Anchor Media ''አብይ አህመድ በአዲስ አበባ ጄኖሳይድ እንዲፈጸም ያደርጋል።'' ደራሲና የኮሚኒኬሽን ባለሙያ አሳዬ ደርቤ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 вер 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @mesaymekonnen5
    Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

КОМЕНТАРІ • 302

  • @mesaymekonnen5
    @mesaymekonnen5  3 місяці тому +25

    www.gofundme.com/f/dwn6s?lang=en_US&

    • @atitegebtesema2878
      @atitegebtesema2878 3 місяці тому +2

      በሚገባ እንበረታታለን እንዃንም በህይወትክ ወጣክ ከዚህ ሰው በላ ስረአት

  • @habesha44
    @habesha44 3 місяці тому +20

    አሳዬ ሁሌም የምደነቅብህ ድንቅ አማራ! እንኳን ጌታ ከዚህ ክፉ ስርአት እጅ አስመለጠህ! ያንተ መራቅ ጥቅሙ ለኛ ነው ክበርልን ድምፃችን

  • @mamebekele4484
    @mamebekele4484 3 місяці тому +54

    Assaye እንደምን ነህ ስለሰማንህ ደስ ብሎናል አማራ ነኝ የምንል በሙሉ ተንቀሳቀሱ አሳዬን ማገዝ ለአሳዬ ሳይሆን ለህዝባችን ነው

  • @MershaMersha-z6m
    @MershaMersha-z6m 3 місяці тому +54

    አሳየ ጀግና ታጋይ
    የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 3 місяці тому +27

    ጀግኖቻችን ናችሁ።ጀግና ፋኖዎች❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ጀሚላያሲንራያወሎነው
    @ጀሚላያሲንራያወሎነው 3 місяці тому +70

    አልሀምዱሊላህ አሳየ ከሀገር መውጣቱ በጣም መልካም ነው ቢያንስ ከእስር አምልጠሓል ባለህበት አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @amarefetene6300
    @amarefetene6300 3 місяці тому +10

    እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን ድረስላት መፍትሄ ካንተ ነው የምንጠብቀው 😢

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 3 місяці тому

    ዛሬ ምርጥ ሰዉ አቀረብክ። Asaye Derebie..ጀግናዉ የአማራ ልጅ‼...መሣይ የምር ደጋግመህ አቅርበዉ

  • @demek53
    @demek53 3 місяці тому +8

    አሳየ ጀግና ነህ። አንተንና ቤተሰብህን እግዚአብሄር ይጠብቃችሁደ አይዞህ። በርታ።

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 3 місяці тому

      በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ

  • @ayalewgebrhiwot1935
    @ayalewgebrhiwot1935 3 місяці тому +10

    ብአዴን የሚባል የህዳር አህያ የአማራ ህዝብ ቁጥር አንድ ጠላት ብቻ ሳይሆን የሌሎችም ኢትዮጵያውያን ዕዳ ነው🙄🙄

  • @goalinsights1
    @goalinsights1 3 місяці тому +1

    አሳዬ❤ ድሮም እተማመንብህ ነበር በእውነት ባለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ድንግል ከፊትህ ትቅደምልህ አንዳተ ያሉትን ያብዛልን። በእውነት ንፁህ ሰው❤

  • @merd24
    @merd24 3 місяці тому +5

    እኔ ደግሞ የብልፅግና አወዳደቅ ከደርቅ አወዳደቅ የከፋ ይመስለኛል። ከብልፅግና ጋር አንሶላ የተጋፈፈ ሁሉ ዋጋውን ያገኛል ሁላችንም እየሆነ ያለውን በትኩረት እየተከታተልን ነው።

  • @DemlieAyalew-yl5cp
    @DemlieAyalew-yl5cp 3 місяці тому +4

    እንኳን በህይወት ኖር ወንድሜ በጣም ደሥ ብሎኛል ሥላዬሁህ አሳዬ ደርቤ

  • @MamushTemesven
    @MamushTemesven 3 місяці тому +3

    ወንድሜ አይዞህ በርታ ሁሉም ያልፋል
    እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @AbdissaAgga1500
    @AbdissaAgga1500 3 місяці тому +32

