Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
መምህር አንተ ትለይ አለህ ሁሌም ስታስተምር ልክ እንደ ብርሀን ወገግ ይልልኛል !!የረሳሁትን ያስታውሰኛል።ተባረክ!!
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው። እንግሊዝኛ ለመማር እንዲሁም ቋንቋውን ለመልመድ የስፒሊንግ ጉዳይ እጅግ መሰረት ነው። ስለሆነም በርካታ ሰዎች በተለይም ተማሪዎች ይህንን አያቁም ለምሳሌ እንደኔ ይማነሳው ነገር እንግሊዝኛ ቋንቋ መጻፍ አልችልም ይህ ደግሞ የስፒሊንግ ችግር ነው እናም ቫውሎች በኮንሶናንት ውስጥ ሲገቡ የተለያዬ ድምጽ ይኖራቸዋል :-thought እሚለውን tout ብለን አንጽፍም?Write እሚለውን እንዲሁ። በጣም አጥብቄ እማሳስበው በስፒሊንግ ላይ በረካታ ትምህርት ቢሰራልን? ስል በአክብሮት እጠይቃለሁ።
እኔ አንተ ያልከውን እስፔልግ እሩል ብቻ ነው የማውቅ እንዳልከውም ማንበብ እና መጻፍ ላይ በጣም ተቸገርኩ እና ከቻልክ ሌላኘውን እስፔልግ እሩል ብታስተምረን ስል በትህትና እጠይቃለሁ
😂
This is very important issue so, u should make more video about spelling rule .thank you❤❤❤❤
This teacher is super amazing!
My favorite teacher ever
Thank You for teaching us roll of spelling.
Oh! My buddy mister mehariy i proud of you may god extend your life .you are so especially to me.currently i am living in Uganda i come in a very soon but by the support of you i challenged the language of uganda thanks very much
Thank you very much,dear!
አመሰግናለው ወድም በጣም የተቸገርኩበት ነገር ነበር❤❤❤❤❤❤❤
ያራድዬ ልጅ ሳቅሽ ራሡ የእንግሊዞች ነዉ።😂😂😂😂am an english man in New York ጋበዝኩሽ።ያራድዬ ልጅ!!!!!!
መምህር በጣም ጥሩ አገላለጽ ነው፣እናመሰግናለን
Abo Mehariye dear brother Gud bless you 🙏 ❤️ ♥️ 🙌 Ewqetn ende ashewa yabzalh mnew ende ante 1/4 menager bchlbet ❤❤❤
ያንተ የማስተማር ስልት በጣም ጥሩና በቀላሉ ለመረዳት ይመቻል ነገር ግን በብዛት አማርኛን ባትጠቀም ጥሩ ይመስለኛል ምክንያቱም የምከታታልህ ሰዉ ወይም ተማሪ የአማርኛ ፊቺን እንድጠብቅ ያደሪገዋል ። accept this you approach is too nice !!!! keep it up!!!!
Wow thanks to God to give kindness man just like you teacher.
You are the special one
ጥያቄየ ነው የተመለስልኝ በጣም እነሰግናለን ❤❤❤ እግዚአብሔር እውቀቱን ጥበቡን ያድለን
thank you so much for your way of teaching👌👍
My favorite teacher ❤️❤️❤️
Thanks. Please teach us about paragraphs?
Thanks alot teacher keep it up Please do more spelling rules
It is iportant lesson. I suggest you make what you write visible enough.
Wow it's helpful improve my spelling thanks bro😮😮
ቢዲኦ በታም አሪፍ ነው ።ግን በታቸላ መጠን ነጋ ዘሬ ሰትል ፓሴጅ አሰራር እንዴት አድርጋን እንደ ምንሰራ 1ና 2 የለነሱ ቢዱዎን ስራልን።
Thank you our biriliint teacher ! Teach us how do we write names in English ?
He is the perfect teacher
Thanks ❤
እቁዬ፡በጣም፡ነው፡የተመቼህኝ፡ፍትፍት፡የምታስራድው፡ሰላምህ፡ብዝት፡ይባል፡ደ፡ሱዳን፡ሆኜ፡ነው፡በሆን፡ላይን፡ሚከተታላው፡ይመችህ፡
ጌታ ይባርክህ
Wow thank you English teacher
አሪፍ ኘው አንደኛ። ግን እረጅም ቃል ብትጠቀም አሪፍ ነበር
Pls tell for all spelling rules
Please next lesson ???
