EMS Zena ከባድ ውጊያዎች በጎንደር፣ በወሎ ፣ በሸዋ Mon 20 May 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 тра 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @ethiopianmediaservices
    የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ! በ
    emsnews.net/membership/
    Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/membership/
    EMS GoFundMe Support
    www.gofundme.com/f/Ethiopian-...
    Ethiopian Media Services -- Copyright protected
    ሲሳይ አጌና/ ግዛው ለገሰ/ ጴጥሮስ መስፍን/ ወንድምአገኝ ጋሹ/ ፋሲል የኔዓለም /መሳይ መኮንን
    Ethiopian Media Services / EMS / Sisay Agena || Fasıl Yenalem || Wondmagegn Gashu || Petros Mesfin || Messay Mekonnen / Gizaw Legesse || Abiy Ahimed || Getachew Reda || Debretsion Gebremikaele || Isaysa Aforki || Ethiopia || Eartiria || Addis Abeba || Mekella || Nazrit || Bahr Dar || Driadawa Genaral abebaw Tadesse/ Field Marshal Birhanu jula/ GERD Abbay Egypt/ Alsisi Tedy Afro/ Madingo Afework/ Tilahun Gessese /Aster awoke Merara Gudina / Lidetu Ayalew / Dawud Ebisa / Jalmero / Wellega/ Oneg Shene/ OLF Zemene Kasse /Demeke Mekonnen / Shimelis abdisa / Musithefa Mohammed / Awol Arba/
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eskinder Nega/ Birhanu Nega/ Andualem Arage/ Birtukan Mideksa/ Mircha board/ Dr.Daniel/ Ethiopian Human Right Commision/ | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda | Joe Biden | Viladmir Putin | Queen Elizabeth II | King Charles III's | UN | AU | EU | WHO | NATO | GERD | UNESCO | UNHCR | NASA | FIFA |

КОМЕНТАРІ • 38

  • @timharmon10
    @timharmon10 13 днів тому +8

    ፋኖ ፋኖ ፋኖ!!! የጀግኖች መጠሪያ ! የ ባለ ድሎች አምባ! የ ኢትዮዽያ መከታ የ አማራ አለኝታ

  • @demismuktar
    @demismuktar 13 днів тому +1

    ብልፅግናዎች ሱፍ የለበሱ እብዶች ናቸው። ድል ለፋኖ(ዘርማ)፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!! ❤😅❤

  • @speak_the_Truth24
    @speak_the_Truth24 13 днів тому +1

    አማራ ያሸንፋል!

  • @user-us3jk7ot3n
    @user-us3jk7ot3n 13 днів тому +2

    ወንድማገኝ በራያ ህዝብ ላይ በብልጽግና ውሳኔና በብአዴን ስምምነት የተፈጸመውን ወረራና ክህደት በማጋለጥ ረገድ እያደረክ ያለው ያልተቋረጠ ጥረት የሚደነቅ ነው፣ በርታ ቀጥልበት።

  • @luwanjafish8413
    @luwanjafish8413 13 днів тому +4

    በጣም የሚገረመኝና እጅግ የሚያሳዝነኝ የሚሞተው የዛረበት ሚሊሻ ነው ለማን ብሎ ነው

  • @RobiBorde
    @RobiBorde 13 днів тому +1

    ለጠላቱ የሚሞት ብቸኛ ሀይል በዓለም ላይ የአማራ ሚሊሻ ብቻ ነው። ታዲያ ይህ የሚሊሻ ሀይል ጂኒየስ ቡክ ላይ መመዝገብ አለበት ባይ ነኝ።

  • @kidanehans5725
    @kidanehans5725 13 днів тому +2

    Ye dro esat zare EMS Ayzachu Bertu 👌❤️

  • @Fantahun09
    @Fantahun09 13 днів тому +4

    ነበልባሉ ፋኖ የብልፅግናን ዘበኛ እየለበለበው ይገኛል

  • @demismuktar
    @demismuktar 13 днів тому +1

    I am Gurage fano(Zerma). We shall win together!!! ❤😅❤

  • @user-fj3wm7jt1x
    @user-fj3wm7jt1x 13 днів тому +4

    ድል ድል ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ

  • @AddisHailu-no8qz
    @AddisHailu-no8qz 13 днів тому +5

    ወንድም አገኝ ራ የገባኝ ነገር እስከመቼ ነው ጥሪ የሚደረግለት ወለጋ ወዘ ተረፈ የትም አትኖርም ተብሎ ሲባረር እያየ አረ ስንቱ ምን አይነት ሆድ ነው ያላቸው እነዚን ይቅር ማለት ሀጢያት ይመስለኛል ከምር