    ጨቅላው አብይ አህመድ አሊ እንደ ቡናቤት ሴት ብልጭልጭ መብራት ይማርከዋል :
    ከሰው ነብስ ይልቅ ቀለም መቀባት ይበልጥበታል::

    • @AbdissaAgga1500
      @AbdissaAgga1500 3 місяці тому +4

      @@MusaDander-bc6sbየቦረናን ህዝብ የጉጂን ህዝብ የአማራና ትግሬን በረሀብ በጥይት መጨረስ ላንተጥበብ ነው:

    • @m.bedane7442
      @m.bedane7442 3 місяці тому

      @@MusaDander-bc6sb አብይ

    • @m.bedane7442
      @m.bedane7442 3 місяці тому +2

      አብይ ብልጭልጭ ነገር አይቶ ስለማያውቅ ነው::

    • @namanekemti8556
      @namanekemti8556 3 місяці тому

      @@MusaDander-bc6sb በአዕምሯችን ስለነው የነበረው አብይ አህመድ አሁን በተግባር ስናየው ዋጋ የሌለውና ስብእናው የወረደ ግለሰብ ሆኖ አግኝተነዋል።

    • @addisgessesse6203
      @addisgessesse6203 3 місяці тому +1

      Correct , ke botte chama wedee sneaker , menquate new le ante , addisaba metehale tekekele belahal menquate new . At least if you came addisaba go to school. Botee maqyer menquate ayedelem.​@MusaDander-bc6sb

  • @ashebirwondimu5726
    @ashebirwondimu5726 3 місяці тому

    Thank you Mesay.

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 3 місяці тому

    መሳይ ወጥር 💪💪💪

  • @enactfaa
    @enactfaa 3 місяці тому

    ምርጥ ትንታኔ

  • @gigmantaf8239
    @gigmantaf8239 3 місяці тому

    አሳዬ ደርቤ በአስተሳሰብ የላቀ፣ ምጡቅ የዘመኑ ሀቀኛ ጀግናችን፡፡ ሰው ባጣን ግዜ ሰው ሆነህ የተገኘህ አንበሳችን::

  • @Lemishe
    @Lemishe 3 місяці тому

    ጀግናዬ አሳዬ

  • @alialhabesh4742
    @alialhabesh4742 3 місяці тому +1

    አሳዬ ከወያኔ ጊዜ ጀምሮ ጽሁፎችህን ስከታተል ነበር። አይዞህ ወንድሜ ሀገርህን የምትታይበት ጊዜ እሩቅ አይደለም 👍👍👍

  • @ayalewgebrhiwot1935
    @ayalewgebrhiwot1935 3 місяці тому +5

    አሳየ እንኳን በሰላም ወጣህ ከጥቁሩ ናዚ አብይ አህመድ መንጋጋ ወጣህ በማጎሪያ ሆነህ ከምትታገለው አሁን ለመታገል ግዜው ነው

  • @mekonnendeg8938
    @mekonnendeg8938 3 місяці тому

    መሳይ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ ጥያቄዎችህ ይመቹኛል

  • @tadessealene4340
    @tadessealene4340 3 місяці тому +7

    Well come our hero!!
    God bless you!!
    Stop Amhara genocide in Ethiopia by crazy guy government.
    Stand together to protect Amhara genocide.

