Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አላህ.በሰማነው.ምንጠቀም.ሰው.ያድርገን.ጀዛከላህ.ኸይር.አላህ.ይጠብቅህ
የሶላተል ኢስቲኻራ/ የምርጫ ሶላት ዱዓ ጃቢር ኢብን ዓብደላህ እንዲህ ሱለ አስተላልፈዋል፡ የአላህ መልዕክተና /ሰ.ዑ.ወ/ የቁርአን ምዕራፎችን እንደሚያስተምሩን ሁሉ በሁሉም ነገር በጎውን ለመምረጥ ፀሎት/ ኢስቲኻራ/ እናደርግ ዘንድ ያስተምሩን ነበር፡፡ አንድ የሚያሳስበን ጉዳይ ሲገጥመን ከፈርድ /ግዴታ ሶላቶች ውጪ የሆኑ ሁለት ረከዓዎችን እንድንሰግድና ተከታዩን ዱዓ እንድናደርግ አስተምረውናል፡፡: اَللَّهُمَّ إِنِّيْ أَسْتَخِيْرُكَ بِعِلْمِكَ، وَأَسْتَقْدِرُكَ بِقُدْرَتِكَ، وَأَسْأَلُكَ مِنْ فَضْلِكَ الْعَظِيْمِ، فَإِنَّكَ تَقْدِرُ وَلاَ أَقْدِرُ، وَتَعْلَمُ وَلاَ أَعْلَمُ، وَأَنْتَ عَلاَّمُ الْغُيُوْبِ. اَللَّهُمَّ إِنْ كُنْتَ تَعْلَمُ أَنَّ هَذَا اْلأَمْرَ -(وَيُسَمَّى حَاجَتَهُ)- خَيْرٌ لِيْ فِيْ دِيْنِيْ وَمَعَاشِيْ وَعَاقِبَةِ أَمْرِيْ -(أَوْ قَالَ: عَاجِلِهِ وَآجِلِهِ)- فَاقْدُرْهُ لِيْ وَيَسِّرْهُ لِيْ ثُمَّ بَارِكْ لِيْ فِيْهِ، وَإِنْ كُنْتَ تَعْلَمُ أَنَّ هَذَا اْلأَمْرَ شَرٌّ لِيْ فِيْ دِيْنِيْ وَمَعَاشِيْ وَعَاقِبَةِ أَمْرِيْ -(أَوْ قَالَ: عَاجِلِهِ وَآجِلِهِ)- فَاصْرِفْهُ عَنِّيْ وَاصْرِفْنِيْ عَنْهُ وَاقْدُرْ لِيَ الْخَيْرَ حَيْثُ كَانَ ثُمَّ أَرْضِنِيْ بِهِ ‘አልሏሁምመ ኢንኒ አስተኺሩክ፣ ቢዒልሚክ ወአስተቅዲሩከ ቢቁድረቲከ ወአስአሉከ ሚን ፈድሊከል ዐዚም፣ ፈኢንነከ ተቅዲሩ ወላ አቅዲሩ፣ ወተዕለሙ ወላ አዕለሙ፣ ወአንተ ዐልላሙል ጉዩብ፡፡ አልሏሁምመ ኢን ኩንተ ተዕለሙ አንነ ሃዘል አምር ኸይሩን ሊ ፊ ዲኒ፣ ወመዕሺ፣ ወዐቂበቲ አምሪ አው ቃለ ዓጂሊሂ ወአጂሊሂ ፈቅዱርሁ ሊ፣ ወየስሲርሁ ሊ፣ ሡምመ ባሪክ ሊ ፊሂ፣ ወኢን ኩንተ ተዕለሙ አንነ ሀዘል አምረ ሸሩን ሊ ፊ ዲኒ፣ወመዓሺ ወዓቂበተ አምሪ አው ቃለ ዓጂሊሂ ወኣጂሊሂ ፈስሪፍሁ ዐንኒ ወስሪፍኒ ዐንሁ፣ ወቅዱር ሊየል ኸይረ ሐይሱ ካነ ሱምመ አርዲኒ ቢሂ፡፡  በዕውቀትህ (በጐውን ነገር) እንድትመርጥልኝ እጠይቃለሁ፡፡ በችሎታህም እተማመናለሁ በጐውን ምረጥልኝ፡፡ ከታላቁ ትሩፋትህም እጠይቅሃለሁ፡፡ አንተ እንጂ እኔ ወሳኝ አይደለሁም፡፡ አንተ አዋቂ ነህ፡፡ እኔ ግን መሃይም ነኝ፡፡ አንተ የሩቁን አዋቂ ነህ፡፡ አላህ ሆይ! ይህ ገዳይ(ጉዳዩን ይጥቀሱ) ለኔ፣ ለሃይማኖቴ፣ ለህይወቴና ለመጨረሻዬ በጐ ከሆነ ወስንልኝ፤ አቅልልኝም፣ ረድዔትህንም ሙላልኝ፡፡ይህ ገዳይ(ጉዳዩን ይጥቀሱ) ለኔ፣ ለሃይማኖቴ ናለህይወቴ መጥፎ ሆኖ የሚገኝ መሆኑን የምታውቅ በመሆኑ (መጥፎ ከሆነ) ከኔ አስወግደው፣ እኔንም ከርሱ አርቀኝ፡፡ ምንም ይሁን ምን መልካም ነገርን ወስንልኝ፡፡ከዚያም እኔ (ውሳኔውን) እንድወድ (እንድቀበል) አድርገኝ፡፡
የለም
ፈጽሞ የለም
መሻአላ
ጀዛኪአላህ ኽይርን ማማ
