//ዉሎ// "ገና በሁለት አመታቸዉ ት/ቤት መሄድ ይፈልጉ ነበርና … የተማርኩትን ትቼ...."//እሁድን በኢቢኤስ//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 124

  • @TheGoodNurse95
    @TheGoodNurse95 Рік тому +39

    እስከዛሬ በትናንሽ ችግሮች እግዝአብሔርን ያማረርኩትን አፍሬበታለሁ ።ይቅር ይበለኝ ፈጣሪ ። እንዲም አይነት ፅናት ያለው ሰው አለ የሰው ብርቱ ።እግዛብሄር ከናንተ ጋር ይሁን ጠንካራ እናቶች አደንቃችኋለው

    • @wintakinfe9563
      @wintakinfe9563 Рік тому

      mnm yegodelchew neger yelem enesu ybeltugnal ene kalehubet feena

  • @nigisttadesse4873
    @nigisttadesse4873 Рік тому +52

    አንቺ ሴት የምድሩም የሰማዮ አምላክ ብርታቱንም ጥንካሬውንም ያድልሽ አንቺ ክስተት ነሽ ያልተዘመረልሽ ኢንጅነር እናከብርሻለን እንወድሻለን

  • @dandi704
    @dandi704 Рік тому +31

    ጀግና እናት ነሽ ልዩ ነሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ እናትነት ትርጉም አለው።

  • @banchibirhanu7158
    @banchibirhanu7158 Рік тому +16

    በእውነት የማንችለውን አይሠጥም ይባላል። ከማንም እናት በላይ አንቺ አንደኛ ነሽ❤❤❤

  • @ማሚየኔሒወትማሚየኔሒወት

    እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድጋችሑ ሑላችሑንም ፈቃዱ ከሆነ አይነ ብርሀናችሑን ይመልስላችሑ አሜን 🙏

  • @marsilasgashaw2148
    @marsilasgashaw2148 Рік тому +1

    የኔ ልበ ብርሃን ልጆች አንጀቴ ተንሰፈሰፈ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በማይመች ሀገር ላይ ተፈጠራችሁ 😢 ብርቱ ሴት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ለንጆችሽ ያቆይሽ።

  • @hiwotz5622
    @hiwotz5622 Рік тому +4

    Wow የምትገርም እናት ናት እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ እግዚአብሔር አዋቂ ነው እነዚን ልጆች ለአንቺ ሲሰጥሽ በምክንየት ነው ብዙዋችን እንድትታደጊ እና እንድትረጂ ነው በጣም ነው የተገረምኩብሽ wow wow wow ቃላት ያጥረኛል ተባረኪ ቀሪ ዘመንሽ የሀሴት እና የተድላ ይሁን

  • @ዕባይባሕሪፀባደቡቡ

    ኦ ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ በሆነ ባልሆነ እያማረርኩ ስለአስቸገርኩህ ይቅር በለኝ የኔ እህት ጅግና ነሽ ፈጣሪ ዓይነ ብርሃናቾዉ ይመልስላቸዉ

  • @mekassa7625
    @mekassa7625 Рік тому +3

    ምን አይነት ጀግና እናትና ሴት እንደሆንሽ ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል በውሃ ቀጠነ ፈጣሪን ስናማርር እንዳንቺ አይነቷ ጀግና ልዮ እናት ግን ችግርሽን ወደ መፍትኤ ቀይረሽ ከራስሽ አልፈሽ ለማህበረሰቡ የደረስሽ ፈጣሪ ልዩ አርጎ የፈጠረሽ ልዩ ጀግና ሴት ነሽ አንቺም ሆነ ልጆችሽ ለዚች ምድር በረከቶች ናቸሁ በቃ ፈጣሪ ይባርካችሁ የበለጠ የምንማርባችሁ የምንበረታባችሁ ድንቅ በረከቶች ናችሁ የናንተ አይነቱ ትምርት ቤት ነው መንግስትም ሆነ ማህበረሰብ ትራንስፓርት ሰፋ ያለ ቦታ በጀትና በሚችለው ሁሉ መርዳት ማገዝ ያለበት በሕይወቴ እንዴት ካንቺ ጥንካሬን ትእግስትን ጥበብን ፈጣሪን አለማማረር ብስለትና ጀግንነት እንደተማርኩብሽ በቃ በርቺ ገና ብዙ ነገሮችን እጠብቃለን ሊያዬ የኔ ቆንጆ ልህት ዛሬ በቃ አንጀቴን ቂቤ የሚያጠጣ ፕሮግራም ነው ያዘጋጀሽው በዚህም መንግስት እንዲደግፋቸው ስፓንሰር ብትጠይቁላቸው የሚል አስተያየት አለኝ ተባረኩ❤❤❤

