እንዲ አይነት ትግል ነው የምንታገለው /ከባድ እውነታ / .......ዋሸሁ እንዴ? ..Abbay TV - ዓባይ ቲቪ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 195

  • @yelijeenat6425
    @yelijeenat6425 8 місяців тому +23

    ወደ ቦታቸው ይመለሱ😮 በዚህ አጋጣቢ ልዑልን በጣም እወደዋለሁ አደንቀዋለሁ አልበም ደጋግመው ቢያወጡ ብዬ ከምመኛቸው ምርጥ ድምፃዊ ነው

  • @Sariy177
    @Sariy177 8 місяців тому +42

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @Zeha562
    @Zeha562 8 місяців тому +24

    ይሄ ዝግጅት እነፍልፍሉና ኣሌክስ ከተለያዩ በዃላ ማየት ደብሮኛል

    • @ermikeku153
      @ermikeku153 8 місяців тому

      ገና በ 2 ዙር? ወሬኛ

  • @mahiiyamakbel8547
    @mahiiyamakbel8547 8 місяців тому +26

    እረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ ፍልፍሉ እና አሌክ አብረው ይሁኑ

    • @festube9044
      @festube9044 8 місяців тому +1

      እረ እንደዚህ አሪፍ ነው

  • @bettyasfaw9017
    @bettyasfaw9017 8 місяців тому +9

    ወደቦታቸው ቢመለሱ ደስ ይላል

  • @HilenaHailu
    @HilenaHailu 8 місяців тому +10

    አሌክሥና ፉልፋሉ አብረው ይሁኑ በመለያየታቸው ደብሩናል

  • @YosephKTibeso-Moti
    @YosephKTibeso-Moti 8 місяців тому +30

    በለመድነው ቦታ ይመለሱ ደብሮናል

  • @tekalignkidestgirma7517
    @tekalignkidestgirma7517 8 місяців тому +18

    ነፃነት ወርቅነን አቅርብሉን😂

  • @KdKd-m2f
    @KdKd-m2f 8 місяців тому +3

    ጥሌ ለሰው ክብር ስላለህ የዋህነት እወድልሃለሁ❤❤❤

  • @negussiewoldemichaelzeleke2954
    @negussiewoldemichaelzeleke2954 8 місяців тому +2

    የፍቅር ሰዎች የዋሸው እንዴ አዘጋጆች በተለይ የምታቀርባችው አርተስቶች በጣም ደሰ የሚሉ ከነስራቸሁ እናመሰግናለን በተለይ የሰፈሬ ልጅ የማደንቀው እልያስ መልካ ነብስ በሰላም ትርፍ ኪንግ ከሳውዝ አፍሪካ

  • @yehuyegamer
    @yehuyegamer 8 місяців тому +21

    ፍልፍሉና አሌክስ አንድ ላይ ይሁኑ መልሷቸው።

  • @TadoTado-we2ed
    @TadoTado-we2ed 8 місяців тому +25

    የቀድሞ ቦታቸው ይመለሱ የምትሉት ላይክ በማድረግ

  • @Ethiovoicenetwork
    @Ethiovoicenetwork 8 місяців тому +3

    Luiel Hailu-wey Addis Abeba make me emotional specially what’s happening to our Addis Abeba today…respect Luiel ❤️

  • @tutubuza3356
    @tutubuza3356 8 місяців тому +1

    ይመለሱልን በየቦታቸው እንደድሮው አሌክስ ደብሮታል ያስታውቅበታል

  • @henokkinfe6846
    @henokkinfe6846 8 місяців тому +11

    ኮሜዲያን ብርቄን ጋብዙት ፕሮግራማቹ ላይ እባካቹ

  • @ዜድየአላህባህሪያ
    @ዜድየአላህባህሪያ 8 місяців тому +3

    ወደ ነበሩበት መልሷቸው ጥሌ ፍልፍሉን እና አሌክስን እሚያምናቸው ነገር ድምቀት ነበር ይመለሱ በሚቀጥለው ወደ ነበሩበት እንደሚመለሱ ተስፋ አለኝ ልብሳቹ ያምራል ቀጥሉበት አንድ አይነት መልበሱን ደምስ ደሞ ለምን ትለያቸዋለክ ልበስ እንጂ እንደነሱ ማቹን ምንድነው መለየት ዳይ ወደ ማቹ😂😂😂😂