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
ወላህ አላህ ሰምተን የምንተገብሪ ያሪገን እንሸአላህ ያረብ በድናችን ጠንከራ አድሪገን የአላህ ያረብ
መሸአላይጨምራልህየኛጀግናኡስታዝ❤❤❤❤
ያረብእሱምህረቱንይለግሰን❤❤❤
ኡስታስጀዛክአላህኸይር
🌴🌴🍂🍃🍂🍃🍂🍃🍂🌴🌴➡️ *_ሠላት አል- ኢስቲኻራ ❴የማማከር ወይ የማማረጥ❵ ሠላት ስንሰገድ የምንለው ዱዓ 【ፀሎት】 የሚከተለው ነው። በተቻለ አቅም ለመሐፈዝ እንሞክር፣ ኢን ሻአ አሏህ።_*✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️*_🌴1️⃣ኛ በመጀመሪያ ሐዲሱ በዐረብኛ🌴_*🍀◄ *_رَوَى الْبُخَارِيُّ عَنْ جَابِرٍ رضي الله عنه قَالَ :_*🍀◄ *_( كَانَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم يُعَلِّمُنَا الاسْتِخَارَةَ فِي الأُمُورِ كُلِّهَا كَمَا يُعَلِّمُنَا السُّورَةَ مِنْ الْقُرْآنِ يَقُولُ :_*🌴 *_إذَا هَمَّ أَحَدُكُمْ بِالأَمْرِ فَلْيَرْكَعْ رَكْعَتَيْنِ مِنْ غَيْرِ الْفَرِيضَةِ ثُمَّ لِيَقُلْ :_*✍️⏮️ *_اللَّهُمَّ إنِّي أَسْتَخِيرُكَ بِعِلْمِكَ , وَأَسْتَقْدِرُكَ بِقُدْرَتِكَ🤲 , وَأَسْأَلُكَ مِنْ فَضْلِكَ الْعَظِيمِ فَإِنَّكَ تَقْدِرُ وَلا أَقْدِرُ 🤲, وَتَعْلَمُ وَلا أَعْلَمُ , وَأَنْتَ عَلامُ الْغُيُوبِ🤲 , اللَّهُمَّ إنْ كُنْتَ تَعْلَمُ أَنَّ هَذَا الأَمْرَ خَيْرٌ لِي فِي دِينِي وَمَعَاشِي وَعَاقِبَةِ أَمْرِي🤲أَوْ قَالَ : عَاجِلِ أَمْرِي وَآجِلِهِ , فَاقْدُرْهُ لِي وَيَسِّرْهُ لِي ثُمَّ بَارِكْ لِي فِيهِ🤲 , اللَّهُمَّ وَإِنْ كُنْتَ تَعْلَمُ أَنَّ هَذَا الأَمْرَ شَرٌّ لِي فِي دِينِي وَمَعَاشِي وَعَاقِبَةِ أَمْرِي🤲_* *_أَوْ قَالَ : عَاجِلِ أَمْرِي وَآجِلِهِ , فَاصْرِفْهُ عَنِّي وَاصْرِفْنِي عَنْهُ🤲 وَاقْدُرْ لِي الْخَيْرَ حَيْثُ كَانَ ثُمَّ ارْضِنِي بِهِ . وَيُسَمِّي حَاجَتَهُ )🤲_*🌹 *_رَوَاهُ الْبُخَارِيُّ فِي مَوَاضِعَ مِنْ صَحِيحِهِ (1166) وَفِي بَعْضِهَا ثُمَّ رَضِّنِي بِهِ_* .✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️*_🌴2️⃣ኛ በመቀጠል ሐዲሱ በአማረኛ ስናነብ እንዲህ ነው🌴_* ✍️⏭️ *_‘አሏሁመ ኢንኒ አስተኺሩክ፣ ቢዒልሚከ ወአስተቅዲሩከ ቢቁድረቲከ ወአስአሉከ ሚን ፈድሊከልዐዚም🤲፣ ፈኢንነከ ተቅዲሩ ወላ አቅዲር🤲፣ ወተዕለሙ ወላ አዕለም፣ ወአንተ ዐልላሙል ጉዩብ🤲፡፡ አሏሁመ ኢን ኩንተ ተዕለሙ አንነ ሃዘልአምረ ኸይሩን ሊ ፊ ዲኒ፣ ወመዓሺ፣ ወዓቂበተ አምሪ አው ቃለ ዓጂሊሂ ወኣጂሊሂ ፈቅዲርሁ ሊ፣ ወየስሲርሁ ሊ፣ ሡምመ ባሪክ ሊ ፊሂ፣ ወኢን