  • @hmichaelnigus3994
    @hmichaelnigus3994 13 днів тому

    Ems ❤

  • @selamawittesfay
    @selamawittesfay 13 днів тому +1

    ውድ ኢትዮጵያውያን ጀግኖች እኛ ኤርትራውያን ከጎናቹ ነን። ኣማሮች ክልላቹን ከኦሮሞ ብልጽግና ካድሬ ኣጽዱ። ልክ እንደሌሎቹ ብሄሮች ኣማራ ክልሉን በራሱ ያስተዳድር። ትግራይ ምስለኔ የለም ኦሮሞጋርም ምስለኔ የለም ሶማሌም ምስለኔ የለም። ለምን ኣማራ በምስለኔ ይተዳደራል? ኣጽዳ ኣጽዳ ብልጽግናን ከክልልህ ❤❤

  • @GuraHena
    @GuraHena 13 днів тому +2

    ድል ለጭቁኑ

    • @simegntigneh4460
      @simegntigneh4460 13 днів тому

      "ድል ለነፃነት ታጋዩ ፋኖ" ቢባል የተሻለ ይሆናል!

  • @nigetube6038
    @nigetube6038 13 днів тому +2

    ሚኒሻ የሚሞትለት እውነታ ምን ይሆን ግን???

  • @united6563
    @united6563 13 днів тому +1

    የራያ ህዝብ ተፈናቅሎ መንግስት የሚበትንለትን ትርፍራፊ እርዳታ ከሚቃርም ፋኖን ተቀላቅሎ እና ታጥቆ እርስቱን ቢያስመልስ ክብሩ ነው።

  • @user-pm1oi9mk4l
    @user-pm1oi9mk4l 13 днів тому +1

    🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️💚💛❤️

  • @demismuktar
    @demismuktar 13 днів тому +1

    Abbey Ahmed is the mad king of Ethiopia. He must be removed from power by force. Fano, fano, fano(Zerma)!!!❤😅❤

  • @shewayekebede727
    @shewayekebede727 13 днів тому

    መንደዱ ላቀር

  • @HaileFentabil
    @HaileFentabil 13 днів тому +2

    አማራ ላይጨርስ አይጀምርም።
    የአማራ አንገቱ አንድ ነው(ፕ/ር አስራት ወልደየስ)
    ድል ለአማራ ፋኖ!
    Fano wins!😂

    • @Habib_ethio
      @Habib_ethio 13 днів тому

      ክክክ አከበደቹት እኮ ቆይ አማራም ሆና ፈኖም ቢሆን ከመን ይበልጣል በአረቄ በለጣ ማለት የኢትዮጵያዊየን በለጣ መለት ነው ወይ ወይስ ፈኖዎች አይሁዳ ስለ ሆኑ ነው

  • @teddygirma5135
    @teddygirma5135 12 днів тому

    እኔ የሚገርመኝ መቀሌ ሆነ ባህርዳር የተሻለ ስርአትና አስተዳደር ያለ ይመስል ራያ ወዘተ ወደዚህ ነዉ ወደዛ ነዉ ጭቅጭቅ በዚህ ስርአት ትርጉም የለዉም ። በዚህ ግዜ አዲስ አበባም በቀኝ ግዛት ብትያዝ የሚቃወም ሰዉ አለ ብዬ አላምንም ።

  • @Adam-sc2hz
    @Adam-sc2hz 13 днів тому

    oromuma empire king Abiy using OLA to stop internal ethnic conflict like FANO seems he’s losing. How oromuma king Abiy annex part of Somalia & part Kenya if his strongest military are OLA rebel?

  • @dejenebeyene7562
    @dejenebeyene7562 13 днів тому +1

    አብዛኛው የአማራ ሕዝብ አሁን ከጎኑ ያለው ጓደኛውን ጅብ እየበላው ምንድን ነው ሲለው ጅብ አንድ እግሬን እየበላው ነው የሚለውን አባባል ነው እየተከተለ ያለው ሁሉም እንደ ሕዝብ ለነፃነቱ ካልታገለ ችግሩ አየከፋ ነው የሚሄደው ድረሱልን ሳይሆን ራሡ ደርሶ መታገል አለበት

    • @user-ww2ph8fp7u
      @user-ww2ph8fp7u 13 днів тому

      አንተ ምን እየሰራህ ነው ሌላውን የምትተቸው ?

