"ሙዚቃ የጀመርኩት ቶም እና ጄሪ ፊልምን አይቼ ነው "... አሁን አድጌያለሁ !! ፈታ ያለ ጊዜ ከሀና ኦፔራ ጋር //በቅዳሜ ከሰዓት//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 367

  • @asgedommaregu7917
    @asgedommaregu7917 2 роки тому +24

    ሐና እንዲህ በአካል አድጋ በአስተሳሰብዋ መጥቃ በማየቴ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ፀሎትሽም በፈጣሪ ዘንድ ቅቡል እንዲሆን አሜን ብያለሁ ፈጣሪ ይባርክሽ።

  • @munatesema6060
    @munatesema6060 2 роки тому +94

    የሐረር እና የድሬ ልጆች ጣጣ የለቸዉም ፈታ ያሉ ናቸዉ አቦ ይመቻቹ🥰🥰

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 2 роки тому +40

    እውነት ብለባሻል ሀና ከሀገር በላይ ምንም የለም ኢትዮጵያ ን ሰላም ያድርግልን ህዝባችን ከክፋ ይጠብቅልን

  • @dawitmareyam6598
    @dawitmareyam6598 2 роки тому +12

    ሀንዬ እኔም ልቤ ተነካ ሀኒ ጥሩ አገላለፅ ነው የገለፅሽው ቅዱስ እግዚአብሔር አንቺንም ቤተሰቦችሽንም ከክፍ ነገር ይጠብቃችሁ ።አመሰግናለሁ ኑሪልን ።

  • @Dagi_
    @Dagi_ 2 роки тому +52

    ምርጥ ኢትዮጲያዊ ፈጣሪ ያሳድግሽ❤️

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 роки тому +18

    ወይኔ ሃንዬ 💝የኔ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ 💝ዉቧ 💝
    ዮኒዬ ምርጥ ሰው 💝💝

  • @semirab3949
    @semirab3949 2 роки тому +31

    ይቺ ልጅ ንፁህ ልብ ነው ያላት🙏

  • @mounmoun6574
    @mounmoun6574 24 дні тому +1

    አሜን ፈጣሪ ሀገራችንን ይባርክልን የኔናት ሀኒዬ አልቅሳ አስለቀሰችኝ❤😢

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 2 роки тому +5

    የትላንትናዋ ትንሽዋ ሚጢጢ ሐና ግርማ እንደዚህ አድጋና የአገርዋን ፍቅር ስላም ከልብ ከመነጨ መልካም ምኞት እንባ እየተናነቃት ስትገልፅ በማየቴ እጅግ ኮራሁባት ዕድግ በይ አሁንም የኔ ቆንጆ

  • @braveheart8927
    @braveheart8927 2 роки тому +9

    የኔ ቆንጆ በጣም ታላቅ ልብ ያለሽ፣ ጨዋ፣ ርጋታ የሞላሽ ልጅ ነሽ። ከዚህ የበለጠ እድግ በይልን፣ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ የኔ እህት።

  • @abebafikire9053
    @abebafikire9053 2 роки тому +6

    ሀንዬ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል።ከዚህ የበለጠ እግዚአብሔር ያሳድግሽ።

  • @ferejadgoy
    @ferejadgoy 2 роки тому +5

    she is wiser than her age... May God bless you Hanna!

  • @betselottadesse4391
    @betselottadesse4391 2 роки тому +9

    ወይ ሀኒቾ እያየንሽ አደግሽ ከምር በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ለሀገራችንን የተመኘሺውን ሁሉ ያድርግልን ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @Truth-12
    @Truth-12 2 роки тому +4

