🔴 አነጋጋሪው የምርትነሽ እና ያሬድ ነጉ ጉዞ ወደ መናፍቅ፥ የፓስተር ቸሬ ማስጠንቀቂያ!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 66

  • @aklilnews
    @aklilnews  3 години тому +6

    ቤተሰብ ሰብስክራይብ👍 ቪዲዮ ለሌሎችም እንዲደርስ ላይክ ሼር አይረሳ አመሰግናለሁ🙏

  • @Edom.media7
    @Edom.media7 2 години тому +5

    ሰላም ጤና ይስጥልን ወንድማችን እንኳን ሰላም መጣ በእውነት ጥሩና መልካም ቆይታ ነው በርታ አሪፍ መረጃ እያስተላለፍ ትገኛለህ እናመሰግናለን

    • @aklilnews
      @aklilnews  2 години тому +1

      ኤዶሚና❤🙏

  • @Sinatube1
    @Sinatube1 3 години тому +4

    ተባረክልኝ አክሊልዬ የተዋሕዶ ጀግና የመናፍቃኑ አለንጋ❤🙏

    • @aklilnews
      @aklilnews  3 години тому +1

      ሲናዬ የኔ ምርጥ❤🙏

    • @ChuchuAlula
      @ChuchuAlula 55 хвилин тому

      እሱም እራሡ አንተም ጭምር ወደ መናፍቃን ወደምትለው እምነት ትመጣለህ ፡፡ ያኔ ላይክ አድርግልኝ፡፡

  • @ጓልዓጋመእየ
    @ጓልዓጋመእየ 3 години тому +6

    ስውቹ እምቢ ሲሉዋቸው የቤተመቅደስያችን ንዋየ ቁዱሳን መዝረፍ ጀመሩ😂😂

    • @aklilnews
      @aklilnews  2 години тому +2

      እናስመልሳቸዋለን እምቢ ካሉ ሴራቸውን አጋልጠዋለሁ❤🙏

  • @EtalemWorku-r8s
    @EtalemWorku-r8s 2 години тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርታ

    • @aklilnews
      @aklilnews  2 години тому +1

      እታለሜ አመሰግናለሁ❤🙏

  • @MeseretTadele-z7t
    @MeseretTadele-z7t 3 години тому +4

    ❤❤❤ Aklil yetewahdo lij❤❤❤❤

  • @ወንጌል.አሽናፊ
    @ወንጌል.አሽናፊ 2 години тому +2

    አይ ለእግዜብሔር ክብር እስክሆነ ድረስ ምንድነው ።ፍቅር ክሌለው ሁሉ ክንቱ

  • @geraratube12
    @geraratube12 3 години тому +3

    ❤Like Share❤

  • @tigraymymather7597
    @tigraymymather7597 Годину тому +1

    ፓስተር ቸርነት እመቤቴ ትርዳው

    • @aklilnews
      @aklilnews  Годину тому +2

      በጣም ልክ እንደ ወንድማችን ቢኒያም ሽታዬ እውነታው ተገልጦለት በቶሎ እንዲመለስ ፀሎታችን ነው❤🙏

    • @tigraymymather7597
      @tigraymymather7597 30 хвилин тому

      @aklilnews ያድርገው እንግዲ የመድሃኒኣለም ስራ ነው ::

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 40 хвилин тому

    ሰላም ሰላም ውንድማችን እንኩዋን ሰላም መጣክ🎉

  • @alemayehuguadie2449
    @alemayehuguadie2449 Годину тому +2

    Why Ethio Orthodox kept quite regarding its properitery right??????

    • @aklilnews
      @aklilnews  Годину тому +1

      I don't know why the sinod keep quite but from now on we should have to be voice and take action in order to take our property back to as🙏

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 години тому +3

    ❤❤❤❤

  • @Minte22
    @Minte22 3 години тому +4

    🙏🙏🙏

    • @aklilnews
      @aklilnews  3 години тому +1

      ምንቴ❤🙏

  • @MeruMelona
    @MeruMelona 3 години тому +3

    👍👍👍

    • @aklilnews
      @aklilnews  2 години тому +1

      ሜሪዬ መአረይ❤🙏

  • @TsehayKinde-p5p
    @TsehayKinde-p5p 2 години тому +3

    ፓስተር ቸሪ ንገርልን ውሽታም አስምሳይ ሰንት አሉ

  • @Aynalem-gn1kj
    @Aynalem-gn1kj 3 години тому +3

    💪💪👍👍👍🇬🇭🇬🇭🇬🇭

    • @aklilnews
      @aklilnews  2 години тому +1

      አይንዬ❤🙏

  • @ዞማነሽtube
    @ዞማነሽtube 3 години тому +2

    ሰ ወድመየው እዴት ነህ

    • @aklilnews
      @aklilnews  2 години тому +1

      አለሁልሽ ማስቲዬ ሁሉ ሰላም❤🙏

  • @Tagsachi
    @Tagsachi 3 години тому +2

    🙏🙏🙏🙏✝️💒

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 3 години тому +2

    ❤❤❤❤👍❤❤❤

    • @aklilnews
      @aklilnews  2 години тому +1

      ሀኒዬ❤🙏

  • @fikermesfin2478
    @fikermesfin2478 Годину тому

    ከምርትነሽ እራስ ውረድ

  • @dilugirma8051
    @dilugirma8051 2 години тому +2

    አንተም ና ወደ እየሱስ

    • @aklilnews
      @aklilnews  2 години тому +1

      ቆየው ገና ከእናቴ ማህፀን ስወጣ ነው ወደ ጌታ የመጣሁት እንደ በደሌ ሳይሆን እንደ ቸርነቱ እየተመለከተ ለዚህ ያደረሰኝ ደግ አባቴ እርሱ ነው🙏