  • @ezraabeselom2445
    @ezraabeselom2445 8 місяців тому +4

    ወደነበሩበት ይመለሱ የምትሉ ምን ታዩኛላቹ ላይክ አርጉ

  • @vivaman6113
    @vivaman6113 8 місяців тому +16

    ወደነበሩበት ይመለሱ የምትሉ like

  • @Elisabeth-g6z
    @Elisabeth-g6z 8 місяців тому +7

    መልሱልን ወደ ነበሩበት

  • @haregewoinalemu7860
    @haregewoinalemu7860 8 місяців тому

    ደምሴ ተባረክ በጣም ትመሰገናለህ አሌክስ ጥሩ ቦታ አግኝቶል ማርቆስ ከሚነቁረዉ ተገላገለ አሁን ጥሩ ይዘሀል እኛ ዘና ማለት ነዉ የምንፈልገዉ ስራህን አድንቀናል ከሜሪላንድ።

  • @darickgetachew8568
    @darickgetachew8568 8 місяців тому

    አሌክስ ለ ማርቆስ ትሩ አመለካከት ያለዉ አይመስለኝም ነበር አሁን ግን አረጋገጥኩ Best action!!! Washehu ende #1st choice

  • @ALiHussen-oo2fw
    @ALiHussen-oo2fw 8 місяців тому +2

    እረ እዴበፊቱ ይሁን ዴስ አይልም አትለያዯቼዉ

  • @Lacomanza
    @Lacomanza 8 місяців тому +5

    ማርቆስ ከሀገር ቤት ሳይወጣ የሰለጠኖት አለም ዜጎች አይነት የሂወት መረዳት የተገለጠለት ድንቅ ሰው ለብዙ ኢትዮጲያን ምሳሌ መሁን የሚችል ሰው

    • @Haphtom7
      @Haphtom7 8 місяців тому

      ኣትለኝም።😂😅

    • @Lacomanza
      @Lacomanza 8 місяців тому

      የትኛውንም አይነት ስራ ሳይመርጥ ስለሚሰራ ነው አብዛሀኛው ኢትዮጲያዊ ዲንጋ አሙቂ ስለሁነ እንደዚህ አይነት ሰወች አይገቡትም ምናአልባት አንተ ወይም አንችም

  • @ገራሚቻናል
    @ገራሚቻናል 8 місяців тому +5

    ጥላሁን ከ አሌክስ ጋር

  • @merrytade8493
    @merrytade8493 8 місяців тому +1

    ፍልፍሉ እና አሌክስ ኣንድላይ ይሁኑ😢 7:48

  • @Titi-qu7gl
    @Titi-qu7gl 8 місяців тому +4

    ጥሌ ከአሌክስ ጋር ማርቆስ ከፍልፍሉ ጋር ቢሆኑ ምርጥ ይሆን ነበር ምክኒያቱም ጥሌና ፍልፍሉ ተቃራኒ ሲሆኑ የጥሌ ፍልፍሉን የሚያምንበት ጥያቄዎቻቸው በጣም ደስ ይላሉ ደምሴ አስተያዬት ስጡ ስላልክ እንደገና ይስተካከል

  • @munaali8696
    @munaali8696 8 місяців тому +3

    ወደቦታቸዉ ይመለሱ ደስ አይሉሙ ባሁኑቦታቸዉ

  • @Titi-qu7gl
    @Titi-qu7gl 8 місяців тому +1

    ትንሱዬ ምርጥ ሰው ደሴ በዘጠናዎቹ አብረን ብዙ ነገር አሳልፈናል ብትችሉ እንግዳ ብታደርጉት

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv 8 місяців тому

    ሴቷን እንግዳ አክባሪዋ ነኝ እድሜዋን ሳትዋሽ ስለተናገረች 1988 የ 9 አመት ልጅ ነበረች አሁን 2016 ላይ ነን በጣም በግልፅ ስለተናገረች አክባሪዋ ነኝ ❤❤❤❤❤

  • @kal_abtube1890
    @kal_abtube1890 8 місяців тому +3

    ማርቆስ እና ፍልፍሉ አንድላይ ይሁኑ❤

    • @DemsSa-q2t
      @DemsSa-q2t 8 місяців тому

      ኧረ አሌክስን መልሱልን ይደብራል

  • @BH-id8px
    @BH-id8px 8 місяців тому

    ለጫወታ እስከሆነ መዝናኛ ስለሆነ ሁሉም በዙር ይድረሳቸው ይደባላለቁ ሁሉም አንዳይነት አይን ነው የማያቸው ለፈን ስለሆነ እያዝናኑን ስለሆነ ችግር የለውም በርቱ በጣም ነው የምወዳችሁ ስትከባበሩ እራሱ ደስ ትላላችሁ ትንሽ አሌክስ ያክብሮት ንግግር ማክበር አስተምሩት ሚዲያ ስለሆነ በተረፈ በርቱ

