ነፍስ ይማር! አሜሪካ የሚቀበላት ስትጠብቅ ፈጣሪ ተቀበላት!Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 вер 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

КОМЕНТАРІ • 832

  • @sabagebremariam7095
    @sabagebremariam7095 2 роки тому +114

    እግዚአብሔር አይሳሳትም የምታምነው አምላክ ወስዷታል። ለቤተሰብ ለወዳጅ ለዘመድ እግዚአብሔር መጽናናትን ይስጥልን!

  • @tenaworkfikre7012
    @tenaworkfikre7012 2 роки тому +53

    የሥጋ እረፍትን አረፈች።ስለፈጠራት ስላዳናት አምላክ ለአለም መስክራለች።ስለወላዲተ አምላክ አማላጅነት መስክራለች።በጌታዋ ዕቅፍ ውስጥ ናት።የጌታ ፍቃድ ይሁን ብለን ዝም አልን።

    • @yeneneshgebire1648
      @yeneneshgebire1648 2 роки тому +1

      እውነት ነው የስጋ እረፍት አረፈች እህታችን ለቤተ ሰብ መፅናናትን ይስጥልን ፈጣሪ አሜን

  • @saradesign9507
    @saradesign9507 2 роки тому +82

    ፈጣሪ ነብስሽን በአፀደ ገነት ያኑርልን መታደል ነው እንዳመሰገኑ መሞት እደታመኑ መሔድ ትልቅ ፀጋ ነው ለቤተሰብ መፅናናትን ያድላቸው 🙏🙏🙏

    • @as-lr2qw
      @as-lr2qw 2 роки тому +1

      ነፍስ ይማር

  • @senisfamily5411
    @senisfamily5411 2 роки тому +114

    ከንቱዎች ነን ለዚህ ነው የምንባላው እግዚአብሔር ነፍሷን በአጸደ ገነት ያኑርልን🙏😭

    • @salamaseyoum4974
      @salamaseyoum4974 2 роки тому +1

      Betam abetu yikir belen betam lib yisebral😢😢😢💔

    • @hannawoldu1057
      @hannawoldu1057 2 роки тому

      አዬ ለዚህ ኮንትራቱ ለማይታወቅ አለም መጨነቅ መጠበብ በጨራሸ አያስፈልግም እሷስ በንሰሀ ጸዳ ብላ ተጠራች እግዜር ያጽናችሁ

    • @Saif-bw9tx
      @Saif-bw9tx 2 місяці тому

      አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭😭😭

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 2 роки тому +35

    እንገናኝ ነገ እንገናኝ ደህና
    ዛሬ ለማደሩ መች አወቅነውና
    ሰው ከንቱ ሰው ከንቱ ሰው ከንቱ
    ጌታ ብቻ ብርቱ ።
    እግዚያብሔር ነብሷን በአፀደገነት ያኑረው

  • @raeecell6431
    @raeecell6431 2 роки тому +96

    ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቿ መጵናናትን ይስጣቸው

    • @alemalem7815
      @alemalem7815 2 роки тому +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 2 роки тому +2

      Keseatu kederese malef aychalem.
      Be agera enkan honelat. Besew ager weto kemekiret adanat.

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 2 роки тому +1

      እርግጠኛ ነኝ የጓደኛ መተት ነው ልትሞት እየሳቀች ስለሆነ

  • @enat-ethiopianfood7261
    @enat-ethiopianfood7261 2 роки тому +103

    ነብስሽን በአፀደ ገነት ያኑርልን ቤተሰቦቿም ፈጣሪ ያፅናችሁ መታደል ነው እያመሰገኑ እየመሰከሩ መሞት ሩቅ አሳቢ ቅርብ አዳሪ እኮ ነን ይህ ለእኛ ትልቅ ትምህርት ነው 💔💔💔💔

