    አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