  • @hanamimi6044
    @hanamimi6044 8 місяців тому

    በሚቀጥለው አቅርቡልን ትንሱን በጣም ምርጥ ስው ነው ጨዋታ ይችላል

  • @makis1623
    @makis1623 8 місяців тому +1

    ደምስዬ ፍልፍሉና አሌክስ አብረው ይሁኑ

  • @esam4069
    @esam4069 8 місяців тому +1

    ሀሪፍ ነው በርቱ ሰላም ለሀገራችን ድል ለፋኖ

  • @BezayacopBezabeza
    @BezayacopBezabeza 8 місяців тому +1

    Felfeluna mark markusena tiliee ede befetuuu yuneee pelse ❤

  • @tekalignkidestgirma7517
    @tekalignkidestgirma7517 8 місяців тому +3

    ጥሌ ከማርቆስ ጋር ይሁን😂

  • @birukbayou8965
    @birukbayou8965 8 місяців тому +2

    Best combination 🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @mengistuadghie6532
    @mengistuadghie6532 8 місяців тому

    ወሽውዴ የድሮ ቦታችሁ ፣ዋሽው እንዴ ፣የሳቅ ምንጮች፣ አቦ አረን ጋዴ ብጫ ቀይ የለበሰው ልጅ በድጋሜ ይቅረብ የተመቻችሁ።❤❤❤❤❤

  • @azizfantu
    @azizfantu 8 місяців тому +2

    በጣም ነው የምታስጠሉት እንደ በፊቱ ሁኑ

  • @MokeWerku-f6c
    @MokeWerku-f6c 8 місяців тому +3

    አሌክስ የሚመጣውን እንግዳ ሄዶ ነው ማምጣት ያለበት ንቀት ነው ሚመስለው እየደበረው የሚሰራ ነው ሚመስለው ቤቱን ላጸዳዳ እያለ አያስቀይስ እንግዶችንም ህዝብን አለማክበር ነው ይስተካከል

