መርዛማ - ቤተሰብ / ጓደኛ / ፍቅረኛ !!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024
  • Habeshan girls talk/ መርዛማ - ቤተሰብ ጓደኛ - ፍቅረኛ
    Don't forget to subscribe our channel
    We're two best friends conversing about fun, smart, and quirky ideas. Be our friend and enjoy our chats. Our discussions are not limited to a certain idea, so feel free to comment topics. Thank you for being our friend.

КОМЕНТАРІ • 242

  • @Mellyspicetv
    @Mellyspicetv 2 роки тому +55

    በጣም ነው ደስ የምትሉት በዚሁ ቀጥሉ በርቱ ተበራቱ

    • @jamparound68
      @jamparound68 2 роки тому +2

      ስወድሽ እኮ የኔ ባለሙያ
      በርቺልን ቪዲዬሽ አያመልጠኝም።
      በብዛት ።

  • @Babi24_get
    @Babi24_get 2 роки тому +14

    እንግሊዘኛዋን ቀንሷት ከጠፋባችሁ ሀበሾች ነን በተረፈ በጣም ጥሩ ሀሳቦች ናቸው ምታነሷቸው

  • @surafeltsegayewoldestadik7626
    @surafeltsegayewoldestadik7626 2 роки тому +3

    እንደኔ የተሰደበ ያለ አይመስለኝም ግን ሁሉን አልፎ ሳስበው ይደንቀኛል ያልቻልኩት ነገር የለም ግን ሁሉን አልፌ ዛሬ መልካም ሰው ነኝ ለሰዎች

  • @eyobtadesse7037
    @eyobtadesse7037 2 роки тому +2

    I like your program. I just found it by accident. You bring good ideas to discuss but what I notice during your discussion is that you both speak at the same time. let each of speak your mind at a time or turn by turn. That way there is no interruption and you can address your view point fully or completely.
    Thank you

  • @user-yf4nh3wy5d
    @user-yf4nh3wy5d 2 роки тому +8

    ይመቻችው.! በዝህ ሀሳብ እስኪ ክተፉበት ኢትዮጵያዊ ሼባ ወንድ ጥንጥዬ ልጅ አገረድ ሲያገባ ፕ ቀእሽት አገባ ሲባል! በእድሜ ትንሽ በለጥ ብላ ወንድ ያገባች እህታችን ግን ቀሽት አገባች አይባልም! እንደውም ቆንጣ ነው ያገባው ይባላል ግን ለምን ለሴቶች ያለን ደካማ አስተሳሰብ የመነጨ ነው ወይ ተወያዩበት ::

  • @hayathagos2988
    @hayathagos2988 2 роки тому +4

    ልዩ ወርቅ ቶሎ ቶሎ ለቀቁልን በጣም ነው የምወዳቺሁ ♥️♥️ደግሞ በጣም ነው የምታምሩት ♥

  • @bemnethailu7181
    @bemnethailu7181 2 роки тому +1

    ጉበዞች የዘመኑ ወሬ ስለሆነ የዘመኑ ልጆች ጥሩ ትምህርት ያገኙበታል ብዬ አምናለሁ በርቱ

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 2 роки тому +3

    ፬ኛ "ጨ"ዎችም ስላለን የፈረንጅ አፍ ቀነስ ብታደርጉልን እንላለን😂 እየተሳሰብን ምርጦች❤❤

  • @TEDDY-zv1iq
    @TEDDY-zv1iq 2 роки тому +17

    መርዛማ ወላጆች ነዉ የሰማሁት wtf ይቅርታ ድፍረት ነዉ በጣም....ስህተት ሊኖር ይችላል ኣስተዳደግ ላይ ግን መርዛማ ከማለት ልላ ቃል ፈልጉ ትገመታላቹ ምትመርጡት ቃል በጣም ተጠንቀቁ

    • @almaarial3492
      @almaarial3492 2 роки тому

      Betaseb ustiko miqanabin ayxafam lamisale yenjarenatish lij

  • @benthessnetube7103
    @benthessnetube7103 2 роки тому +19

    ለካ ሴት ልጂ ደህና ልብስ ስትለብስ ነው የምታምረው ሲቀጥል በአማርኛ ብቻ አውሩ እምናዳምጠው ሀበሻወች ነን እህቶች

  • @bitaniaandliyasshow606
    @bitaniaandliyasshow606 2 роки тому +2

    በርቱ ቀላል እና ፈታ ያለ አቀራረብ ነው።
    ትንሽ ግን ተራ በተራ ብታወሩ አሪፍ ነው Media ላይ ሲሆን ለማዳመጥ ያስቸግራል