  • @girmazeleke8819
    @girmazeleke8819 13 днів тому +1

    ማለት ያለብህ የአብይ ወንበር አስጠባቂ ሰራዊት ነው ማንን ነው የሚከላከለው ህዝብን እየጨፈጨፈ ነው ይታረም

  • @user-ww2ph8fp7u
    @user-ww2ph8fp7u 13 днів тому

    የኢኤም ኤስ እንሰሳዎች ልዩ ሀይሉ ትጥቅ ይፍታ በሚል ዜና ዘገባ እየሰራ አቋሙን በተደጋጋሚ ገልፃል ልዩ ሀይሉም ሲፈርስ ትክክል ነው በሚል ተወያይታችሃል፡፡ ነገር ግን በብዙ ነገር ወንድማገኝ ከሌሎቹ ወስላቶች አንተ ትለያለህ እንደ ሌሎቹ አንተን አላይህም በተለይ ፋሲል የኒአለም የሚባለውና የተመሳሳይ ፆታ ደጋፊ የሆነው የትልቅ ወራዳ ግዛው በዚህ አቋማቸው በሴራ አሁን የአማራ ህዝብ ያለሚከላከልለት የፀጥታ ሀይልና ባዶ እጁን ሆኖ በግፈኞች እንዲጨፈጨፍ የበኩላቸውን እገዛና ትብብር አድርገዋል፡፡

  • @befakadutamrat3817
    @befakadutamrat3817 12 днів тому

    እርስ በእርስ እንደ አፍኝ እየተበላላችው

  • @user-ov6hr9eo5g
    @user-ov6hr9eo5g 13 днів тому +1

    አይ ወንድማገኝ እንደዚህ እየዋሸክ ዲያስቦራን የማትነጥፍ ላም አደራገካቸው

  • @ethio327
    @ethio327 13 днів тому

    እንዴት ነው ይሄ ሁሉድል እያለ አንዲት ብጣቂ መሬት ፋኖ ነፃ የማያወጣው? 😂 ይሄን ጅላንፎ ዲያንቆራ በውሸት ዜን እየቀፈላችሁ ኪሱን አውልቁ 😂

    • @SamiAlesew
      @SamiAlesew 13 днів тому +1

      ከከተማ ውጭ ብልጽግና የት አለ?"እኛ ምስክር ነን

    • @simegntigneh4460
      @simegntigneh4460 13 днів тому

      ፋኖ እንደ ከሃዲዎቹና ኋላቀር ጎጠኞቹ ማጅራት መችዎቹ ትግሬ ወያኔዎች እና እንደ አራጆቹና ዘራፊዎቹ ኦነግ ኦረሙማዎች፣ የጥቁር ህዝብን ሠላምና ደህንነት በማይፈልጉት የምዕራቡ ዓለም ሃገራትና በዘይት ሃብት ብቻ በሠከሩ ደንቆሮ ዓረቦች በመገዛት ጫማ እየላሱ ሃገርና ህዝብን ለከርሳቸው በሚወረወርላቸው ምፅዋት እንደሚያተራምሱት ወራዳ ጎጠኞቹ የሃገራችን ጠላቶች ለገንዘብ ብሎ ወገኑ የሆነውን የኢትዮጵያን ህዝብ ማሰቃየት የፋኖ አጀንዳ አይደለም።
      ስለሆነም ገና ትግል ከጀመረ 7 ወራት ያልሞላውን የነፃነትና የእኩልነት ትግል አራማጁን፣ በራሱና በሚሠቃየው ወገኑ ብቻ ተማምኖ እየሰራ ያለውን የህዝብ አለኝታ ፋኖን ለመተቸት መነሳት በራሱ የታሪክ ድኩማንነትን ከማሳየቱም ሌላ ጎጠኞቹ ወራሪዎቻችን በተንኮልና በበታችነት ስብዕና ብቻ በመነሳት ሃገርን ለማፍረስ ከተደራጁ ከ50-60 ዓመታት በላይ ካስቆጠሩና ከሤራና ክፋት ጋር አብረው ከበሰበሱ ቡድኖች ጋር አወዳድሮ "መሬት ነፃ አላወጡም" ብሎ ለመቀለድ መሞከር የትግልን ሂደትና ምንነት ካለማወቅ፣ ካለመረዳት የመነጨ መሃይምነት ነው።
      ይልቁንስ እናንተ ለመሬት ነፃ መውጣት ስትቸኩሉ ጊዜው ሲደርስ መላው ኢትዮጵያን ከወረሩን ኋላቀር ጎጠኞች፣ ሃገር አፍራሽ ባንዳዎች፣ የሃገርና የህዝብ ሃብት ዘራፊዎች፣ ሰው አርዶ በላ የጫካ አውሬዎችና ስግብግቦች ሁሉ ነፃ እንደሚያወጡ የሚጠራጠር ካለ፣ እሱ ምንም ነገር የማይገባው "ድንጋይ ራስ" ስለሆነ "ወዳጄ አትቸኩል፣ ቀዝቀዝ ብለህ የትግሉን መፋፋም እንደ ጥሩ ትርኢት እየተመለከትክ ጠብቅ" ተብሎ ይመከራል።

  • @DawitTagele-fr7oi
    @DawitTagele-fr7oi 13 днів тому

    Hh

  • @demismuktar
    @demismuktar 13 днів тому +2

    ብልፅግናዎች ሱፍ የለበሱ እብዶች ናቸው። ድል ለፋኖ(ዘርማ)፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!! ❤😅❤