КОМЕНТАРІ •

  • @abc12452
    @abc12452 2 роки тому +12

    ናፍቆት አለባበስሽን እንዳትቀይሪ በጣም ያምራል በእዉነት🥰🥰🥰

  • @rihannaseid4669
    @rihannaseid4669 2 роки тому +10

    ኢቢኤስ መቅዲን ይመልስልን የግል ጉዳይዋ አይመለከተንም

  • @tesgatekayu9201
    @tesgatekayu9201 2 роки тому +23

    መቅድ እና ናፈቆት አንደላይ ሰትሆኑ በጣም ነበር የምሩት

    • @user-og7ld8fr2z
      @user-og7ld8fr2z 2 роки тому +1

      በጣም ታዲያ የሰው ልጅ ልታይ ልታይ ሲያበዛ ደብቁኝ ደብቁኝ ይላል ነው ግን የሚያሳዝነው ማንኛችን ነን ንፁህ ሀበሻ ልክ እስዋ ብቻ የሰራችው ይመስል አሳቀቆት አዳሜ ስልኩ ተከፍቶ ቢታይ ስንት ነገር ይገኝ ነበር ከመካከላችሁ ንፁህ የሆነ ካለ ይውገሮቶ እንዳለው ቢል አንድ ሰው አይወጣም EBS የተመልካችን ድምፅ ከሰማ petition ብናሰባስብላት ወደስራዋ ብትመለስ እና ልጆን ብታሳድግ ደስ ይላል ግን ህጋቸውን አናውቅም

  • @user-jl9im2zb7m
    @user-jl9im2zb7m 2 роки тому +19

    አይ መቅድየ ምነዉ ባላወኩሽ አስባልሽኝ የምር ናፈቅሽን

    • @user-jl9im2zb7m
      @user-jl9im2zb7m 2 роки тому +2

      @@jdjjfjjr4379 ወሌሂ በትክክል

    • @tassam9220
      @tassam9220 2 роки тому

      ኸረ እች መቅደስ ነት እንዴ ከሆነችም እንኳን ደህና መጣሸ ደግሞ ወፍራነው የመጣችው

    • @user-jl9im2zb7m
      @user-jl9im2zb7m 2 роки тому +1

      @@tassam9220 ብትመጣማ ምን ፀፀት አስገባኝ ?

  • @user-lb7ye4xy1l
    @user-lb7ye4xy1l 2 роки тому +9

    እዉነት ለማዉራት ለጨዋታ ሊያ አትሆንም እሷ ቁም ነገር ስትራ ነዉ የሚያምራምባት ጨዋታ መቅዲ ነፍቆት

  • @ljfekerljfeker9697
    @ljfekerljfeker9697 2 роки тому

    ኢቤኤሶች በጣም ጎበዝ ከህዝብ ጋ እየታረቃችሁ ነው ማሀተም ያሰሩ ልጆች እያየሁ ነው ተባረኩ

  • @woinshetkebede625
    @woinshetkebede625 2 роки тому +11

    መቅዲ ለ ebs የተፈጠረች ልጅ ናት ብዬ አምናለሁ ስለዚህ ከታላቅ ትትና ጋር መልሱአት

  • @user-mf8tz4yr2w
    @user-mf8tz4yr2w 2 роки тому +4

    ሙሽሮቹ ጎበዝ በርቱ

  • @user-vw1zk1eh1v
    @user-vw1zk1eh1v 2 роки тому +1

    "እሁድን ንበኢቢ ኤስ"
    👏🇪🇹❤🇪🇹❤🇦🇪

  • @user-jn7mj5rj4n
    @user-jn7mj5rj4n 2 роки тому +2

    ፀደኒያ ሁሌም ምርጥ እንወድሻለን

  • @merihanalove9287
    @merihanalove9287 2 роки тому +1

    Liyaya konjo nafeki asfiti lvu

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 2 роки тому +5

    ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን ሰላም ካለ እኛ ፍቅር ነን እግዚአብሔር አምላክ ሰላም የሚነሱንን ከምድር ገጽ ያጥፋልን ወይም ልብ ይሰጣችሁ 🙏😍