  • @mohaibro5858
    @mohaibro5858 2 роки тому +3

    በጀመሪያ አለባበሳቹ ይመቻል ሲቀጥል ባጭር ታይም ውስጥ ሳይንዛዛ በርእስ የምታወሩት ነገር ይመቻል ሲሰልስ ብዙ ሰዎች ማውራት የማይፈልጉበት ርእስ ማንሳታችሁ ተመችቶናል በርቱ

  • @sami25668
    @sami25668 2 роки тому +1

    ቆንጆ ሥራ ነው ! ግን ግዴታ 15 ደቂቃ ብቻ መሆን አለበት ? ለምንድን ነው ያጠረው ? ጥሩ ጥሩ ሃሳብ ታነሱና ከዛ ደግሞ አላውቅም የሆነ ያሰቀመጣችሁት ከዚህ እንዳይበልጥ ያላችሁት ሰዓት አለ መሰለኝ ታፈጣጥኑታላችሁ ፡፡ ያነሳችሁት ርዕስ በሰፊው የሚያወያይ ሆኖ ይዛችሁ የቀረባችሁት ውይይት ግን በጣም አጭር ነው፡፡ ነፃነታችሁ ደስ ይላል ...በየመሃሉ የማትደማመጡት ነገርስ ? ....................በርቱ ግን ጥሩ ነው ያላችሁት

  • @alumaz4593
    @alumaz4593 2 роки тому +1

    i really guys like you......keep it up......sth about this channel........i just like it.

  • @user-mx6wh2dh6e
    @user-mx6wh2dh6e 2 роки тому +4

    የክላሲካሉ ድምፅ ይረብሻል እንጂ ኣሪፍ ነበር

  • @byhambfm9801
    @byhambfm9801 2 роки тому +3

    አሪፍ ነው።ሴቶች "nice guys"የሚባሉትን አቶዱም ይባላል እና እስቲ ስለዚ ነገር አውሩበት።

  • @user-rw6bg5mf7u
    @user-rw6bg5mf7u 2 роки тому +8

    ግን ብዙውን ባማረኛ ለማውራት ሞክሩ ጥሩ ነው

  • @user-vy4sr7tj3m
    @user-vy4sr7tj3m 2 роки тому

    ዋው ድንቅ ናቹሁ ትችላላቹ ግን ይበልጥ ደግሞ በርጋታና በተራ ብታወሩ ይበልጥ አሪፍ ነበር የቡና ሀሜት ነው ያስመሰላቹት ግን ውብ ናቹ

  • @sebli4388
    @sebli4388 2 роки тому +5

    የኔ ዉዶች ልክ ናቹ እኔ ብዙ ጊዜ ምናደድበት ነገር ነዉ
    😘😘😘

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080 2 роки тому +9

    የምታወሩት ነገር ሁሉ ከኔ ሂወት ጋር የሚገናኝ ሆኖ አፌን ከፍቼ ነው ያዳመጥኳቹ በርቱ

  • @user-tw2ot6wm1m
    @user-tw2ot6wm1m 2 роки тому +1

    ልዩ ያነችበት ኢተርቪው አድ አምልጦኝ አያቅም ወላሂ በጣም ነው ምትመቺኝ

  • @demissetulu3757
    @demissetulu3757 2 роки тому +2

    We can say toxic friendship & toxic relationship, but it is a strong word to say toxic family keep it up ,I wish you more success.

