"Amen, God Is Great over all creature He-God Created and I asking Him to Open my Inner eyes to see His Greatness, and Humbled Heart", God Bless Evangelist Yared "
So breathtaking teaching which addressed Ethiopian as a whole and particularly those who had and who have the opportunity to occupy the ladder of the leadership positions of the country.
Wise teaching, the right teaching for christians to understand the time. Teaching to combat deceptive religiosity prevailing in our denominations. God bless you.
One of the best teacher ! Scripture wonderfully explained to ALL ! You never cease to amaze me. You and a true friend who introduced me to your teachings are, without a doubt God sent. Many Blessings.
Aymroh yibarek bewnet kef yaderekew Geta kef yadregh. Zemenh befitu yamare yihu erjemmm edeme ke tena gar yisteh. Be bizu tebarek enwedhalen yaredsha ❤❤❤
@@EvangelistYaredTilahun i thank you a lot, One my friend shared me your teaching i learning Romans that you teached,now i listening 31... And i learning something... I will learn all from you i will follow you! you are so great! I knowing god by your teaching!. Big respect for you, Be glory to god!.
በዱባይ በሰው ቤት ቁጭ ብዬ ሁሌ እሰማሀለው አቤት ስንት ነገር እግዚአብሔር ባንተ አልፎ ጠቀመኝ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ በረከታችን ነህ ሁሌ እንዲህ ጫንልን እንሰማለን
በርቺ ጸጋ ይብዛልሽ
ልክ ልካችንን የሚነግረን ጤናማ ትህምርት:
ጌታ ይባረክ: አሜን::
ክብር ለዘላለሙ ንጉሥ ለእግዚአብሔር ይሁን እኔ ሁልጊዜ ላንተ በተሰጠው ፀጋ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ የዘመናችን ጳውሎስ ነህ ራሳችንን ማን እንደሆነን እንድናይ የሚያደርገንና የእግዚአብሔር ትልቅነት ከቃላት ከቋንቋ በላይ መሆኑን የተረዳሁበት ድንቅ ትምህርት ነዉ እውነት ነዉ የእግዚአብሔርን ትልቅነት እርሱ እንዲህ ነዉ የሚንልበት ቃላት የለንም ❤❤❤እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ውንድሜ ብፁዕ ነህ
እውነተኛን ቃሉን ሳትቀያይር ስለምታስተምር ውስጤን እየተገነባ ነው በዚን ግዜ ቃሉን ለንግድ እየተጠቀሙ ባለበት ሳአት አንተን ማግኘት ትድልት ነው ያብዛልክ ወንጌላዊ ያሬድ
ወንጌላዊ ያሬድ እግዛቤር አብዝቶ ይባርክህ ስታስተምር በተረጋጋ አይነት ስለሆነ በውስጤ ለውጥ ያመጣል የእግዛቤር ቃል ባንተውስጥ እኔን እያስተማረኝ ነው ጌታየሱስ አንተንም ውድባለቤትህንም ቤተስብህንም ይባርክልህ
D%GGG DG &&&&&& ER 4T%F%f%5†⅝
እግዛብሄር ትልቅ ነው፣ አሜን ጌታ እግዛብሄር በቃሉ እርሱን በማወቅ በትህትና ይባርከን
እግዚአብሔር አምላኬ ስላንተ አመሰግናለሁ ያንተ የሆነ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክልህ
ወንጌላዊ ያሬድ ተባረክ ቢሆን ጌታ ቢፈቅድ እንዲአይነት የተረጋጋ ሁሉም ሰው በሚገባው መልኩ ቀጥታ በቲቪ ሀገር ቤት እናቶች ልጆች አባቶች ወጣቶች የሚማሩበት መንገድ ቢኖር እመኛለው ሀገራችን ውድ ስለሆነ ኢንተርኔት በዩቱፕ ለማየት የማይችሉ ስላሉ ብየ ደስ የሚል ትምህርት ነውተባረክ
አቤቱ ድንጋዩን ልቤን አድስ ትዕቢተኛውን ማንነቴን እኔን አፈርና አመድ የሆንኩትን እባክህ ተመልከት፡፡አንተ ሁሉን ማድረግ የምትችል አምላኬ እግዚአብሄር አንተን ማወቅ ይሁንልኝ፡፡አሜን
ዋውውውውውውውውው፣፣፣ እጅግ የተባረኩበት። ትምህርት ነው።ወንጌላዊ፣ ያሬድ ጥላሁን ።ተባረክ።
በጣም ማደንቃቸው ዶክተር ማሙሸና ዶክተር ጥላውን ጌታ ብርክ ያርጋቹ
That will make us two.
ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን ነው
ወንድም ያሬድ ጌታ አብዝቶ ይባርክ ያንተን ትምህርቶች ስሰማ እምነቴ ይጨምራል በይበልጥ ወደ ጌታ ይረዳኛል ጌታ አብዝቶ ፀጋዉን ይጨምርልህ ተባረክ ወንድሜ
በጣም የምንጠቀምበት ትምህርት ነው ።ራሳችነን ማየት ይሁንልን የተሰበረና የተዋረደ ልብ ስጠን ጌታ ሆይ
አሜን ይህንን መንግስታችንን ትል አድርጎ ያስቀረው ፣ የኢየሱስ ሠላም ኢትዮጵያን ይግዛት አሜን
ወንጌላዊ ያሬዶ በአገልግሎትህ ብዙ መታነጽ ሆናልኛል ዛሬም ከመቸውም ይልቅ በቀሪው ዘመኔ እወቀኝ ብሎ ልጁን የላከልኝን እነዳውቀው ልኬን የማውቅበት አማራጭ የሌለው ውስጤን በመንፈስ ቅዱስ ሃይል ስላነቃኸኝ ዘመንህ ብሩክ ይሁን አመሰግንሃለሁ ፀጋና ምሕረት ካንተ ጋር ይሁን።
ወንድም ያሬድ፤ ቃላቶች የሉኝም፣ መልእክትህ እጅግ አስፈላጊ ነው ለሁላችንም፣ ከተራ ሰው እንደኔ ካለው እስከ የሀገሪቱ መሪ! I wish our government authorities get it. እግዚአብሔር አሁንም መልእክት ይስጥህ፣ ሞገስ ይስጥህ፣ መልእክትህ ለሰዎች ሁሉ ደርሶ ትውልድን ይታደግ፣ አሜን።
አሜን አባቴ እግዚአብሔር ትልቅነው ማናችንም ብንሆን አናውቀውም በምህረቱ ብቻ ይርዳን አሜን ወጌላዊው ያሬድ ተባረክልን በብዙ አሜን
Amen Bless you more and more
"Amen, God Is Great over all creature He-God Created and I asking Him to Open my Inner eyes to see His Greatness, and Humbled Heart", God Bless Evangelist Yared "
ጸጋው ይብዛልህ ወንጌላዊ ያሬድ ተባረክ በብዙ 🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤
So breathtaking teaching which addressed Ethiopian as a whole and particularly those who had and who have the opportunity to occupy the ladder of the leadership positions of the country.
ጆሮ ያለው ይስማ!