  • @selamawittadesse3727
    @selamawittadesse3727 2 роки тому +31

    ወይ እህቴ አግዚአብሔር በሰው ሀገር ወተሽ አተቀሬ ሲላት ነው።በተቀደሰው ሀገርሽ እግዚአብሔር ነፍስሽን የቀበላት ለቤተሰቡቾ ፅናቱን የሰጣቸው አሜን ።አለም ሀላፊ ናት በአለን እናመስግን ።

  • @hiwotsiyabara4055
    @hiwotsiyabara4055 2 роки тому +29

    አይ የኛ ነገር ዛሬ ታይተን ነገ ለምንጠፋው ፍቅር የለ በዘር መባላት የኔ እናት ነብስሽን ከደጋጎችጋ ያሳርፍሽ

  • @user-lh4ol8zx1o
    @user-lh4ol8zx1o 2 роки тому +57

    ነብስ ይማር ለቤተሰቡም በተለይ ለእናቶ መፅናናትን እግዚአብሔር አምላክ ቁስቋም እናታችን ትስጣቸው

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 роки тому

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውድ

    • @aminuae6569
      @aminuae6569 2 роки тому +1

      እግዚአብሔር የፈቀደውን አደረገ ነብስ ይማር 😅😅😅😅😅😅😅

  • @tigistasfaw6121
    @tigistasfaw6121 2 роки тому +14

    እግዚአብሔር በእውነት ይወዳታል በእዛች ቅድስት መሬት አፈር መብቃቷ በሰው ሀገር ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜሪካ እህህህ ለእንጀራ እንጅ ስንት ነገር አለ ብቻ እግዚአብሔር ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያድርገው

  • @mesidesign12
    @mesidesign12 2 роки тому +57

    ከዚህ ብዙ እንማራለን። ለዚች ኮንትራት አለም በዘር፣ በሀይማኖት መባላት ሆነ ስራችን። ይህንን እንኳን አይተን አንማርም። ልባችን ደንድኗል። እግዚአብሔር ነብሷን በገነት ያኑርልን።

    • @meklitm2033
      @meklitm2033 2 роки тому +2

      አሜን ልቦና ይስጠን

  • @aynalmeyeborenalji7877
    @aynalmeyeborenalji7877 2 роки тому +28

    ነብስ ይማር ለመላው ቤተሰቦቿም መጽናናት እንመኛለን አይ እኛ ለዝች ከንቱ አለም ተስማምተን መኖር አቅቶናል ፈጣሪ ልቦና ይስጠን🙏🙏🙏🙏

  • @user-td9bp2hj7g
    @user-td9bp2hj7g 2 роки тому +11

    በጣም ልቤን ሰብራዋለች እናትዬው እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥዎ እህታችን ነፍስ ይማር

  • @jidatahan7613
    @jidatahan7613 2 роки тому +52

    ደስ እሚለው ነገር ለእመቤቴና ለልጇ ለመድሀኒአለም መመስክሯ ከልብ ያስደስታል ነብሷን በአፀደ ገነት ያኑርልን

    • @stopahmaragenocide7891
      @stopahmaragenocide7891 2 роки тому

      እውነት ነው መሲ ጐበዝ መስካሪ ነበረች😭😭😭

  • @biruethioyoutube2087
    @biruethioyoutube2087 2 роки тому +24

    በጣም ያሳዝናል እየኖርን እንላለን እንጂ መኖራችን እርግጠኛ አይደለም ለአመታት ለወራት እቅድ እናውጣለን እዚያ ቦታ ለመድረስ ከእግዚአብሔር ውጪ ማንም መረጃ የለውም እግዚአብሔር ነፍሱን ይማር የኔ እናት😭😭

  • @singtonsington671
    @singtonsington671 2 роки тому +8

    ፈጣሪ የወደደውን አደረገ ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑረው ለቤተሰቦቿ መፅናናትን እመኛለሁ ።

  • @elsaassefa9811
    @elsaassefa9811 2 роки тому +14

    እግዛብሄር ይወዳታል ለእገራ በቅታ የፈጣሪን እና የመቤታችንን ማዳን መስክራ ከዛ ሁሉ መከራ ወታ ለሳ እረፍት ነው እግዛብሄር ነብሳን በገነት ያኑርልን ለቤተስብ መጵናናትን ይስጥልን