Your explanation is smart
Dear, I would like to say thank you.
Very proud ❤ From USA
what about cvc eg. Cow>>>cows, cat>>>Cats in case of noun!
thanks teacher you're amazing🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Excellent
WAW Thank YOU 🙏
special teacher 👍👍👍
It,s amazing😊
Why Mix does not double the x? Like mixxes?
እኔም አልገባኝም ነበር ደገሜ ቪድዬዉን ሳየዉ መልሱን መልሶታልCVC ሕግ መሰረት እወነትሸን ነዉ MIXXes መሆን አለበትግን አምሰተኛዉ ሕግ CVC በCVX ሕግ ይቀይረዋልበx የሚያልቅ ከሆነ es ብቻ ጨምሩ ሰለሚል አምሰተኛዉን ሕግ መጠቀም አለብሸ በቀላሉ መንገገድ ሁለተኛዉ ሕግ ከX ሲሆን አምሰተኛዉን ሕግ ተጠቀሚ
You are talking about spelling rule but you are explaining about other forms.
These forms are about inflections and spellings.
Thanks bro
በጣም ኣሪፍ ነው
Bayye namatti tola galatoomi❤❤❤❤❤❤❤
Go on
Thank you teacher ❤
You are welcome!
Wowowow❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አቦ ይመችህ
ጀግና
Thank you much❤️❤️❤️❤️
can you give as some question
It is very clear
Thanks dear!
good job bro
Realy you can
Thank you so much
Thanks
Thank u 🙏
Tanks teacher
Thank you
ፍሬንድ አክሰንቱ በማን ነው?
Thank you❤
ሀይ ቲቸር ሳነብ በትክክል አነባለው ለመጻፍ ወርዱን በትክክል መጻፍ እቸገራለው ምን ትረዳኛለህ
Call us please!
እሽ ስልከ ላክልኝ
Welcome ❤❤❤❤❤❤
❤
So good
good
አማቀዉን ለመነገር ያጥርኛን አኔ አማ ቴሌግራም ካለህ ስልክ
+251938045238
wow this is my peroblem
10Q
😮
Ante tileyaleh yemr wow berta
Thinks
You're handsome a person ❤❤❤❤
Fontun kef adrgew bedenb aytayn
ua-cam.com/video/Bn6S8r19GVo/v-deo.htmlsi=EyY4Kpf8x60hi6rO
Mix -cvc rule new but
Ing ina er indat ligba chali
god yue nebwan
🙏🙏🙏🙏🤣👋❤
ለዛ ነው ድንግርግር የሚለኝ 😢😢😢😢 ወይኔ ሃሁ ብውኝ እስካሁን ኣሁን መስመሩ ኣገኝሁት
Pls add 'h'
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀሁውኮ መነሻና መለማመጃ ነው ጥሩ አይደለም ማለቱ ጥሩ መስሎ አይታየኝም
ሀ ሁ ሳይሆን እንግሊዝኛዉ ወደአማርኛ ስናመጣዉ ማለቴ ነዉ
@@uniqueenglishbasics7410 የእንግሊዝኛውን ሀ ሁ ማለት ነው።ይህም ቢሆን ይሔዳል ለምሳሌ አንተ hut ን መርጠህ ለማስረዳት ሞክረሀል ሌላ ቃል ግን ምሳሌ hat,cat,bat,and got ከሚሉት ጋር ቀጥታ ይሔዳል።አመሰግናለሁ።❤👍
መምህር አንተ ትለይ አለህ ሁሌም ስታስተምር ልክ እንደ ብርሀን ወገግ ይልልኛል !!የረሳሁትን ያስታውሰኛል።ተባረክ!!
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው። እንግሊዝኛ ለመማር እንዲሁም ቋንቋውን ለመልመድ የስፒሊንግ ጉዳይ እጅግ መሰረት ነው። ስለሆነም በርካታ ሰዎች በተለይም ተማሪዎች ይህንን አያቁም ለምሳሌ እንደኔ ይማነሳው ነገር እንግሊዝኛ ቋንቋ መጻፍ አልችልም ይህ ደግሞ የስፒሊንግ ችግር ነው እናም ቫውሎች በኮንሶናንት ውስጥ ሲገቡ የተለያዬ ድምጽ ይኖራቸዋል :-thought እሚለውን tout ብለን አንጽፍም?