  • @hidayaabdellah3418
    @hidayaabdellah3418 2 роки тому

    ሊያ እንዲህ ልቅም ያለች ቆንጆ መሆኗን ገና ዛሬ ነው ያየኋት

  • @lenalena9937
    @lenalena9937 2 роки тому

    ፀዲዬ።የኔቆጆ።ሥወድሽ።እኮሥላየውሽ።ደሥብሎኛል።

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 2 роки тому +16

    ሠላም ለሀገራችን ይሁን መቅዲን አምጡልን ደግሞ

    • @molla27
      @molla27 2 роки тому +1

      እነሱ እኮ ያባረሯት አይመስለኝም የእሷ አለመፈለግ እንጂ

    • @friendship2082
      @friendship2082 2 роки тому

      ፈስ ለረዥም ሰዓት መያዝ ለፊንጢጣ ካንሰር ያጋልጣል?
      ua-cam.com/video/g7442C7WPNQ/v-deo.html

    • @samsonhailu5133
      @samsonhailu5133 2 роки тому

      Kkkk mekidi

    • @samsonhailu5133
      @samsonhailu5133 2 роки тому

      Ayidel mekidin

  • @nebilabeauty
    @nebilabeauty 2 роки тому +4

    ሰላም ዊዶቼ ልያና ፀደንያ እህቴማማቾች ትሜስላላቹ ማሻሀላ ስታምሩ😍😘

    • @friendship2082
      @friendship2082 2 роки тому

      ፈስ ለረዥም ሰዓት መያዝ ለፊንጢጣ ካንሰር ያጋልጣል?
      ua-cam.com/video/g7442C7WPNQ/v-deo.html

  • @AH-mq6xo
    @AH-mq6xo 2 роки тому +2

    My teenager time crush Tsedenya

    • @friendship2082
      @friendship2082 2 роки тому

      ፈስ ለረዥም ሰዓት መያዝ ለፊንጢጣ ካንሰር ያጋልጣል?
      ua-cam.com/video/g7442C7WPNQ/v-deo.html

  • @abrishatu6812
    @abrishatu6812 2 роки тому +2

    ሊያ የተወቀጠ ቀሚስ ነው እንዴ ያደረግሽው?

  • @meklitmaki6232
    @meklitmaki6232 2 роки тому +2

    ፀደኒያ በጣም ነው የምወድሽ መልካም ሰው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለው

    • @friendship2082
      @friendship2082 2 роки тому

      ፈስ ለረዥም ሰዓት መያዝ ለፊንጢጣ ካንሰር ያጋልጣል?
      ua-cam.com/video/g7442C7WPNQ/v-deo.html

    • @enchalewayenew9016
      @enchalewayenew9016 2 роки тому

      Wuy tiru sew atiwashuuuu

  • @hannawolde4904
    @hannawolde4904 2 роки тому

    Liyay konjo swedsh 😘😘
    Gn Ebakachu Mekdi melsuwat benatachu enwrdatalen gobez nat🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @konjokonjo3283
    @konjokonjo3283 2 роки тому +8

    መቅዲ
    መቅዲ
    መቅዲ

    • @friendship2082
      @friendship2082 2 роки тому

      ፈስ ለረዥም ሰዓት መያዝ ለፊንጢጣ ካንሰር ያጋልጣል?
      ua-cam.com/video/g7442C7WPNQ/v-deo.html

    • @beziyemaryamlji4833
      @beziyemaryamlji4833 2 роки тому

      Beka Mekidi Atemetami Eko

  • @rahmamechegiya7353
    @rahmamechegiya7353 2 роки тому +3

    የመድረክ ልብስ የለም እዴ ለሊያ

  • @senit.k5262
    @senit.k5262 Рік тому +1

    Love u all 🥰👍👍🙏🙏🙏🙏

  • @user-lb7ye4xy1l
    @user-lb7ye4xy1l 2 роки тому +2

    ሊያ እና ጸዲ መልካችሁ ይመሳሰላል

  • @fatumadem8868
    @fatumadem8868 2 роки тому +1

    ምረጡች

  • @user-yq5fr1nm6t
    @user-yq5fr1nm6t 2 роки тому +1

    አጂ ትገርማላች ወይ አስተማሪ ነገር የለው ሰው በማንነቱ እየታረደ እና በህዝብ ትጫወታላችሁ ዛሬ በወለጋ ማህበረሰብ የመጣው መከራ የናተን በር አለመቆርቆሩን ምን ዋስትና አላችሁ ቴሌቪጂኑ የመግስት ነው ቁም ነገር አስተላልፉበት