ኩንተ ተዕለሙ አንነ ሀዘልአምረ ሸሩን ሊ ፊ ዲኒ🤲፣ወመዓሺ ወዓቂበተ አምሪ አው ቃለ ዓጂሊሂ ወኣጂሊሂ ፈስሪፍሁ ዐንኒ ወስሪፍኒ ዐንሁ🤲፣ ወቅዱር ሊየልኸይረ ሐይሱ ካነ ሱምመ አርዲኒ ቢሂ🤲፡፡_*🌹 *_ቡኻሪ በሠሒሑ በብዙ ቦታዎች ዘግበውታል (1166)በሌሎች ሪዋያዎች ሱመ ረዲኒ ቢሂ_*✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️*_🌴3️⃣ኛ በመቀጠል ሐዲሱ በአማረኛ ትርጉም እንዲህ ነው🌴_*💐 *_➨ኢማም አልቡኻሪ ከጃቢር ረዲየሏሁ ዐንሁ በዘገበው ሐዲስ እንዲህ ብሏል፦_*💐 *_➨የአሏህ መልእክተኛ ሠለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ልክ የቁርኣን ምእራፍ(ሱራ) እንደሚያስተምሩን ሁሉ ኢስቲኻራን (ማማረጥ ወይ ማማከር) ያስተምሩን ነበር።_*🌹 እንዲህም ይላሉ ፦💐_*➨ከናንተ መካከል አንዳችሁ የሆነ ጉዳይ ባሰበ ጊዜ(ባሳሰበው ጊዜ) ከፈርድ(ግዴታ ወይም ወሰኑን) ሰላት ያልሆነ ሁለት ረከዓ (ሱና) ይስገድ ከዚያም እንዲህ ይበል*_፦✍️ *_⏭️አሏህ ሆይ! ሁሉን ነገር ያካተተ በሆነው እውቀትህ (በጎውን)እንድትመርጥልኝ እማፀንሃለሁ 🤲፣ ሁሉን ነገር ያካተተ በሆነው ችሎታህ ለዚህ ጉዳይ አቅም ትሰጠኝ ዘንድ(ታሳካልኝ ዘንድ) እማፀንሃለሁ🤲፣ እጅግ ትልቅ ከሆነው ችሮታህም እለምንሃለሁ 🤲፣ አንተ በሁሉ ነገር ላይ ቻይ(ወሳኝ) ነህ እኔ ግን ምንም አልችልም(አልወስንም)🤲፣ አንተ የነገሮችን ሁሉ ውስጥ አዋቂ ነህ እኔ ግን ምንም አላውቅም🤲፣ አንተ ወደፊት የሚከሰቱ ነገሮችን(ድብቆችን) ሁሉ አዋቂ ነህና🤲።_* ➨ *_አሏህ ሆይ! ይህ ጉዳይ (((እዚህ ጋ ጉዳያችንን እንገልፃለን))) ለዲኔ ማለትም እምነቴ ሐይማኖቴ🤲 ፣ ለዚህ ዓለም ህይወት ኑሮዬ🤲፣ ለመጨረሻው ዓለም ህይወቴ ወይም ለዚህና ለወዲያኛው ዓለም(ለዱኒያና ለኣኺራዬ) መልካም ከሆነ ወስንልኝ(አሳካልኝ)🤲 .. አግራልኝም(በቀላሉ የሚሳካ አድርግልኝም)🤲 .. የተባረከም አድርግልኝ🤲። (ነገር ግን) ይህ ጉዳይ ለዲኔ ማለትም እምነቴ ሐይማኖቴ🤲 ፣ ለዚህ ዓለም ህይወት ኑሮዬ፣ ለመጨረሻው ዓለም ህይወቴ ወይም ለዚህና ለወዲያኛው ዓለም(ለዱኒያና ለኣኺራዬ) መጥፎ ከሆነ(መልካም ካልሆነ) ከኔ አርቀው(አስወግደው)🤲፣ እኔንም ከርሱ አርቀኝ🤲። መልካም ነገርንም የትም ይሁን የት ለኔ ወስንልኝ🤲፣ ከዚያም (የወሰንክልኝን ወይ የሰጠኸኝን ወይ ያሳካልህኝን) እንድወደው(እንድረካበት) አድርገኝ🤲🤲🤲።_* ብለዋል።✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️
ጀዛክአላክሀይር❤❤❤
ጀዛኩም አላህ ኸይረን ኡስታዙና ወላሂ እኔ አላቀውም ግን ለይል ሶላት ሰግጀ ለምኘው ወላሂ በጣም የከፋ ነገር ልገባ ነበር እዳው 3 ሲቀረው ቀረ ሱብሀን አላህ ለአላህ ጥራት ይገባው ይህንም አላህ ያስሀፍዘን ጀዛኩም አላህ ኸይር
አላህ ረጂም እዲሜ ጤና ይስጥህ እስቱ
ጀዛከላህኸይረንኡሥታዝወይአለማወቅእኔእምሠራባቸውልጂጠይቆኝመመለሥአልቻልኩምነበረአላህይጠብቃችሁለእኛእንደምትለፋትምንዳችሁንከአላህታገኛላችሁ
አል ሐምዱሊላ አው ቀው ለሁ ሀጃየ ግን ገናነው አልሞላልኝ ኢሻ አላህ በጣም እደጋገምኩት ነው 😢😢
አሚንንንያረብ
አሚንንንን
ማሻአላህ ኡስታዝ በጣምደስይላል እኔ ግን ሳታሰላምቱ ዱአውን አረጉየማልነበረየሰማሁት ጀዛኪላሁኸይረንጀዛ