    • @birktesenay4502
      @birktesenay4502 8 місяців тому

      በቦርጩ ክብደት ያፍራል

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 8 місяців тому

    ሉሌ ድምፁ አንደኛ ነው ❤ዮዲትም እንዲሁ በርቱልን ❤

  • @ermikeku153
    @ermikeku153 8 місяців тому

    ክብር ለጋሽ አበራ ሞላ❤❤ ዋዋዋዋዋውውውውው

  • @Elisabeth-g6z
    @Elisabeth-g6z 8 місяців тому +3

    እንደበፊቱ ይሁኑ

  • @HabtamuNana
    @HabtamuNana 8 місяців тому

    እረ አሌክስ እና ፍልፍሉ አንድላይ ይሁኑ❤❤❤😂

  • @ምረትአለም
    @ምረትአለም 8 місяців тому +2

    ወይኔጥልየስወድህ

  • @seblemekonen2648
    @seblemekonen2648 8 місяців тому +1

    ፍፁምዬዬ እወድሃለው❤❤❤❤

  • @ibrahimyassinawel6184
    @ibrahimyassinawel6184 8 місяців тому +1

    😂😂😂😂የእነ ጥሌ የፍቅር ዘፈን ተመችቶኛል

  • @Sahiba-ru9en
    @Sahiba-ru9en 8 місяців тому

    ,እደዚሁ ይሁኑ አሪፍ ነው በተረፈ አሌክስ ❤❤❤

  • @Johnnbrothers
    @Johnnbrothers 8 місяців тому +1

    አሌክስ ጁላ ልትል ነበር አይደል😂😂😂

  • @Ethiopia-medi
    @Ethiopia-medi 8 місяців тому +3

    አሌክስና ፍልፍሉ አብረው ሲሆኑ ነው ሳቁም ጨዋታውም የሚጦፈው በነበሩበት ይመለሱ

  • @amefke2069
    @amefke2069 8 місяців тому +1

    ዋው የዛሬው ይለያል ደስ ብሎኘሎ

  • @nurtube.Nurtube
    @nurtube.Nurtube 8 місяців тому +3

    ወደ ነበሩት ይመለሱ አለበለዛ አላይም

  • @SelamawitKetema-zx4cv
    @SelamawitKetema-zx4cv 8 місяців тому

    ምርጧ የሜክስኮ እንቁ ዮዮ

  • @danboy2425
    @danboy2425 8 місяців тому +8

    ወደ ነበሩበት ይመለስ

  • @sifaanlamaa4370
    @sifaanlamaa4370 8 місяців тому

    Indi Tamralachu Miknatum Fukikir Alew Hule Inefilfilu Silemiyashenifu ❤

  • @ZahraYousif-hp7ti
    @ZahraYousif-hp7ti 8 місяців тому +3

    አሌክስንከቦታውመልሰው

  • @dawitdave6328
    @dawitdave6328 8 місяців тому

    ኸረ ትንሱ ማነው ይቅረብልን

  • @YohansBerhanu
    @YohansBerhanu 8 місяців тому

    ወደ ቦታቸው ይመለሱ ደስ አይልም መቀያየራቸው

  • @birukmoges
    @birukmoges 8 місяців тому

    ድምጿ የምራል

  • @gemechisamano417
    @gemechisamano417 8 місяців тому +1

    ሀይ አሌክስ።የቀን ገቢውን በምግብ ጨርሶ ነው።

  • @santacruzze5794
    @santacruzze5794 8 місяців тому +4

    ፋልፋሉ እና አሌክስ አብረዉ ሲሆኑ አሪፋ ነዉ ።
    አሁን 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @endalkyidenekal8878
    @endalkyidenekal8878 7 місяців тому

    this is a fair and good team

  • @halidnasrdhalidnasrd5586
    @halidnasrdhalidnasrd5586 8 місяців тому +1

    እማማ ቸርነትም ትመስላለች

  • @susubintmussa
    @susubintmussa 8 місяців тому

    እሸቱ መለሰን እና ነፃነት ወርቅነህን አቅርቡልን🎉🎉🎉

  • @ፍቅርይበልጣል-ወ4ቘ
    @ፍቅርይበልጣል-ወ4ቘ 8 місяців тому

    አረ ወገን አሌክስና ፍልፍሉ እንደነበሩ ይሁኑ።
    ምክንያቱም፦ የማርቆስን ችክ ያለ ለዛ ቢስ ጨዋታ ሊለዝብ የሚችለው በጥሌ የዋህነት፣ ጨዋታ አዋቂነት ነው።
    የፍልፍሉን ደማቅ የሆነ ቀልደኝነት የሚዋበው በአሌክስ ለዛ ስናጣጥመው ነው።
    የሁለቱ ግሩም የሆነ ህብረት ነው።

  • @habtyhabesha6337
    @habtyhabesha6337 8 місяців тому +1

    ትለያላቹ😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉

  • @AleftamratKebede
    @AleftamratKebede 8 місяців тому

    አይ ሉሌ ቦትራፋው. ስላየሁህ ደስ ብሎኛል

  • @ShegerBusiness
    @ShegerBusiness 8 місяців тому +5

    ኤልያስ መልካ! የሚገርም ብቃት የነበረው ምርጥ ባለሙያ ነበር!
    እራሱን አልጠበቀም ብዬ አምናለው!
    ማርቆስን አድንቀዋለሁ! ጥሌም ድንቅ ነው የመድረክ መምራት ብቃት የነበረው ነው! ፍልፌ ያው ፍልሱፍ ነው! ደምሴ ከባድ ዋነስ!... አሌክስም ጥበብ ጠርታዋለች😮

  • @Tamoyegenet
    @Tamoyegenet 8 місяців тому

    ዝካ ተራመዶምታ
    ዝካ ተፋቀሮምታ
    ደንገነ አምረዊ
    ገነንዳ።አፈርም የንዳሁ ሰሜም የንዳሁ
    እንም ይረምድሁ ጔታ የቀየሁ።
    አደራ የገናሁ ዘንጋ ስርም እንቸሁ።

  • @reem4353
    @reem4353 8 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤ስወዳችሁ

  • @MesiAsnake-kl8dh
    @MesiAsnake-kl8dh 8 місяців тому +1

    ማንን ልደግፍ ወደ ፍልፍሉ ወይስ አሌክ?😂😂😂

  • @TizazuLibu
    @TizazuLibu 4 місяці тому

    እውነት ነው፡ትንሱ ጨዋታ ይችላል

  • @betitesfaye6686
    @betitesfaye6686 8 місяців тому +2

    ወደ ነበሩት ይመለሱ አሌክስና ፍልፍል ሲለያዩ መያት እየከበደኝ ነው ቀጣይ ሣምንት ካልተመለሱ አላይም በቃ

  • @melkamubekele1208
    @melkamubekele1208 8 місяців тому

    Filfilu and Alexso should be opponents to make balance the game and funny

  • @eliasyalew6391
    @eliasyalew6391 8 місяців тому

    ere menem des ayelum endi endbefitu yeshalale uuuuuuuuu😮

  • @ermikeku153
    @ermikeku153 8 місяців тому

    በጣም አሪፍ ምክንያት ነገርከን ደምሴ። በ ኮፒ ራይት ምክንያት መሆኑን አሳውቀኸኛል ዛሬ

  • @sisay4318
    @sisay4318 8 місяців тому

    እስቲ ደሞ አሌክስና ጥሌ አንድ ላይ አድርጉልን😂

  • @jesus-x1k1d
    @jesus-x1k1d 8 місяців тому

    Washew enda baxam dase mil pirogeram nw baziw qaxelubat😂😂😂❤❤❤

  • @haregewoinalemu7860
    @haregewoinalemu7860 8 місяців тому

    አሁንማ ሁሌም አንደኛ ምርጫችን ናችሁ ።

  • @neimasani5818
    @neimasani5818 8 місяців тому +2

    በየቦታቸው ይመለሱ

  • @mokemoke7946
    @mokemoke7946 8 місяців тому +1

    ያነሳቹት ታሪክ ልክ አይደለም መሆን የሚችለው ሎደር ነው የሚሆነው

  • @etsegenetmuhe6109
    @etsegenetmuhe6109 8 місяців тому +1

    Leul የጥረት ሠው!

  • @DerHerrkommtbald-m3k
    @DerHerrkommtbald-m3k 8 місяців тому +4

    ወደነበሩበት ይመለሱ በጣም Boaring ነዉ ፕሮግራሙ የሆነዉ

  • @abirayakobo9888
    @abirayakobo9888 8 місяців тому

    እንደበፊት ይሁኑልን ድጋሚ እየጠየኩ ነው ካልሆነ አላይም አኩርፊያለሁ 😢

  • @haymanottewbo-wu6yc
    @haymanottewbo-wu6yc 8 місяців тому +3

    አረ ወደ ቦታቸው መልሱልን😏

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 8 місяців тому +4

    ስለ ኤልያስ መልካ ስታራ ውለህ ብታድር አልጠግብም

  • @LylaOmar-fe7qr
    @LylaOmar-fe7qr 8 місяців тому +2

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @dagmawitsemeneh5889
    @dagmawitsemeneh5889 8 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @bezabeza9644
    @bezabeza9644 8 місяців тому

    ፍልፍሉ እና አሌክስ አብረው ይሆኑ😢😢😢💔💔💔 ዳምሴ እካኪ ማልሳች❤🎉❤

  • @ermikeku153
    @ermikeku153 8 місяців тому

    ጎዳና ነው ቤቴን በደንብ ሳንሰማው። ደምሴም አልተወሰወሽም ወይ ብለህ ሳትጨርስ

  • @jameelajemila5472
    @jameelajemila5472 8 місяців тому +2

    አሰላለፋ አልተመቸኝም እንደወድሞ ይመለሱ ፕሮግራማቹ ናይስ ነው የሳቃችን ምንጭ

  • @Tamoyegenet
    @Tamoyegenet 8 місяців тому

    በጣም ይቅርታ ሰው በማይረዳው ቋንቋ ሳላስበው ፖስት አረግኩ አይለምደኝም። መልክቱም ህብረታቸው ደስ ብሎኝ ፍቅራችሁ ያብዛላችሁና አገራችን አሳድጉ ነው። በድጋሚ እጅግ በበጣም ይቅርታ።

  • @ደምጠውገብሬ
    @ደምጠውገብሬ 8 місяців тому

    12:11 12:13

  • @Dagemawidagi
    @Dagemawidagi 8 місяців тому +1

    አሌክስ ደምስን ሚፎካከር ነው ሚመስለው አይንሳም?

  • @ibrahimyassinawel6184
    @ibrahimyassinawel6184 8 місяців тому +1

    ዬዲት እና ልኁል የሚመች ድምፅ አላቸው

  • @almaztedla7521
    @almaztedla7521 8 місяців тому

    Please put Filfilu and Alex back together. It is not the same show.

  • @henokhaile1509
    @henokhaile1509 8 місяців тому +1

    Yelgitwan age yeseraw kale be 1989 አ .ም 9 amtewa ahun 37 akababi 😮

  • @aasseaassd9914
    @aasseaassd9914 8 місяців тому +1

    አታስጠሉኝ በዘፍን አምላክ አይከብርም

  • @Melaku-pv4hs
    @Melaku-pv4hs 8 місяців тому +1

    Back to the previous

  • @ሀብልተሻመ
    @ሀብልተሻመ 8 місяців тому +1

    👍👍👍👍