  • @yohanesketema6351
    @yohanesketema6351 2 роки тому +4

    የምታነሱት ሀሳብ ይመቻል አለባበሳቹም በጣም ነው ደስ የሚለዉ ቀለል ያለ

    • @semirahmedwoowwwyamral7058
      @semirahmedwoowwwyamral7058 2 роки тому +1

      liyu ende mahi ene fekragnam mestem yelegnim kamenim vayres naxa negn gen www dase yelal porogeramachu

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy 2 роки тому +3

    መልእክታችሁ አሪፍ ነው ግን በደንብ እንድንሰማችሁ ክላሲካሉን አጥፉት በተረፍ በርቱ

  • @user-ng5fq4gw4c
    @user-ng5fq4gw4c 2 роки тому +1

    Wefer Yalechu lej tamrenalec dububus bila temesgen degmo fegeg new hulem sayat 😍🙏

  • @habibaredi8201
    @habibaredi8201 2 роки тому +1

    ወይ አማርኛ አውሩ ወይ በእንግሊዝኛ አውሩ አለባበሳችሁ ያምራል።

  • @sofiyaayalew1432
    @sofiyaayalew1432 2 роки тому +3

    ከአለባበሳችሁ ጀምሮ በጣም ታምራላችሁ

  • @aberahadera8641
    @aberahadera8641 2 роки тому +1

    ልዩና,ማሂ,,,ዋው,አንደኛ,

  • @VisionOfEskinder
    @VisionOfEskinder 2 роки тому +2

    ሰላም እነ run 🏃‍♀️ 🏃‍♂️ 🏃🏻 I love you guys.. በተልይ run run ...ትመቸኛለች

  • @gondermedianetwork
    @gondermedianetwork 2 роки тому +1

    ስራ ፎቶች ምንም አያምርባችሁም እንደ ሰው ኑር አውርቶ አዳሪ መሆን በጣም ያስጠላል

  • @rahelyibeyin9364
    @rahelyibeyin9364 2 роки тому +4

    I like Ur freedom..u r talking like me and my Bestie 😍😍😍

  • @sisaydubale1185
    @sisaydubale1185 2 роки тому +1

    mahi ደስ ስትላለች ሊያ ግን አክት ታበዛለች አትመችም

  • @hiwisenorita852
    @hiwisenorita852 2 роки тому +2

    You guys coming back …😍😍 , I really appreciate please do more video consistently.

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c 2 роки тому +2

    የኔ ምርጦች በጣም እወዳችዋለሁ ደስ ትሉኛላችው እኔ ያለሁበት የፍቅር ህይወት ነው ያወራችውት በጣም የዋዠቀ ስሜትውስጥ ነው ያለሁት

    • @leyuandmahi
      @leyuandmahi  2 роки тому +1

      እግዚአብሔር ያውቃል

  • @tamirattadesse5069
    @tamirattadesse5069 2 роки тому +3

    I tried to watch your videos and its great, keep goin’ . will get some thing out from your videos to our niece thank you and be safe👍

  • @דניאלגגנאו
    @דניאלגגנאו 2 роки тому +1

    በርቱ። በርቱ ግን ስታወሩ ተደማመጡ

  • @ziynb8638
    @ziynb8638 2 роки тому

    ጎበዝ ቀጥሉበት video ቶሎ ቶሎ ለመስራት ሞክሩ በተረፈ ምንም የማይወጣላቸው ማሮች

  • @fereferegetachwe1451
    @fereferegetachwe1451 2 роки тому +3

    ልዩ ሽኮሪና ታምራላቹህ ቀጥሉበት ጀግኖች እረ ልዩ ተስፍ ጋር ሁነሽ እንይሽ በቻናልሽ ጋብዥልን

  • @genet9780
    @genet9780 2 роки тому +1

    በጣም አለባበሳችሁ ያምረኛል በርቱ

  • @melatteshome6760
    @melatteshome6760 2 роки тому +3

    Good Job guys , really LOVED it

  • @Babi24_get
    @Babi24_get 2 роки тому +2

    ግን ሴቶች ጏደኝነት ላይ ደካማ ናችሁ ከወንድ አንፃር ስትጣሉ ሀሜታችሁ የከፋ ነው ወንዶች ቢጣላ እንኳን ተመልሰው እንደ በፌቱ መሆን ይችላል ጏደኝነታቸው ሴቶች ሲበዛ ቀናተኛ ናቸው ጏደኛቸው ሲምርባት ወይም ከበለጠቻቸው በጣም ትቀናላችሁ ግን ለምንድነው ?....ግን ሁሉም አይደሉም አብዛኛው

  • @fun-loving7625
    @fun-loving7625 2 роки тому +16

    ተራ በተራ አውሩ በፈጣሪ ሳቁንም ቀንሱ በተረፈ ጥሩ ሐሳብ ነው የምታቀርቡት ❤+

  • @christianhaile5793
    @christianhaile5793 2 роки тому +1

    The background music is to loud & hard to hear your point . Pleas try to fix that . Thank you 🙏🏽

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 2 роки тому +2

    እንግሊዘኛችሁን ስጠላው ቋንቋ መግቢያያ እንጂ እውቀት አይደለም ለራሳችሁ ክብር ይኑራችሁ ???