ከአለህ ቀል የሚበልጥ ሚን አለህ የለም ሰለለሁ አለይሂ ወሰለም ጀዘኩም አለህ ኸይር
መሸአላለዱአህአሚንንንንንን
አላህ እሱ አዋቂ ነዉ እሱ ይወስንልን የሚበጀንን
ለምኑኝ እቀበላችሆለሁ ብሎል ዱአ ስናበዛ አምልኮችን እዬጨመር ይሄዳል ዱአ በራሱ አምልኮነው
አላህ ሀጃችንን ያውጣልን የቀልብ የሙራዳችንን ያውጣልን
አሚንንንን አሏሁመ አሚንንን
ፈፁም🎉🎉🎉
Amen Yarebe
መሸአላለዱአህአሚንንንንንን 18:10
ኡስታዝ ኢሊያስ መሐመድን ጄዛኩም ኸይረን
አራኔጨኔቅበሉኘአሊየለሁተበሰደተላይነወዱአረጉለኘ
ወላህ እኔም እሰማለሁኝ ጊን በእቱብ አለ ብየ አላሰብኩም ጊን አሁን ሰላቱል እስትካራ ብየ ስጽፊ በእቱብ መጣልኝ ወላህ ቀላል ደስ አላለኝም ያአለ አይመስለኝም ነበሪ አለምዱልላህ
አሚሚሚሚሚሚንንንን ያረቢ
ወላሂ ፈፁሞ የለም ከአላህ በላይ አላሁዬ ካንተ ዉጪ ተአምር ሚሰራ የለም አላሆዬ በርህመትህ ሰርፕራይዝ አድርገን❤❤❤❤
ጀዛከሏሁ ኽይርን ኡስታዝ
አላሀምዱሊላህ አላ ኒኢመቲ ደነን ኢስላም
ሱበሀን አላህ ዱአው ሳዳምጥ ፈዝዠቀረው 😍 ደስ ስል
አሚን አሏሁም አሚን ያረብ
አሚን አሏሁም አሚንያረብል አለሚን
ጀዛከላህ ኸይር
በትክክሊ ወለይ ዬለምህ
አሚንንን አሚንንን አሚንንን ያረቢ
አለውቅም
አሚን
ጀዛካላህ ህይረን ኡስታዝ
አራኔሰጨነቅበሉኘአለዱአአጉለኘ
Amin yareb
ياالله
አሚንንንንንንያረብ
ጀዛኪላህ ኸይር ኡስታዝ
ኡስታዝ ሹክረን ጀዛከሏህ በጣም ነው ሀድሳቸውን የምከታተለው
አሚን አሚን አሚን ያረብ
አሚን ያረብ
አላህ ያግራልን
ሱበሀነክ ያረብ
ጀዛካላህ ኸይር እኔ አላቅም
ጄዛክ አላህ ሄር ኡሥታዝ
ያረብ የአላህ በለ ብዙ አጃ ነን አንተ አሳካልን ያረብ
አሚንንንንንንንንን ያረብ
አሚንንንን ያረብ
ጀዘኸም አላህ
Mashaallaah
جزكالله
አሚንአላህ
ወላህ ፈጽሞ የለም ☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝
አሚሚሚሚሚንንንን
ሰለላሁ አለይ ወሰለም
يا الله
🌺
ጀዛኩሙሏህ ኸይር
አቃላሁ
አሚንአሚንአሚንንንንንን
ኡስታዝ እኔ አላዉቂም
አውቅ ነበር ግን ብዙ ግዜ አልሰድግም ለምሳሌ የሆነ ነገር አቅጄ አልሳካ ካለኝ እስቲካራ አረጋለሁ ከዛም ወይ ያሳካልኛል ወይም ይቀራል አልሀምዱሊላህ በትክክል ከተገበርነው አላህ ያሳካልናል ቢኢዚኒላህ
❤❤
Wl wr wb
እኔ እምለዉ መፍትሄእስትናገኝ ድረስ ነዉ ሶላት እየሰገድን የምንለምነዉ ወይስ አድ ቀን ብቻ ዱአ አድርገን መልሱን መጠበቅ ነዉ መልሱልኝ
Ammiiiiiiiin
🎉
Aminn Amnni Ya Allaha Samitani Taxaqami yadirigani Allaha
🤲🤲🤲🌹🌹
የምረጫ ሶላት
ስአትአለው
የለውም
👍👍🤲🤲
rabbii isn irr hajalatuu
enem alawkm
ለዱአችሁአሚንያረብ
☝️👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹
Eski what sap kalachihu asgebugn meketatel efeligalehu
🤲🤲🤲
ፍጡማ
Aiiiiin
ዬለም
ፈፅሞ
Yelem
ኧረ ኡስታዝ ትምህርትህን እወደው ነበረ ግን መግቤው አካባቢ የሚረዝመው ነገር ከስራየ ጋር ሰብር እያጣሁ ነው አጠር አጠር አድርገህ አስተምረን
amiinnnnnnn
🍎🍎🍎🍎🍎
አውቃለሁኝ
ፍጡምየለም
M
ከአላህ እዉቄት ዉጭ ፈፅሞ የለም
awklw gen tedagemo aywlw yan ner
ሱጁድ ላይ በአማረኛ ዱአ ማረግ ይቻላል ወይ?