  • @AbyeAsfaw
    @AbyeAsfaw 3 місяці тому

    በድርድር ድራማ የፋኖ አመራሮችን ከሀገር አውጥቶ በመጣል የፋኖን ትግል የማቀዝቀዝ በሻጥር የተሞላ ስልት በደንብ ሊመረመር ይግባል

  • @hitschuss1445
    @hitschuss1445 3 місяці тому

    አሳዬ ወንድማችን እንኳን ከአራዊቶች ከሰው በላዎች እጅ አወጣህ. ይብላኝ ለእነሱ ታሪካቸው ለተበላሸው አማራ አንገቱን ቀና አድርጐ ይኖራል አራጆች እንኳን ለወገኖቻቸው ለኢትዬጵያ ማፈሪያዎች ናቸው

  • @mamebekele4484
    @mamebekele4484 3 місяці тому +5

    No 1

  • @דסלםמהרט
    @דסלםמהרט 3 місяці тому

    ጀግናው የብዕሩ ዳኛ የነጻነት ታጋይ እንኳን ደናመጣህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fekadegebre-c8g
    @Fekadegebre-c8g 3 місяці тому

    እኔ ራሴ አዲስ አበባ ነኝ ተወልጄ ያደኩት። ከአውሮፓ ብዙ ጊዜ ተጉዣለሁ። የአዲስ አበባ ልጅ የሚባል ነገር የለም። አዲስ አበባን ቀይረዋል። ሁሉም አዲስ መጤዎች ናቸው።

    • @User6303..
      @User6303.. 3 місяці тому

      አዲስ አበባ የሁሉም ኢትዮጵያዊያን መዲና በመሆኗ እንኳን ደስ አለሽ/ክ።

  • @dkm1666
    @dkm1666 3 місяці тому

    የትኛውም የኢትዮጲያ ጎረቤት አገርን (በግልም ይሁን በድርጅት ያሉ አማራ ወይም ኢትዮጲያውያን እነዚህን አገሮች ማስጠንቀቅ አለባቸው

  • @teralewlijie2267
    @teralewlijie2267 3 місяці тому +3

    አይ ኢትዮጵያ - ዘወትር ከድጥ ወደማጥ የምትሄድ አገር!

  • @asnakechasress9088
    @asnakechasress9088 3 місяці тому

    አሳየ ጀግናችን

  • @Aberos556
    @Aberos556 3 місяці тому

    We will help brother ❤ happy to help አብሽር ወንድማችን

  • @yitaweseshetu8017
    @yitaweseshetu8017 3 місяці тому

    አሴ በርታ

  • @YohannesK-di4rb
    @YohannesK-di4rb 3 місяці тому

    አሳይ የጀግና ጥግ

  • @tidwuhamarkeshaw3732
    @tidwuhamarkeshaw3732 3 місяці тому +1

    የትግራይ፣ የአፋር፣ የሶማሊ ፋኖ ምንነው አንቀላፋ፤
    የደቡብ፣ ሲዳማ፣ የኦሮሞ ፋኖ ምንነው አንቀላፋ፤
    ሀገር አስወርሮ፣ ህዝቡን አለያይቶ፣ እርስ_በርስ ሲያጠፋ፤
    በጦር፣ በረሃቡ እያፈናቀለ፣ የበሻሻው ሕጻን፣ ሀገሩን አጣፋ።
    እንያ ልበ ሙሉ፣ ፋኖ አባቶቻችን፣ ሰንቅ ከራሳቸው፤
    ለወራት ተጉዘው፣ በእንሰሳት ጀርባ፣ በባዶ እግሮቻቸው፤
    የጀንኖቹን ሀገር፣ ወያኔ ተልሞ፣ ለእብዱ ሕጻን ሰጠው፤
    ህዝቡን ራብተኛ፣ ወጣት ስደተኛ፣ ሁሉን ባዶ አስቀረው፤
    ወያኔ ራሱ ነው፣ ሀገር ብርጭቆ አርጎ፣ ለሕጻን የሰጠው።
    ባንድ ጀልባ ቆመን፣ ኦነግ ፋኖ ዘርማ፣ እያልን መዳከር፣
    አብሮ ለመስጠም ነው፤ ለዓሳ ነባሪው፣ ለሻርኩ በባህር፤
    አብረን ስንዘቀጥ፣ ያኔ ይገባናል፣ ሁሉም ሰምጦ ሲቀር።
    “አያ በሬ ሆይ፣ ሳሩን ብቻ እያዬህ፣ ገድሉን ሳታይ፤
    እምቡር_እምቡር ብለህ፣ ገደል ገባህና፣ በዚያው ቀረህ ወይ፤
    በሬው በደመ_ነፍስ ብቻውን ወደቀ፣ የኛ ህሌናችን ርስ_በርስ ገዳይ፤
    ኢትዮጵያን አዘቀጥን፣ ለሆዳችን ጠበን፣ እኛ እንደ በሬ_ሆይ።