መቼስ ከከፍታ ወድቀው ወደቀደመው የትእቢት ማማ ኦንደገና ለማንሰራራት (ለከንቱ ህልማቸው) እየተንፈራገጡና ሰው እያስፈጁ ላሉትም ሆነ ለአዲሶቹ (በተለይ ፅንፍ ረገጦች) ይህንን መልእክት ሰምተው እንዲያስተውሉ ምኞቴ ነው።
ወንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሔር አገልግሎት ዘመንህን ይባርክ።
ፓስተረ ያሬድ ኢየሱስ አሁንም ይግለጥልኸ ድንቅ ትምህርት ነወ
ተባረክ ወንድም አለም የሚያንጽ ትምህርት የእግዚአብሔርን ትልቅነት በምንም አንለካም ግን እግዚአብሔር ትልቅ ነው እንድንል እቅም ሰጠን ስሙ ይወደስ
"ከባቡሩ ድምፅ" ይጠብቀን:: ተባረክ።
ወንድሜ አንተንና ያንተ የሆነውን ነገርህ አምላክ ፈጣሪ እግዚአብሔር ይባርክልህ እያልኩኝ የምታስተምህራቸውን መንፈሳዊ መሠረትን የያዘ ዘመናትን አሻግሮ ጥሩ መረዳትን በግሌ ስለአስተማረኝ ይህን እያልኩኝ አሁንም እላለሁኝ ፈጣሪ አምላክ ዘመናት ላይ ሁሉ የእራሱ ቅሬታዎች አሉት ለምን እራሱን ያለ ምስክርነት አይተውም።
ወ/ምህ ብሩክ፡ተክሌ/ሚ
ኤርምያስ 9:-23-24 እንደተፃፈው ይህንን ድንቅ ፀጋ በመግለጥ ሌክን ማወቅ በምል ርዕሰ ለቀረበው መልዕክት እግዚአብሔርን ለአንተ አመስግናለሁ
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
እንደሁልግዜውም ራስን የሚያሳይ ፥ መሠረት የሚያሲዝ ትምህርት። ወንድም ያሬድ ተባረክ። እንደ አንተ አይነቱን ለዚህ ትውልድ አይን ገላጭ የሆኑትን እግዚአብሔር ያስነሳልን።
ያሬዱ ጌታ ኢየሱስ ይብርክህ ተ ባረክ 🙏
እግዚአብሄር ይመስገን እግዚአብሄር ስለተጠቀመብህና እኛን ስላስተማረብህ ክብሩን እርሱ ይወስድ ላንተም እለት እለት ፀጋውን በእጥፍ ያብዛልህ (ይጨምርልህ) አሜን! ዩቱብህን ስላገኘሁት በጣም ደስ ብሎኛል ወንጌላዊ ያሬድ በጣም እወድሀለሁ ተባርልን አሜን!
ይህ ወንድም የእ/ርን ቃል ስለሚያስተምር ሁለንተናው የለመለመ ነው::ቃሉን መሸቀጥ አይመቸውም:: ለዘለአለም ይመችህ::
U.komkjkkjjiouiioioiioo
Iyo
Nmmm.mmmmlko
Mlmoo
Mmopijomnoooomk
ወንጌላዊ ያሬድ ዘመንህ ይባረክ
አሜን
ጌታ ይመስገን ❤
አሜን!!!
Aemn,tebark❤,wengalwiy,yared
ዋው ምንኛ የተባረከ አዕምሮ ነው ተባረክ
ወንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ!
ጌታ ይባረክ ምልክት የሚሰጥ በባሪያወቹየሚያስተምረን እግዚያብሄር የተመሰገነ ይሁን እንደገና ማንነታችን አፍርሶ የሚሰራ ልካችንን እንድናውቅ ያደረገን ክብር ለእግዚያብሄር ይሁን ። ተባረክ ቤተሰቦችህ የተባረኩ ይሁኑ ። ትክክል ነው እግዚአብሔር እንዴት እንደገለፀልህ ። ፀጋውን ያብዛልህ ።
Wise teaching, the right teaching for christians to understand the time. Teaching to combat deceptive religiosity prevailing in our denominations. God bless you.
ያሬዳ ከ ጌታ ተሰጥቶክ የምትሰጠን ቃል ጌታን እንድውደው አድፈራው ይሄ አለም ከንቱ እደሆነ አና ተሰፈዩን እየሱሴን ሁሌ እንድጠብቅ አርጎኛል ገና ያረገኛል ድሮ ቤሩት በ ሲዲ ነበር መሰማክ ተምርትክን ሰው ሀሉ እዲሰማው በጣም እውዳለሁ ያሬዲሻ ለምልም እኔ በ ጌታ ቤት እንድፀና 1ኛው አገልጋይ አንተ ነህ
በእውነት ይእግዛብሄርን ትልቅነት እስካሁን አላውቅምነበር አሁንግን ተረዳሁ ትህትና ምንእንደሆን ተረዳሁ እግዛቢሄር ይባርክህ ከዚህም የበለጠውን ፀጋ ያብዛል ህ በጣም የተወደድክነህ
የልብሴ ልክ በጠፋብኝ ወቅት የማንነቴን ልክ እንዲህ አሳውቀኝ ያሬዶ
Wooow I love true preacher,I always follow you, listen you,
Teacher yared ,what a blessing to benefit from these marvelous teaching. You are ministering my thirsts .God bless you.