    Her answers are diplomatic… may God bless her more

  • @Gifubeza
    @Gifubeza 2 роки тому +3

    አይዞሽ የልጅ አዋቂዋ ሀና እ/ር እምባሽን ያብሳል።

  • @massyoph
    @massyoph 2 роки тому +17

    she is very hopeful and openmind girl

  • @nurasalih8923
    @nurasalih8923 2 роки тому +1

    ሃኒየ የኔ ቆንጆ በጣም እወድሻሎህ በጣም ጎበዝ የትንሽ ትልቅ ነሽ ና ያሃገራችን ጉዳይ በጣምምምም ያስለቅሳል 2አመት አለፈን የወላጆቻችን ድምፅ ካልሰማን ሁላቹሁም በቦታዉ ሁናቹ አስቡት እስኪ ያለ ባንክ ያለ መብራት ያለስልክ ምንም ባላወቁት ህፃናት ልጆች ሲራቡ አይ ያማል ሰላም ሁኖ ተብሎ ተስፋ አርገን ድምፃቸዉ ልንሰማ በጉጉት እየጠበቅን ነዉ ደሞ ምን ልንሰማ ይሆን ማንሙቶ ይሆን እያልክ ከራስህ ትጋጫለህ እናቴ ትኖር ትሆን አባትየስ ወንድሜስ እህቴስ በቃ እያልክ ሰቀቀን ሞትን ጦርነት ለማንም አይጠቅምም ለማንም በቃቹ ይበለን

  • @መልኬመንግስቱአለማየሁ

    Oprah. ውይ ውጪ ሃገር ቢሆን ታስደምሚ ነበር ዋውውው ነበር የምታስብይው ጉደኛ ድምፅ ስላለሽ 🥰🌺🌹🌺

    • @ቤተናቲዩብ
      @ቤተናቲዩብ 2 роки тому +2

      ውድ ወንድሜ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አርገኝ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 роки тому +3

    በጣም በሳል ልጅ ነች እያየናት አደገች እውነት ነው ሁሉም የሚያምረው በሀገር ነውና እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ስላም ያርግልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹❤️

  • @barchbuna7359
    @barchbuna7359 2 роки тому +5

    ዛሬ በጣም የምወዳትን ሀኒዬን እንግዳ አድርጋቹ ስታቀርቧት ከኔ የበለጠ የተከሰተ ሰው ያለ አይመስለኝም በጣም ነው የምወዳት ከባላገሩ አይደል ስትወዳደር ጀምሮ አሁን እስከደረሰችበት ደረጃ ድረስ ስነስርሀቷ ትህትናዋ ነፃነት በጣም ነው ደስ የሚለው

  • @tassewbogale5559
    @tassewbogale5559 2 роки тому +4

    I truly appreciate this young lady and the famous singer called Hanna for what she has expressed about our beloved country, Ethiopia.This is what we expect from the true sons and doubters of Ethiopia to hear their voices and have such state of rational mindsets.

  • @AynlmeAbebe
    @AynlmeAbebe 15 днів тому +1

    ስወድሽ

  • @jerryjerry5136
    @jerryjerry5136 2 роки тому +4

    ደስትያለሽ በራስመተማመንሽን በዚው ቀጥይበት ያምርብሻል

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 роки тому +5

    ሐኒ ቆንጆ ስወድሽ እውነት አደግሽ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ 🙏

  • @አልሀምዱድላሂይምክንያቱብ

    አህለን ቅዳሜ ከስአቱች ደስ ትላላችሁ ትክክልሀንየ ሀገራችንንስላምያድርግልንያርብ

  • @berhanutekalgne5125
    @berhanutekalgne5125 2 роки тому +3

    Wow Hana, you are so great. I am really appreciate your confidence, talent and your outmost vision. I wish you all the best my precious baby.

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 2 роки тому +10

    ቆጂየየ ሆነ ተደብቃ ማደጓ ጥሩ ስብእና እዲኖራት አድርጓታል ደሞ ቀሸጂየ ሆና ነው ያደገችው❤❤❤በርች እ/ር ይርዳሽ

  • @GenerationJusticefirst
    @GenerationJusticefirst Місяць тому +1

    ለየት ያለ እንግሊዘኛ አላወራሸም ሁሉም የሚያቀውን ነው

  • @ሔርሞን
    @ሔርሞን 2 роки тому +4

    የኔ ቆንጆ አብሬአት አለቀስኩኝ ሁፉ ስንቱ ጉድ ታየ ኢትዮጰያ ላይ ስንት አመት ሙሉ እማምላክ ትጠብቅሽ የኔ እንስፉስፉ💔😭😭😭

    • @betitube1185
      @betitube1185 2 роки тому

      ወዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት

  • @ananatube2113
    @ananatube2113 2 роки тому +10

    Confidence means feeling sure of yourself and your abilities

  • @ftumaassefa5501
    @ftumaassefa5501 2 роки тому +4

    ሀገር 🇪🇹 የ ሀገር ፍቅር ይለያል እንደዛፍልቅልቅ ስትልቆይታ ሥለሀገር ሲወራ እባዋንመቆጣጠርአቃታት ፖለቲከኞች እባካችሁ ሠላም ስጡን ለነተሥልጣን እኛ አንሳቀቅ