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z 2 роки тому +1

    ፀደኒያ እና ሊያ ይመሣሠላሉ እህት ማማቾች ናቸው እዴ ይጠየቁ

    • @user-ew6wh8tm3p
      @user-ew6wh8tm3p 2 роки тому +1

      ኮሜንቴን ልጽፍ ስል አገኝውት 😀ክዚህ እኔም በጣም ነው የተመሳስሉብይ

  • @yo-vz1ro
    @yo-vz1ro 2 роки тому +1

    Liyayee nfeki tameralchuu😍😍

  • @impacttube1
    @impacttube1 2 роки тому

    nice

  • @libbelu6566
    @libbelu6566 2 роки тому +1

    በተፈጥሮ ሴቶች ከወንዶች ምን ያክል ፈጣን እንደሆኑ ያሳያል።

  • @kodakend4146
    @kodakend4146 2 роки тому

    ahun tsedeneya lezih hizb mekreb alebat lehezeb yalachehun neket yasayal!lemitefawum tewuld ged endelelachehu man yawkal enantes man endehonachehu ?

  • @SdSd-ui2uy
    @SdSd-ui2uy 2 роки тому

    መቅዲን መልሱልን, ይችን ሌላስራ ስጥዋት

  • @tratra9327
    @tratra9327 2 роки тому

    Tsedeniya ena liya yimesaselalu

  • @lulishiferaw2876
    @lulishiferaw2876 2 роки тому

    እንዴ ግልጹን እየተናገራችሁ ምኑን ጠየቃችሁት

  • @molla27
    @molla27 2 роки тому +4

    ሊያዬ የኔ ውውውውውውድ ምነው ቀሚስሽ የትንሽ ልጅ እረኛ ከመምሰሉ መጨማደዱ ወቅጠሽው ነበር እንዴ 😁😁😁😁😁😁 ስወድሽ ደሞ ፀጉርሽ ሲያምር መልክሽ ቆንጆ ደርባባ ውውው