  • @Lemishe
    @Lemishe 3 місяці тому

    ሸጣናዊያንን በኢትዮጵያ ህዝብ ክንድ ይገለሠሣል አልጠራጠርም

  • @jemberadugna8779
    @jemberadugna8779 3 місяці тому

    ኦህዴድ ሸናበት ይህን የደነዘዘ ህዝበ

  • @NaniBirhanu-l4e
    @NaniBirhanu-l4e 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ድረስልን አለቅን

  • @MulugetaHaregewoyne-e1q
    @MulugetaHaregewoyne-e1q 3 місяці тому

    We are on your side bro
    We will do whatever we can to support you!!

  • @JesikaFischer-ip4nr
    @JesikaFischer-ip4nr 3 місяці тому

    👍✨️✨️✨️✨️✨️💯

  • @SARAGugsa-i9z
    @SARAGugsa-i9z 3 місяці тому

    እውነት ነውሀገር አልባ ህዝብ እያንዳንዱን ቀን በስጋት መዋል

  • @enactfaa
    @enactfaa 3 місяці тому

    መፍትሄው ትግል ነው

  • @Abrham-z6s
    @Abrham-z6s 3 місяці тому

    ስንት ዓይነት የኢ/ያ ጠላቶቾ በሚድያቹህ እየቀረቡ ነው

  • @teferiestifanos225
    @teferiestifanos225 3 місяці тому +1

    መሳይ አሳዬ ደርቤ ተሰዴ በጎረቤት ሃገር እንዳለ መግለጽህ እሱ ፈቅዶ ነው? ያለበትን ቦታ ማሳወቁ አሁን በሌለበት የተፈረደበት መሆኑን ከግምት በማስገባት አደጋ ላይ አይጥለውም ወይ?

  • @fathifathi9214
    @fathifathi9214 3 місяці тому

    ❤❤❤😊❤❤😊❤😊❤❤❤❤

  • @fathifathi9214
    @fathifathi9214 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊

  • @melkamutegegne186
    @melkamutegegne186 3 місяці тому

    Enquwan beselam, agegnenehi jeginachen Berta kegoneh nen❤

  • @AyalewYimam
    @AyalewYimam 3 місяці тому

    Don't worry brother

  • @lofysis
    @lofysis 3 місяці тому

    ❤❤

  • @viber907
    @viber907 3 місяці тому

    Afar and Somli are already in it..

  • @AbebawTsehaye
    @AbebawTsehaye 3 місяці тому

    አዲስ አበበ ለአማራ ሲወል ሁኗል

  • @act1238
    @act1238 3 місяці тому

    aye assaye mejemeriya eko wana aleklaki neberk, tegray selemetetela, hulachu ematerebu nachu

  • @Aberamitiku-ls6jq
    @Aberamitiku-ls6jq 3 місяці тому

    አሼሼ አሼሼ አብይ መጣልን ከመሸ!!!! ሙሴአችን! ከትህነግ ነፃ ያወጣን! 1000አመት ግዛን! ሳንባችን !! ሰትሉት አልነበረም እዚህ ያደረሳችሁት እናንተ አይደላችሁም ? ዛሬ ወደሌላ ማላከክ አይቻልም የቪዲዮ እና የፎቶ ማሰረጃ አለ።

