#አሌክስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 лис 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @rahaftubtub3271
    @rahaftubtub3271  15 днів тому

    ቤተሰብ ያልሆናችሁ ቤተሰብ ሁኑ አበረታቱን ላይክ ኮሜት ሽር አድርጉ የመዳም ቅመሞችየ

  • @kuobrakuobra4336
    @kuobrakuobra4336 14 днів тому +5

    እነሱ ያልገባችው ነገር አለ ዴዚ የራሷ ፋኖቸ አሎት አሌክስም እደዛው እና ለምሳሌ እኔ የሌላ ሀገር ቲክቶኮሮችን ነው የምከታተለው እና ልክ እንደ ዴዚ እና አሌክስን ያሉትን አንድ ላይ እዲሆኑ ያደርጋሉ ፋኖቻችው እና በአሌክስ እና በዴዚ የተጅመረ አይደለም የሌሎች ሀገር ቢመለከቱ ምን ሊሉ ነው አሌክስ መችም እሄን ኮሜት ታየዋለህ እና ምን መስለህ ዴዚ ፋኖቸ አሉት እትም እደዛው ዴዚን በስተት የሆነነገር ብትላት የዴዚ ፋኖቸ አተላይ ነው የምውርዱብህ እሷም የሆነነገር ብትልህ ያተ ፋኖች እሷ ላይ ነው የምወርዱባት ስለዝህ ግደታ ተፋቀሩ ወይም ተጋብ ፋኖቸ እያሉ ያሉት እደ በፊቱ ታጫውቱ ነው እያኑ ያሉት እንደዛ ኮላረጋችሁ አይፋቷችሁም 😊😊😂

    • @wegayehu-fo2xm
      @wegayehu-fo2xm 14 днів тому

      አረቦቹን ቢያዩ ምን ሊሆኑ ነዉ

    • @anshawelo6296
      @anshawelo6296 14 днів тому

      አረብእናያለን ግን ተዋቸው ጋይስ አሳዘኑኝ ሚስኪን ነፈርርር ​@@wegayehu-fo2xm

    • @tube3507
      @tube3507 14 днів тому

      😅😅😅 በትክክል😅እኔማ ከዛ ከዚህ ደከመኝ😅😅

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 15 днів тому +2

    የኔ ዴዚ እናት አይዞሽ😢😢❤❤❤❤

  • @anshawelo6296
    @anshawelo6296 14 днів тому +1

    ተዋቸውውውው ሁለቱም ይዋደዳሉ ግን በውስጥ ያውሩ ሶስተኛ አካል አይግባ ተዋቸውውውው

  • @BrhanTadele-ef3bz
    @BrhanTadele-ef3bz 14 днів тому

    አይዞሽ ዴዚየ የኔ ቆንጆ

  • @ቲጂነኝየተዋህዶልጅ
    @ቲጂነኝየተዋህዶልጅ 14 днів тому +1

    ስስቶቸ❤❤❤

  • @EmanMohammad-r8t
    @EmanMohammad-r8t 14 днів тому

    ደዚየ አብሺሪ የኔ የዋህ❤

  • @asfahaleydesaley1821
    @asfahaleydesaley1821 15 днів тому

    Jani

  • @wegayehu-fo2xm
    @wegayehu-fo2xm 14 днів тому

    ለተመልካች ደስታ ብለዉ ሳይፈልጉ አብረዉ መጫወት ከባድ ነዉ ስለዚህ የባሰ ከሚጣሉ ዝም ብንላቸዉ ተገቢ ነዉ በየሄዱበት ስሙንም ሆነ ስማን አትጻፉ በግድ የሚሆን ነገር የለም ይሄኮ የእነሱን ህይወት በእኛ ፍላጎት ካልተመሩ እንደማለት ነዉ ነገሩን እያባባሱት ያሉት ተመልካች ነዉ

    • @anshawelo6296
      @anshawelo6296 14 днів тому

      ይዋደዳሉኮ እወዳታለሁ አለ ግን ሰው እያጣላቸውነው እማሀላቸው ሰው ያስገባሉ

    • @wegayehu-fo2xm
      @wegayehu-fo2xm 14 днів тому

      ​@@anshawelo6296ለሰዉማ ቦታ ከሰጡ መቼም አይግባቡ ችግራቸዉን በግል መፍታት ከዚያ እሷም ስለሱ ሲያወሩ ዝም ማለት እሱም ንደዚያዉ ከዛ ሰዉ ይደክመዉ ይተዋቸዋል ያለበለዚያ መቼም አይስማሙ

  • @asfahaleydesaley1821
    @asfahaleydesaley1821 15 днів тому

    Hi if you can understand me dezi he have real feeling for you...that why he sensitive for you to take action make ....but if you gave a little respect and hope beyond your mother believe...I am sure he Will be impressed to regain you

  • @asfahaleydesaley1821
    @asfahaleydesaley1821 15 днів тому

    I appreciate you..are trying for good....I also believe in that you have to invest focusing to be successful....what you heard is what he thinking...I am sure that or I can assure you!

  • @BHzxb
    @BHzxb 15 днів тому +1

    እህህህህህህ ዛሬስ ሁለቱም አሳዘኑኝ የምር 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥

    • @wegayehu-fo2xm
      @wegayehu-fo2xm 14 днів тому

      እነማን ናቸዉ ያሳዘኑሽ

    • @BHzxb
      @BHzxb 14 днів тому +2

      @wegayehu-fo2xm ዴዚና አሌክስ የምር ሁለታቸዉም ይዋደዳሉ ግን ሁለታቸዉም እልኸኛ ናቸዉ እሱም በፊት ስሜት ነበረኝ አለ ብቻ ፈጣሪ ያጣምራቸዉ እሱም የሰዉ ኮሜት እየጎዳዉ ነዉ

    • @anshawelo6296
      @anshawelo6296 14 днів тому

      ​@@BHzxbአወን ፍቅር ላይ ሰው ተገባ ጥሩ አይደለም

    • @wegayehu-fo2xm
      @wegayehu-fo2xm 14 днів тому

      ​@@BHzxbያወራዉንማ ሰማሁት እኔ ምኑም አይመቸኝ ንግግር አይችልም ለእራሷ ቢነግራት የተሻለ ይሆን ነበር በሚዲያ ከመናገር እሷ የተቆራረጠዉን እያየች የባለ እየራቀች ነዉ እሷ የምወደዉ ሰዉ አለ ያለችዉ አዉቃ ነዉ ሰዉ እንዳያስቸግራት ቃስ እያለ ቢያወራት ይግባቡ ነበር ሁለቱም እልሀ ተጋብተዋል

    • @anshawelo6296
      @anshawelo6296 14 днів тому

      ክክክክክክክ​@@wegayehu-fo2xm

  • @HawaAli-m9s
    @HawaAli-m9s 15 днів тому

    አይድዚ😂😂😂😂😂😂😂

  • @asfahaleydesaley1821
    @asfahaleydesaley1821 15 днів тому

    That happens because of the communication gap among you

  • @asfahaleydesaley1821
    @asfahaleydesaley1821 15 днів тому

    I mean he have real feeling for you but fake or joke for jeri

  • @anshawelo6296
    @anshawelo6296 14 днів тому

    በቃ ተዋቸው ጋይስ አላህን ፍሩሩሩሩሩሩሩሩሩሩሩ ተውውውውውውውው ሰወችችችችችችች