  • @Zemicha88
    @Zemicha88 2 роки тому

    አሜን እግዛብሄር ይመስገን የኔ ፍልቅልቅ።። ፀጊዬ እንኳን ደህና መጣሽ

  • @tijistitijisti7302
    @tijistitijisti7302 2 роки тому +3

    እውነት ነው አገራችን ሰላም ያስከፋል ሰላም እግዛብሔር ጨምሮ ያውርድልን ይጠብቅልን

  • @TofikNuri-m4t
    @TofikNuri-m4t 8 місяців тому +1

    Eccellent talent

  • @ቤቲየማርያምልጅ-ቐ8ጠ
    @ቤቲየማርያምልጅ-ቐ8ጠ 2 роки тому +36

    እያየንሽ አደግሽ😂🤣😍😍

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 2 роки тому +13

    ዋው ሀኔ ቁንጅት ብለሽ በአእምሮ ብስል ብለሽ ነው ያደግሽ በ የአእምሮ መብሰል እንዲህ እራስን ለመግለጽ ያግዛል ።
    አይናችን ሰር አድገሽ እረ ኡኡኡ 🥰😂

  • @zeynumolla5456
    @zeynumolla5456 2 роки тому +5

    ይውንየ ሀቢቢ ስወድህ አተ ምርጥ የሰው ዘር።ዘርህ ይባረክ

  • @heavenbirhane4532
    @heavenbirhane4532 2 роки тому +7

    I'm falling in love with her beautiful energy she is such free spirited young beautiful girl🖤🖤🖤🖤💞

  • @abebashambayesharjah7854
    @abebashambayesharjah7854 2 роки тому +1

    She’s beautiful and confident ❤❤❤

  • @marthatemeseghen4612
    @marthatemeseghen4612 2 роки тому +2

    የኔ ቆንጆ እኛም በጣም ነው የምንወድሸ

  • @fentahunfekadie622
    @fentahunfekadie622 Рік тому +2

    የልቧን ቅንነት ተመለከትኩ!!!

  • @dawitg25
    @dawitg25 2 роки тому +8

    ይቺ ልጅ እና እናንተ ጋዜጠኞች በጣም የተለያየ psychological make up እንዳላችሁ በጣም ግልጽ ነው።
    እባካችሁ ጥያቄ ስትጠይቁ እራሳችሁን ያዋቂ ቦታ አስቀምጣችሁ ሳይሆን ያን ሰው የውስጡን እንዲያወራ ምን ይሉኛል ወይም እያላገጡ ነው ወይ ብሎ ሳያስብ ዘና ፈታ ብሎ እንዲጫወት አድርጉት እንጂ። ስኳር 3 አድርግ ስትባል ማድረግ እንጂ አይበዛም ወይ ማለት። ምን ማለት ነው? ስለ እውነቱ ከሆነ ዮናስ እንደውም በጣም ይሻላል። እሚቆጣጠር አለቃ የለም?
    በግላጭ ባይሆንም የማላገጥ ይሁን ወይም የማሾፍ ነገር እሚመስል ድባብ አለው the tone of your voice and eye contacts። የራሳችሁን በራሳችሁ ላይ እምነት ማጣት የሌላው ሰው ችግር አታድርጉት።
    ተጫውታችሁ አጫዋቾች ሁኑ።
    መአዛ ብሩን አትመለከትም እንዴ?
    ነው የእንጀራ ነገር ሆኖባችሁ ነው?
    የዚች ልጅ አስተዳደግ ከናንተ የተለየ እንደሆነ ግልጽ ነው። ሁሉንም በራሳችሁ ሚዛን አትስፈሩ።
    ልጅቷ የራሷንም ሳይቀር ነው እውነቱን እንዳለ ዘርግፋ የምትናገረው? ዱባይ እምቴጂ መሰለሽ ወይ ብሎ አለኝ እያለች በራሷ ላይ ፍንድቅ ብላ ነው እምታወራው። ምን ያህል በራስ መተማመን እንዳላት ነው የኒያሳየው። እናንተ ግን ያንን ልትሰብሩ የምትታገሉ ትመስሌላችሁ።
    ምን ማለት ነው ቦይ ፍሬን አልያሽም ወይ ብሎ የማውጣጣት ኡይነት ጥያቄ በአይንሽ ሳይቀር የምታደርጊው gestures are not quite normal. She is not under introgression. You seem you trying to get the truth out of a child. Come on guys grow out of such stupidity and act up like legit person. Stop being shallow