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 3 місяці тому

    አይአብይአሕመድ ሐገር ሰሪውን የአማራ ሕዝብ ጨፍጭፈህ አሳደህ አስረግጠህ አንገት አስደፍተህ ልትገዛ ሲያምርህ ይቀር ል

  • @ethiopiafreedom1388
    @ethiopiafreedom1388 3 місяці тому

    ኢትዮጵያውያን ሁሉ በዚህ ትግል ውስጥ አስተዋጾ በማድረግ ይህንን ዘረኛና አሳፋሪ የአብይን መንግስት ለሰራው ፍርድን እንዲያገኝ ማድረግ ግዴታችን ነው

  • @dagnedagna2013
    @dagnedagna2013 3 місяці тому

    Asaye Enquanm Ayehuh wendimachin
    Yalfal

  • @liyewgeremew6370
    @liyewgeremew6370 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 3 місяці тому +34

    የአዲስ አበባ ህዝብ የናይሮቢውን ምሳሌ በመከተል ሰልፍ በመውጣት ለችግሩ መፍትሔ ካልጠየቀ፤ በኑሮ ውድነት እየተጠበሰ መብቱ እየተረገጠ ተንቆና ተዋርዶ ለመኖር ይገደዳል። ለመብቱ የማይታገል ህዝብ ለገዥዎች እያጎበድድ ተደርጎ የሚገባውን ጭቆና ተቀብሎ ይኖራል።

    • @namanekemti8556
      @namanekemti8556 3 місяці тому +6

      @@MusaDander-bc6sb
      ለአሜሪካ ደሜን አፈሳለሁ፤ ለአሜሪካ እዋጋለሁ ያለው አብይ አህመድ ነበር። በአዕምሯችን አሳምረን ስለነው የነበረው አብይ አህመድ አሁን በተግባር ስናየው፤ ዋጋውና ስብእናው የወረደ ግለሰብ ሆኖ አግኝተነዋል።

    • @mamomamo-xt7kl
      @mamomamo-xt7kl 3 місяці тому +2

      ​@@MusaDander-bc6sbአብረን እናያለን

    • @addisgessesse6203
      @addisgessesse6203 3 місяці тому +1

      ​@@MusaDander-bc6sbbecause you want to be slave. You think you get frefari from blitigna , you think you free, but you are slave, but you don't understand because you are ignorant, uneducated , frefari blitigna is dangerous slaves.

    • @SolomeTelahun
      @SolomeTelahun 3 місяці тому

      @@MusaDander-bc6sb zitet guhulle

  • @alexoalex1638
    @alexoalex1638 3 місяці тому +15

    ወንድማችን አሳየ ደርቤ አይዞን ያልፋል አንተ በጣም ጀግና ነክ 💚💛❤️

  • @eliyaszemene8291
    @eliyaszemene8291 3 місяці тому +15

    አሱዬ ወንድሜ ባለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ደሞ እነሱ የሌሉበት የሉምና እራስህን ደብቅ የተሻለ ሀገር አውሮፓ እስክትገባ ድረስ።

  • @Kassabantelay
    @Kassabantelay 3 місяці тому +59

    አሳየ ደርቤ ምርጥ ታጋይ ነበር በጣም የማደንቀው ሰው ነው።እግዚአብሄር ባለህበት ይጠብቅህ።

  • @mamem3030
    @mamem3030 3 місяці тому +11

    እኳን ወጣክ አሳየ ይህ የደነዘዘ አገዛዝ ይገረሰሳል አይዞን ወገኔ❤❤❤❤

  • @worededgier2604
    @worededgier2604 3 місяці тому +4

    ጀግናችን አሳዬ ደርቤ አይዞህ ወንድማችን ቅርብ ነው ይነጋል::

  • @Abdu-zz
    @Abdu-zz 3 місяці тому +10

    ለአሳዬ go fand me ዕንርዳ please የአማራ ልጆች 🙏

  • @TadesealemuAlemu
    @TadesealemuAlemu 3 місяці тому +10

    ዉድ ወድማችን ሰላምህ ይብዛ

    • @roman4811
      @roman4811 3 місяці тому

      Teffa kezeh wesha KADERE ​@@MusaDander-bc6sb

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn 3 місяці тому +6

    እንኳን በሰላም ውጣህልን ውዱ ወንድማችን🙏🙏🙏ድል ለአማራው ፋኖ 💚💛❤️

  • @worededgier2604
    @worededgier2604 3 місяці тому +2

    አሳዬን የምንወድ እባካችሁ በጎፈንድሚ እንርዳው please መሳይ እባክህን በማስተባበር ብትረዳን ደስተኞች ነን::

