ጀማል ሰይድ /የዛኔው መምህር /tossa tube/ ከ remla lemma ጋር ምርጥ ቆይታ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 87

  • @maryamendrees524
    @maryamendrees524 Рік тому +3

    የኔምአባት አስተማሪው ወንድሜን መቶት ዉንድሜ በጣም አሞት አርፍዶነበር አስተማሪው ለምንአረፈድክብሎሲመታው አባቴ አየው ተናዶ አናቱን ሊለው አላህ አተረፈው አንዳንደ አስተማሪወች ተማሪወች ችግራቸውን ሳያውቁ ለመቅጣት ይቸኩላሉ ከባድነው መስተካከል አለበት የምር

  • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
    @dfffghjjdhjijujjfhommbvf Рік тому +4

    ውይ ትዝታ ጣላችሁብኝ የመምህር ሂወትን እኔም በውዱ ባለቤቴ ጎን ሆኔ ብዙ ውጣ ውረድን አይቸባታለሁ በተለይ በእግሬ ያለ ትራንፖርት 5 ሰአት ጉዞ ባብልኮ ወረዳን አልፈን ጀማ ንጉስን አልፈን በትሆ ከላላየገጠር ት /ቤት ብዙ ላይፍ አሳልፌ መጨረሻ ውዴም ሳይቀየር ሲቀር እኔም ሲከብዴኝ ስዴትን መረጥኩኝ አተም ከዚህ እስከምትቀየር እኔም ሄጄ ልስራ ብዬ ተሰደዱኩኝ እሡም እዛው እየሠራ ነው እኔም ይሄው ከመጣሁ 10 ወሬ በዱአችሁ አስቡኝ እናተም አላህ ያበረታችሁ አላህ ያሳካላችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ መሻአላህ

    • @HalimaAragaw-ze2pk
      @HalimaAragaw-ze2pk Рік тому

      ሀቢብት ከላላ ቢሆን ሀሪፍነበር አወ ገጠራገጠሩ በርሀነው ለኑሮ ትንሽሳይከብድአይቀርም አብሽሪአላህ ያሳካልሽናበሠላምለሀገራችን ያብቃንማማ

  • @fatum164
    @fatum164 Рік тому +11

    በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ አላህ ይጠብቃችሁ❤🙋🌷

  • @jemalzedtube1071
    @jemalzedtube1071 Рік тому +4

    ደስ ስትሉ እረምሊ ና ቲቸር ጀም እደት ናችሁ ድሮ ጦሳቲውብ ነበር ከዛ እቦሳ ቲውብ ከዛ ጦሳ አወ መምህር ነበር ከባሉክ ጋ አድወረዳነበር የሚሰሩት አሁን ጀማል ጋዜጠኛ ሆነ በአማራ ቲቪ ይመጣነበር አርሶአደሮችን ያቀርብ ነበር ጠክሩ ወሎንአስጠሩ በርቱ ረምሊ ዪቶቤን ሸር አርጉልኝ ተው