    • @tsedeniamengesha7286
      @tsedeniamengesha7286 2 роки тому +1

      Very True 👍 👌

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 2 роки тому +2

      ስለ ፀገነት ተብሎ ተብሎ ሰሜ ያጣ ጉዳይ ነው ስርአት ያለው ቃለመጠይቅ ከማቅረብ አይረቤ የማይመጥኑ ቃላትን ጭምር ተጠቅማ ሰው ማሸማቀቅ ነው ሰራዋ

  • @sosinagetahun6155
    @sosinagetahun6155 2 роки тому +4

    ነፃነት በጣም ደስ ይላል ሃኒ ቆንጅዬ

  • @mesfinseifu109
    @mesfinseifu109 2 роки тому +5

    your vocal is very fantastic babe girl we love you please keep this vocal.

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 2 роки тому +2

    ፈታ ያለች ልጅ ሀኒዬ ሀሳብሽን ያሳካልሽ💝💝😍

  • @adisababa1570
    @adisababa1570 2 роки тому +3

    እዉነት ነዉ አገራችን ሠላም ያድርግል

  • @ethiopiayoutube6174
    @ethiopiayoutube6174 2 роки тому +40

    ፀጊ ምትወደው ጥያቄ - የፍቅር ጓደኛ ነገር 🤣

  • @birhannibret4847
    @birhannibret4847 2 роки тому

    እነዚህ የድሬ እና የሃረር ልጆች አስተሳሰብ ለሁሉ ኢትዮጲያዊ ቢጋባብን ሃገራችን ታድግ ነበር

  • @friemsfen4545
    @friemsfen4545 2 роки тому +1

    ሀንዬ የኔ ማር እደጊ ተመንደጊ ጥሩ ቦታ ያድርስሽ እውነት ብለሻል ሐገራችንን ኢትዮጵያን ፈጣሪ ሰላም ያርግልን❤

  • @mimibayeh
    @mimibayeh 2 роки тому +4

    You are a wise beautiful kid! ❤️❤️

  • @aemeromedia
    @aemeromedia 2 роки тому +1

    awesome information!
    💪

  • @bezuyefanta896
    @bezuyefanta896 2 роки тому +2

    ልክነሽ ሐንየ አገራችንን ሰላም ያርግርን

  • @emmanuelhabte4491
    @emmanuelhabte4491 2 роки тому

    በጣም አሪፍ አስተያየት ያውም በሳል በዚህ እድሜ😮❤❤❤❤

  • @woineshetamare9336
    @woineshetamare9336 2 роки тому +3

    ሀና። ያች ትንሿ ልጅ እያየንት አደገች የኔ ቆንጆ

  • @truthfull1844
    @truthfull1844 2 роки тому +1

    I love this girl she has amazing voice keep it up girl....

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 2 роки тому +8

    አቤት ጫወታዋ ሰመጣፍጥ ማር ነሽ እከነ ስብእናሽና ውበተሽ❤❤

  • @ethiolove2286
    @ethiolove2286 2 роки тому +4

    ሀኒቾ ማር ስወድሽ❤

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 2 роки тому +1

    You are right i cry every day about out home Ethiopia. May God forgive us.

  • @tamrimesfin5735
    @tamrimesfin5735 2 роки тому +1

    all i want to know is does she speak Italian or she just studied the lyrics?