    • @user-lm6bg3mp5z
      @user-lm6bg3mp5z 2 роки тому

      ክክክክክ

    • @umusebrina8622
      @umusebrina8622 2 роки тому +1

      ልኳን ነግረሽ ስወድሽ ደስ ይላል

    • @jamilatube4417
      @jamilatube4417 2 роки тому

      ውይ ኮሜንት😀😀😀

    • @friendship2082
      @friendship2082 2 роки тому

      ፈስ ለረዥም ሰዓት መያዝ ለፊንጢጣ ካንሰር ያጋልጣል?
      ua-cam.com/video/g7442C7WPNQ/v-deo.html

    • @bethelhemleulseged287
      @bethelhemleulseged287 2 роки тому

      😂😂😂😂😂

  • @ethio4421
    @ethio4421 2 роки тому +2

    Bring Mekdes back EBS

  • @user-mf8tz4yr2w
    @user-mf8tz4yr2w 2 роки тому

    አገላለፃችሁ 101% ×

  • @aynadisbekel8251
    @aynadisbekel8251 2 роки тому

    መቅድየን መልሳት እባካችሁ

  • @melakualebachew7791
    @melakualebachew7791 2 роки тому

    እውነት ነው ኑሮ ሲያዞራት ደምናም መብረቅ ይሆናል እንዳሁኑ በትክክል ባቄላ ስጋ ነው በፆም አይበላም እንድተባለው

  • @mimiaberahailu8937
    @mimiaberahailu8937 2 роки тому

    መቅደስ ደበሳይ ከነ ብስለቷ መልሱልን

  • @alemsemu3416
    @alemsemu3416 2 роки тому +1

    ናፍቆት ግን የራሷ ፀጉር ነውዴ ያምራል

  • @amsalmolla6955
    @amsalmolla6955 2 роки тому

    መቅዲየ እንደቀልድ ቀረች ማለት ነው 🥰

  • @annateady4034
    @annateady4034 2 роки тому +5

    እረ የመቅዲ ያለ .....ebs መቅደስ ን አምጡልን

  • @futureethiopia7807
    @futureethiopia7807 2 роки тому

    tsedy confidence wow!! i advice all girl learn confidence from tsdey

    • @friendship2082
      @friendship2082 2 роки тому

      ፈስ ለረዥም ሰዓት መያዝ ለፊንጢጣ ካንሰር ያጋልጣል?
      ua-cam.com/video/g7442C7WPNQ/v-deo.html

  • @amershamersha9135
    @amershamersha9135 2 роки тому

    Without mekede ebs not the same

  • @user-xr3wh9hr2w
    @user-xr3wh9hr2w 2 роки тому +2

    እኔ ግን መቅደስ ተመችታኝ ነበር EBS ውስጥ ግን ችግር አለ አንድ ሰው ተወዳጅነት ሲያገኝ ያባራሉ

    • @marmar803
      @marmar803 2 роки тому

      መቅደስን EBS የከለከሉዋት አይመስለኝም ከባልዋ ጋር ጭቅጭቅና እልህ ተያይዘዋልም ክስም ላይ ናት ፍቺዋም ያላለቀል ነገርም አለው መሰለኝ እንዲሁም የልጅ ይገባኛል ጭቅጭቅ ብቻ ያው የሚያስጠላ ጉዳይ ውስጥ ያለች ይመስለኛል እናም ጉዳይዋ አንድ ቦታ እስኪደርስ ይመስለኛል እንጅ ተባራ አይመስለኝም አንድ ፅሁፍ ስለስዋ ስላለችበት ጦርነት ተፅፎ ሲተረክ ሰምቻለሁ !!!

    • @user-xr3wh9hr2w
      @user-xr3wh9hr2w 2 роки тому

      @@marmar803 እኔ ግን የሰማውት EBS ውስጥ አሉ የሚያባሩ ሲሉነው ምክንያቱም መቅደስ የተለያዩ እግዶች ታቀርባለች እነሱ ደሞ ዝም ብለው አይቀርቡላትም የመቅደስ አቀራረብ ይጠይቃል ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም ባሏ ግን ያስጠላል አንድ ሰው የምናገባው በችግራችን አብሮ ሊረዳን እጂ ችግር ሲኖርብን ሊፈታን ነው እዴ

  • @temesgenatloge923
    @temesgenatloge923 2 роки тому

    Mekdi ametulen

  • @hanaaddisu1749
    @hanaaddisu1749 2 роки тому +1

    አሁን እንደዚህ የምጨፍሩበት ጊዜ ነው ??????? ታሳፍራላቹ ብሽቅ 😭😭😭😭

  • @bogalegetahun1159
    @bogalegetahun1159 2 роки тому

    አይ ebs ኧረ ተው ስንት አስተማሪ መዝናኛ እያለ ???

    • @friendship2082
      @friendship2082 2 роки тому

      ፈስ ለረዥም ሰዓት መያዝ ለፊንጢጣ ካንሰር ያጋልጣል?
      ua-cam.com/video/g7442C7WPNQ/v-deo.html

  • @fififofo8155
    @fififofo8155 2 роки тому

    Asfite nefike leyaye hulachunem wedd new yemsrgachu endihum tedenya

  • @merihanalove9287
    @merihanalove9287 2 роки тому

    Tsdiya yna leyu lvu

  • @ermiastadeseofficial5553
    @ermiastadeseofficial5553 2 роки тому +1

    መቅዲ ትመለስ

  • @umuhuda4401
    @umuhuda4401 Рік тому

    የሆድ እቃ ተመችቶኛል

  • @gechfasil7430
    @gechfasil7430 2 роки тому

    ወይ ጉድ ጸዲ እና ጋዜጠኛዋ መንታ ነው የሚመስሉት

  • @netsanetgethachew3668
    @netsanetgethachew3668 2 роки тому +1

    ፀዲዬ የኔሴት ስወድሽ😍

    • @friendship2082
      @friendship2082 2 роки тому

      ፈስ ለረዥም ሰዓት መያዝ ለፊንጢጣ ካንሰር ያጋልጣል?
      ua-cam.com/video/g7442C7WPNQ/v-deo.html

  • @mohaambesa3078
    @mohaambesa3078 2 роки тому

    Wey Ethiopia yemigetim hager

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 2 роки тому

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @lulishiferaw2876
    @lulishiferaw2876 2 роки тому

    አይ አስፋውውውው ክክክክክክክክክክክ በሳቅ ገደለኝ እኮ

  • @WorabeTube
    @WorabeTube 2 роки тому +3

    ፀደኒያ ትለያለሽ 🧡 አክባሪሽ

  • @selamsoly9383
    @selamsoly9383 2 роки тому

    Mekidiyen melesulen

  • @vitaethio6428
    @vitaethio6428 2 роки тому +1

    እረ ቀሚሱን ምን እንደዚህ አጨማደደው

  • @abrahamgebremeskelgebremic7278
    @abrahamgebremeskelgebremic7278 2 роки тому