  • @yeshiworkjegine6770
    @yeshiworkjegine6770 2 роки тому +1

    እንዴት ታሳዝናለች የኔ እናት እግዚአብሔር ነብሶን በአጸደ ገነት ያሳርፋት

  • @user-cx7tn7mx7b
    @user-cx7tn7mx7b 2 роки тому +29

    ሰላም ለሟቿ ወዳጅ ዘመዶቿና ለቤተሰቧ መጽናናትን ይሰጣቸው ለሟቿ ነፍሷን ይማር

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 2 роки тому +16

    ኡፍፍፍፍፍ እንዴት ልብ ይሰብራል እንግዲህ ምን ይደረጋል እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ እህቴ ነብስሽን በአፀደ ገነት ለመላው ቤተሰብ እግዚአብሔር መጽናናቱን ይስጣችሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @yeasemalij537
    @yeasemalij537 2 роки тому +1

    አይይይይ ተቀባይ አግኝታ በደሰታ የማገኛት መሰሎኝ ነበር አላህ ያለው አይቀርም እና ቃሉ ተፈፀመ ያረብ ኻቲማችንን አሳምርልን ጌትዬ አላህ መፀናናቱን ሰብሩን ለእናቷ ይሰጣቸው 🙏

  • @libamset
    @libamset 2 роки тому +15

    ነፍስ ይማር! በጣም ያሳዝናል ምን እንላለን?እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ! ለቤተሰቦቿ መጽናናትን ያድልልን!

  • @user-dz2iu8lp9x
    @user-dz2iu8lp9x 2 роки тому +12

    በፈጣሪ💔😭መሲዬ ኢንተርቪውን ዘግይቼ ነበር ያየሁት ለብዙም ሰው ሼር አድርጌው ነበር።እኔም እዚሁ እምኖርበት Oakland California ለመቀበል ሰው እያናገርኩ ነበር እጅግ ልቤ ተሰብሯል በእውነት😭💔😭💔

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 2 роки тому +4

    በጣም ገረመኝ አዘንኩም በጣም የሰው ልጅ ሀሳብ ሌላ የፍጣሪችን ሌላ ከዚህ ሚዲያ የቀረበች የእግዚአብሔርን ታምር ለመመስከር ነበር ለካ ነብስሽን በአፀደ ገነት ያኑርሽ አየ ሰው

    • @belayshebo3149
      @belayshebo3149 2 роки тому

      Mine yaeg/hern taamir timasakuralechche Sheh gize Mariyaam aterafachching eyelachch lasiga labaash kibir eyasaxachche

  • @eldaethio5615
    @eldaethio5615 2 роки тому +1

    የኔ እናት በእውነት በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ንፍስሽን በገነት ያኑረው😭😭😭😭😭😭

  • @AW-bh6dy
    @AW-bh6dy 2 роки тому +2

    Wow! I am so terribly sorry. Its a heartbreaking to here that she passed I just don't have words to express how I fell now. I pray God will cover the family with a blanket of comfort.

  • @humyifer7586
    @humyifer7586 2 роки тому +25

    ከንቱዎች ነን እኛ ብዙ እናሥባለን ሞት ተሸክመን እግዚአብሔር ነፍሥሽን ይማረው እህቴ ልብ ይሠብራል

  • @user-od9qv6rm7x
    @user-od9qv6rm7x 2 роки тому +13

    በጣም ያማል እግዚአብሔር አምላክ ነፍሳን ከደጋጎቹ ጎን ያርፍልን ለበተሰቦቿም እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ያአፅናናቹ

  • @salamahawitsalamahwit1162
    @salamahawitsalamahwit1162 2 роки тому +10

    ለማች ነብስ እረፍትን ለቃሚ ቤተሰብ መፅናናትን ይስጥልን እኛ ከምናስበዉ ይልቅ እሱ ያሰበልን ነዉ ሚሆነዉ አይዞሽ እህቴ አለም ከንቱ😭😭😭

