የአመቱ ምርጥ አጭበርባሪ !!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 98

  • @Messi.afomiya21
    @Messi.afomiya21 Рік тому +14

    ሁሌ ወንድ ልጅ አይቸግረው ይባላል ሴት ልጅስ ማን አላት ችግር በሷ አይብስም

  • @mikbunya2522
    @mikbunya2522 Рік тому +18

    ፈታ እዚ ሃገር ካሉ ዩቲበሮች የመጀመሪያዎቹ ነበርክ ምን ሁነህ ነው እንዲ የተፋሀው ቢያንስ 10 አመት ምናምን በደንብ አውከሃለው በቻ በርታ

    • @edenedo3424
      @edenedo3424 Рік тому

      Ewnat tafa eko basalam naw gn atetfa banatek

    • @rasrafamedia-7366
      @rasrafamedia-7366 Рік тому

      እኔ የዛሬ 7 ዓመት ዩኒቨርሲቲ እያለሁ በሱ ቪዲኦ ነበር ፈታ የምለው ግን ለረዥም ጊዜ አላየውም ነበር ዛሬ ስለአየሁት ደስ ብሎኛል

    • @fanijo9301
      @fanijo9301 Рік тому

      ቀደምከኝ :: እኔ የምወደው ልጅ ነው ጨዋ

    • @tena9047
      @tena9047 Рік тому

      በሰው አትፍረዱ አላቹ እኮ በቃ እናተ

  • @ExTa-bm2dk
    @ExTa-bm2dk 4 місяці тому +1

    😂😂😅

  • @eliasadhana9158
    @eliasadhana9158 Рік тому

    Wend lij aychegerew? Seates yamribatal

  • @ER_Computer
    @ER_Computer Рік тому +1

    Aree feta betam bekat ale gen la men video tolo tolo atseram ewnat yedbral👍

  • @جيزان.محمدالطاهش

    ልጅ አለኝ በምን ላስተምር ያየሁት አሳዝኖኛል በጣም ልጅ ስላገኘ ግን ደስ ብሎኛል ውይ ሰው አይጣ የልጆቹ ሁኔታም ያሳዝናል

  • @umsaleh2998
    @umsaleh2998 Рік тому +5

    ሺጀመር የሐበሻ ሰው የሚወደው ሀብታምን መርዳት እንጂ ደሐን መርዳት አይወድም ወድሜ ሲጀመር ምኑ ነው ሚስኪን የሚያስብለው ፀጉሩን ፈርዞ አድስ ልብስ ለብሶ አምሮ ወጥቶ ስለለመነ ነው የተረዳው ስት የሚረዳ እያለ አሽቃባጭ ነው የሸበሻ ሰው😏😏😏

  • @gwarotube
    @gwarotube Рік тому

    እግዚአብሔር አምላክ ለሁሉም ያዘጋጀው ነገር አለ ሰው ምክንያት ነው ሰጪ እግዚአብሔር ነው

  • @alemsagamedia9743
    @alemsagamedia9743 Рік тому

    Feta vlogs ...gebachihu adel❤❤❤❤❤ በርታ ...ጠፍተሀል??????

  • @fasikasaney2272
    @fasikasaney2272 Рік тому

    ሰላም ለዝህ አዘጋጅ, መጀመርያ ያሳየህ, እነዛ ልጆቹ የት ይገኛል አድራሻ ቸው, ?አድርሻውን አሳየን

  • @nfreek5276
    @nfreek5276 Рік тому

    በስመኣብ. በል. ወንድሜ ጸሎት. አድርግ ቤተክርስትያን. ሂድ እግዚኣብሄር. ካንተጋር. ይሁን

  • @duratube
    @duratube Рік тому +1

    አልሃምዱሊላህ አለን ትውፋህ በጣም kkkkk አሱማ ስብስቦታል

  • @fifiyeliana7564
    @fifiyeliana7564 Рік тому

    Betame tefahe

  • @azgfetashow-media1997
    @azgfetashow-media1997 Рік тому +1

    ወዳጄ እኔ ራሴ አደባባይ አልውጣ እንጂ የልጅነት ህልሜን ለማሳካት ፊልም ስክሪፕቴን ገዝቶ የሚሰራልኝ ፕሮድዩሰር እንደምፈልግ በፌስቡክ በፅሁፍ በቴሌግራም ...በቲክቶክ ጠያይቄያለሁ ...ያማል!

