በኢትዮጲያ ብቻ በተለይ ደግሞ በሰሜን ወሎና ደቡብ ትግራይ ብቻ የሚመረት፤ ከፍተኛ የሆነ ዋጋና የምግብ ጣዕም ያለው ሰብል ላስተዋውቃቹ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 23

  • @israeljerusalem8104
    @israeljerusalem8104 28 днів тому +1

    በርታ ጎበዝ

  • @silas8349
    @silas8349 Місяць тому +3

    እናመሠግናለን ስሙንና የዘሩን አይነት በፎቶ ብታስደግፈው ይበልጥ እንረዳዋለን ጀግናችን ነህ

    • @awolsirinka
      @awolsirinka  Місяць тому

      እሺ አመሰግናለሁ ለሁላችሁም የሚሆን ይዤ እመለሳለሁ

  • @jisena7760
    @jisena7760 23 дні тому

    የተማረ ሰው ማለት እንደዚህ ነው የተማረውን ያወቀውን ማህበረሠቡን በሚጠቅም ሁኔታ ማሳወቅ ማስተማር በርታ ወንድማችን እንዳንተ መሞያው ህብረተሠቡን የሚጠቅም ባለሞያ እና ምሁር ያብዛልን

  • @EliasToronto
    @EliasToronto Місяць тому +1

    Thank you for sharing!!!

  • @leulgebremariam3379
    @leulgebremariam3379 Місяць тому +1

    Thank you for your info. But my question is that is it Masho or Mung bean?

    • @awolsirinka
      @awolsirinka  Місяць тому

      እሺ አመሰግናለሁ ለሁላችሁም የሚሆን ይዤ እመለሳለሁ

  • @wondimawoke4655
    @wondimawoke4655 Місяць тому +1

    ጎበዝ ነህ በርታ

  • @dawitgirmai5523
    @dawitgirmai5523 Місяць тому +1

    ጎበዝ

  • @zarirose4470
    @zarirose4470 Місяць тому +1

    ወንድሜ በርታ

  • @TsegaiAsefaw
    @TsegaiAsefaw Місяць тому +1

    አኩሪ አተር ምን እንደ ሚመስል ለተመልካች ብታሳይ ይመረጣል. አመሠግናለሁ

    • @awolsirinka
      @awolsirinka  Місяць тому

      እሺ አመሰግናለሁ ለሁላችሁም የሚሆን ይዤ እመለሳለሁ

  • @hawa-mo3ha4me9d
    @hawa-mo3ha4me9d Місяць тому +1

    እናመሰግናል ባሌን አሰልጥንልኝ ከአንድ አመት የእስር ቆይታ በኋላ ሀገር ግብቷል መርግጥ መሬትም የለን ቢሆንም ተጋዛንም ተኮናተርን ከማረስ ውጪ ሌላ የምሰራው ነገር ይኖር አይመስለኝም ኒኒ ነው ቢያገኝህ ደስ የለኛል ግብርናን ወዳጇ ነኝ

  • @MeseleEngidaw
    @MeseleEngidaw Місяць тому +1

    የሀብሀብ የተመረጠ ዘረ ምን አይነትነው

    • @awolsirinka
      @awolsirinka  Місяць тому

      Crimson Sweet እና Sugar Baby የተባሉት በኢትዮጵያ የሚመረቱ ዋና ዋና ዝርያዎች ናቸው። ሆኖም Crimson Sweet ውርጭን ከመቋቋም እና በገበያ ከመፈለግ አኳያ ተመራጭ ዝርያ ነው፡፡

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 Місяць тому +1

    አገዳአተር፡መጣምኮ፡ምርጥ፡ነው

  • @libbueneyew9421
    @libbueneyew9421 Місяць тому +1

    አገሬ አተር አዝዤ ግን በእንጀራ አልጨበጥ አለኝ ወጡ ተፈጭቶ ቢሆን ጥሩ ነው

    • @awolsirinka
      @awolsirinka  Місяць тому

      እሺ አመሰግናለሁ ለሁላችሁም የሚሆን ይዤ እመለሳለሁ

    • @hidayaabdellah4926
      @hidayaabdellah4926 Місяць тому

      አይበስልም ማለት ነዉ?

  • @Tigray_Hagerey
    @Tigray_Hagerey Місяць тому +1

    ዓተር በሁሉም የትግራይ አከባቢ ነው የሚበቅልለው ደቡብ ብቻ አይደለም። ተሎ ተሚደርሱ እህሎች ከታጨዱ በውሀላ ወድያውኑ ዓተር ይዘራል

    • @awolsirinka
      @awolsirinka  Місяць тому +1

      አተር ሳትሆን ደቀቆ ነው የምትባለው በደቡብ ትግራይ ነው በሰፊው የምትመረተው በቆቦና ወልዲያ አካባቢው ደግሞ አገሬ አተር ተብላ ትጠራለች

  • @S1219M
    @S1219M Місяць тому

    ደቡብ ትግራይ የሚባል የቱ ነው¡¡¡? እኔ ምዕራብ ትግሬን ነው የማውቅ¡¡¡