  • @hiwotkassa2558
    @hiwotkassa2558 2 роки тому +11

    እግዚአብሔር ነብሷን በአፀደ ገነት ያኑራት እህታችን

  • @user-qq4yu9ok9l
    @user-qq4yu9ok9l 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ነፍስሽን ባፀደ ገነት ይኑረው እህታችን እኛ እንዳልነው ሳይሆን እሱ እንደፈቀደው ነው አለው ማለት ከንቱ ነን እኮ ኡፍ

  • @yemsrachwoldemariam6984
    @yemsrachwoldemariam6984 2 роки тому +1

    ውይ በጣም ያሳዝናል ነፍስ ይማር የኔናት እግዜያብሔር ያፅናችሁ

  • @Meski-or8ln
    @Meski-or8ln 2 роки тому +7

    ነፍስ ይማር በእውነት እግዚአብሔር ይወዳታል ለአምላኳ እንደታመነች እመቤቴን እንዳወደሰች በሀገሯ ላይ ሁሉ ሆነ በጣም እድለኛ ነች እግዚአብሔር ሁሌም ትክክል ነው እኛንም ለንስሐ ሞት ያብቃን በሀገራችን ላይ እግዚአብሔር ያጥናችሁ

  • @whenimbored8404
    @whenimbored8404 2 роки тому +13

    እቺ ናት የኛ ሕይወት
    ለዚች ለማትረባ እዱንያ እንሮጣለን😭😭

  • @user-ys4gx1uf9d
    @user-ys4gx1uf9d 2 роки тому +1

    ነፋስ ይማር እግዚአብሔር ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑርልን ለቤተሰቦቿ መፅናናትን ይስጥልን

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ነፍስሽን ይማር 😭😭😭

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 2 роки тому +37

    እግዚአብሔር የትም እንድትሄድ አልፈለገም ወደእውነቱ ሄዳለች ነብስ ይማር 😭😭

  • @etsubeseleshi3416
    @etsubeseleshi3416 2 роки тому +12

    እግዚአብሔር የሟችን ነፍስ በአፀደ ገነት ያነረው ለቤተሰቦቿ መፅናናቱን ይሰጣችሁ

  • @almazalmaz3811
    @almazalmaz3811 2 роки тому +2

    እፍፍፍፍፍፍ በጣም ያሳዝናል ውይ እግዚአብሔር ነብሶን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @user-bc6qu2fs9q
    @user-bc6qu2fs9q 2 роки тому +5

    የቅዱሳን አምላክ ነፍሷን በአጸደ ገነት ያኑርልን ለቤተሰቦቿም መጽናናቱን ያድልልን

  • @user-uc9sn1cy7e
    @user-uc9sn1cy7e 2 роки тому +12

    ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቿ መፅናናትን ያድልልን

  • @mezmur111
    @mezmur111 2 роки тому +1

    ነብስ ይማር የኔ እናት በእምነት መጽናት እንዴት እንደሆነ አሳየሽን
    የድንግል ማርያም ልጆ አማኑኤል በቀኙ ያሳርፍሽ

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 2 роки тому +3

    ፈጣሪ ነብስሽን በአፀደ ገነት ያኑረዉ ያሳዝናል😥💔

  • @metasebia10
    @metasebia10 2 роки тому +5

    እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ። እህቴ መድኃኔዓለም ነፍስሽን ይማርልን። አሜን!