  • @Gerager853
    @Gerager853 2 роки тому +1

    ሀናን ከዚህም በላይ ነው የምጠብቃት

  • @bertekuanmegnote3106
    @bertekuanmegnote3106 2 роки тому +6

    Hanichoye u make me cry 😍😍😍😍

  • @tube3507
    @tube3507 2 роки тому +3

    እኔ ኮ ማርጀቴ ትዝ የሚለኝ ከሀገር ስወጣ ጩጬ የነበረቱ አግብተው ሲወልዱ ሳይ ትዝ ይለኛል ማርጀቴ ኦኦ እያየሁሽ አደግሽ እኔም አረጀሁ😃😃😃👍ጎበዝ ሀኒቾ

  • @ufgoj
    @ufgoj 2 роки тому +1

    ere tsegi betam techekweyalesh menew anchi rega bey ke yoni kemash esu sayecheres balege

  • @soniyatesfaye7241
    @soniyatesfaye7241 2 роки тому +1

    የሀገር ጉዳይ ግን ብዙ ሰው እያስለቀሰ ነው 😭😭😭

  • @honormobile9742
    @honormobile9742 2 роки тому +1

    ፀጊ አንቺ ብቻ ነሽ ጠያቂ አንቺ ስታወሪ ዮናስ አዎ ልክ ነሽ እንዴዴዴ! ምናምን ነዉ የሚለዉ እና እድሉነን ስጪዋ😀ሀኒቾ ምርጧ ጎበዝ ነሽ በርቺልን።

  • @አቡአህናፊኑሩ
    @አቡአህናፊኑሩ 2 роки тому +2

    እውነት ነው አገራች አላህ ሰላም ያርግልን

  • @እማፍቅርሶልያናእናቴ

    ደስ ስትል

  • @kingabimal6683
    @kingabimal6683 2 роки тому

    I really really love this beautiful smart young lady God bless you sweetheart

  • @yenehiwot1433
    @yenehiwot1433 2 роки тому +2

    ይች ልጂ ስወዳት

  • @oumahmed965
    @oumahmed965 2 роки тому +2

    አቤት ድምፅ 😍😍😍😍👂ጆሮዬ

  • @helenalamin9762
    @helenalamin9762 2 роки тому +1

    ግን ለምን ኣፔራ በአማርኛ አታረጌዉም ለየት ይላል ቡየ ስላሰብኩኝ

  • @ማር-ዀ3ጨ
    @ማር-ዀ3ጨ 2 роки тому +71

    ውይይይይ ጸጊ መጣች ?? ማስጠንቀቂያ ዮኒ ሲያወራ ወሬውን አትቀሚው ስራትሽን ያዥ ።

    • @bezawitwondimu
      @bezawitwondimu 2 роки тому +2

      እኔ ደግሞ ሳቋን እንዴት እንደምወደው

    • @milanabood5582
      @milanabood5582 2 роки тому +2

      አረስረአት ጨምላቃ

    • @naneamen4825
      @naneamen4825 2 роки тому +1

      እኔም ሁሌ የምለው ነው ፀጊ እእእረረረጋጋጋ !

    • @meseretlema9655
      @meseretlema9655 2 роки тому +4

      እሷ ችግር አለባት አታሶራም ሬዲዮም ላይ እንዲ ናት ሰይፉ ሆኖ ነው እንጂ እኔ ብቻ ላውራ

    • @ሔርሞን
      @ሔርሞን 2 роки тому

      🤣🤣🤣🤣🤣

  • @salamnanacell8379
    @salamnanacell8379 2 роки тому

    Amen egezabir talotachenini yesema achem metemfalege bota yadereseshi❤️🙏🏻🙏🏻

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 2 роки тому

    የኔ ቆንጆ አሜን አላህ ይስማሽ❤❤❤

  • @okoo3056
    @okoo3056 2 роки тому +6

    She is funny and Confident 👏👌

  • @ማዲንጎዬየኔደግሞትህንእን

    ዮኒዬ በጣም ወድሀለሁ እንስፍስፍ ነህ በጣም

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 2 роки тому +2

    የኔ ቆንጆ ስወዳት ደግም ለውጥ ፩ኛ

  • @hanakonjo3176
    @hanakonjo3176 2 роки тому +4

    ዛሬ እሸቱን ነበር ከዶንኪ ቴዬብ የጠበቅናችው😏😏🤔

  • @zorazoramedia7734
    @zorazoramedia7734 2 роки тому +1

    beautiful heart ....hanniye

  • @daimendenatu2250
    @daimendenatu2250 2 роки тому +1

    hulem enterviw lay yalech atmeslem zena bla new emtaweraw yemtalaten beras metemamenua yaskenal