እግዚአብሔር ይመስገን
በእውነት እግዛቤር ምህረት የድርግልን
አሜንንን
Tebarekilign 😇
Wow! Tsegawn yabzalh
ጌታ ዘመን ይባርክ
Amen hallelujah 🙏🏼
Amen Amen Amen thank you for sharing this Life chaning teaching may God bless you Yard
እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ አሁንም ለበረከት ሁን ልካችንን እግዚ ባንተ ስለነገረን ደግሞም ነገራችንን በልክ እንድናደርግ ፀጋውን ስለሚያበዛልን
አንተ ቅዱስ አምላክ ሆይ እኛን በአለም የምንኖር የሰው ልጆችን ሁሉ ይቅር በለን ትሎች አፈር መሆናችንን ከቃልህ ተረድተናል ማረን በምትወደው ዘላለሙን ሲያስደስትህ በኖረው አንድ ልጅህ ስም ማረን ማረን ማረን ፡፡
ጌታ ይባርክህ
Ewnat New .Egziabher Ke Telek Bilaye New .Telek Le Getayee Yansbetale Amennnnnnnnnnnnn!!!
Amazing really amazing . Hallelujah .
Woww powerful teaching God bless you 🙏🙏🙏
ድንቅ ትምህርት የቃሉን ብርሀን የበለጠ ያብራልህ።
ወንድሜ ተባረክልኝ ፀጋም ይብዛልህ ሁሌ እየገረመኝ ነው ምሰማህ እርቄ ከሄድኩበት ዝለት እመለሳለው።
ጌታ ይባርክህ።
ወንድም ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን እግዚአብሔር ይባርክህ እይታዬን እንዳስተካክል አደረከኝ ተባረክ።
wow... Geta Tsegawun Yabzalihi
የተወደድክ ወንድማችን ዘመንህ ትዳርህ ይባረክ ልጆች ይባረኩ
Amennn amenn ye Egziabhern Tiknet Mawek Yhunlng
የሚያለመልም ትምህርት ;ልክ ማወቅ ወደ ጌታ ያስጠጋል ;ተባረክ ያሬዶ!! 🙏
Tebarek
እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ይባርክህ ሌላ ይምለው ይለኝም ውድ ውንድሜ ::ብችል ቀኑን ሙሉ ብስማው አልጠግብም አሁንም እላለሁ በብዙ ተባረክ🙏🏼
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንጌላዊ ያሬድ ራሴን እደ መለከት ነው ያደረከኝ እኔ ማነኝ ወደ ምለው ሀሳብ ነዉ የመጣሁት ጌታ የልባችንን አይን ያብራልን
ተባረክ ወንጌላዊ
እግዚአብሄር በእውነት ሰው አለው፡፡እግዚአብሄር ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን
Denk melket geta zemenhn yibarekew
Yegziabheren talakenet yegeltsekebet agelalets betam yidenkale.
Degmo sele thetena yasetemarekew ersu ejeg yigermale.
Ene hambele yemelew ena kalu ymilew semaye kmeder endemirek endezihu endehone teredechalhugn tebarekelgn betam new mewdeh kekefu Hulu geta yitebkeh .bdemu yishefenh
Kezih yebelete yakalun berehan yaberalh .
EGZIABJER ABZETO ABZETO YIBARKEH YAREDO am almost adicted by your teaching
Thanks
Amen Amen!
what a teaching! May God bless you Yaredo.