  • @Abdu-zz
    @Abdu-zz 3 місяці тому +9

    አሳዬ welcome

  • @addisworkaferaw4104
    @addisworkaferaw4104 3 місяці тому +4

    እግዚአብሔር አስመልጦኸል ባለህበት ሰላም ሁን

  • @GetahunHaile-ix7kr
    @GetahunHaile-ix7kr 3 місяці тому +4

    Asaye wendme yet tefah biye techenke neber yet tefah biye enquan kezi geday agezaz aterefeh bel kezi bewala endatitefa ahun le amhara yemtasfelgibet wekit new endatefa yerasihin channel mekfet alebih

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 3 місяці тому +2

    የአ. አ. ሕዝብም. ሆነ. ሁሉም. አገርዉስጥ.
    ያለዉ. ኢትዮጵያዊ. ለተቃዉሞ. የማይወጣዉ. ላለዉ. ስርአት. ንቀት. ኖሮት. እንጂ. ፈርቶ. እንዳልሆነ. እገምታለሁ. ። አንገት. ላለዉነዉ. /ማገናዘብ/ ለሚችል. በመልካም. ድርጊቶቹ. እንደመነሻ. ተጠቅሞ. እንጂ.
    ተቃዉሞ. ጥያቄዉን. ጥያቄ. መስሎ. ለማይታየዉ. ወ. /እራሱ. ጥያቄ ምን. እንደሆነ. ለማይረዳ. ቢረዳም. መልስ. ለመስጠት. ለሚያደግት. ሰልፍ. መዉጣት. ማለት. ተላትሞ. ከመግባት. ዉጪ. መግባትም. የማይቻልበት. ሁኔታ. ሊኖር. ስለሚቻል. ? ጦርነት. ለሰላማችን. ፣ ለአገራችን. እድገት. ጠንቅነዉ. ሰላም. እንዲሰፍን. ሰላማዊ. ሰልፍ. እንዲደረግ. ለጠየቁ. የተሰጣቸዉ. መልስ. ታፍነዉ. አዋሽ. አርባ. ለእግልት. ። የጠየቁት. እኮ.
    የተቃዉሞ. ሰልፍ. አልነበረም. ።

  • @Mmmm-do4iv
    @Mmmm-do4iv 3 місяці тому +3

    አማራን ሰብረነዋል እየተባለ እየታወጀ ከትግል ማንም አያፈገፍግም በጭራሽ ከመሞት ውጭ ከመሰድድ ውጭ አሳዬ ምርጥ የህዝብ አንቄ ነው።።

  • @marimasd6628
    @marimasd6628 3 місяці тому +2

    አሳዬ ደርቤ እንኳንም አላህ ጠበቀክ እንኳንም ሰላም ሆንክ ስደት ተመራጭ ባይሆንም የአማራ ተወላጅ እስር ቤት ከምትማቅቁ ይሻላል ግን የጊዜ ጀግና እንጂ የሰው ጀግና የለውም ስልጣን አላፊ ነው አማራም በዚህ አይቀጥልም አማራዊያን አይዞን እዬ ጊዜ ያልፋል የአማራም ፋኖ ያሸንፋል 4ኪሎ ይገባል ኢንሸ አላህ ድል ለፋኖ ✊

  • @zebibtefera2401
    @zebibtefera2401 3 місяці тому +1

    ENKUAN DEHENAHONK ASAYE BETAM ENEWEDEHALEN TAREK SEFOHAL. KEZEH JEB SEYTAN AMLAKE ENKUAN AMELETKE AHUNEM MESAYEN ANTEN MESELOHAEHU BERTU. ADDIS. ABEBEBA. FETARY YETEBEKEN ENJE. ZEMETAWE BEZTUAL. FANO ERE AND HUNUNA NULEN. FETARY TERGO YETALELEN