  • @mohammedsiraj8404
    @mohammedsiraj8404 2 роки тому

    ምርጥ ነሽ ሀኒዬ

  • @tube3507
    @tube3507 2 роки тому +3

    በትክክል ሰላም አላህ ያርግልን ሀገራችንን😭😭የኔ እንባ ይፍሰስ ኡፍ😭✍️ስንቱ አለቀ ስንቱ ንብረታችን ወደመ በአረብ ቤት ተደፍተን ሰርተን በጦርነት ምክንያት😭😭ብቻ አላሀምዱሊላህ ሌላ ምን ይባላል

  • @getachewhailu4214
    @getachewhailu4214 2 роки тому +2

    ወደድኩሽ !አስተዋይ ልጅ።

  • @mybusiness2207
    @mybusiness2207 Місяць тому +1

    እንዲህ ልባችንን ያቆሰሉንን ያደሙትን መሪ ተብዬዎችን ፈጣሪ አምላክ አዋርዶ ያሳየን በእርግጥም የመለስንና የተከታዮቹን አሳይቶናል

  • @GenerationJusticefirst
    @GenerationJusticefirst 2 роки тому +2

    ኢንተርቪውን እያየው ነበር ነገር ግን በሌላ መንፈስ ውስጥ ያሉትን ጥቂት ሰዎች ሰም ስትጠራ ልጅቷም ልትወሰድ እንደሆነ ሳስበው ዘገነነኝ ወዲያው ተውኩት

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 2 роки тому

    ልጅቱ ሰታምር የኔ ባለማህተብ ፍቷ ሙልት ይለይ ቆንጆ

  • @ጅወይሪያሀላሌንናፋቂ

    ዬኒ ፍቅር ስወድህ እኮ

  • @mimibayeh
    @mimibayeh 2 роки тому

    It’s hilarious how everyone here say something sweet about Hannah and then Yonas and ignores the chick interviewer. I think it’s well deserved, she earned it because of her attitude.

  • @nuhaminnana1242
    @nuhaminnana1242 2 роки тому +1

    ሃንዬ ቆንጅዬ ስወድሽ

  • @mahammudsalah6320
    @mahammudsalah6320 2 роки тому

    Be ewnet inbayen amexachiw abo ALLAH yasebeshiwin yasakalish ke minim belay selamin moyakil neger yelm Allah hagerachinin slm yargilin..🙏🙏

  • @mekdeshailemariam4456
    @mekdeshailemariam4456 2 роки тому +2

    How sweet she talks ❤❤❤

  • @betitube1185
    @betitube1185 2 роки тому +1

    ሃና ስወዳት 🥰🥰

  • @emmanuelhabte4491
    @emmanuelhabte4491 2 роки тому

    Thank yoniye gobez astenagaj

  • @nataniumyetu3482
    @nataniumyetu3482 2 роки тому +2

    ሀገራችን ምን እድትሆን ትፈልጊያለሽ .....እዴት አይነት ጥያቄ ጠይቀሻል በናትሽ

  • @Ethiokuri
    @Ethiokuri 24 дні тому +1

    ከመቼው አደግሽ? በቁመትም በጥበብም ተምዘግዘጊ

  • @joseernestookue4138
    @joseernestookue4138 2 роки тому +1

    Yagere Lej Sewedesh.Enananete Sefer Hule Emeta Neber Gudenya Alecheny.

  • @bisrat1269
    @bisrat1269 2 роки тому

    Me too! I don't know why

  • @yenehiwot1433
    @yenehiwot1433 2 роки тому +12

    ሚካፕ የለ ፅድት ያለ ፌት

  • @amenfikadu7294
    @amenfikadu7294 2 роки тому

    እኔ ሰውዬየ አድንቋት ከፍቶ ለሳምንት ያህል ለጓደኞቾ ሱያስተዋውቅ ኮራውበሽ ሀኔ እሱ እርመናዊ ሆኖ ግን ፍራንስ ነው ያደገው በጣም ነበር የሚወዳት እናም ሀኒ በስዎች ተወዳጅ ስለሆንሽ በርቺ የሚገርመው የአማርኛሽን ነው የሚያዳምጠው

  • @romiydawit
    @romiydawit 2 роки тому

    ጎበዝ ልጅ በርቺልን♥♥