አሰላምአለይኩምጀዛከላኸይር በፕሮግራምህመሳተፍአፈልጋለሁ ሰልኩህንሰጡኝ
ፈፅሞየለም ሡበሀነክ
ኡስታዝ ሱጁድ ላይ ዱአ ማረግ ይቻላል ወይ
Yeduwa selat heja yalebet misegdew
Awkalew gn indet indemiseged alakm
🤲🤲🤲🌹🌹🌹✍✍✍✍✍✍
እኔ ባውቀውም ያረብ ምረጥልኝ ብዬ አላውቅም
ለይል ሥንት ሠአት ነው የሚሠገደው ኡስታዝ
ከለሊቱ 8ሰዓት ጀምሮ
ከለሊቱ 8ሰዓት ጀምሮ አስከ ሱብሂ አዛን አስከሚባል ቢሰገድ አሪፍ ነው ሲሉ ሰምቻለሁ ፈትዋ ሰጪዎች አላሁ አለም ከኔ በላይ አላህ አዋቂ ነዉ ።
አላህ.በሰማነው.ምንጠቀም.ሰው.ያድርገን.ጀዛከላህ.ኸይር.አላህ.ይጠብቅህ
የሶላተል ኢስቲኻራ/ የምርጫ ሶላት ዱዓ
ጃቢር ኢብን ዓብደላህ እንዲህ ሱለ አስተላልፈዋል፡ የአላህ መልዕክተና /ሰ.ዑ.ወ/ የቁርአን ምዕራፎችን እንደሚያስተምሩን ሁሉ በሁሉም ነገር በጎውን ለመምረጥ ፀሎት/ ኢስቲኻራ/ እናደርግ ዘንድ ያስተምሩን ነበር፡፡ አንድ የሚያሳስበን ጉዳይ ሲገጥመን ከፈርድ /ግዴታ ሶላቶች ውጪ የሆኑ ሁለት ረከዓዎችን እንድንሰግድና ተከታዩን ዱዓ እንድናደርግ አስተምረውናል፡፡:
اَللَّهُمَّ إِنِّيْ أَسْتَخِيْرُكَ بِعِلْمِكَ، وَأَسْتَقْدِرُكَ بِقُدْرَتِكَ، وَأَسْأَلُكَ مِنْ فَضْلِكَ الْعَظِيْمِ، فَإِنَّكَ تَقْدِرُ وَلاَ أَقْدِرُ، وَتَعْلَمُ وَلاَ أَعْلَمُ، وَأَنْتَ عَلاَّمُ الْغُيُوْبِ. اَللَّهُمَّ إِنْ كُنْتَ تَعْلَمُ أَنَّ هَذَا اْلأَمْرَ -(وَيُسَمَّى حَاجَتَهُ)- خَيْرٌ لِيْ فِيْ دِيْنِيْ وَمَعَاشِيْ وَعَاقِبَةِ أَمْرِيْ -(أَوْ قَالَ: عَاجِلِهِ وَآجِلِهِ)- فَاقْدُرْهُ لِيْ وَيَسِّرْهُ لِيْ ثُمَّ بَارِكْ لِيْ فِيْهِ، وَإِنْ كُنْتَ تَعْلَمُ أَنَّ هَذَا اْلأَمْرَ شَرٌّ لِيْ فِيْ دِيْنِيْ وَمَعَاشِيْ وَعَاقِبَةِ أَمْرِيْ -(أَوْ قَالَ: عَاجِلِهِ وَآجِلِهِ)- فَاصْرِفْهُ عَنِّيْ وَاصْرِفْنِيْ عَنْهُ وَاقْدُرْ لِيَ الْخَيْرَ حَيْثُ كَانَ ثُمَّ أَرْضِنِيْ بِهِ
‘አልሏሁምመ ኢንኒ አስተኺሩክ፣ ቢዒልሚክ ወአስተቅዲሩከ ቢቁድረቲከ ወአስአሉከ ሚን ፈድሊከል ዐዚም፣ ፈኢንነከ ተቅዲሩ ወላ አቅዲሩ፣ ወተዕለሙ ወላ አዕለሙ፣ ወአንተ ዐልላሙል ጉዩብ፡፡ አልሏሁምመ ኢን ኩንተ ተዕለሙ አንነ ሃዘል አምር ኸይሩን ሊ ፊ ዲኒ፣ ወመዕሺ፣ ወዐቂበቲ አምሪ አው ቃለ ዓጂሊሂ ወአጂሊሂ ፈቅዱርሁ ሊ፣ ወየስሲርሁ ሊ፣ ሡምመ ባሪክ ሊ ፊሂ፣ ወኢን ኩንተ ተዕለሙ አንነ ሀዘል አምረ ሸሩን ሊ ፊ ዲኒ፣ወመዓሺ ወዓቂበተ አምሪ አው ቃለ ዓጂሊሂ ወኣጂሊሂ ፈስሪፍሁ ዐንኒ ወስሪፍኒ ዐንሁ፣ ወቅዱር ሊየል ኸይረ ሐይሱ ካነ ሱምመ አርዲኒ ቢሂ፡፡  በዕውቀትህ (በጐውን ነገር) እንድትመርጥልኝ እጠይቃለሁ፡፡ በችሎታህም እተማመናለሁ በጐውን ምረጥልኝ፡፡ ከታላቁ ትሩፋትህም እጠይቅሃለሁ፡፡ አንተ እንጂ እኔ ወሳኝ አይደለሁም፡፡ አንተ አዋቂ ነህ፡፡ እኔ ግን መሃይም ነኝ፡፡ አንተ የሩቁን አዋቂ ነህ፡፡ አላህ ሆይ! ይህ ገዳይ(ጉዳዩን ይጥቀሱ) ለኔ፣ ለሃይማኖቴ፣ ለህይወቴና ለመጨረሻዬ በጐ ከሆነ ወስንልኝ፤ አቅልልኝም፣ ረድዔትህንም ሙላልኝ፡፡ይህ ገዳይ(ጉዳዩን ይጥቀሱ) ለኔ፣ ለሃይማኖቴ ናለህይወቴ መጥፎ ሆኖ የሚገኝ መሆኑን የምታውቅ በመሆኑ (መጥፎ ከሆነ) ከኔ አስወግደው፣ እኔንም ከርሱ አርቀኝ፡፡ ምንም ይሁን ምን መልካም ነገርን ወስንልኝ፡፡ከዚያም እኔ (ውሳኔውን) እንድወድ (እንድቀበል) አድርገኝ፡፡