One of the best teacher ! Scripture wonderfully explained to ALL ! You never cease to amaze me. You and a true friend who introduced me to your teachings are, without a doubt God sent. Many Blessings.
So Blessing! May God Bless you!
ጌታ ከማርያም ስጋ ነፍስ ነስቷል የሚባለውን ብታብራራልን? ከስጋዋ ስጋ ከነብሷ ነብስ ነሳ የሚሉ ስላሉ ቢብራራልን። እኔ እንደአንተ ያሉ ወንጌላውያን ነብሴን ያስደስቱኛል። ጌታን ስላንተ እባርካለሁ።
ሁልግዜ ትምህርትህን ከሰማሁ በሗላ ሌላ ትምህርት ለማዳመጥ በልቤ የቀረ ቦታ ያለ እስከማይመስልኝ ድረስ ትምህርቱ በውስጤ ይሞላል:: እግዚአብሔር በአንተ ብዙ አስተምሮኛልና አመሰግነዋለሁ::
AMEN.be blessed
የመልእክትዎ ዋጋ በጥልቀት ስለሚመታኝ እንደገና አስተያየት ለመስጠት ተገደድኩ ፡፡ እግዚአብሔር ይባርክህ ፣ ይህ መልእክት ተስፋ የቆረጠውን ሁሉ እና በእግዚአብሔር ላይ የተጠማ ተስፋ የሚያደርግ ሁሉ ያገኘዋል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ፡፡ (አስተያየት በ google ተተርጉሟል)
God Bless you Brother
glory to almight God, wonderful. 🙏
Thanks for listening
John 14 አማ - ዮሐንስ
21: ትእዛዜ በእርሱ ዘንድ ያለችው የሚጠብቃትም የሚወደኝ እርሱ ነው፤ የሚወደኝንም አባቴ ይወደዋል እኔም እወደዋለሁ ራሴንም እገልጥለታለሁ።”
obboleessa koo jaalatamaa H/W YARED waaqayyo inni samiirraa si haa ebbisuu( midakso bekele from bahir dar university)
Really Tabarek ...
Aymroh yibarek bewnet kef yaderekew Geta kef yadregh. Zemenh befitu yamare yihu erjemmm edeme ke tena gar yisteh. Be bizu tebarek enwedhalen yaredsha ❤❤❤
Ene tebeya mehonen terdichalehu. Geta yebarkh
Wow so amazing and great!!! God bless you more&more
Thanks for listening
@@EvangelistYaredTilahun i thank you a lot, One my friend shared me your teaching i learning Romans that you teached,now i listening 31... And i learning something... I will learn all from you i will follow you! you are so great! I knowing god by your teaching!. Big respect for you,
Be glory to god!.
ጌታ ይባርክህ ፀጋውን ይጨምርብህ ቅዳሜን በአንተ ስብከት አሳለፍኩት
ጌታ ይባርክህ የማስፈልገን ይሄ ብቻ ነው።
God bless you
Dear evangelist. East Africa needs people like you. Please establish an academy ( if you did not already ) to rescue the new generation.
Just wow...Glory to the LORD
ፊልጵስዩስ 2 (Philippians)
2፤ በአንድ አሳብ ተስማሙ፥ አንድ ፍቅር አንድም ልብ አንድም አሳብ ይሁንላችሁ፤
3፤ ለወገኔ ይጠቅማል በማለት ወይም በከንቱ ውዳሴ ምክንያት አንድ እንኳ አታድርጉ፥ ነገር ግን እያንዳንዱ ባልንጀራው ከራሱ ይልቅ እንዲሻል በትሕትና ይቍጠር፤
4፤ እያንዳንዱ ለራሱ የሚጠቅመውን አይመልከት፥ ለባልንጀራው ደግሞ እንጂ።
5፤ በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ ይህ አሳብ በእናንተ ዘንድ ደግሞ ይሁን።
ዋው መልእክት!!
ፀጋ ይብዛልህ ወንድማችን ያሪ!!
Goyta eysusu zemenh ybarkew
ያሬዶ እባክህን ስብከትህ ቶሎ ቶሎ ይቅረብልን