  • @abinetdaniel480
    @abinetdaniel480 2 роки тому +1

    ምርጥ ነችሁ በጣም አንድ እንድተወሩበት ምፈልገው ሀሰብ አሌኝ ለሴቶች ምክር ብጤ ያስፈልገቸዋል መለቴ አፍን አሽሞንሙኖ ክሱን ሞልቶ የመጣውን ሁሉ ያምነሉ

  • @zebibaali9404
    @zebibaali9404 2 роки тому +1

    አለባበሳችሁ ሲደላ

  • @gtab5628
    @gtab5628 2 роки тому

    በጣም የምወዳችሁ friends ናችሁ

  • @hayatltube3682
    @hayatltube3682 2 роки тому +1

    ያጥንቱ ነገርክክክክክክ ገራሚነው እኔ የክፍለሀገር ልጅነኝ እና እናቴ ገበያ ልካኝ ማስቲካ ገዝቼ ካኘክሁ ትገርፈኛለች አስጠንቅቃ ነበር እምትልከኝ ስታስፈራራኝ ደግሞ የሰፈር ሰው አብረውኝ ገባያ የሄዱትን እጠይቃቸዋለው ብትዋሽኝ ዋ!ትለኝ ነበር እናማ ከተሜዎችም ከእኛእኩል ተጨቆነን አደ ግን ልትሉ እንዳይሆን

    • @evaherbal-1799
      @evaherbal-1799 2 роки тому

      የከተማ ልጆችም እኮ በአብዛኛው ወላጆቻችን ከገጠር ናቸው ። ስለዚህ መመሳሰሉ አይቀርም።

  • @semirakas6186
    @semirakas6186 2 роки тому +1

    ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ሳያችሁ ዪቱብ ላይ አሪፍ ነው የተሰጣችሁን ኮሜንቶች አብዛኛው ልክ ስለሆነ ለማስተካከል ሞክሩ Except:English አትቀላቅሉ የሚሏችሁን መስሚያችሁ ጥጥ እንደሆነ ይገባኛል አትስሟቸው😜as long as it helps u to articulate/express ur thoughts 💭
    የሆነ ግዜ ላይ Englishን እየቀላቀሉ ስለማውራት ብትወያዩበት እላለሁ፤በተረፈ ለኛ ዘመን የሚሆን ሃሳቦችን ማንሳታችሁን ቀጥሉ የኔ ቆንጆዎች🥰

  • @fatoumahoussein5348
    @fatoumahoussein5348 2 роки тому +3

    ቡና በጀበና ።ሥኒ ከነረኮቦቱ ቢሆን ባሕላዊ ሀሜት ብታረጉት ይበልጥ ቡጨቃው ይመቻል ብየ እገምታለሁ

  • @lidyaalemayehu3342
    @lidyaalemayehu3342 2 роки тому +2

    Back sound comfort aysetim bistekakel
    Love you ladies ❤️

  • @sosinaalemu3658
    @sosinaalemu3658 2 роки тому

    ወደአልጋ እራን የሚሉ ወንዶች ካንድም ሁለት ሁነውብኛል ግራ ቢገባኝ ከኔ ያዩት ስሜትን የሚያነሳሳ ነገር የለም ስርአ ከኔጋ የተፈጠረ እስኪመስለኝ ስርአቴንና ሴትነቴን የማከብር ሰው ነኝ ግን አንድ አይነት ነገር ሲገጥመኝ በተከታይ ገርሞኝ ነበር ግን አረ ወግን እየተሳሰብን የማታድሩበት ቤት አትዋሉ😃ማለቴ ወንዶች

