Congratulation

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 13

  • @STBS-f2d
    @STBS-f2d 23 дні тому +3

    በጣም ደስ ይላል ጥሩ የኔ ጀግና ኩራታችን ነሽ እንወድሻለን በርችልን የኔ ቆንች እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፍቅርፍቅር-ኀ7ፈ
    @ፍቅርፍቅር-ኀ7ፈ 23 дні тому +4

    እንኳን ደስ አለሽ ጥሩ የኔ ጀግና ብዙ ነገር አልፈሽ እዚህ መድረስሽ ለቤተሰብ ኩራት ነሽ አሁንም እግዚአብሔር ከፊትሽ ይቅደምልሽ የኔ ልዩ❤❤❤

  • @gufh-z4c
    @gufh-z4c 23 дні тому +3

    የኒ ዉድ እህት እንኳን ደስ አለሽ ቀሪ ዘመንሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @አድስ-ጠ9ጘ
    @አድስ-ጠ9ጘ 23 дні тому +2

    ጥሩና ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ ሰው የልፋቱን ዋጋ ሲያገኝ ደስ ይላል እንኳን ደስ አለሽ Congratuletion🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ኤልዳናቲዩብ-ጨ4ረ
    @ኤልዳናቲዩብ-ጨ4ረ 23 дні тому +1

    እንኳን ደስ አለሽ የኔ ጥሩ❤❤❤Congratuletion🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Khalid-dz6mm
    @Khalid-dz6mm 23 дні тому +3

    የኔ ዉድ ለዚህ ክብር እንኳን አደረሰሽ የኔ ጀግና ሴት ❤❤❤🥀🥀🥀🥀

  • @የተዋሕዶልጅ-ደ3ረ
    @የተዋሕዶልጅ-ደ3ረ 23 дні тому +3

    እንኳን ደስ አለሽ የኔ እህት ዘመንሽን ይባርክልሽ በርችልኝ በጣም ጎበዝና ጀግና ነሽ ትለያለሽኮ የኔ ውድ ነገር ❤❤❤

  • @hanatube-x3f
    @hanatube-x3f 23 дні тому +1

    እንኳን ደስ ያለሽ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽሽ❤❤❤🥰

  • @ሰላምሰላም-ወ7ዀ
    @ሰላምሰላም-ወ7ዀ 23 дні тому +2

    የኔ እቁ እንኳንደስ አለሽ ❤ 4:27 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HellenHayat
    @HellenHayat 18 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @የሸዋዋቀበጥ
    @የሸዋዋቀበጥ 23 дні тому

    የኔ ውድ እህት ቀሪ ዘመንሽ እግዚአብሔር ይባርክልሽ መልካም ስራ ይዘሽ የድካምሽን ዋጋ የምታመሠግኝበት ያርግልሽ

  • @shalhhehe2282
    @shalhhehe2282 22 дні тому

    እንኳን ደስ አለሽ ዋው ❤

  • @ዮናስ-ተ1ጰ
    @ዮናስ-ተ1ጰ 23 дні тому

    እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውዶች ❤እንኳን ደስ አላችሁ ጎበዝ ነች😊