    Mekdse btam twedge sew melsewt ebakacu

  • @zinb2523
    @zinb2523 2 роки тому +5

    ሊያ ካውያ የለም ልብሱ

    • @meklitmaki6232
      @meklitmaki6232 2 роки тому +8

      የልብሱ ባህሪ ነው ቁጭ ስትል ይጨማደዳል እንጂ ሊያ አትታማም በዚህ ደስ የምትል ሰው ናት አርተፍሻን ፀጉር እንኳን አትጠቀምም

    • @ethio4421
      @ethio4421 2 роки тому +1

      @@meklitmaki6232
      Tikikil, Linen tolo yichemadedal

    • @user-xr3wh9hr2w
      @user-xr3wh9hr2w 2 роки тому

      ማብራት ጠፍቶ ነው

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 2 роки тому

    😁😁😁😁😁ደስ ትላላቹ 🥰🥰🥰🥰አስፊት አንደኛ 😁😁😁🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @friendship2082
      @friendship2082 2 роки тому

      ፈስ ለረዥም ሰዓት መያዝ ለፊንጢጣ ካንሰር ያጋልጣል?
      ua-cam.com/video/g7442C7WPNQ/v-deo.html

  • @sofyaali6747
    @sofyaali6747 2 роки тому +2

    🤣🤣🤣🤣🤣 ቀላል አላሰቃችሁኝም ❤️

    • @friendship2082
      @friendship2082 2 роки тому

      ፈስ ለረዥም ሰዓት መያዝ ለፊንጢጣ ካንሰር ያጋልጣል?
      ua-cam.com/video/g7442C7WPNQ/v-deo.html

  • @bizualemayehu2354
    @bizualemayehu2354 2 роки тому

    Tsedi😍🥰

  • @yo-vz1ro
    @yo-vz1ro 2 роки тому

    😍😍😍😄😄😄😄

  • @memmeem7920
    @memmeem7920 2 роки тому +7

    ሊያ ቀሚስሽ ሳይተኮስ ማቡራት ሄዶ ነዉ 😄

    • @zemassefa1397
      @zemassefa1397 2 роки тому

      ቁጭ ብላበት ስለቆየች ነው ይህን እንኳን አትለዩም እንደ

    • @memmeem7920
      @memmeem7920 2 роки тому

      @@zemassefa1397 ስለለየሁ እኮ ነዉ አስተያየት የሰጠኃት ቁጭም አለችበት ቆመችበትም ልቡሱ ተጨማደደ።

    • @zemassefa1397
      @zemassefa1397 2 роки тому

      @@memmeem7920 ቀሚስሽ ሳይተኮስኮ ነው ሚለው ነው እዚያው ቁጭ ብለ ስትነሳ ሲጨማደድ እያወለቀች መተኮስ አለባት?

  • @mekdes5120
    @mekdes5120 2 роки тому

    I didn't know Nafkot is so negeregna. She was so disrespectful of Liya, highlighting her errors. Tsedenia is great 👍

    • @sisay7
      @sisay7 2 роки тому

      They are friends in and out a stage..they goofing each other nothing serious

    • @mekdes5120
      @mekdes5120 2 роки тому

      @@sisay7 Well please see if Liya appeared to find it funny...

  • @enchalewayenew9016
    @enchalewayenew9016 2 роки тому

    Ende tsedeniya kifu sew ale?
    Betam sew yematakebir, begenzebua yemitimeka set

