የሞተር ሀይል አጋዥ ክፍሎች(ማቀዝቀዣ ዘዴ)//cooling system//caribu automotive//ethio automotive

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 5

  • @MayoshaTa
    @MayoshaTa 2 місяці тому

    ተባረክ ❤❤❤❤ መንጃ ፈቃድ ት/ርት ከጀመርኩ 6 ወር ሆነኝ ልምምድ ጨርሼ የፅሁፍ ፈተና የት/ቤቱንም የክፍለከተማዉንም ሳልፈተን ሳልጠራ እስካሁን አለሁ በነሱ ዝርክርክ አሰራር ምክንያት ትምህርቱን መጀመሬ አስጠልቶኛል የተማርኩት ራሱ ጠፍቶብኛል:: ግን ያንተን ጥያቄዎች በየጊዜዉ ኣከታተላለሁ❤❤❤❤

    • @FekaduAutomotive
      @FekaduAutomotive  2 місяці тому

      የተጀመረ ነገር መቋረጥ የለበትም ። በተለያዩ ተቋማት ላይ (ሁሉም ባይሆኑም) የሚያስቸግሩ ነገሮች ሊኖሩ ይችላሉ ነገረ ግን በትእግስት መጨረሱ ይሻላል ። ስለምትከታተሉኝ አመሰግናለሁ ።

    • @MayoshaTa
      @MayoshaTa 2 місяці тому

      @@FekaduAutomotive አመሰግናለሁ ወንድሜ

    • @mogestekeba2929
      @mogestekeba2929 13 днів тому

      Fek thanks

  • @Dawit4943
    @Dawit4943 2 місяці тому +1

    Bro ቀጥይበት