  • @meryemwolloyewa7822
    @meryemwolloyewa7822 Рік тому +4

    ሁለት ወሎየወች በሳቅ ገደላችሁኝ ወይኔ እኛ የገጠርልጇች ለመምህራን በጣም ክብር አለን

  • @ሉሉእንድረስ
    @ሉሉእንድረስ Рік тому +2

    ጦሳ ይቶብ ምርጥ ሰው ማሻአላህ

  • @fatum164
    @fatum164 Рік тому +3

    ያላችሁበት ቦታ ደስ ሲል እረምላየ❤

  • @ፍርዶስዩቶብ
    @ፍርዶስዩቶብ Рік тому +1

    በጣምነውየምንወደው

  • @sነኝሥደተኛዋ
    @sነኝሥደተኛዋ Рік тому +1

    ረምላየ።በርች።ጀምበርታ።ብዙነገርእንጠብቃለን

  • @KamlieHussen
    @KamlieHussen 9 місяців тому +1

    እረምላየ የምወዴሺ ግጥም ግጠሚልኝ ለኡስታዜ

  • @tube5860
    @tube5860 Рік тому +1

    ከምር ደስስስስስ የሚል ወግ ሪምላ®teacher

  • @Hayat-fm7ys
    @Hayat-fm7ys Рік тому +1

    ማሻአላህ

  • @ZiuziuR
    @ZiuziuR Рік тому +1

    እንኳን ደነህና መጣች ረምላ እናጃም ወላሂ የፈሱ ነገር በሳቅ ሞትኩ ክክክክክክ

  • @ياربسعدني-ج6ض
    @ياربسعدني-ج6ض Рік тому +2

    እኔ በጣም የምወዳት መምህሬ ነበርች እናማ ምንም እሚቀረኝ የለም ነበር ቦቆሎ ድንች ምንየሚቀር አለ ቤተሰቦቸም ውሰጅ ነውየሚሉኝ አይ ትዝታ

  • @ዱኒያድካምብቻ
    @ዱኒያድካምብቻ Рік тому +2

    ሊኩን አስቀምጭለት. ረምሊ

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp Рік тому +2

    እንኳን ሰላም መጣችሁ jemal $ ramla

  • @ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ

    እቦሳ ናፈቀችኝ 😍😍😍ወይጉዴ በራራ😱😱😱😱ተበላን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች

    ወአሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    አህለን😍 #የፈሰ አይነት 😂 ወይ መምህር. ጀማል

  • @ጣዝማማር
    @ጣዝማማር Рік тому +2

    ሆዴ ቆሠለ በሣቅ ዛሬ ጀማል ቆቁ ረምላ መንፈሧ 😂😂😂😂😂😂

  • @Tossatube.
    @Tossatube. Рік тому +3

    Tossa tube የገጠሩን ማህበረሰብ ባህልና አኗኗር የሚዳስሱ የተለያዩ ፕሮግራሞችን ያዘጋጃል። ወደ ቻናላችን ጎራ በሉ ❤️

  • @Tube-kx2sq
    @Tube-kx2sq Рік тому +1

    ክክክክክክ ወይኔ ልጁ ግን ሳይሞትብህ የኔ አባት ቢሆን ሲለወትን ጎሮሮወት ነው የሚያቀወት ክክክክ

  • @meryemali9977
    @meryemali9977 Рік тому +1

    woaleykum Selam worahmetulahi woberekatuhu Berchi

  • @desurayamedia
    @desurayamedia Рік тому +1

    ወደ ራያ ቆቦ ጎራ በይ ላስጎብኝሽ

  • @maryamendrees524
    @maryamendrees524 Рік тому +2

    እኔየማቀው አንድአስተማሪ ሲማታ ከባድነው አንድተማሪሞተ እሱም እስርቤት ገባያሳዝናል ጥንቃቄ ማረግያስፈልጋል

    • @mominaabdula4614
      @mominaabdula4614 Рік тому

      የኔ ዘመድ እራሱን ከግድግዳጋ አጋጭቶት. ለቤተሰብ ሳይናገር ቆይቶ ውስጡ. ተጎድቶ ከጊዜ በሃላ በወጌሻ ተቀዶ መግል ወጣ. መምህሩም. ካደ አልመታሁም አለ ወዳው አለመናገሩ ለሱ አቀለለት ሳይቀጣ. የቦታ ቅያሬ አደረጉለት

  • @jemalzedtube1071
    @jemalzedtube1071 Рік тому +2

    ረምሊ ደሞ።ማሩባለገሩጋ ተገናኙ እሺ በይ

  • @رخمتبنتادم
    @رخمتبنتادم Рік тому +1

    አህለን ረሚሊ &ጀማል

  • @ጣዝማማር
    @ጣዝማማር Рік тому +1

    እንቦሣው አንተነህ እድሥ እኔኮ ሥፈልግ ሥፈልግ ነበር ወላሂ አይይይ ጀማል ቆቅ 😂😂😂😭ዛሬማ በሣቅ ነው ያቆሠላችሁት ሆዴን 😂😂😂

  • @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
    @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ Рік тому +1