  • @fanayezewdu8697
    @fanayezewdu8697 2 роки тому

    ማን እንደ መቅዲ አሁንስ አስጠላችሁኝ

  • @helen-zw7xo
    @helen-zw7xo 2 роки тому +1

    በየሱስ ስም የሊያ ልብስ ምን ሆኖ ነው ማባለቻ የመሰለው 🤦‍♀️🤦‍♀️🤣🤣🤣🤣🤣

  • @seada-rr9hx
    @seada-rr9hx 2 роки тому +1

    በቃ አስፊቲ ትዳሩየምርሆነ ማለትነው

  • @useruse6250
    @useruse6250 2 роки тому

    ወይ አስፊቲ ጦጣ አደረጉሽ እኮ😂😂😂

    • @friendship2082
      @friendship2082 2 роки тому

      ፈስ ለረዥም ሰዓት መያዝ ለፊንጢጣ ካንሰር ያጋልጣል?
      ua-cam.com/video/g7442C7WPNQ/v-deo.html

  • @wegayhunigussie1850
    @wegayhunigussie1850 2 роки тому

    የሆድ እቃ እስፔሻሊስት አላለችም 😁😁😁😁😁😁

  • @missethiopia4959
    @missethiopia4959 2 роки тому

    ዛሬ ደግሞ እንደምናላችሁ ማለት ቀረ? አገባባችሁን ተመልከቱ።

    • @friendship2082
      @friendship2082 2 роки тому

      ፈስ ለረዥም ሰዓት መያዝ ለፊንጢጣ ካንሰር ያጋልጣል?
      ua-cam.com/video/g7442C7WPNQ/v-deo.html

    • @lulaabdurehim1532
      @lulaabdurehim1532 2 роки тому

      Ere liya kemisu mdenew nafki atenegriyatm ende

  • @zuretbeamerica1748
    @zuretbeamerica1748 2 роки тому

    የቻናሌ ቤተሰብ በመሆን አሜሪካን ይጎብኙ 🙏

    • @friendship2082
      @friendship2082 2 роки тому

      ፈስ ለረዥም ሰዓት መያዝ ለፊንጢጣ ካንሰር ያጋልጣል?
      ua-cam.com/video/g7442C7WPNQ/v-deo.html

  • @getanie6591
    @getanie6591 2 роки тому +1

    ጫማ እየተቀያየራችሁ ነው ወይ የምታደርጉት ናፍቂ ባለፈው ያደረገችውን ሊያ ዛሬ አድርገዋለች ግን ሲያማምር

    • @sintayehumelese6711
      @sintayehumelese6711 2 роки тому

      በየሳምንቱ ሁሉ ነገራቸው ውን ቀይረው ነው ሚመጡት ምኑማስቀመጫ ይበቃቸዋን ግን ለልብስና ለጫማ

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 2 роки тому

    Tsedeneya ye jegnito enatna tawaqiwa dmtsawi bemrt zefen hagerawi wena balew beq blalech enkoan dena metash!!!! bechewataw laie mnm enkoan tsedeneya merinetun btyzm asfit ke qen qen marshun eyeqeyerna( eyeteshashale neaw) !!!!!

  • @hidayaabdellah3418
    @hidayaabdellah3418 2 роки тому

    ሊያየ ጨዋታ ላይ እፍርታም ነች

  • @impacttube1
    @impacttube1 2 роки тому

    ይህም ይታይ

  • @user-jn7mj5rj4n
    @user-jn7mj5rj4n 2 роки тому +2

    አስፊቲ ቅመም

  • @titititi6005
    @titititi6005 2 роки тому

    😂😂😂😂😂

  • @genetzeray7138
    @genetzeray7138 2 роки тому

    🙏🙏🙏🙏🏆🥇🌟🌟🌟😘👈💫👏👏👏🕊🕊🕊በፈጣሪ ስም መቅዲን ካልመለሳችዋት መልካም ልብ የላችሁም እብካችሁ ተለመኑን ለሰላምና ፍቅር ስትሉ አመሰግናለሁ🙏

  • @wintakinfe9563
    @wintakinfe9563 2 роки тому

    ጨረርሽን አትልቀቁብን haha

  • @impacttube1
    @impacttube1 2 роки тому

    ህመም ቢታይ…ua-cam.com/video/rjMgJeUX5-4/v-deo.html

  • @MT-ou8sh
    @MT-ou8sh 2 роки тому

    በቃ
    #SayEnough
    #AmharaGenocide
    🛑 🛑 🛑 🛑 🛑 🛑 🛑

  • @bettyadamu4859
    @bettyadamu4859 2 роки тому

    EBS! You are promoting age discrimination. I have seen a lot of your programs, እሁድን ላንድ አፍታ; ቅዳሜን ከእኛ ጋር and even ሰይፉ ፋንታሁ and disappointed how EBS ignore comments on elderly co-workers age discrimination. What are you teaching the young generation? Being older and wiser should not be a negative implication. We all should learn from our senior citizens. Shame on you!!!!

  • @meazykebede2228
    @meazykebede2228 Рік тому

    Asfaw denez...😂😂😂

  • @user-xr3wh9hr2w
    @user-xr3wh9hr2w 2 роки тому

    አዲስ ሰው ቀጠራቹ

  • @genetbelachew7574
    @genetbelachew7574 2 роки тому

    Yhech..sat..666..lamn..ybzachuwT..werda

  • @lemlems683
    @lemlems683 Рік тому

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