  • @user-dc4wr5gv3h
    @user-dc4wr5gv3h 2 роки тому +3

    ወይ ጉድ እነዚህ ሴቶች እህትማሞች ናቸው❤❤❤

  • @weberstgetu137
    @weberstgetu137 2 роки тому +1

    ልክ ናቹ በተላይ ደግሞ አባቶች እኔ ብቻ ያልኩት ይሁን ነው የሚሉት ግን እናት ቢያንስ ትረዳሻለች

  • @elisaaa689
    @elisaaa689 2 роки тому +1

    arif nw yene maroch bertw

  • @dagiadmassu2618
    @dagiadmassu2618 2 роки тому

    እኔ ምለው በጣም ደስ ትላላችሁ ልዩ ግን አትቸኩይ ረጋ በይ ሌላው ደሞ እንግሊዝኛ ሽፋን ቀነስ አርጊው። ተደማመጡ በተረፈ ምታነሱት ርዕስ ተመችቶኛል በርቱልን

  • @kefyalewaynadis7191
    @kefyalewaynadis7191 2 роки тому +1

    ተደማመጡ ለኛ ምስሎኝ የምታወሩት! ባክችሁ አማረኛ ጥሩ ታወራላችሁ ምን አመጣው እንግሊዘኛ እሽ ተምራችሁዋል እንበል ይሄ ከሆነ ?

  • @sutiwolisoሱቲ
    @sutiwolisoሱቲ 2 роки тому

    በጣም የሚረብሸኝ ባግራውንድ ዘፈኑ ቢቀር

  • @ggjj3933
    @ggjj3933 2 роки тому +1

    ውበታችሁን ሳይ ምን እዳወራችሁ ሣላውቀው አለቀ

  • @hanagerma9528
    @hanagerma9528 2 роки тому +1

    በጣም ነዉ የምታምሩት ፍቅሩን ያብዛላቹ በርቱ የእዉነት ፕሮግራማቹ ተመችቶኛል 💚💛❤❤❤❤

    • @flowersbaby6983
      @flowersbaby6983 2 роки тому +2

      Toxic family kehum yekefal . Mulu hewetesen new miabelashut gudegnas terikiwalesh . Fetari yestachu betam telik neger new yanesachut

    • @hanagerma9528
      @hanagerma9528 2 роки тому +2

      @@flowersbaby6983 ewnteshn new ehte selinaye betekikle betsbe endhon hulegze linsuu bechaa betnore betsre aytegebume wede egaa metnekeke alibene

  • @dawitasfaw9160
    @dawitasfaw9160 2 роки тому +1

    Betam bzu wend yemtaku new yemtmslut

  • @Ethiolover100
    @Ethiolover100 2 роки тому +1

    ይሄ ድሮ እኛ teenager ሆነን የምንጫወተው Dating game
    We used to call it Hot and Cold game.

  • @bemnethailu7181
    @bemnethailu7181 2 роки тому +1

    ልዩ አዳምጪ እናም አታቁዋርጫት ስታወሪ

  • @evanatube7826
    @evanatube7826 2 роки тому +1

    አሰላም አለይኩም#ወረህመቱላሂ ወበረካቱ#ውድ እህት ወንድሞቼ# አባካችሁ ሰለ#ዲናችን እንወቅ# ጊዚ ውድ ነው አላህን #እንፍራ # ፕሮፉይሊን# ንኩና ፈተዋ አሪፍ # ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው#አላህ ልቦና ይስጠን
    # ኢተቂላ አላህን #እንፍራ ይች ዱኒያ ከንቱ ናት # ያረብ የአላህ አንተ እረዳን
    #ላኢላህ ኢለላህ መሀመድን ረሱሉላህ አላህ#ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
    #እውነትን እንከታል#ሀሩን ሚድያን
    # መደገፋ አለብን #ይህ የኛ ግዴታ ነው

  • @biniyamsolomon488
    @biniyamsolomon488 2 роки тому

    you look like twin both of you nice personality full of confidence we ❤️ u

  • @dinananisho111
    @dinananisho111 2 роки тому +1

    i appreciate both of u its good job

  • @4tgmk967
    @4tgmk967 2 роки тому +1

    Wow , Great keep going beautiful.