    ማነዉ እደኔ በኬዳ እና በድጋ ወበር የተማረ ወላሂ ከጎርባጣ ድጋይ እየተቀመጥኩ ነዉ የተማርኩት አረ በሳቅ ጀማል ቆቁ

  • @umuzakirwollotube425
    @umuzakirwollotube425 Рік тому +1

    ጋሺ ጀማል ወላሒ በራራ

  • @emuseidtube9781
    @emuseidtube9781 Рік тому +1

    😄😄😄😄ኧረ ጋሸ እያጋጋነው አይ ትዝታ ሰት አለፈ የምር ፈገግ አረጋችሁኝ በርቱልኝ ሆደ ቆሰለ ጀማልቆቁ አይ ልጅነት 😂😂😂የገጠር ልጆች ግልፅ ነን

    • @መርሳአባጌትዬቲዩብ
      @መርሳአባጌትዬቲዩብ Рік тому

      አሰለሙአለይኩም ወረህመቱሏህ በቅንነት
      የመዳም ታዛዥ ነኝ ውድ እህት
      ሰብስክራይብ

    • @emuseidtube9781
      @emuseidtube9781 Рік тому

      @@መርሳአባጌትዬቲዩብ እሺ ሁቢ

  • @ሀገሬ-ኈ1ኘ
    @ሀገሬ-ኈ1ኘ Рік тому +1

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ እኔን አስተምሮኝል 8ክፋል በራራ

  • @maryamendrees524
    @maryamendrees524 Рік тому +1

    ወይይኔ እኔማ ያስተማሪወቸንነገር ትዝሲሉኝ ይናፍቁኛል ከነሱጋመጫውት አልጠግብምነበር የገጠርልጅነኝ

  • @Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ
    @Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ 10 місяців тому +1

    አህለንን

  • @ጣዝማማር
    @ጣዝማማር Рік тому +3

    😂😂😂😂😂😂😂እኔም እናቴ እምትበላ እምትጠጣ እምትፀዳዳ አትመሥለኝም ነበር እና አድቀን አይቻት እሪ ብየ አልቅሽ አልቅሸ ምን ሆነሽ ነው ሢሉኝ የውሪው ሁላ እናት አትበላ አታራ የኔናት ብቻ እዱት ብየ የቤቱ ሠው ሁላ ጨርሠው በሣቅ 😂😂😂😂😂😂

  • @fatemar6488
    @fatemar6488 Рік тому +3

    👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sabolatubesabolatube
    @sabolatubesabolatube Рік тому +1

    አስለምአለይክምውረምትለይውብረክቱህ አህሊንውስሊን ውድ እደትነችውድቼ
    እልህ ሀገራችንን ስል ምን እዛ ብይን የምትል ብየ እልህ🇪🇹☝

    • @መርሳአባጌትዬቲዩብ
      @መርሳአባጌትዬቲዩብ Рік тому

      አሰለሙአለይኩም ወረህመቱሏህ በቅንነት
      የመዳም ታዛዥ ነኝ ውድ እህት
      ሰብስክራይብ

  • @የኮሜቶችታዛቢ
    @የኮሜቶችታዛቢ Рік тому +2

    እረምሊግን ጥያቄ ልጠይቅሺ መልሺልኝ በገልሻ በአስገዶ ትሄጃለሺ ዘመዲ አሉሺ ወይስ ጓደኛ ተከትለሺ ነው የምትሄጂው ወይስ የቤተሰብችሺ አገር ገጠር ነው ተሁሉም ተላምደሺ ነው የማይሺ

  • @Ddfghjkuygbn
    @Ddfghjkuygbn Рік тому +1

    ረምላ ለሀቢ ቁም ግዢለት ወደ ግብርና በሬ አባቴ ይሰጠዋል

  • @rahmahassan3970
    @rahmahassan3970 Рік тому +1

    መቸም አይሠሙኛም ብለህ ተጫወክባቸው

  • @اممعاذ-د4ع
    @اممعاذ-د4ع Рік тому +1

    👍👍👍

  • @aminahjdea9536
    @aminahjdea9536 Рік тому +1

    🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @WowWow-ek5mc
    @WowWow-ek5mc Рік тому +1

    berta hageren eyasgobegehag slehone amesegnalehu berarchin fkr nechi eko

  • @nasardubai2117
    @nasardubai2117 Рік тому +1

    ነፈርኩኝኮ😅😅😅😅😂

  • @seblekebedealigaz3269
    @seblekebedealigaz3269 Рік тому +1

    Ayzoh wondeme brhulum bekul sub enasdergehalen

  • @meryemwolloyewa7822
    @meryemwolloyewa7822 Рік тому +1

    አህሌን

  • @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ
    @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ Рік тому +1