የለም
ፈጽሞ የለም
መሻአላ
ጀዛኪአላህ ኽይርን ማማ
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
ወላህ አላህ ሰምተን የምንተገብሪ ያሪገን እንሸአላህ ያረብ በድናችን ጠንከራ አድሪገን የአላህ ያረብ
መሸአላይጨምራልህየኛጀግናኡስታዝ❤❤❤❤
ያረብእሱምህረቱንይለግሰን❤❤❤
ኡስታስጀዛክአላህኸይር
🌴🌴🍂🍃🍂🍃🍂🍃🍂🌴🌴
➡️ *_ሠላት አል- ኢስቲኻራ ❴የማማከር ወይ የማማረጥ❵ ሠላት ስንሰገድ የምንለው ዱዓ 【ፀሎት】 የሚከተለው ነው። በተቻለ አቅም ለመሐፈዝ እንሞክር፣ ኢን ሻአ አሏህ።_*
✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️
*_🌴1️⃣ኛ በመጀመሪያ ሐዲሱ በዐረብኛ🌴_*
🍀◄ *_رَوَى الْبُخَارِيُّ عَنْ جَابِرٍ رضي الله عنه قَالَ :_*
🍀◄ *_( كَانَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم يُعَلِّمُنَا الاسْتِخَارَةَ فِي الأُمُورِ كُلِّهَا كَمَا يُعَلِّمُنَا السُّورَةَ مِنْ الْقُرْآنِ يَقُولُ :_*
🌴 *_إذَا هَمَّ أَحَدُكُمْ بِالأَمْرِ فَلْيَرْكَعْ رَكْعَتَيْنِ مِنْ غَيْرِ الْفَرِيضَةِ ثُمَّ لِيَقُلْ :_*
✍️⏮️ *_اللَّهُمَّ إنِّي أَسْتَخِيرُكَ بِعِلْمِكَ , وَأَسْتَقْدِرُكَ بِقُدْرَتِكَ🤲 , وَأَسْأَلُكَ مِنْ فَضْلِكَ الْعَظِيمِ فَإِنَّكَ تَقْدِرُ وَلا أَقْدِرُ 🤲, وَتَعْلَمُ وَلا أَعْلَمُ , وَأَنْتَ عَلامُ الْغُيُوبِ🤲 , اللَّهُمَّ إنْ كُنْتَ تَعْلَمُ أَنَّ هَذَا الأَمْرَ خَيْرٌ لِي فِي دِينِي وَمَعَاشِي وَعَاقِبَةِ أَمْرِي🤲أَوْ قَالَ : عَاجِلِ أَمْرِي وَآجِلِهِ , فَاقْدُرْهُ لِي وَيَسِّرْهُ لِي ثُمَّ بَارِكْ لِي فِيهِ🤲 , اللَّهُمَّ وَإِنْ كُنْتَ تَعْلَمُ أَنَّ هَذَا الأَمْرَ شَرٌّ لِي فِي دِينِي وَمَعَاشِي وَعَاقِبَةِ أَمْرِي🤲_*
*_أَوْ قَالَ : عَاجِلِ أَمْرِي وَآجِلِهِ , فَاصْرِفْهُ عَنِّي وَاصْرِفْنِي عَنْهُ🤲 وَاقْدُرْ لِي الْخَيْرَ حَيْثُ كَانَ ثُمَّ ارْضِنِي بِهِ . وَيُسَمِّي حَاجَتَهُ )🤲_*
🌹 *_رَوَاهُ الْبُخَارِيُّ فِي مَوَاضِعَ مِنْ صَحِيحِهِ (1166) وَفِي بَعْضِهَا ثُمَّ رَضِّنِي بِهِ_* .
✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️
*_🌴2️⃣ኛ በመቀጠል ሐዲሱ በአማረኛ ስናነብ እንዲህ ነው🌴_*
✍️⏭️ *_‘አሏሁመ ኢንኒ አስተኺሩክ፣ ቢዒልሚከ ወአስተቅዲሩከ ቢቁድረቲከ ወአስአሉከ ሚን ፈድሊከልዐዚም🤲፣ ፈኢንነከ ተቅዲሩ ወላ አቅዲር🤲፣ ወተዕለሙ ወላ አዕለም፣ ወአንተ ዐልላሙል ጉዩብ🤲፡፡ አሏሁመ ኢን ኩንተ ተዕለሙ አንነ ሃዘልአምረ ኸይሩን ሊ ፊ ዲኒ፣ ወመዓሺ፣ ወዓቂበተ አምሪ አው ቃለ ዓጂሊሂ ወኣጂሊሂ ፈቅዲርሁ ሊ፣ ወየስሲርሁ ሊ፣ ሡምመ ባሪክ ሊ ፊሂ፣ ወኢን ኩንተ ተዕለሙ አንነ ሀዘልአምረ ሸሩን ሊ ፊ ዲኒ🤲፣ወመዓሺ ወዓቂበተ አምሪ አው ቃለ ዓጂሊሂ ወኣጂሊሂ ፈስሪፍሁ ዐንኒ ወስሪፍኒ ዐንሁ🤲፣ ወቅዱር ሊየልኸይረ ሐይሱ ካነ ሱምመ አርዲኒ ቢሂ🤲፡፡_*