  • @ziyadashifa9825
    @ziyadashifa9825 Рік тому

    Latem yegebaneber metfateh godah

  • @ሰውመሆን-ጐ1ሠ
    @ሰውመሆን-ጐ1ሠ Рік тому

    እንቺም እኮ video ሰራሽበት! ለማንኛውም የመጀመሪያ መሆን ልዩነት አለው፡፡

  • @weynishetdamene6048
    @weynishetdamene6048 Рік тому +1

    የአይጥ ስጋ በልተ ምሊየን ስላላገኝ ነው ፖዘቲቨ አይደለህም

  • @dawitwodajo1005
    @dawitwodajo1005 Рік тому

    It is about best story telling technique.

  • @mamesefa-dq5ko
    @mamesefa-dq5ko Рік тому

    tmechignalesh man atitfi

  • @Beya92693
    @Beya92693 Рік тому

    Balege endezi ayibalm antem sew nehna nege mn endemigetmh atawukm angetun yekefa ena yetebetatese kalebese sew ayichegerm ene libs amlaku endewum liju ewunetegnana nitsuh endewum yewah new mimeslew nuroh endtset yaderegehn fetarihn amesgn beketayu gze lijun sechi anten tekebay liyareghm yichilal litf chika

  • @-FootyGoal
    @-FootyGoal Рік тому

    Please talk me broo laschegrh?

  • @theprecious4238
    @theprecious4238 Рік тому

    Enen yegremgn yante zare mismat

  • @zebibafaris7461
    @zebibafaris7461 Рік тому +1

    የት ጠፍተህ😅😅 አጭበርብሮ ተሳክቶለት ላሸ ብሎዋል😅😅😅

  • @asmayitgonnise4850
    @asmayitgonnise4850 Рік тому

    Yeha. Leba. Ahberbary

  • @rutaaraya7464
    @rutaaraya7464 Рік тому

    ምንሆነህ ነው የጠፋሀው እኔኮ እዛ አማኑኤል ሆስፒታል ሆነህ ቪድዬ ስትሰራ በዛው የተመቸህ መስሎኝ😅

  • @shewashon2983
    @shewashon2983 Рік тому

    የእነሱ ነገር እንዳለ ሆኖ አንተ ግን አትጥፍ ፈታ❤

  • @Dreamers599
    @Dreamers599 Рік тому

    ስታወራ ድምፅክ የሚያለቅስ ሰው ድምፅ ይመስላል ለኔ ብቻ ነው ግን 🙄🙄🙄 …. ደሞ like አታብዛ ደሞ ይሄ የሱ ፈጣሪ ያሰበለት way ስለሆነ ነው እንጂ የተሳካለት ለሁሉም ሰው አይሆንም … ግን በርታ ጎበዝ ነክ

  • @danbole1233
    @danbole1233 Рік тому

    እውነት ተሰጥቶት ከሆነ እግዛብሄር ይመስገን ::ማግኘት ማጣት ያለነው::አንተ የራዳልጅ ሲቸግረው ሲጨንቀው እማትረዳ ስለሆነነው::ራሱን እሚያጠፋ አለ:: ችግሩን ሳይናገር::

  • @gracedemissie8356
    @gracedemissie8356 Рік тому

    whats wrong with d word ''Like'' 😂😂😂

  • @zamzammuhammad8895
    @zamzammuhammad8895 Рік тому +1

    እኳን,በሠላም,መጣህ,ሣቅ,ህያሥቀኛል

  • @ሴትንልጅቅድሚያአስቀድም

    የት ጠፍተኸ ነዎ?

