Ethiopia | የታንጉት ምስጢር | ክፍል 1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • ክፍል 2 👉 • የታንጉት ምስጢር | ክፍል 2
    ብርሃኑ ዘሪሁን ከኢትዮጵያውያን ደራሲያንና አንጋፋ እውቅ ጋዜጠኞች አንዱ ነው። ብርሃኑ ከአሥር በላይ መጻሕፍትን ጽፏል። ከነዚያም መሀል ታዋቂዎቹ ታሪካዊ ልብ ወለዶች፣ «የታንጕት ምስጢር» «ማዕበል ያብዮት ዋዜማ፣ መባቻና ማግስት»፣ የቴዎድሮስ እምባ፣ ጨረቃ ስትወጣ፣ አማኑዔል ደርሶ መልስ፣ ይገኙበታል። ባልቻ አባነፍሶ፣ ጣጠኛው ተዋንያንና ሌሎችንም ድንቅ ተውኔቶችንም ደርሶ አልፏል።
    Spend enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via links mentioned below.
    ፌስቡክ 👉 / tsegaye.aberar.1
    ኢንስታግራም👉 / tsegayeaberar
    ቴሌግራም 👉t.me/tsegayeab...

КОМЕНТАРІ • 132

  • @tsegayeaberar
    @tsegayeaberar  3 роки тому +4

    ክፍል 2 👉 ua-cam.com/video/3893546y-XE/v-deo.html

  • @fyayenyelemenjiyalayenewye4531
    @fyayenyelemenjiyalayenewye4531 3 роки тому +22

    ፀግሽዬ እንኳን መጣህልኝ በፖለቲካ ወሬ ደንዝዤ ነበር በተደጋጋሚ ምንሰማቸው ነገሮች ምን ያህል ተፅዕኖ እንደሚያሳድሩ ገብቶኛል አብዝቼ ዘረኞችን በማየቴ ዘረኛ ልሆን ነበር አንተ ባትደርስልኝ አንተን ስሰማ ግን ማንበብ, ፍቅር, ነፃነት, ሀገር.. ብዙ ነገር ተባረክልኝ ወዳጄ 💜

  • @adamhewan9228
    @adamhewan9228 9 місяців тому +1

    በጣም ዘግይቸ በማየቴ ተፀፀትኩ ይህን ፖስት እውነትን ማንነትን ፅናትን ያስተምራል ከብር ለተራኪው ፀጋየና ለደራሲው ብርሀኑ ዘሪሁን

  • @salemeyu9858
    @salemeyu9858 3 роки тому +3

    በጣም አምመሰግናለሁ ይሄንን መጻሐፍ ትረካውን ለመስማት እጓጓ ነብር ሽገር ላይ ነብር የጀመርኩት ግን አጼ ቴዎሮስን ከመውደዴ የተነሳ መጨረሻውን መስማት ከብዶኝ አቋረጥኩት ከዛ ግን ኬት አግቼ ልስማው ውይ ደስ ሲል ተባረክ

  • @mistresayed1843
    @mistresayed1843 3 роки тому +9

    1800 ሰው ሰምቶታል ግን ለምንድነው ግን. ላይክ አድርጋቹ የማትወጡት. እሱ ጥሩ ጊዜን ለኛ እየሰጠን ነው አይደል ?አብሶ እንደኔ ማንበብ የማይወድ ሰው. እባካቹ ላይክ አድርጉ. ፅግሽ እግዚአብሔር ይሄንን ውብ ድምፅ ይባርከው በርታልን ወንድማችን እናመሰግናለን እንወድካለን. ።

  • @Mirkuzz
    @Mirkuzz 2 роки тому +1

    Thanks!