  • @hopa106
    @hopa106 2 роки тому +2

    Keep up z good work

  • @user-eo6li1kl5t
    @user-eo6li1kl5t 2 роки тому +1

    የሆነ የሚያስተጋባ ድምፅ አለ እሱን ትንሽ አስተካክሉት እና ተደማመጡ በተረፈ አሪፍ ነዉ እንደ ጀማሪ

  • @bemnethailu7181
    @bemnethailu7181 2 роки тому +1

    ልዩየማሂን ወሬ አትድገሚ

  • @user-ng5fq4gw4c
    @user-ng5fq4gw4c 2 роки тому +1

    Enam sile welaj sinesa irasen le meftes new yemi gebaewu 2 wer new wlije yetleyohat lijen inam sew hula cecan nesa yelugal wedimoce si ker belije miknat qenex ye hone nuro new yema nor at Gen bemelete bica new be sira feker 💔🙏

  • @keneanterefe4195
    @keneanterefe4195 2 роки тому +2

    ትንሽ ሙዚቃዉ ቀንሱት ድምፃችሁ አይሰማም

  • @feyorina_9970
    @feyorina_9970 2 роки тому +1

    Tamiralchuu betami 🦋💕 my queen’s 👑 beratu wudoch Ene gudegnam fkregnam Enate yemitawurutni now yadaragugne ye Ewnte 😭😭

  • @betinafekadu4675
    @betinafekadu4675 2 роки тому

    I like you guys,but a have some suggestion lemedemamet mokiru huletachehum andi lay setaweru demetsachu aysemam & kuankuachu lay englishi werdochi atabezu

  • @hindmekonen6216
    @hindmekonen6216 2 роки тому +1

    Andanda wendoche setagebiyachewu lela nachewu keweledshe bewala endet Targiyalshe hule lebetesbe segji wendme Beten yimra yemil kehone uuuuuf becha wendoche tedarlayi lela nachewu Allah yestur

  • @rabinuru1075
    @rabinuru1075 2 роки тому +2

    ኑስሙ የኔ ቤተሰቦች

  • @mulugetaalemu4358
    @mulugetaalemu4358 2 роки тому

    Ere liyu betam new miwodish....eski engaba....mahiyem ewodishalew
    Yemr liyu kenfersh yamral mahi degmo mekemechash 1ኛ new

  • @user-hv6ke1nh3p
    @user-hv6ke1nh3p 2 роки тому +1

    ስራችሁጥሩነበረነገርግንመስማትአቀተኝበጣምትፈጥናላችሁረጋብላችሁአውሩ

  • @samrawetmulugeta9009
    @samrawetmulugeta9009 Рік тому

    Techishe ehedalhu enem tbeyalhu🤣🤣🤣👩‍🔧gen alehedchim ene btam efra nbr ena dgemo emoteleshalhu😂😂😥

  • @ethiopiaethiopia1830
    @ethiopiaethiopia1830 2 роки тому +1

    Run 😄😄😄😄 ይመቻችሁ

  • @tsegisha1
    @tsegisha1 2 роки тому

    ተደማመጡ and other its cool

  • @negestchaka4376
    @negestchaka4376 2 роки тому

    በጣም ውድድ አረጋቹሀለው

  • @zdzd9328
    @zdzd9328 2 роки тому +1

    እህትማማች ትመስላላቹ ናቹ እንዴ

  • @biniamghiwot12
    @biniamghiwot12 2 роки тому +1

    አሪፍ topic ነው ያነሳችሁት next topic መውጫው መንገዱን ብታወሩበት specially በፍቅር ጉዳይ

  • @habtomgebre1523
    @habtomgebre1523 2 роки тому +1

    run run run

  • @investorali5118
    @investorali5118 2 роки тому +1

    The talk is very nice but the background music is very loud.

    • @leyuandmahi
      @leyuandmahi  2 роки тому +2

      We'll fix it for the next video

    • @investorali5118
      @investorali5118 2 роки тому +1

      @@leyuandmahi I appreciate the thought and effort, thank you gals!