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 Рік тому +26

    እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳዲጋችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤗🤗🤗🤗🤗🤗❤

  • @hdbnokjul
    @hdbnokjul Рік тому +6

    ጀግና እናት ነሽ ሰላምሽ ይብዛ እድሜሽን እረጅም ያድርግላቸው❤❤❤❤❤❤

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ያሳድግልሽ!!!!!ብርቱ ሴት ነሽ ለብዙዎች ምሳሌ ነሽ!!!!ebs ሊያዬ ስለምታደርጉት መልካምነት እናመሠግናል!!!!!ለዚእ አይነት ልጆች መንግስትም ትኩረት መስጠት አለበት!!!!!!!!❤❤በርቱ

  • @mussiegebretensay2394
    @mussiegebretensay2394 Рік тому +5

    እግዝእያብሔር በጥበብ በእውቀት ያሳድጋቸው ጠንካራ እናቶች ናቸው በርቱ

  • @EyubanTesfaye-jo9qb
    @EyubanTesfaye-jo9qb Рік тому +12

    ጎበዝ እናት እግዚአብሔር ይባርክሽ።

  • @KhalidEbrahim-gh4st
    @KhalidEbrahim-gh4st Рік тому +3

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰ከፈጣሪ ተስፍ አይቆረጥም ኢንሻ አላህ ፈጣሪ ይማርልሺ እማኮ ግንኮ ልባቸው ብረሃናማነው

  • @JustYdidia
    @JustYdidia Рік тому +1

    ጀግና እናት ነሽ እኔ ግን እግዚአብሔር ምክንያት አለው ሌላው ነው አንቺ ምክንያተ ያደረገሽ ትልቅ ቦታ እንደሚደርስ እርግጠኛ ነኝ ተባረኪ እህቴ

  • @absabs9609
    @absabs9609 Рік тому +1

    በጣም ያሣዝናል የአለማቱ ጌታ ብረሀኑን ይሥጣችሁ

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ Рік тому +2

    የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ሑለት መስለውኝ ነበር ለካስ 3ናቸው እግዚአብሔር የአይነ ብርሐናቹሕን ይመልስላችሑ ፈጣሪ 🙏

  • @misrakgezahegn3731
    @misrakgezahegn3731 Рік тому

    አንቺ ጀግና እናት ነሽ ለብዙ እናቶች ሞዴል ነሽ ፈጣሪ ልጆችሽን ያሳድግልሽ ሁሉንም ልጆች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤❤

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Рік тому +2

    ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን እይን እያለን ስንታችን በለን እናመሰግናለን ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን ቸሪቱ እማምላክ የአይን ብርሃናችሁን ትመልሰው❤

  • @abrhettekle8794
    @abrhettekle8794 Рік тому +2

    በጣም ነው የምወዳቾሁ❤ ማምዬ አይዞሽ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ይሄ ሁሉ ባንቼ ነው

  • @aselefechyeadonayenat7588
    @aselefechyeadonayenat7588 Рік тому +4

    እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ምርጥ እናት እደሜ እና ጤና ይስጥሽ 🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @Aberash-hd1uz
    @Aberash-hd1uz Рік тому +4

    ስወዳቸው❤❤❤❤❤አዛኝቱ ወላዲተ አምላክ ትጠብቃችኹ❤❤❤ፍቃዱ ከሆነ ቸሩ መድኃኔዓለም የላዩን ብርኃናችኹን ያብራ የውስጡንስ አብዝቶ ሰቷችኋል❤❤❤❤