  • @ሄሉፍቅር
    @ሄሉፍቅር 3 роки тому +3

    እናመሰግናለን ፀግሽ የቴድሮስንታሪክ
    በመስማቴ ደስይላል የታጉት ድምፅ የወዲያነሽን
    የመስላል የድሮታሪኮችን መስማት እወዳል
    ተመስጬእየሰማሁትነው ፀግሽ እደዚህ አይነቶችን
    ትረካ ታሪክአዘሎችን አቅርብልን የድሮነገር ደስይለኛል አሁን ላይግን 2000ሺ ጀምሮያለውን ጊዜ እየጠለውት መጣው ዘረኛበዛ መጨካከን
    በዛ ወደኋላእተመለስኩ ጊዜዎችን ሳስባቸው
    ስትወርቃማጊዜዎች ነበሩ

  • @Dagmawitwbe6992
    @Dagmawitwbe6992 3 роки тому +4

    በል ጎሽ አሁን የምፈልገውን አገኘሁ የታንጉት ሚስጥር ልጅ ሆኜ አንንብቤዋለሁ ከአምስት አመት በፊት መፅሀፉን ገዝቼ ደጋግሜ አንብቤዋለሁ አልጠግበውም አይሰለችኝም የዋሁን እና ታማኝ ጀግናውን ገብርዬን ቆራጡን ጀግናው አፄ ቴዎድሮስን ኡፍፍፍ

  • @frehiwotdesta764
    @frehiwotdesta764 3 роки тому +1

    ሰላም ፅግሽ እኔ ክትርካው ይልቅ ክስሪ እሚሰማው የዋሽት ድምፅ ልብን ያሽፉታል እኔ እንጃ እኔደኒ የገቢሬ ልጆ ማለትም ገጠር ያደጋችሁ ስለዋሽንት ትሪዱት እሊችሁ መተኒፍስ ነዉ ያቃተኛ በፊት የፅግሽ እቀራርብ ነበር በጣም ደስ እሚለኛ ታሪኩ እንዳለ ሁኑ ለማንኛውም በርታ እናመሰግናለን ወንድሜ!!!

  • @metagesassefa1447
    @metagesassefa1447 3 роки тому +2

    አመሰግናለሁ የ6ኛ ክፍል ተማሪ እያለሁ ለማጥናት ላይብረሪ ገብቼ በፍቅር ያነበብኩት መፅሀፍ ሳልጨርሰው በመቅረቴ ሁሌ አዝን ነበር። አሁን በዚህ ሳገኝ ደስ አለኝ ተባረክልኝ።ብትችል ከድምፅህ ጀርባ ያለን ክላሲካል ቀነስ ብታደርግልን

  • @abebabirhanu2112
    @abebabirhanu2112 3 роки тому +1

    Thanks a lot

  • @kediali247
    @kediali247 3 роки тому +2

    ፀግቨ ብዙግዚ ኮመት አልፂፋም ግን አንድም ሰራዉች,,አምልጠዉኝ አያቁም
    ከ ክፈት
    ጀምሮ በተላይ,,
    የዘሪሁን ሰራ ፀግቨ
    አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @helenalamin9762
    @helenalamin9762 3 роки тому +1

    Welcome welcome Big Boss

  • @anab1077
    @anab1077 3 роки тому +2

    እናመሰግናለን ፀግሸ!👏

  • @dochodocho8126
    @dochodocho8126 3 роки тому +1

    Thank you!. 💚💛❤️

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 3 роки тому +6

    ፀግሽ እንኲን ደህና መጣህልን

  • @tewodrosgirma5739
    @tewodrosgirma5739 3 роки тому +1

    በርታልን እናመሰግናለን

  • @መቅዲ-ጘ9ቈ
    @መቅዲ-ጘ9ቈ 3 роки тому +4

    እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ ሰላም ለሀገራችን ይሁን 💚💛❤🙏 የገባብንን መንፈስ እግዚአብሔር ወደ ጥልቁ ባህር ይጣልልን እናመሰግናለን ፀግሽ 🙏

  • @kokusisaytamirat9711
    @kokusisaytamirat9711 2 роки тому

    Thank you very much Tsegaye A!