  • @TG-qk7kc
    @TG-qk7kc Рік тому +1

    Welcome back 😂😂😂😂😂

  • @men-edo5453
    @men-edo5453 Рік тому

    Leju by the way chube yewate arada wate 23 kuchbelu yetbalelet nw

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 Рік тому

    😢😢😢😢

  • @የስሚር
    @የስሚር Рік тому

    እንኳን ደና መጣህ እረ ጠፍተካል እንዳትረሳ ለማንኛውም አትጥፍ

  • @sikosilo6489
    @sikosilo6489 Рік тому

    አለህ።

  • @sarahkonjo8163
    @sarahkonjo8163 Рік тому +1

    ምችት ይበለው ጠይቆ አልጣም ጎበዝ

  • @hanantadisi4574
    @hanantadisi4574 Рік тому

    Ayube yemechew yaradeye lej malet esu nw, ante leka farraa nek yaradeye lej almesel alkgh zare😂

  • @FehiruMustefa
    @FehiruMustefa 3 місяці тому

    ለምን ጠፋህ ግን ከዩቱዩብ

  • @አቡሱመያ
    @አቡሱመያ Рік тому

    ለኔ ደሞ በገረሙኝ ነገሮች ውስጥ የንተ የፎሎወሮችህ ቁጥር አለመጫመረቸው ነው ሰስበው እርግማን አለብህ መሰላኝ

  • @SeidAbera-yw8kl
    @SeidAbera-yw8kl Рік тому

    ጠፋህ ናልን😅😅

  • @shimonwodisha4727
    @shimonwodisha4727 Рік тому

    ከለርድ ሀሀሀ ይሜ.

  • @shewit12
    @shewit12 Рік тому

    ቅናተኛ ወንድ በጣም ይደብራል ፋራ ከሚስመኝ አራዳ ይንከሰኝ ይባል የለ ሀብታም ለሚሰጠዉ ምን አቃጠለህ ሴት ከሚያጭበረብር በአደባባይ ጠየቀ ተሰጠዉ አለቀ

  • @titi465
    @titi465 Рік тому

    yemejemriyawu. UA-camr gen bezum active auidelkem made eko neberbek

  • @agieaynu3644
    @agieaynu3644 Рік тому

    gegna nw beka abate zm biye

  • @አባየንመሳይመኖርህያኖረኛ

    ለምን ጠፋህ 😥😥😥

  • @samsunga2182
    @samsunga2182 Рік тому +1

    አትጥፋ❤❤

  • @danboy2425
    @danboy2425 Рік тому

    ኣትጥፋ

  • @addisentertainment1076
    @addisentertainment1076 Рік тому

    አለም ሚዛናዊ አደለም ይሄ ነው ምክንያቱ አትደነቅ እረዳሃለው bro

  • @Kingking-lc4sx
    @Kingking-lc4sx Рік тому

    new method selehone naw le eyob yesetenew

  • @kid_daniel
    @kid_daniel Рік тому

    Teftahal menaw

  • @dessieassefa945
    @dessieassefa945 Рік тому

    ገባችሁን አበዛህው እሽ አልገባንም አስቀድመህ ምቀኝነት አይደለም ብትለው ቅናት ግን ይመስላል
    አንተ ልዳንስ ሳሆን ለምቀኝነት ነው የተፈጠርከው ከሳቅህ ከእነጋገርህ ያስታዉቃል ለማንኘዉም እኔ ምቀኛ አይደለሁም ላይክ አደርግሀለሁ ሳብስክራይብም አደርጌሀለሁ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውአጠደ

    😂😂😂😂😮

  • @frezerkbret8135
    @frezerkbret8135 Рік тому

    ማንም የሱን ሙድ አይችልበትም እርዱኝ ብሎ ከመጠየቁ በተወራበት የሰጠው መልስ በቃ የተመታ ሙድ ነው ያለው

  • @theprecious4238
    @theprecious4238 Рік тому

    Wergna

  • @abrahamyohanse
    @abrahamyohanse Рік тому

    Mama dansu chrshiwo egi haha

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 Рік тому

    😂😂😂😂😂😂 አራት ሚልዮን ብር ገብቶ ለምን አይደንሰ 🤣🤣🤣🤣

  • @men-edo5453
    @men-edo5453 Рік тому

    Eykamk Nw Feta

  • @ydltube4744
    @ydltube4744 Рік тому

    أخي العزيز ، أفتقدك كثيرًا 😢 ولقضاء وقت طويل معك ، من فضلك دعنا نجتمع معًا ونبارك ونستمتع
    خاصة بك

  • @lulatadese5445
    @lulatadese5445 Рік тому

    Selam

  • @mubarek6378
    @mubarek6378 Рік тому

    ለምንድነው የጠፋሀው

  • @jciciciufufuf8227
    @jciciciufufuf8227 Рік тому

    DGARGA.