  • @enaya0481
    @enaya0481 Рік тому +2

    ጠንካራ እናት ነሽ ❤❤❤

  • @solomonsola5813
    @solomonsola5813 Рік тому +6

    ዉሎ ደስ የሚል አዝነኝና አስተማሪ ፕሮግራም ነው

  • @ኪዳነምህረትእናቴ16

    ፈጣሪ በትንሽ ነገር አማርርሀለሁ
    ይቅር በለኝ

  • @Mariam-zh2ie
    @Mariam-zh2ie Рік тому +2

    ሶሊና ሄሪ መጣም ነው ምወዳችው አናንያን ስላየውት ደስ ብሎኛል ቲጂ ጀግና እናት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ልጆችሽን ይባርክልሽ

  • @sintmulu4522
    @sintmulu4522 Рік тому +1

    ጀግና እናቶች እግዚአብሔር ያግዛችሁ

  • @ወለላደረሰየቬሮኒካእናት

    እመቤቴ ማርያም ያይናቸውን ብርሀን ትመልስላቸው 🙏

  • @behailuabebe4868
    @behailuabebe4868 Рік тому

    በማይረባ ነገር ጊዜአችንን ለምናሳልፍ ሰዎች ማፈሪያ መሆናችንን የሚያሳይ ምርጥ ፕሮግራም.

  • @nanu144
    @nanu144 Рік тому +3

    ሁለት ብቻ መስለውኚ ነበር የኔ ጀግና እናት ላቀች ታደቅባለች🇪🇹🇪🇹👌

  • @nanu144
    @nanu144 Рік тому +4

    ምርጥ እናት ናት

  • @leylaqatar6623
    @leylaqatar6623 Рік тому +1

    ጀግና እህናት ነሸ❤❤

  • @abibaashto6746
    @abibaashto6746 Рік тому +4

    እመአምላክ ብርሃናችሁን ታብራላችሁ የኔ ውዶች በሞገሱ ያሳድጋችሁ💖

  • @ועח
    @ועח Рік тому

    እግዚአብሔር በጥበቡ እና በሞገስ ይሳድጋችሁ 🙏አንቺ ጠንካራ እናት ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ 😍🇪🇷

  • @azebhabte1582
    @azebhabte1582 Рік тому +8

    I like the program, and thank you for visiting them. But, some of the topics were not supposed to be discussed in front of them.

  • @ብሌንጎጃሜዋ
    @ብሌንጎጃሜዋ Рік тому +1

    ጀግና ብሎ ዝም ነው እናትነት

  • @emanseid5684
    @emanseid5684 Рік тому

    ጀግናነሽ አላህ ያበርታሽ አላህ አይቸግረዉም ያይን ብራሀናቸዉን ይመልስላቸዉ

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው Рік тому +4

    አላህ የፈጠረው ሁሉም በእሱ ሀይል ነው ልክ አደም ሀዋ ኢሳ አፍጣጥር

  • @hiwotfentahun5382
    @hiwotfentahun5382 Рік тому +2

    እግዚሐብሆር ያሳድጋችሁ❤❤❤ parent needs support group meeting

  • @selamtube6038
    @selamtube6038 Рік тому +6

    Gin lijochu fit layi ayin siwiran batweru yesine libona lemin. Yisemachewal biye newu😊

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Рік тому

    እውይይ እመብርሀን ታሣድጋችሁ❤❤❤

  • @selamdade3964
    @selamdade3964 Рік тому +1

    ወንዱን ልጅ በማየቴ ደስ ብሎኛል

  • @azebnegahailu8661
    @azebnegahailu8661 Рік тому +1

    you are really a hero be strong i love your students

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ Рік тому +16

    እኔ ግን ናፍቆት ናፍቃኛለች እናንተስ ?

  • @TesfaneshNebeyu-wu3ix
    @TesfaneshNebeyu-wu3ix Рік тому

    እግዚአብሂር አይነብርሃናችሁን ይግለጥላችሁ ለምታስተምሮቸው ሁሉ እግዚአብሂር ብርሃን ይሁን ኑሮአችሁ❤❤❤

  • @destayeg
    @destayeg Рік тому +2

    You are an amazing mom! I am very proud of you!!!