  • @konjitadamuabate646
    @konjitadamuabate646 3 роки тому +1

    Maraki demtse Selamhe yebza!

  • @BossAbush
    @BossAbush 2 роки тому

    betam temechtognal thank you

  • @ህልመኛዋነኝየመድናዋ-ቐ5ቸ

    እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽየ 💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘

  • @chiroadem1311
    @chiroadem1311 3 роки тому +1

    Inde yihen tarik salanebew alqerim sounds familiar thanks ☺️ stegish 🥰💖🥳💕🎈

  • @amrashad387
    @amrashad387 3 роки тому +1

    Thanks tsegshyeee💖

  • @mesiayele5734
    @mesiayele5734 3 роки тому +1

    ፀግሽ እንኳን ደነ መጠህልን

  • @weineshethaileselassie9359
    @weineshethaileselassie9359 2 роки тому

    በጣም ጎበዝ አንባቢ ለመሆንህ ምንም ጥያቄ የለውም. ሙዚቃ ሲገባ ግን በጣም ይረብሻል ሀሳብ ይሰርቃል.ለማዳመጥ አልቻልኩም🌻

  • @lidiyaabate3261
    @lidiyaabate3261 3 роки тому +1

    ፀግሽ ድንቅ ልጅ በተቻለህ መጠን ትረካ መሐል ሙዚቃ ባይገባ

    • @tsegayeaberar
      @tsegayeaberar  3 роки тому +1

      lemqenes mokeralew, majbia gen ged new

  • @ilovechiptrhrills
    @ilovechiptrhrills 3 роки тому +1

    ፀግሽ ቶሎ ቶሎ ይለቀቅልን አመሰግናለሁ

  • @Rosina.K
    @Rosina.K 3 роки тому

    Thanks Tsegaye! የታንጉት ሚስጥር here you go….excited to start the story 🤫

  • @thomaskoro5534
    @thomaskoro5534 3 роки тому +1

    Enasegnalen bro 👍👍👍👍

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw2668 3 роки тому +2

    በጉጉት ሰጠብቅ ነበር እናመሰግናለን😘

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 3 роки тому +1

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን

  • @belayenshaeylegobeaw4834
    @belayenshaeylegobeaw4834 3 роки тому +1

    እንኳን ደህና መጣህ ፀግሼየ በጣም ተናፍቀህ ነበር አመሰግናለሁ

  • @samri1215
    @samri1215 3 роки тому +1

    Hi tsegsheye ❤🙏

  • @hen6964
    @hen6964 3 роки тому +1

    100th comment perfect narration & sound truck

  • @samgebremeskel2025
    @samgebremeskel2025 3 роки тому +3

    ይበል: ይበል። በጣም ጥሩ ስራ እየሰራህ ነው። ሳይላክ የቀረው ደብዳቤ የሚለውን ቆየት ያለ የራሽያ ትርጎሜ ስራ ብትተርከው ቡዙ ኣድማጮችህ እንደሚወዱት እርግጠኛ ነኝ።