  • @ethiopiaye649
    @ethiopiaye649 3 місяці тому +6

    አሳዬ ደርቤ በርታ ከወላይታ

    • @Nigus616
      @Nigus616 3 місяці тому

      ከወላይታ መጥተው አማራ ክልል የሚያልቁትን ንፁሀንን ወጣቶች ለማን ብለው እንደሚዋጉ አላማውን ሳያውቁ እያለቁ ነው እና ይመከሩ ለዚህ ሁሉ እልቂት ተጠያቂዎች የውሽት ፖስተሮቻችን ናቸው

  • @CepheusXVI-qg6wo
    @CepheusXVI-qg6wo 3 місяці тому +1

    ....ክፉ ልጅ በኢትዮጵያችን ላይ ተፈጠረ ፤ ተወለደ ። ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ብሎ ሁላችንንም አታለለን። ለካ እሱ አታላኝ ዘረኛ ነበር....ብ/አ/ሉ

  • @amarefetene6300
    @amarefetene6300 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን ድረስላት መፍትሄ ካንተ ነው የምንጠብቀው 😢

  • @je5469
    @je5469 2 місяці тому

    አሳየ ጀግናችን ለአማራ ህዝ በብዙ እየታገልክ ያለህ ውድ ወንድማችን❤❤❤ባለህበት ሰላምህ ይብዛ

  • @Mmmm-do4iv
    @Mmmm-do4iv 3 місяці тому +4

    አይሰበሬው አሳዬ ደርቤ ወንድ

  • @enactfaa
    @enactfaa 3 місяці тому

    ወይ ዘመን ጅብ እና አህያ የተዋደዱበት።
    ያለፈው የጅብ ሥርአትን ስንገላገል ከጅብ የተረፈው አህያ ቀዘነብን።

  • @meserethailu7647
    @meserethailu7647 3 місяці тому

    ወንድሜ እንኳን እግዚአብሔር ከዚህ ጅብ መንግስት ገላገህ!! ባለህበት እራስህን ጠብቅ አትዘናገጋ

  • @Sara-kr9xn
    @Sara-kr9xn 3 місяці тому +1

    በጣምትክክል ልብያላለው ዋናው የኢትዮጵያጥላት እማራው ብልፅግናነው !!!!የሠይጣን ፈረሥ

  • @SeydAli5154
    @SeydAli5154 3 місяці тому

    ይሄን ጀግና ወንድማችንን በቻልነዉ አቅም መርዳት አለብን በኦህዴድ ኦነግ አገዛዝ ከእነቤተሰቡ ብዙ መከራ አይቷል አይዞህ ወንድሜ

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 3 місяці тому

    የለበሡት ጥቁርካፓ መከፈኛቸው ይሁን ከዚህ በላይ ናዚነት የት ነውያለው ደኝቱን ከበሜዳ የተሰበሰበ ኦነጋዊያን በጠቅላላ መዋቅሩን ከናዚ የበለጡ የሀባሻ ፉሺሺቶች ናቸው

  • @ArayaThaimanot
    @ArayaThaimanot 3 місяці тому

    መሳይ በትግራይ ህዝብ ላይ የፈፀምከዉ ወነጀል ስታስታዉስ ምን ይሰማሃል..??

  • @tesfayeassefa5677
    @tesfayeassefa5677 3 місяці тому

    የአዲስ አበባ ህዝብ ምን ያህል ተዘጋጅቷል ሁሌም ያስጨንቀኛል ይህ ያከራይ ተከራይ ፎርም ለጭፍጨፋው መለያ ነው የሚመስለኝ

  • @MeseretFisha
    @MeseretFisha 3 місяці тому +5

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤ መሳይ አወድሀለሁ በርታ

  • @enactfaa
    @enactfaa 3 місяці тому

    የትግራይ አክቲቪስቶች መቼም አይገባቸው። ልብ ካላቸው የእዚህን ሰው ትንታኔ አዳምጦ የህሊና ፍርድ መፍረድ ነው። በእርግጥ ሳያውቁ ቀርተው አይደለም ስለጮሁ እንታመናለን ብለው ነው።ለእዚህ ሁሉ የሃገር ትርምስ የመጀመሪያው ተጠያቂ ህውሃት ነው።