Write እሚለውን እንዲሁ። በጣም አጥብቄ እማሳስበው በስፒሊንግ ላይ በረካታ ትምህርት ቢሰራልን? ስል በአክብሮት እጠይቃለሁ።
እኔ አንተ ያልከውን እስፔልግ እሩል ብቻ ነው የማውቅ እንዳልከውም ማንበብ እና መጻፍ ላይ በጣም ተቸገርኩ እና ከቻልክ ሌላኘውን እስፔልግ እሩል ብታስተምረን ስል በትህትና እጠይቃለሁ
😂
This is very important issue so, u should make more video about spelling rule .thank you❤❤❤❤
This teacher is super amazing!
My favorite teacher ever
Thank You for teaching us roll of spelling.
Oh! My buddy mister mehariy i proud of you may god extend your life .you are so especially to me.currently i am living in Uganda i come in a very soon but by the support of you i challenged the language of uganda thanks very much
Thank you very much,dear!
አመሰግናለው ወድም በጣም የተቸገርኩበት ነገር ነበር❤❤❤❤❤❤❤
ያራድዬ ልጅ ሳቅሽ ራሡ የእንግሊዞች ነዉ።😂😂😂😂am an english man in New York ጋበዝኩሽ።ያራድዬ ልጅ!!!!!!
መምህር በጣም ጥሩ አገላለጽ ነው፣
እናመሰግናለን
Abo Mehariye dear brother Gud bless you 🙏 ❤️ ♥️ 🙌 Ewqetn ende ashewa yabzalh mnew ende ante 1/4 menager bchlbet ❤❤❤
ያንተ የማስተማር ስልት በጣም ጥሩና በቀላሉ ለመረዳት ይመቻል ነገር ግን በብዛት አማርኛን ባትጠቀም ጥሩ ይመስለኛል ምክንያቱም የምከታታልህ ሰዉ ወይም ተማሪ የአማርኛ ፊቺን እንድጠብቅ ያደሪገዋል ። accept this you approach is too nice !!!! keep it up!!!!
Wow thanks to God to give kindness man just like you teacher.
You are the special one
ጥያቄየ ነው የተመለስልኝ በጣም እነሰግናለን ❤❤❤ እግዚአብሔር እውቀቱን ጥበቡን ያድለን
thank you so much for your way of teaching👌👍
My favorite teacher ❤️❤️❤️
Thanks. Please teach us about paragraphs?
Thanks alot teacher keep it up Please do more spelling rules
It is iportant lesson. I suggest you make what you write visible enough.
Wow it's helpful improve my spelling thanks bro😮😮
ቢዲኦ በታም አሪፍ ነው ።ግን በታቸላ መጠን ነጋ ዘሬ ሰትል ፓሴጅ አሰራር እንዴት አድርጋን እንደ ምንሰራ 1ና 2 የለነሱ ቢዱዎን ስራልን።
Thank you our biriliint teacher ! Teach us how do we write names in English ?
He is the perfect teacher
Thanks ❤
እቁዬ፡በጣም፡ነው፡የተመቼህኝ፡ፍትፍት፡የምታስራድው፡ሰላምህ፡ብዝት፡ይባል፡ደ፡ሱዳን፡ሆኜ፡ነው፡በሆን፡ላይን፡ሚከተታላው፡ይመችህ፡
ጌታ ይባርክህ
Wow thank you English teacher
አሪፍ ኘው አንደኛ። ግን እረጅም ቃል ብትጠቀም አሪፍ ነበር
Pls tell for all spelling rules
Please next lesson ???
Your explanation is smart
Dear, I would like to say thank you.
Very proud ❤ From USA
what about cvc eg. Cow>>>cows, cat>>>Cats in case of noun!
thanks teacher you're amazing🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Excellent
WAW Thank YOU 🙏
special teacher 👍👍👍
It,s amazing😊
Why Mix does not double the x? Like mixxes?
እኔም አልገባኝም ነበር ደገሜ ቪድዬዉን ሳየዉ መልሱን መልሶታል
CVC ሕግ መሰረት እወነትሸን ነዉ MIXXes መሆን አለበት
ግን አምሰተኛዉ ሕግ CVC በCVX ሕግ ይቀይረዋል
በx የሚያልቅ ከሆነ es ብቻ ጨምሩ ሰለሚል አምሰተኛዉን ሕግ መጠቀም አለብሸ
በቀላሉ መንገገድ ሁለተኛዉ ሕግ ከX ሲሆን አምሰተኛዉን ሕግ ተጠቀሚ