  • @አለምደሳለ
    @አለምደሳለ 3 роки тому +2

    እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ ሰወድህ ❤️

  • @aminahbahlawy5948
    @aminahbahlawy5948 3 роки тому +7

    እናመሰግናለን ፀግየ። ከቻልክ መዚቃው ይቀነስ ድምፅህ እና አተራረክህ እራሱ አእምሮን ሰብስቦ የመያዝ ጉልበት አለው።

    • @samm5903
      @samm5903 3 роки тому

      ልክ ነው የዋሽንቱ ድምፅ ይረብሻል

  • @genetsamuel6434
    @genetsamuel6434 3 роки тому +1

    Enkan bedena metah 👏🏽👏🏽

  • @adamhewan9228
    @adamhewan9228 9 місяців тому

    በርታ የብዙዎች ፍላጎት የጥብ ስራ ነው ።

  • @እግዚአብሔርመልካምነውአቤ

    እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ በጉጉት ስንጠብቅህ ነበር 🌹🌹🌹🇪🇹

  • @NaniNani-gz3hf
    @NaniNani-gz3hf 3 роки тому +1

    እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ

  • @elsinadinberu4653
    @elsinadinberu4653 3 роки тому +2

    ወንድሜ የወዲያነሽን በፍቅር ነበር ሰምቼህ የጨረስኩት ድንቅ መጽሐፍ ነበር ።አባቴ ነፍሱን ይማረውና ድንቅ መጽሐፍ መሆኑን ይነግረኝ ነበር እውነትም ድንቅ ነው አንዱ ምኞቴ ባንተ ተፈፀመ።
    አሁን ደግሞ በጣም የጓጓሁለትን
    የታንጉት ምስጢርን ጀምሬዋለሁ ከልብ አመስግኛለሁ አተራረክህ በጣም ገላጭ ስለሆነ ያነበብኩ ያህል ይሰማኛል ከፍጻሜው ያድርሰን ።

  • @sewumehon453
    @sewumehon453 3 роки тому +1

    እንኳን ደና መጣህ ተወዳጅ ተራኪ

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 3 роки тому +1

    ድንቅ ተራኪ ነህ እናመሰግናለን💚💛❤🙏🙏🇨🇬

  • @jerusalemgizaw8371
    @jerusalemgizaw8371 3 роки тому +2

    እንኮን ደህና መጣክ ፀግሸ,💚💛❤

  • @mesfinmekonnen3090
    @mesfinmekonnen3090 3 роки тому +1

    ከቻልክለዚህግዜ ብዙትምህርት ሊስጥይችል ይሆናል ጣምራ ጦርን ብተርከው ደራሲው ገበየሁ አየል ይባላል ስእንዳነበብከው እገምታለሁ በርታ!!

  • @sweetsweet8713
    @sweetsweet8713 3 роки тому +1

    ዋውውውው ስፈልገው የነበረ አቦ ይመቻቹ🤟

  • @እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ

    እናመሰግናለን 👏👏👏

  • @sofiaosman308
    @sofiaosman308 3 роки тому +15

    ፀግሽ እንዴት ነክ ምርጥ ደምፅ ከምርጥ አቀራረብ ጋር እናመስግናለን 💖💖💖

  • @simonalemayehu2170
    @simonalemayehu2170 3 роки тому +1

    WOW

  • @AlemeAleme-ro3pp
    @AlemeAleme-ro3pp 4 місяці тому

    ከልብ እናመሰግናለን በርታ❤❤❤

  • @fikirnegn3968
    @fikirnegn3968 3 роки тому +1

    Welcome stgish

  • @edenmengistu2016
    @edenmengistu2016 3 роки тому +1

    ፀግሽ አነባበህ ፍቅር ያስይዛል ከቻልክ የሙዙቃውን ድምፅ ቅንስ ብታደርገው ጥሩ ነው ታሪኩ ላይ ትኩረት እንዳላደርግ ረበሽኝ በርታ እናመሰግናለን