    ♥♥♥✔

  • @zaynabaa4034
    @zaynabaa4034 Рік тому +2

    እውነት የወሎ ሴቶች የት ገቡ

    • @መርሳአባጌትዬቲዩብ
      @መርሳአባጌትዬቲዩብ Рік тому

      አሰለሙአለይኩም ወረህመቱሏህ በቅንነት
      ውድ እህት የመዳም ታዛዥ ነኝ
      ሰብስክራይብ

  • @seblekebedealigaz3269
    @seblekebedealigaz3269 Рік тому +1

    Enkon dehna metachihu

  • @MUHABAYEWEGDILIJ
    @MUHABAYEWEGDILIJ Рік тому +1

    👍👍👍👍👍

  • @እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም

    👍👍👍👍🌹🌹🌹😍😍😍😘😘

  • @fhgsf8184
    @fhgsf8184 Рік тому +2

    😥😥😥😅ዳሪኝ ማር ትክፊን

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 Рік тому +1

    አህለን ጦሳ እና ረምላ ለማ

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp Рік тому

      😘😘😘😘አለሽልኝ

    • @zahara122w8
      @zahara122w8 Рік тому

      @@rahma-pc1fp አለሁልሽ ሁቢዋ 😘😘😘

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp Рік тому

      @@zahara122w8 ኑሪልኝ የኔዋ

  • @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
    @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ Рік тому +4

    ዝጠና አራት ነበር ት / ም የጨረስኩት ሀገሬ ብሆን ጡረታ ወጥቸ ነበር እመዳም. ቤት ገና ጥረታ አልወጣሁም በቅርብ ኢንሻ አላህ

    • @MareTube202
      @MareTube202 Рік тому +1

      ማሽ አላህ እኔ 94 የ5 አመት ልጅ ነበርኩ አሁን የመዳም ቤት ያለ እድሜየ አስረጀኝ እንጅ

  • @ሀገሬ-ኈ1ኘ
    @ሀገሬ-ኈ1ኘ Рік тому +1

    ጀሚ ወላሂ ይማታ ነበር አድቀን የመታኝ ብትር አረሳዉም ዉይ

    • @Tossatube.
      @Tossatube. Рік тому

      እስከዛሬ አልረሳሽልኝም? ዛሬም ...

    • @ሀገሬ-ኈ1ኘ
      @ሀገሬ-ኈ1ኘ Рік тому +2

      @@Tossatube. ክክክክክክክ መጥፎ ነገር እኮ አይረሳም ያዉ ደግ አረከኝ አተዉ እግሊዘኛ እና እኔ አንስማማም ነበር

    • @Tossatube.
      @Tossatube. Рік тому +5

      @@ሀገሬ-ኈ1ኘ ይቅርታ። መቼም ያኔ በነበረኝ እይታ አንችን ለመጉዳት ብዬ ያደረግኩት አልነበረም። ግን አሁን ላይ ቆም ብዬ ሳስበው ስህተት መሆኑን እረዳለሁ

    • @ሀገሬ-ኈ1ኘ
      @ሀገሬ-ኈ1ኘ Рік тому +2

      @@Tossatube. ችግር የለዉም ጀሚ አዉፋቱሊላህ ብያለሁ

  • @kediraliradia6048
    @kediraliradia6048 Рік тому +1

    Kkkkkkk የሽሮዋ ተመቸችኝ

  • @محمدمحمد-ز1ذ5ض
    @محمدمحمد-ز1ذ5ض Рік тому +1

    Bin ajinebyi ga sira ere haram kow bezalayi yinekat ale ho?

  • @4kss565
    @4kss565 Рік тому +1

    እራምየቁጥረሸንሰጨኝ

  • @ayshaaysha6028
    @ayshaaysha6028 Рік тому

    ወላሂ ትዝታይን ቀሰቀሳችሁብኝ

  • @lubabaseid3686
    @lubabaseid3686 Рік тому +1

    kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk

  • @Aaa-xo5eu
    @Aaa-xo5eu 10 місяців тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ሪችቢንትይማም
    @ሪችቢንትይማም Рік тому +2

    👍👍