  • @tigistti8320
    @tigistti8320 2 роки тому +1

    እውነት ነው እጅግ በጣም አዝኛለው ነፍስ ይማር

  • @felegushdesalegn4635
    @felegushdesalegn4635 2 роки тому +1

    ውይ እግዚአብሔር አምላካችን ነፍስሽን ይማር ያመሰገንሻት እመቤቴ

  • @Joseph-788
    @Joseph-788 2 роки тому +2

    የ አሜሪካ ዜግነት ቢኖር የካናዳ ሁሉ ከንቱ የከንቱነት ከንቱ !!! ወገኖች እረፍት በክርስቶስ ነዉ .... .... የዘላለም እረፍት በ ድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ ብቻ ነው

  • @yeqidusemikayeleliji5545
    @yeqidusemikayeleliji5545 2 роки тому +6

    ነብስ ይማር ለቤተሰቦቹዋ እግዚአብሔርመፅናናትን ይስጥልን

  • @awolljemila4414
    @awolljemila4414 2 роки тому +16

    ኢናሊላህ ወኢናኢለይሂ ራጅኡን ነብስሸን በገነት ያኑራት ለቤተሰቦችሽ ፅናቱን ይስጣቹ

    • @mashaallhsss3479
      @mashaallhsss3479 2 роки тому +4

      Le kirstyan jenatn melamin yelem bemuslim allahin yalemane bafitsum jenat ayigebam

    • @Tube-tj9qe
      @Tube-tj9qe 2 роки тому

      @@mashaallhsss3479😂😂😀

    • @hanajebesa7975
      @hanajebesa7975 2 роки тому

      @@mashaallhsss3479 እንደአንቺ አይነት ዱዝ እምነቱን ያሰደባል ባለጌ

    • @mashaallhsss3479
      @mashaallhsss3479 2 роки тому

      @@hanajebesa7975 tife bakish ine haimenote miyazegnine inje achen lemsdeste alseram ok

  • @kelemuaderesgne7533
    @kelemuaderesgne7533 2 роки тому +2

    ወይኔ መሴ ነብስ ይማር ሁሉ በእርሱ ሆነ ያለ እርሱ አንዳችም አይሆን በጣም ጠንካራ ሴት የሴቶች ተምሳሊት ነበረች ነብሶን በአጸደ ገነት ያኑርልን ለቤቸሰቦቾና የወዶጂ ለዘመድ መጽናናት ይስጥልን ።

  • @meronmebrahtu8896
    @meronmebrahtu8896 2 роки тому +4

    በጣም ታሳዝናለች ነብሳን በገነት ያኑረው በጣም በእምነት ጠንካራ ክርስቲያን ነበረች ባለፈው ስትናገር በአንደበቶቻ ታስታውቃለች ስሙ ሆኖ ሞታለች ይባላል እንጂ ወደ አባታ ቤት ነው የሄደችው እግዚአብሔር የልባን አይቶ ሀገረ አስቀራት በጣም ታሳዝናለች ለመላው ቤተሰቤ መፅናናት ይስጥ

  • @user-yn9pz7vi6x
    @user-yn9pz7vi6x 2 роки тому +3

    እፍፍፍፍ ልብ ይሰብራል እግዚአብሔር አምላክ ነፍሷን ይቀበልልን
    ለቤተሰቡ አፅናኝ መንፈስ ቅዱስን ይላክልን።

  • @maezasheme8036
    @maezasheme8036 2 роки тому +1

    ፈጣሪ ነብሷን በገነት ያኑረው 🙏😭😭😭

  • @bizuneshayele6281
    @bizuneshayele6281 2 роки тому +1

    ነብሷን በገነት ያኑርልን! ከነ እምነቷ አለፈች የሐገሯን አፈር አገኘች እግዚአብሔር ይመሥገን መሞታችን አይቀር ለፈጣሪ እንዳገለገሉ መጠራት አለም ነው!#

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 2 роки тому +10

    የኔ እህት እሩቅ አሳቢ ቅርብ አዳሪ ያሳዝናል ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያሳርፍ እግዚአብሔር ያፅናችሁ😭😭😭

    • @birukmekonene2802
      @birukmekonene2802 2 роки тому

      ኝግዚ አብሄር ያጽናችሁ 😭😭😥😥

  • @dawitetsegaye1472
    @dawitetsegaye1472 2 роки тому +3

    እፁብ ድንቅ የአምላክ ስራው::
    እንዲህ ነው በቁምም በእረፍትም አምላክን ማስመስገን::
    እህቴ በገነት ነፍስሽን ያኑርልን::
    እመእምላክ ላች እንዲህ የደረሰች ለእኛም ለከንቱዎቹ ትድረስልን:: አሜን::