  • @zuriashlemma3192
    @zuriashlemma3192 3 роки тому +1

    Tsegshye❤️❤️❤️

  • @menentekleberhan8705
    @menentekleberhan8705 3 роки тому +1

    Hulime amesgenhe alhue😍👏👏👏👌

  • @Afro_22
    @Afro_22 3 роки тому +1

    INDE STEGISHIYE DIMSTIH IKO WUUUUUUU❤❤❤🥰🥰🥰MESMATIS NEWU

  • @Wildrose_16
    @Wildrose_16 3 роки тому +1

    💜❤️🌹🌹❤️love it brother keep it up

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 3 роки тому +1

    ፀግሽ እንኳን ደና መጣህ ስወድህ እኮ በርታ ❤

  • @AmenSeyoum-u1o
    @AmenSeyoum-u1o 6 місяців тому

    Nice

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ 3 роки тому +1

    ሀይ..ጸግሽ

  • @AAABBB_14
    @AAABBB_14 3 роки тому +1

    Arfe mercha new tigshey.bayaknou belekake betam des yelale

  • @abiselomabraham4508
    @abiselomabraham4508 3 роки тому +1

    You're the best tsegaye 😊

  • @KHRM7097
    @KHRM7097 4 місяці тому

    በርታ ፀግሽ በጣም ደስስ ይላል

  • @alemkaygeza3458
    @alemkaygeza3458 3 роки тому

    ፀጋዬ እንኳን.ደህና.መጣህልኝ

  • @solomontmariam4814
    @solomontmariam4814 3 роки тому +1

    ❤❤

  • @selamawit8741
    @selamawit8741 3 роки тому +1

    Tegsh endet amshk nafkote betam nwe yemwedk

  • @meronkassa2529
    @meronkassa2529 3 роки тому

    Wow bartu

  • @zuriashlemma3192
    @zuriashlemma3192 3 роки тому +1

    💯💯💯💯🥰

  • @zekariasmolla5541
    @zekariasmolla5541 2 роки тому

    በጣም የሚደንቅ ታሪክ ነዉ

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 3 роки тому +3

    እውነት ለመናገር ማንም ቢተርክ እንዳንተ ድምፅ የሚማርክ የለም :: መታደል ነውና እግዚአብሔርን የሰጠህ ልዩ ስጦታህ ነው :: እባክህን አትጥፋብን: :

  • @ሀናንየናቶልጅኢትዮጵ-ዐ2ከ

    እንኮንደናመጣህፀግሽ እየ እገራችንንሰላም ያርግልን

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 3 роки тому +1

    ዋው እረ የመቸውን ደሥ ይላል

  • @መቅደስጌታ
    @መቅደስጌታ 3 роки тому +11

    እንኳን ደና መጣህ የምር ድምጽህ ስወደለህ ❤❤❤❤❤

  • @mamebedada4032
    @mamebedada4032 3 роки тому +1

    👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏

  • @mwolde6274
    @mwolde6274 3 роки тому +1

    ፀግሽ ዋው እንዴት ደስ እንዳለኝ
    ባይገርምህ የወዲያነሽን ከጨ
    ረስክ በሁዋላ የታንጉት ሚስጥርን ቢያነብልን ብዬ አሰብኩና አያገኝ እንደሁ ብዬ ተውኩት
    በጣም አመስግናለሁ

  • @merdyamhd7561
    @merdyamhd7561 3 роки тому +1

    እንካን ደህና መጣህ

  • @hahhndb6421
    @hahhndb6421 3 роки тому +1

    👍👍👍👍👍

  • @Mነኝየአባቴልዕልት
    @Mነኝየአባቴልዕልት 3 роки тому +2

    ፀገየ እኮንደህናመጣህ የሰዉታሪክማዳመጥ ደስይለኛል እናም ሲደብርኝና የመዳምስራ ሲያሰለቸኝ አተነዉ ልብስ እየተኮስኩ የማዳምጥህ

  • @Aየመርሳዋቀበጥ
    @Aየመርሳዋቀበጥ 3 роки тому +2

    አሁን።እየተከታተልኩህነበር።ፀግሽ።ቀስብሎይቆማል።የሚለውን።ትረካህን።

  • @emuyadesya
    @emuyadesya 3 роки тому +1

    ፀግዬዬዬዬዬዬ ውስጤጤጤጤጤ ውድድድድድድድድድድድ💋💋💋💋💋💋😍😍😍😍😘😘😘😘😘

  • @adamhewan9228
    @adamhewan9228 9 місяців тому

    በአጭር በአጭር በ30 ደቂቃ ቢፖሰት ግን ለማዳመጥ በጣም ያመች ነበር

  • @assiassi9863
    @assiassi9863 3 роки тому +1

    እንኮን በስላም መጣህ ፀግሽዬ

  • @tenbittesfaye8869
    @tenbittesfaye8869 3 роки тому +1

    ❤️💞❤️

  • @abrarosman5301
    @abrarosman5301 3 роки тому +4

    my favourite book..i read it when it came out in 1970s..ጎንደርን ለሚያውቅ የፈራረሱትን ግንቦችና፤ስማቸው እስካሁን የሚጠሩበትን ሠፈሮች እያሰበ፤በአይነ ህሊና ገጣጥሞ ይሰራቸዋል።የቴዲን ስነልቡናም ይማርበታል። a good read!!