  • @betelhemdemissie4517
    @betelhemdemissie4517 Рік тому

    ሚስ ሩት ሚስ ሳሮን ትልቅ ክብር አለኝ ለእናንተ

  • @abarugumbaru4554
    @abarugumbaru4554 Рік тому +3

    እፋፋፋፋፋ ፈጣሪ ምረቱ ይላክላቹ😭😭😭😭😭

  • @meaziiluve8652
    @meaziiluve8652 Рік тому

    Tigiye you are the Hero 🎉 Definitely I'll visit this place when I come back home 🏡 Stay blessed 🙌

  • @betelehemdessie1305
    @betelehemdessie1305 Рік тому

    አቤት ፈጣሪ አንዳንዱን ሴት ምንአይነት ጥንካሬ ነው የሰጠሀቸው

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 Рік тому +11

    እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድጋቹ የኔ ማሮች❤❤❤❤❤

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 Рік тому +4

    ሊየ የኔ ቆጆ ስወዲሺ እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤗🤗🤗🤗

  • @mekdes9821
    @mekdes9821 Рік тому

    አላህየ ይቅር ይበለኝ እኔ ሙሉ ጤና ሰቶኝ እያማረርኩ አላህ ብርሃናችሁን ጤናችሁን ይስጣችሁ

  • @eyerusalemabebe6615
    @eyerusalemabebe6615 Рік тому

    ጥንካሬሽ እሚገርም ነው ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤❤❤❤

  • @felekechbender8373
    @felekechbender8373 Рік тому +2

    Egeziyabher ymesegen ❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @bizuyeabey2368
    @bizuyeabey2368 Рік тому +4

    መጥቼ ባግዝሽ እወዳሁ. ክረምት ክፍት ከሆናቺሁ

  • @Fatima-ye9wl
    @Fatima-ye9wl Рік тому +1

    በጣም ጠካራ እናት ናቺሁ

  • @addisw1713
    @addisw1713 Рік тому +1

    ፈጣሪ ብህርአናቹ ያብራላቹ 🙏🙏

  • @Tesfayeaalemu
    @Tesfayeaalemu 9 місяців тому

    ጀግና እናት❤❤❤

  • @hijhfgyu-ny1zo
    @hijhfgyu-ny1zo Рік тому

    ጎበዝ እናት ነሸ እግዚአብሔር ይረዳሸ

  • @getnetadugna9813
    @getnetadugna9813 Рік тому +3

    May God bless you & your children abundantly!

  • @yenewebtadesse465
    @yenewebtadesse465 Рік тому +2

    እግዚአብሕር ይጠብቃችሁ

  • @keiryhuncanal6227
    @keiryhuncanal6227 Рік тому +2

    ጠንካራ እናት ፐ ሚዲያ ስንቱን አስተማረኝ

  • @belayneshseifu9236
    @belayneshseifu9236 Рік тому +2

    God bless you

  • @yashea8952
    @yashea8952 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @PakPak-vu6wt
    @PakPak-vu6wt Рік тому +2

    ስያምሩ ያኔ ቆንጆችኡፍ አለህ ያሳዲጋቹሁ አላህ ብራሃናቹሁን ይማልስ።

  • @sAli-dh7xn
    @sAli-dh7xn Рік тому

    ፍቅርየሆኑልጆች.እግዚአብሔር ይጎብኛችሁ

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 Рік тому +1

    አላህ አፊሽን ይስጥልሽ ዩቴብ ይከፈትላቸዉ

  • @MimiMimi-jw2hx
    @MimiMimi-jw2hx Рік тому +1

    Egeziabher layeclem ayesetem betam tenkara enate nashe emabate tetabekacwe yen maroce