  • @ENTube-vi5km
    @ENTube-vi5km 2 роки тому +7

    ነፍስ ይማር የጌታ ሙሽራነኝ እንዳለችው የአለም ብልጭልጭእነት ሳያታልላት ወደሱ ወሰዳት መታደል ነው ለዚህ ነው ንሰሐ ግቡ ቅዱስ ቁርባን ተቀበሉ እያለች እድሜ ልካችንን ቅድስት ቤተክርስትያን የምትለምነን {{እኛ ወላጆች ሐጥያተኞቹ በር እየተሳለምን ባልሰማ እየሄድን ምንም የማያውቁትን እፃናት እየደጋገምን ቅዱስ ቁርባን እናቆርባለን መቁረብ አለባቸው ግን እኛ ከእነሱ መቅደም አለብን አይ ከንቱነት ሁሌ እራሴን የምወቅስበት ነገር ስለሆነ ነው ሒወት ጋራንቲ የላትም መች እንደምንጠራ አናቅም ሁሌ አርቀን እናስባለን ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቿ መፅናናትን ተመኘሁ

  • @mosanghgig8465
    @mosanghgig8465 2 роки тому +10

    ለመላው ቤተሰቦቻ መፅናናትን ይሰጥልን ነፍሰ ይማር

  • @user-nj8ic9od3j
    @user-nj8ic9od3j 2 роки тому +3

    የታመመ ሰዉ መፆም የለበትም ስጋ ደካማ ነዉ ጌታ እኮ የልብ አምላክ ነዉ ጌታ ያፅናናቹ

  • @fikirteshiferawmihretu3251
    @fikirteshiferawmihretu3251 2 роки тому +5

    ነብስ ይማር በጣም የሚያሳዝን እግዚአብሔር ለቤተሰቦቿ መፅናናትን ይስጣችሁ!!

  • @user-ex9vv5ub7x
    @user-ex9vv5ub7x 2 роки тому +2

    እህቴ .......በሚዲያ ብቅ ብለሽ ልብ ያለው ልብ ይበል በሚለው ተረት መስለሽ እንድንማር አድርገሽ ለእኛ ትልቅ ትምህርት አስተምረሽ ለእግዚአብሔር እና ለእናቱ ምስክርነትሽን ሰጥተሽ አንቺ ወደማይቀረው ቤትሽ ሄደሻል ልጆቹኑ የማይተወው ጌታ ተቀብሎሻል ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑረው 🙏🙏🙏