🌹 *_ቡኻሪ በሠሒሑ በብዙ ቦታዎች ዘግበውታል (1166)በሌሎች ሪዋያዎች ሱመ ረዲኒ ቢሂ_*
✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️
*_🌴3️⃣ኛ በመቀጠል ሐዲሱ በአማረኛ ትርጉም እንዲህ ነው🌴_*
💐 *_➨ኢማም አልቡኻሪ ከጃቢር ረዲየሏሁ ዐንሁ በዘገበው ሐዲስ እንዲህ ብሏል፦_*
💐 *_➨የአሏህ መልእክተኛ ሠለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ልክ የቁርኣን ምእራፍ(ሱራ) እንደሚያስተምሩን ሁሉ ኢስቲኻራን (ማማረጥ ወይ ማማከር) ያስተምሩን ነበር።_*
🌹 እንዲህም ይላሉ ፦
💐_*➨ከናንተ መካከል አንዳችሁ የሆነ ጉዳይ ባሰበ ጊዜ(ባሳሰበው ጊዜ) ከፈርድ(ግዴታ ወይም ወሰኑን) ሰላት ያልሆነ ሁለት ረከዓ (ሱና) ይስገድ ከዚያም እንዲህ ይበል*_፦
✍️ *_⏭️አሏህ ሆይ! ሁሉን ነገር ያካተተ በሆነው እውቀትህ (በጎውን)እንድትመርጥልኝ እማፀንሃለሁ 🤲፣ ሁሉን ነገር ያካተተ በሆነው ችሎታህ ለዚህ ጉዳይ አቅም ትሰጠኝ ዘንድ(ታሳካልኝ ዘንድ) እማፀንሃለሁ🤲፣ እጅግ ትልቅ ከሆነው ችሮታህም እለምንሃለሁ 🤲፣ አንተ በሁሉ ነገር ላይ ቻይ(ወሳኝ) ነህ እኔ ግን ምንም አልችልም(አልወስንም)🤲፣ አንተ የነገሮችን ሁሉ ውስጥ አዋቂ ነህ እኔ ግን ምንም አላውቅም🤲፣ አንተ ወደፊት የሚከሰቱ ነገሮችን(ድብቆችን) ሁሉ አዋቂ ነህና🤲።_*
➨ *_አሏህ ሆይ! ይህ ጉዳይ (((እዚህ ጋ ጉዳያችንን እንገልፃለን))) ለዲኔ ማለትም እምነቴ ሐይማኖቴ🤲 ፣ ለዚህ ዓለም ህይወት ኑሮዬ🤲፣ ለመጨረሻው ዓለም ህይወቴ ወይም ለዚህና ለወዲያኛው ዓለም(ለዱኒያና ለኣኺራዬ) መልካም ከሆነ ወስንልኝ(አሳካልኝ)🤲 .. አግራልኝም(በቀላሉ የሚሳካ አድርግልኝም)🤲 .. የተባረከም አድርግልኝ🤲። (ነገር ግን) ይህ ጉዳይ ለዲኔ ማለትም እምነቴ ሐይማኖቴ🤲 ፣ ለዚህ ዓለም ህይወት ኑሮዬ፣ ለመጨረሻው ዓለም ህይወቴ ወይም ለዚህና ለወዲያኛው ዓለም(ለዱኒያና ለኣኺራዬ) መጥፎ ከሆነ(መልካም ካልሆነ) ከኔ አርቀው(አስወግደው)🤲፣ እኔንም ከርሱ አርቀኝ🤲። መልካም ነገርንም የትም ይሁን የት ለኔ ወስንልኝ🤲፣ ከዚያም (የወሰንክልኝን ወይ የሰጠኸኝን ወይ ያሳካልህኝን) እንድወደው(እንድረካበት) አድርገኝ🤲🤲🤲።_* ብለዋል።
✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️
ጀዛክአላክሀይር❤❤❤
ጀዛኩም አላህ ኸይረን ኡስታዙና ወላሂ እኔ አላቀውም ግን ለይል ሶላት ሰግጀ ለምኘው ወላሂ በጣም የከፋ ነገር ልገባ ነበር እዳው 3 ሲቀረው ቀረ ሱብሀን አላህ ለአላህ ጥራት ይገባው ይህንም አላህ ያስሀፍዘን ጀዛኩም አላህ ኸይር
አላህ ረጂም እዲሜ ጤና ይስጥህ እስቱ
ጀዛከላህኸይረንኡሥታዝ
ወይአለማወቅእኔእምሠራባቸውልጂጠይቆኝመመለሥአልቻልኩምነበረአላህይጠብቃችሁለእኛእንደምትለፋትምንዳችሁንከአላህታገኛላችሁ
አል ሐምዱሊላ አው ቀው ለሁ ሀጃየ ግን ገናነው አልሞላልኝ ኢሻ አላህ በጣም እደጋገምኩት ነው 😢😢
አሚንንንያረብ
አሚንንንን
ማሻአላህ ኡስታዝ በጣምደስይላል እኔ ግን ሳታሰላምቱ ዱአውን አረጉየማልነበረየሰማሁት ጀዛኪላሁኸይረንጀዛ
ከአለህ ቀል የሚበልጥ ሚን አለህ የለም ሰለለሁ አለይሂ ወሰለም ጀዘኩም አለህ ኸይር
መሸአላለዱአህአሚንንንንንን
አላህ እሱ አዋቂ ነዉ እሱ ይወስንልን የሚበጀንን
ለምኑኝ እቀበላችሆለሁ ብሎል ዱአ ስናበዛ አምልኮችን እዬጨመር ይሄዳል ዱአ በራሱ አምልኮነው
አላህ ሀጃችንን ያውጣልን የቀልብ የሙራዳችንን ያውጣልን
አሚንንንን አሏሁመ አሚንንን
ፈፁም🎉🎉🎉
Amen Yarebe