  • @mariamawitadenew9693
    @mariamawitadenew9693 Рік тому

    Egziabher be mogese yasdegachw

  • @rakebtilahun8390
    @rakebtilahun8390 Рік тому +1

    ማርያምን ለወንዱ እሚቻል ቢሆን አንድ አይኔን ብሰጠው ደስ ይለኛል

    • @gjk8731
      @gjk8731 Рік тому

      ኦቲዝም ሰለሆነ ነው እንጅ እኮ ሴቶቹም አይናቼው አያይም ልበ ብርሀን ናቼው❤

  • @yeshiamhara1419
    @yeshiamhara1419 Рік тому +1

    ጀግናእናት ነሸ የምር

  • @betelhemdemissie4517
    @betelhemdemissie4517 Рік тому

    ቲጂ አንቺ ጀግና ነሽ

  • @Danish-pz3pl
    @Danish-pz3pl Рік тому

    ሱብሀናላህ አላህ ብርሀናችሁን ይክፈትላችሁ

  • @KhalidEbrahim-gh4st
    @KhalidEbrahim-gh4st Рік тому +2

    ውብዎች ❤❤❤❤❤

  • @saragasa174
    @saragasa174 Рік тому +1

    😢😢😢😢😢😢

  • @okoo3056
    @okoo3056 Рік тому

    Ebs good job gin mekinaw bitateb

  • @nigisttadesse4873
    @nigisttadesse4873 Рік тому +5

    የእሼ መሌ ውቦች

  • @wazircell4191
    @wazircell4191 Рік тому

    ጀግናእናት❤❤

  • @rahelzergaw5121
    @rahelzergaw5121 Рік тому +7

    Be lijochu fit endezi aynet were bataweru tru new

    • @selamawitlemma5742
      @selamawitlemma5742 Рік тому +1

      እኔም እያሰብኩ ነበር ምክንያቱም እናትየው ከዚህ በፊት ስለ ልጆቿ ስትናገር ከሌሎች የተለዩ መሆናቸውን አያውቁም ብላ ነበር፣

  • @banchayhukonjo2589
    @banchayhukonjo2589 Рік тому +1

    Wow wow betiam tenkiara einat nashi

  • @SENAYITTUBE
    @SENAYITTUBE Рік тому +1

    እመቤቴ ያን ብርሀን ትስጣችው

  • @RahelRahel-zy1km
    @RahelRahel-zy1km 8 місяців тому

    እንዴ 10አመት ልጅ አለኝ ስትል ነው የሰማሁት

  • @lemlemyoni1703
    @lemlemyoni1703 Рік тому +2

    ትግስትዬ ባለቤትሽ ሞቶአል ብቻሽ እኔን

  • @okoo3056
    @okoo3056 Рік тому

    Yene maroch 🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @danielansane1340
    @danielansane1340 Рік тому +2

    Liya ena wilo mirt new

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc Рік тому

    👍👍👍👍👍👍

  • @መድሀኒአለምአባቴ

    ❤❤❤❤❤

  • @taad4545
    @taad4545 Рік тому

    ሡባሀንአሏህ

  • @jojolove791
    @jojolove791 Рік тому +1

    ❤️🙏🏽

  • @tedytedi3234
    @tedytedi3234 Рік тому

    Ijig medeneq yalebat set nat be iwnet jegninetewa ayigeletsim fexari birtatun yisxish nege lela qen nw yene wud ihit bxm tazazinalesh ine hulet bicha meslogn nebr ikoo beft😥

  • @almazt3763
    @almazt3763 Рік тому +2

    ❤❤🙏🙏👌👌

  • @yeshiasnake6012
    @yeshiasnake6012 Рік тому +11

    ምናለ በልጆቹ ፊት ባታወሩ

    • @maryetube14585
      @maryetube14585 Рік тому

      በፊተኮ አያቁም ብላ ነበር ልጆቹ ፊት ሲያወሩ መሥማታቸውነው አይይይ

    • @ngat3855
      @ngat3855 Рік тому

      Tankar enat

  • @wazircell4191
    @wazircell4191 Рік тому +1

    ሢያሣዝኒ😢😢

  • @Sifaansifaan-m5d
    @Sifaansifaan-m5d 8 місяців тому

    🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤❤❤🎉🎉❤❤🎉❤🎉❤

  • @amaamm8606
    @amaamm8606 Рік тому

    ❤❤❤🎉🎉😊😊😊😊

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 8 місяців тому

    ፊት ያለው ጩጨው መዝሙር ሲዘመር ጩህቱ የጣልያን እጁ አለበት 🤣

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp Рік тому +1

    ወይኔ ጌሙ ረኡኡኡ ልቀቁት😂

  • @hannabiru8367
    @hannabiru8367 Рік тому

    ቀርቱ