  • @feyiseemegressa5867
    @feyiseemegressa5867 2 роки тому +1

    😭😭😭😭😭 ዉይ እግዚአብሔር በፀደ ገነት ይኖራልን ለቤተሰባቸው መጽናናትን ይሰጣቸው።

  • @firehiwotgetachew5846
    @firehiwotgetachew5846 2 роки тому

    ነብስዋን ይማረው ፡በእውነት በጣም ያሳዝናል ፡ ብቻ ሁሉም የእግዚአብሔር ፍቃድ ነው ፡

  • @emawede2064
    @emawede2064 2 роки тому +6

    የክርስቶስ ሙሽራ እህቴ በቀኙ ያቁምሽ 😭

  • @leyaleya4383
    @leyaleya4383 2 роки тому +1

    ነፍስሽን በአጸደ ገነት ያሳርፍልን ለመላው ቤተሰቦችሽ መጽናናትን እንመኛለን

  • @yayeshmulatu8552
    @yayeshmulatu8552 2 роки тому +6

    በእውነት እድለኛ ናት ።
    ለእናንተ እግዚአብሔር ያፅናችሁ ።

    • @tigistasfaw6121
      @tigistasfaw6121 2 роки тому

      እውነት ነው እህቴ በሰው ሀገር እራስ ምታት እንኳን ይከብዳል በሀገር መሞት መታደል ነው

  • @weynshettesfaye6225
    @weynshettesfaye6225 2 роки тому +7

    ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቿ እግዚአብሔር ያፅናችሁ

  • @sarafiseha8919
    @sarafiseha8919 2 роки тому +1

    ፈጣሪ የወደደውን አደረገ 😭😭😭
    ለቤተሰቦቿ ፈጣሪ መፅናናትን ይስጣቹ

  • @genetdesalegn4414
    @genetdesalegn4414 2 роки тому

    ነፍስሽን በገነት ያኑረው ለመላው ቤተሰበብእግዚያብሔር መፅናናቱን ይስጣችሁ

  • @meronkonju1354
    @meronkonju1354 2 роки тому +1

    ነብስሽን በፅደገነት ያድርግልሽ ህቴ እመቤታችን ድንግል ማሪያምን ምስክር ሰተሽ ፈጣሪ ስለሚ ወዳት ነው የተቀበላት ! ቤተሰብም አምለክ
    መፅና ናትን ያድላቸው

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 роки тому +2

    ነፍስሽን በአጸደ ገንት ያኑርልን ለመላው ቤትሰብ ወዳጅ መጽናናትን ይስጣቸው::🙏🏽🙏🏽🙏🏽🥲🥲🥲

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 2 роки тому +1

    እህቷ አስቴር እና መላው ወዳጅ ዘመድ ቤተሰብ በሙሉ እግዚአብሔር ያፅናናችሁ እጅግ በጣም የሚያሳዝን አደጋ ነው የደረሰው ሰውከንቱ ነው

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 2 роки тому +2

    እውይይይይይ የኔ እናት ሁፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭በማርያም ስታሳዝን የኔ ከርታታ ነፍስሽን በገነት ያኑረው አይ እኛ ከንቱዎች ለዚህች እድሜ ነው የምንባላው ወንድም ወንድሙን የሚበላው እናስተው ወገኖቼ የሰማዩን እናሳምር እባካቹ ሞትን በጀርባችን ተሸክመን አንጨካከን😭😭😭😭😭

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1n 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር አላማ አለው ነፍሷን ይማርን

  • @mulumulu2825
    @mulumulu2825 2 роки тому +14

    ነፍስ የማር ለቤተሰብም መጽናናትን ይሰጣችሁ 🙏🙏🙏

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 2 роки тому +5

    አዮ እኛ ከንቱ እስከ መቸ ነው እችን አለም ስናምን ምንኖረው እንኻን ለአገሯ አፈር አበቃት ለማይቀረው ነገር ነብስ ይማር ለቤተሰብ መጽናናት ይስጣቸው

  • @nahomdessye4009
    @nahomdessye4009 2 роки тому +1

    ፈጣሪ የወደደውን አደረገ !አይዟችሁ ፈጣሪ ነፍሷን በአጸደ ገነትያሳርፍልን !!!ለቤተሰቦቿ መጽናናትን ይስጥልን

  • @romanfirew2621
    @romanfirew2621 2 роки тому

    መሲ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው የብዙ ሰው እንባ አብሰሻል

  • @hiwatshimeles9982
    @hiwatshimeles9982 2 роки тому +4

    ነብሷን በገነት ያኑርልን ለቤተሰቦቿ መጽጽናናትን እንመኛለን

  • @gafat
    @gafat 2 роки тому +5

    ነብስ ይማር ለቤተሰቦቿ መፅናናትን ይስጣቸው

  • @enaneymisganaw3181
    @enaneymisganaw3181 2 роки тому +1

    ነብስ ይማር 😢😢😢

  • @user-kq4fv8kk4q
    @user-kq4fv8kk4q 2 роки тому

    ያሣዝናል ነብስ ይማር

  • @derejealemu5250
    @derejealemu5250 2 роки тому +1

    ሁሉ ከንቱ ነፍስዋን ይማር
    እኛም ለዚህ አጭር ዕድሜአችን በፍቅር እንኑር

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 2 роки тому +1

    መሲ በጣም አሳዘነችኝ።።ይሄነው የኛ ህይወት።

  • @barcontube1216
    @barcontube1216 2 роки тому +6

    ነፍሷ በገነት ትርፍ። እንኳንም አወቅናት። ሌላው የቤት ስራዋ የፈጣሪን ሥራ ለአለም መመሥከር ነበር፤ ሥራዋን ሠርታለች ። የእምነትን ጥግ አይተናል በእህታችን።