  • @meazabirhane
    @meazabirhane Рік тому

    ጀል ንው የምትመሰለው አራሰህ አተሳቅ

  • @johnluka3902
    @johnluka3902 Рік тому

    ሸንከር ብሮ እረ ጠፍተሻል ፈትሻ

  • @solomon6733
    @solomon6733 Рік тому

    ህዝቡ የዞረበት ህዝብ ስለሆነ ነው !!😂😂

  • @SayydJafry-ov1xy
    @SayydJafry-ov1xy Рік тому

    😂😂😂

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 Рік тому

    አጠያየቁ ነው:: አዲስ የልመና ስታይል ነው:: በቃ ተቅለስልሶ መለመን አያዋጣም ማለት ነው::

  • @የኛሒወት
    @የኛሒወት Рік тому

    Zembelhe metskew neger menshya new gelfut

  • @abeltadesse3300
    @abeltadesse3300 Рік тому

    ምን ሆነህ ነው የጠፋኸው?

  • @kerojiwolde3431
    @kerojiwolde3431 Рік тому

    ምነው ላይክ ላይክ አበዛህ በወሬ መሀል

  • @solobrand100
    @solobrand100 Рік тому

    አሁን አንተ እንጨምረው እያልክ ነው ፡፡ምን ጉድ ነው ፡፡

  • @tatekasmamaw2607
    @tatekasmamaw2607 Рік тому

    ባለአምስት ኮኮብ ለማኝ

  • @User_19967
    @User_19967 Рік тому

    ሰላም

  • @fitsum-r6i
    @fitsum-r6i Рік тому

    ደግ አረግሽ አብይ እንኳን በውሸቱ አያፍርም!!

  • @sarahkonjo8163
    @sarahkonjo8163 Рік тому

    ክክክክክ

  • @khadeejahteyeb9050
    @khadeejahteyeb9050 Рік тому

    ይሄን ለማውራት ሶስት ወር ፈጀብህ

  • @sam846
    @sam846 Рік тому

    video የቆየ ነው ተብሏል

  • @tube3507
    @tube3507 Рік тому

    ጠፋህ ኮ ፈታ

  • @Samf3031
    @Samf3031 Рік тому

    አንተ ግን ጠፋህ

  • @kedjatube9725
    @kedjatube9725 Рік тому

    አንተ አለክ

  • @zamzammuhammad8895
    @zamzammuhammad8895 Рік тому

    እህሌባ,ታበራረታለህ

  • @IsayasBrhane-s8z
    @IsayasBrhane-s8z Рік тому

    አንተ ሚዛንህ ተመቸኝ

  • @Godblessethio
    @Godblessethio Рік тому

    ኢሄ አለም እራሱ እኮ ግራ ነዉ 😢😢😢

  • @roseb6753
    @roseb6753 Рік тому

    ምን አገባህ ስለ አራዳው ወንድምህ ወሬ አታብዛ። አሁንም እልክለታለው

  • @khadeejahteyeb9050
    @khadeejahteyeb9050 Рік тому

    You are so annoy
    ምንም ለዛ የለህም

  • @መሰረትየታደስልጅአባቴንና

    ስታስጠላ

  • @lelawenida1339
    @lelawenida1339 Рік тому

    ጅል ነገር ነል አቦ። አንተም ይኸው እንጨት የሆነ ወሬ አውርተህ ዩቱቡ ትለቃቅም የለ እንዴ

  • @samirasamira5060
    @samirasamira5060 Рік тому

    😂😂😂

  • @AwalAwal5373
    @AwalAwal5373 Рік тому

    😂😂😂😂😂😂