  • @abrarosman5301
    @abrarosman5301 3 роки тому +3

    የጎንደርን ከተማና የፋሲል ግንብን አካባቢ ቪዲዬ ብታያይዘው ጥሩ ስዕል ይሰጥ ነበር እላለሁ።

  • @እላናጎንደሬዋ
    @እላናጎንደሬዋ 3 роки тому +1

    አረ ምንም ይሁን ብቻ ናልን ድምፀህ ብቻ ይበቃል አተ ታሳምረው አለህ

  • @ferahiwot8437
    @ferahiwot8437 3 роки тому +1

    እጅግ በጣም ስፈልገው የነበረ ትረካ ነዉ በጣም ነው የማመሰግነው

  • @ፋፊቲየዴሴዋ
    @ፋፊቲየዴሴዋ 3 роки тому +1

    ዩቱብ ላይ ዘው ተ!ብየ ስገባ ፀጋየ አብራር ተኮፍሶ ድቅ ብሎል ቀኔን አሳመርከው❤🇪🇹🙏

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 3 роки тому +1

    ፀግሻ ነፍሴ እንኳን ሰላም መጣህ

  • @gerafirdawok7911
    @gerafirdawok7911 2 роки тому

    🙏

  • @hewanderbew800
    @hewanderbew800 3 роки тому +1

    👍😍😍😍🇪🇹

  • @tegesetkonjum7037
    @tegesetkonjum7037 3 роки тому +1

    ስናፍቅ

  • @abel930
    @abel930 3 роки тому +2

    Tsegesh Will come back

  • @ዘርዬ
    @ዘርዬ 2 роки тому

    ክበርልኝ ፀግዬ 🙏🙏🙏🙏

  • @rehimasrehimas657
    @rehimasrehimas657 3 роки тому +1

    Segshe ekan dehna metak demsk eko

  • @hvrg3410
    @hvrg3410 3 роки тому +2

    Ahlan fik

  • @Rosina.K
    @Rosina.K 3 роки тому

    🙏በጣም መሳጭ ታሪክነው!ግን ግን ድርጊቶቹ ሁሉ በትክክል የሆኑ ናችው እንዴ ጸጋዬ? ወይስ ልብ ወለድ🤔

    • @tsegayeaberar
      @tsegayeaberar  3 роки тому

      ታሪካዊ ልቦለድ ማለት ታሪካዊ ክስተቶች እና በርግጥም በእውን የነበሩ ገፀባህሪያት (ያልነበሩም ሊጨመሩበት ይችላሉ) ከመጠነኛ የፈጠራ ሴራጋ ዋናውን እውነተኛ ታሪኩን መሰረት አድርጎ ፣ አያይዞ እና አስውቦ ለታዳሚ ማቅረብ ነው።

    • @Rosina.K
      @Rosina.K 3 роки тому

      @@tsegayeaberarበጣም እመሰግናለሁ በድንብ ስላብራራህልኝ 🙏

  • @mesfen7463
    @mesfen7463 3 роки тому +1

    Ebakachehu ethiopianwian mestahafet yemtanebu ena be youtu.be metleku ethiopian wi y yehon mestahafe abebulen amesegen alehu ye amaregna fedel seleki ley seelenruhig neenge begn fedel bestsf des yelegn neber

  • @meseretmakonen6621
    @meseretmakonen6621 3 роки тому +1

    Betam. Sfelgew. Yenebere. Metsehaf. Ewnet. Betam. Amesegnalehu. Bante. Dmts. Siterek. Endetabatu. Endemiyamr