  • @yonasnegusse2332
    @yonasnegusse2332 2 роки тому

    አይዞዋቹ ጌታ ያበርታቹ አይቻት ነበር በሳምት ልዩነት በየሱስ ሰም እኔ ምጠብቀው አሜሪካ ሔዳ ደሰታዋ ተመልሶ ማየት ነበር ጌታ ግን የፈቀደው ይሔንን ነው

  • @ganaganet9288
    @ganaganet9288 2 роки тому +1

    በጣም.ያማል.ለቤተሰቦቻ.አላህ.ብርታቱን.ይስጣቸው😭😭😭😭😭.

  • @happy3202
    @happy3202 2 роки тому +1

    ሰው ከንቱ እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጥልን ለቤተሰብ በሙሉ 😭😭😭😭😭😭

  • @rthgfg9720
    @rthgfg9720 2 роки тому +1

    ውይ እጅግ ያሳዝናል ነብስሽን በአፀደ ገነት ያኑረው ፈጣሪ ነብስ ይማር ቤተሰቡን ሁሉ እግዚአብሔር በቃልኪዳኑ ያፅናናልን

  • @emebetabebe3331
    @emebetabebe3331 2 роки тому +1

    የእህታችንን አስቴር ስዩም ነፍስ ይማር ወላጅ እናቷን እግዚአብሄር ይማራቸው ያጠንክራቸው ለመላ ቤተሰቦቿ እግዚአብሄር መጽናናት ይስጥልን ፡፡

  • @romiegebreselassie3108
    @romiegebreselassie3108 2 роки тому +1

    እንኳን አገሯ መጣች እግዚአብሔር ያጽናቹ😭

  • @wudneshdigafe9215
    @wudneshdigafe9215 2 роки тому +1

    So Sorry to hear that It is so sad! We was talking about her yesterday. May God bless her soul 🙏 bless her family 👪.

  • @sabagebremariam7095
    @sabagebremariam7095 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ነብስሽን ይማረው

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 2 роки тому +3

    ወይኔ እህቴ !! እጅግ በጣም ያሳዝናል!! ይህቺን የመሰለች እጅግ ጠንካራ እህት በዚህ አይነት አደጋ ህይወቷን ማጣት ያንገበግባል!!! ሁሉ የእሱ ፈቃድ ነው እና ነብሷን ከደጋጎች ጎን ያኑርልን!!!
    ለሚወዷት እናቷ እና ቤተሰቧን እግዚአብሔር ትልቅ መፅናናትን ይስጥልን!!!

  • @fitfunbybetty8210
    @fitfunbybetty8210 2 роки тому +1

    ይህ የማንቂያ ጥሪ ነው።ሕይወት በጣም አጭር ነው እህቷ በጣም ትወዳታለች።እህቴ በሰላም አርፈ

  • @Useris1234
    @Useris1234 2 роки тому

    እግዚአብሄር ያፅናችሁ!

  • @hiwotsinna8468
    @hiwotsinna8468 2 роки тому +14

    ነብሳን በገነት ያኑርልን ለቤተሰቦቻ በሙሉ መጽናናትን ይስጣችሁ እግዚአብሔር ያጽናችሁ

  • @hanayoutube7934
    @hanayoutube7934 2 роки тому

    መሰይ በጣም መልካም ሰው ነሽ ትባርክ መሰይ በጣም እውድሻለው

  • @selam1244
    @selam1244 2 роки тому +1

    እውነት ያማል ነብሷን ይማረው 😭 ልብ ይሰብራል በጣም ፅናቱን ይሰጣቸው ለበተሰቦቹ