  • @Frehiwot-zo2nq
    @Frehiwot-zo2nq 3 місяці тому

    መሳይ እባክሕን አዲስ አበባ እየተናወጥን ነው መፈናቀሉ ብሷል ወዴት እንደምንሄድ እንኳን አናውቅም አኖጣም ካልን ሁለት ሶስት ሆነን ብንጮኽ ሁከት መፍጠራችሁ ነው እያሉ ያስፈራሩናል እባካችሁ ታፍነናል

  • @Frehiwot-zo2nq
    @Frehiwot-zo2nq 3 місяці тому

    ከጢሞትዮስ ምን ትጠብቃላችሁ ምን ሕግ የምን ዳኝነት እሱ የአብይ ጄሌ አይደል

  • @merkeby6738
    @merkeby6738 3 місяці тому +7

    Thank you Ase for everything 🙏

  • @Samitrghh
    @Samitrghh 3 місяці тому

    በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ

  • @ሊሊ-ፐ6ነ
    @ሊሊ-ፐ6ነ 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሳዬ እንኳን በሰላም ከሀገር ወጣህ

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 3 місяці тому

    ግድለም አሳዬ ደርቦ እንኬን ነፍስህን ይዘህ ወጣህ ስለአብይየዲሞክራሲ ለውጥ የማያድ ግልጅ አንገቱ ረዥም ነው ይባል ነፍሱን ካተረ ፈ ጥሩ እድል ይኖረዋል አለበለዝያ እንገቱ ይቆረጣል በቅርብ

  • @BarnabasKidman
    @BarnabasKidman 3 місяці тому

    ትግራይንና ህወሓትን በመወረፍ የምእተ አመቱ ወጤት አልባና ግብ የለሽ ስብስቦች።

  • @samsungsamsung8431
    @samsungsamsung8431 3 місяці тому

    እውነት ነው እኔ ቤተሰቦቼ ምርር ብሏቸዋል ወንድሜ እና እናቴ ፈፅሞ ከኢትዮጵያ መውጣት አይፈልጉም ነበር አሁን ግን በቃን እያሉኝ ነው 😢😢 ጌታን ምን አይነት ክፉ እና አረመኔ ሰው እንደሆነ አብይ ሚሉት አጋንንት 😢

  • @jerusalemseleshi1318
    @jerusalemseleshi1318 3 місяці тому

    አሳዬ ጀግና ነህ መሬት የማይወደቅ ነገር ነው የተናገርከው።አዲስ አቤቤዎች ግን ቤታችሁ ድረስ ሞት እየመጣነው ተነሱ ታገሉ ባለችሁበት ማለቃችሁ አይቀሬ ነው ኬኒያን እዩ ልጆቻችሁነ መጭውን ተውለድ አደኑ።😊

  • @መርየምወሉይቱብ-ሐ6ዀ
    @መርየምወሉይቱብ-ሐ6ዀ 3 місяці тому

    አላህይረዲህይህነንምምግስትይቀልልንሰላምአላህአገርቸንንያረጋል

  • @woine123
    @woine123 3 місяці тому

    አይዞን! እንኳን ከተዛተ ከተወረወ የሚያድን አምላክ አለን:: ዘራችንን ጨፍጭፎ አውድሞ እና ሀገራችንን በራሱ ዘረኛ መዋቅር አዋርዶ ሊገዛ እናቱ ጠንቁላለት ቤተመንግስት የሚሰራውን እባብ ምላስ ቆርቆሮ ጭንቅላት ተረኛ ፋሽስትን ከነዘር ማንዘሩ
    አመድ አርጎ ያጠፋዋል::