🛑አሌክስን ያስደነገጠው ጥያቄ🤯

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 21

  • @marmar803
    @marmar803 3 години тому +1

    ሰው ሁሉ ባዶ ማሀይም ሆኖዋል ልበል??እንዴት አንድ ወንድ ልጅ ቆንጆ ፊት ስላለው ይደነቃል?? በመልክ ብቻ አንድ ወንድ ባልም, ጉዋደኛም አይሆንም 🖐🫤 የሰው ልጅ ሙሉ ሰው ለመባል ከመልኩ ውጭ ብዙ ነገር ሊኖረው ይገባል . መብሰልና መረጋጋትን, ማስተዋልን ጨምሮ .አስተሳሰቡ አርቆ አሳቢነቱ, ቀና የሆነ, መልካም ልብ ያለው ከሆነ ,ጠባብ አስተሳሰብ ከሌለው, ጥሩና ሰፊ አስተሳሰብ ያለው , መሆን አለበት, የላይ ብቻ የታይታ ውበት ብቻውን አንድን ወንድ የተሟላ ሙሉ ወንድ አያደርገውም 😊 አይሆንምም !!!!!!!👌

  • @نسرين-ش5و
    @نسرين-ش5و 9 годин тому +5

    አሌክስ ከግዲ ሴቶቹ ይርቁሀል በርግጥ አለኚ ስትል ዴዚን ባጣም እንደሴት ልጄ ስለምሳሳላት ደስስ ይለኛልወላሂ❤❤❤ስወድሽ ዴዚ

    • @MeberitAddis
      @MeberitAddis 8 годин тому +3

      የወዳታል እኮ ልጅነታቸው እንጂ

  • @AwetashTajebe
    @AwetashTajebe 7 годин тому +2

    ሓቂኻ ትግራይ ትግራይ እያ ወደይ።

  • @JhHg-o3r
    @JhHg-o3r 10 годин тому +5

    አረ,እናንት,እኔሰ,ከሌላ,ሴት,ሳየው,ያመኝል,,የኔ,ዲዚ,,አረኑትሎልኝ,እኔ,ልምት,ንዎው❤❤❤❤

    • @SumeyayahyaMohammed
      @SumeyayahyaMohammed 9 годин тому +1

      Daisy January 6 new memxew alechn eko nefqotun chalut😢😢😢😢

    • @MelatKfle
      @MelatKfle 8 годин тому

      ​@@SumeyayahyaMohammedእሰከዚ አሌክስ አግብቶ ይጠብቃታል እንደኔ ግን ባትመለስ ይሻላታል ሁሉንም ነገር ለሚዲያ ማሳወቅ ጥሩ አደለም

    • @selamayele1070
      @selamayele1070 7 годин тому

      ​@@MelatKfleቀላል ያገባል ይሄ ሻፋዳ😂😂😂

  • @PPe-y8f
    @PPe-y8f 10 годин тому +2

    ዋው አሌክስ ጀግና

  • @FatmaAli-qb7eg
    @FatmaAli-qb7eg 10 годин тому +4

    Melkun eji libuma erkusi mefesi nwu i think gus sorry

  • @LailaLaila-k9i
    @LailaLaila-k9i 10 годин тому +6

    ምን ትላልች እቺ ጥሬ ከቤት ወታ አተቅም ትላልች እንዴ ለአለማ እኮ ነው የወጠነዉ እንካፉ ሂጂ

  • @meheretsetegn1835
    @meheretsetegn1835 3 години тому +1

    Yehe tebab seregna men setotschi yewedutal besew hager besew genzeb eyenore tenesch mender yemeaseb kentu zeregna gentaye tegentaye teneshi sew new ayeknahe hasabehe ayesakalehe, gena leje nehe gen asmera men agegnetsche ahun demo wey endenante yale hagere mafratua kentu ufffffffff

  • @hanasolomon-j5w
    @hanasolomon-j5w 7 годин тому

    እፎይ ለመጀመሪያ ጊዜ ባል አለኝ የምትለው መጣች

    • @Fafi-f5o
      @Fafi-f5o 6 годин тому

      😂😂😂😂

    • @SeadeAhmed
      @SeadeAhmed 5 годин тому

      😂😂😂😂

  • @PPe-y8f
    @PPe-y8f 10 годин тому +1

    መልኩን

  • @MfSt-k6v
    @MfSt-k6v 10 годин тому

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @Higy-jx1jq
    @Higy-jx1jq 9 годин тому

    ❤❤😂😂

  • @LailaLaila-k9i
    @LailaLaila-k9i 10 годин тому

    ቅማሞቼንማ አትነኪም ዋ

  • @AbduSeid-o5s
    @AbduSeid-o5s 10 годин тому

    መልኩንነዉ