  • @SayedAhmada-e7w
    @SayedAhmada-e7w 2 години тому +1

    ወይዘሮ ዘርቱ ወደ ቤቶ ይመለሱ እሄ ጩሉሌ ላይፍ ጥሩ አይደለም

  • @milorcmilorc1295
    @milorcmilorc1295 2 години тому +2

    የያሬድን አናውቅም ግን ምርትንሽ ግን ውሽት ነው መቼም ኦርቶዶክስን አትለቅም

    • @aklilnews
      @aklilnews  2 години тому +1

      አውቀው እየዋሹ ነው እህቴ ማን ያበደ አለ ወደ መናፍቅ የሚሄደው አሁንማ ተነቃባቸው እኮ😂😂😂🙏

    • @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
      @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio Годину тому

      አንተነህኮ የዋሸኸዉ መኔፍቅ ሆኑ ብለህ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ሐቪዉ ብላችሁ የምትቀጥፉ ​@@aklilnews

  • @yonashaileslase3498
    @yonashaileslase3498 2 години тому +1

    የማያምኑ ተብለሃል

  • @ፍቅርጌታቸው
    @ፍቅርጌታቸው 3 години тому +2

    ማርሐምን ውሸት ነው ምርትነሸም ያሬድም ነጉ አልዱም አቀናቦበርውት ነው

    • @aklilnews
      @aklilnews  2 години тому +1

      በትክክል ሁሉም ነገር የመናፍቃኑ ድራማ ነው❤🙏

  • @YalemwetMorgeta
    @YalemwetMorgeta 3 години тому +2

    😅😅😂😂😂😂

    • @aklilnews
      @aklilnews  2 години тому +1

      😂😂😂❤🙏

  • @MeseretTadele-z7t
    @MeseretTadele-z7t 3 години тому +1

    Pentewoch wshetam nachew

  • @AlesewLesemie
    @AlesewLesemie 2 години тому +1

    Sinte new mitiwashew

    • @aklilnews
      @aklilnews  2 години тому +1

      አልገባኝም ማነው የዋሸው?

  • @Aynalem-gn1kj
    @Aynalem-gn1kj 3 години тому +1

    😂😂😂😂😂

    • @aklilnews
      @aklilnews  2 години тому +1

      አይንዬ❤🙏

  • @mikiyasmoges42
    @mikiyasmoges42 Годину тому +1

    ወንድም ዝም ብለህ ባልተረጋገጠ ወሬ እያመጣ view አትለቃቅም ምርትነሽም ሆነ አርቲስቱ እምነታቸውን አልቀየሩም የጴንጤን የውሸት ዜና እያመጣህ አታስተጋባ
    ጴንጤዎች እኮ የዘማሪዎችንንና የአርቲስቶችን ፎቶ በመዝሙር በማረግ እምነታቸውን እንደቀየሩ በማስመዘል በሐሰት እና በውሸት ተክነውበታል

  • @MeseretAyele-pw3gn
    @MeseretAyele-pw3gn 44 хвилини тому

    😁😁😁🍻🍻🍻

  • @azeb4445
    @azeb4445 3 години тому +1

    😂😂😂

    • @aklilnews
      @aklilnews  2 години тому +1

      አዚታዬ❤🙏

  • @EstifanosYemane
    @EstifanosYemane Годину тому

    አንተ እራሱ ለምን ትዋሻለክ የፃፍከው ፅሁፍ ልክ አደለም አንድ ጣታችን ወደሰው ስንቀስር ሌላው ወደኛ ነው እነሱ የለዬላቸው ናቸው

  • @kelemyos7843
    @kelemyos7843 2 години тому

    መዝሙር እኮ ዘፈን አይደለም ሰረቀች ምናምን የምትለው ለግዚአብሄር ክብር ከሆነ ኦርቶዶክ የጴንጤን ቤንጤ የኦርቴዶክድን ቢዘምር ምን አለበት ኦርቶዶክስ ግን ችግር አለባችሁ እኛ በካቶሊክ ስናድግ የጴንጤም የኦርቶዶክስም ፍንዘምር ነበር

    • @aklilnews
      @aklilnews  2 години тому

      የራሳቹ የሆነ የሚቀጥል ነገር ስለሌላችሁ የሰው መዝረፍን አማራጭ አደረጋችሁ ግን እስከ መቼ😂

  • @MeseretAyele-pw3gn
    @MeseretAyele-pw3gn 39 хвилин тому

    😂😂😝😝

  • @AberuMengistu-bj9cj
    @AberuMengistu-bj9cj 2 години тому

    ያንተ የሆነው ምንድን ነው

  • @mesizewde338
    @mesizewde338 2 хвилини тому

    ማነው ለእናንተ ይስጠው?እግዚአብሔር ን በበገና በጽናጽል በከበሮ አምልኩት የሚለውን የእግዚአብሔር ን ቃል አላነበባችሁም??

  • @ericraehmisch8073
    @ericraehmisch8073 3 години тому +1

    Pente fogari ..happy birthday jesus.hahaaa

    • @aklilnews
      @aklilnews  2 години тому

      እመነኝ ከጥቂት ጊዜ በኃላ ጴንጤ የሚባል እምነት ኢትዮጵያ ውስጥ አይኖርም የነቁትም እየተመለሱ ነው❤🙏

  • @eyobdagnachew90
    @eyobdagnachew90 3 години тому +2

    ተባረክልኝ አክሊልዬ የተዋሕዶ ጀግና የመናፍቃኑ አለንጋ❤🙏