መሸአላለዱአህአሚንንንንንን 18:10
ኡስታዝ ኢሊያስ መሐመድን ጄዛኩም ኸይረን
አራኔጨኔቅበሉኘአሊየለሁተበሰደተላይነወዱአረጉለኘ
ወላህ እኔም እሰማለሁኝ ጊን በእቱብ አለ ብየ አላሰብኩም ጊን አሁን ሰላቱል እስትካራ ብየ ስጽፊ በእቱብ መጣልኝ ወላህ ቀላል ደስ አላለኝም ያአለ አይመስለኝም ነበሪ አለምዱልላህ
አሚሚሚሚሚሚንንንን ያረቢ
ወላሂ ፈፁሞ የለም ከአላህ በላይ አላሁዬ ካንተ ዉጪ ተአምር ሚሰራ የለም አላሆዬ በርህመትህ ሰርፕራይዝ አድርገን❤❤❤❤
ጀዛከሏሁ ኽይርን ኡስታዝ
አላሀምዱሊላህ አላ ኒኢመቲ ደነን ኢስላም
ሱበሀን አላህ ዱአው ሳዳምጥ ፈዝዠቀረው 😍 ደስ ስል
አሚን አሏሁም አሚን ያረብ
አሚን አሏሁም አሚንያረብል አለሚን
ጀዛከላህ ኸይር
በትክክሊ ወለይ ዬለምህ
አሚንንን አሚንንን አሚንንን ያረቢ
አለውቅም
አሚን
ጀዛካላህ ህይረን ኡስታዝ
አራኔሰጨነቅበሉኘአለዱአአጉለኘ
Amin yareb
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
ياالله
አሚንንንንንንያረብ
ጀዛኪላህ ኸይር ኡስታዝ
ኡስታዝ ሹክረን ጀዛከሏህ በጣም ነው ሀድሳቸውን የምከታተለው
አሚን አሚን አሚን ያረብ
አሚን ያረብ
አላህ ያግራልን
ሱበሀነክ ያረብ
ጀዛካላህ ኸይር እኔ አላቅም
ጄዛክ አላህ ሄር ኡሥታዝ
ያረብ የአላህ በለ ብዙ አጃ ነን አንተ አሳካልን ያረብ
አሚንንንንንንንንን ያረብ
አሚንንንን ያረብ
ጀዘኸም አላህ
Mashaallaah
جزكالله
አሚንአላህ
ወላህ ፈጽሞ የለም ☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝
አሚሚሚሚሚንንንን
ሰለላሁ አለይ ወሰለም
يا الله
🌺
ጀዛኩሙሏህ ኸይር
አቃላሁ
አሚን
አሚን
አሚንንንንንን
ኡስታዝ እኔ አላዉቂም
አውቅ ነበር ግን ብዙ ግዜ አልሰድግም ለምሳሌ የሆነ ነገር አቅጄ አልሳካ ካለኝ እስቲካራ አረጋለሁ ከዛም ወይ ያሳካልኛል ወይም ይቀራል አልሀምዱሊላህ በትክክል ከተገበርነው አላህ ያሳካልናል ቢኢዚኒላህ
❤❤
Wl wr wb
እኔ እምለዉ መፍትሄእስትናገኝ ድረስ ነዉ ሶላት እየሰገድን የምንለምነዉ ወይስ አድ ቀን ብቻ ዱአ አድርገን መልሱን መጠበቅ ነዉ መልሱልኝ
Ammiiiiiiiin
🎉
Aminn Amnni Ya Allaha Samitani Taxaqami yadirigani Allaha
🤲🤲🤲🌹🌹
የምረጫ ሶላት
ስአትአለው
የለውም
👍👍🤲🤲
rabbii isn irr hajalatuu
enem alawkm
ለዱአችሁአሚንያረብ
☝️👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹
Eski what sap kalachihu asgebugn meketatel efeligalehu
🤲🤲🤲
የለም
ፍጡማ
Aiiiiin
ዬለም
ፈፅሞ
Yelem
ኧረ ኡስታዝ ትምህርትህን እወደው ነበረ ግን መግቤው አካባቢ የሚረዝመው ነገር ከስራየ ጋር ሰብር እያጣሁ ነው አጠር አጠር አድርገህ አስተምረን
amiinnnnnnn
🍎🍎🍎🍎🍎
አውቃለሁኝ
ፍጡምየለም
M
ከአላህ እዉቄት ዉጭ ፈፅሞ የለም
awklw gen tedagemo aywlw yan ner
ሱጁድ ላይ በአማረኛ ዱአ ማረግ ይቻላል ወይ?
አሰላምአለይኩምጀዛከላኸይር በፕሮግራምህመሳተፍአፈልጋለሁ ሰልኩህንሰጡኝ
ፈፅሞየለም ሡበሀነክ
ኡስታዝ ሱጁድ ላይ ዱአ ማረግ ይቻላል ወይ
Yeduwa selat heja yalebet misegdew
Awkalew gn indet indemiseged alakm
🤲🤲🤲🌹🌹🌹✍✍✍✍✍✍
እኔ ባውቀውም ያረብ ምረጥልኝ ብዬ አላውቅም
ለይል ሥንት ሠአት ነው የሚሠገደው ኡስታዝ
ከለሊቱ 8ሰዓት ጀምሮ
ከለሊቱ 8ሰዓት ጀምሮ አስከ ሱብሂ አዛን አስከሚባል ቢሰገድ አሪፍ ነው ሲሉ ሰምቻለሁ ፈትዋ ሰጪዎች አላሁ አለም ከኔ በላይ አላህ አዋቂ ነዉ ።