  • @sisaykassa5266
    @sisaykassa5266 2 роки тому

    Keep it up

  • @user-um3gy3rz7h
    @user-um3gy3rz7h 2 роки тому +2

    በይቱብ ገጠመኝ አድምጥ ብዙ ትምህርት አለው

  • @user-kt1my2jf9p
    @user-kt1my2jf9p 2 роки тому +9

    እረ የኛ ቤተሰብ እማ ይገርሙኛል ቀጥቅጠው ነበር ያሳደጉን እኔ አስታውሳለሁ አንድ ቀን የአያቴን ጀበና ሰብሬ እውጭ ያደርኩበት ቀን አለ ፈርቻቸው 🤣🤣ደሞኳ እደዛም ሁኖ ወር ሙሉ አይረሷትም የሆነ ነገር ባጠፋን ቁጥር ስበሪው አች ደደብ አንች ጅል እየተባልን ያደግነው ነገርስ ብቻ ይኑርልን ማን አለን ያለነሡ እነሱ ባደጉበት አስተዳደግ ለማሳደግ ፈልገው ነው 🤣🤣

    • @user-pr8pn5he5t
      @user-pr8pn5he5t 2 роки тому

      ክክክ

    • @JonathanSarah1234
      @JonathanSarah1234 2 роки тому

      🤣

    • @ekramweleyuwa1207
      @ekramweleyuwa1207 2 роки тому +1

      ወላሂ አስታወሺኝ እኔ ደግሞ አድስ የሆነ ጋቻ ሰብሬ ወሩ ሙሉ ሌላዉይም ስበሪዉ እደጋቻዉ እየተባልኩኝ አይይይይይይይይ ትዝታ እደዛም ሁኖ ደስ ይላል ከቤተሸብ ጋር

    • @Tube-mk9mw
      @Tube-mk9mw 2 роки тому

      ክክክክክ አች ደደብ ብቻ ሌላም አለ ስቱ ጉድ

    • @user-vy4sr7tj3m
      @user-vy4sr7tj3m 2 роки тому

      ሃሃሃሃ ይመችሽ ፈገግ አሰኘሽኝ አይረሱም አላለችም ገንዘብ እኮ ነው የወጣበት😜😜

  • @Dior768
    @Dior768 2 роки тому

    በትክክል፣የኛ፡ሀገር፡ወላጆች፡አስቸጋሪዎች፡ናቸው፣ለዛ፡ነው፡አብዛኛው፡reject ፡ተደርጌያለሁ፡ብሎ፡የሚያስበው።

  • @user-ls1cc9kz4c
    @user-ls1cc9kz4c 2 роки тому +1

    ተደማመጡ ስርአት የለም?

  • @shifawshemsu8433
    @shifawshemsu8433 2 роки тому

    ዋው በጣም ነው የተመቻቹህኝ በተለይ ማሂ በጣም ወድጄሻለሁ፣ ማርከሺኛል ልሟዘዝሽ ነው፣ ምን ሀሳብ አለሽ?

  • @aantemt1602
    @aantemt1602 2 роки тому

    Real talk guys

  • @saron.m2654
    @saron.m2654 2 роки тому

    ጥሩ ነው ግን ክላክሳሉ ይርብሻል ድምፁ

  • @shedhoo4030
    @shedhoo4030 2 роки тому

    ማህሌት ትመቺኛለሽ

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 2 роки тому +2

    ታድላቹህ ፍታብላቹህ ናው የምትኖሩት ታድላቹህ😂😂😂😂😘❤

  • @hindmekonen6216
    @hindmekonen6216 2 роки тому +1

    Hule ene mecha Awaqi yemil kehone betelyi kuche belo mengager kalchale ya kebad newu metfo gonachewun sanaq debqewu engebana keziya bewala oh 🙄🙄🙄🙄

  • @worshiptime6386
    @worshiptime6386 2 роки тому

    Er enane erdugn ebakachu bezu neger westa,lay eytelawese new pliss erdatachun

  • @Melosdesign16
    @Melosdesign16 2 роки тому +1

    ሰው ምናለ የሚያወራውን ቢኖር ትንሽ ሁላ 🤔

  • @withoutislamnolife6949
    @withoutislamnolife6949 2 роки тому +6

    ይቅርታ አንደኛ ተደማመጡ ሁለተኛ ቀስ በሉ ስታወሩ ሶስተኛ በአማርኛ ወይም በእንግሊዝኛ አውሩ ግራ አታጋቡን