Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በጣም ትገርማላችሁ ታዲያ ማን ቀረጸ ይቅር ይበላችሁ መምህር አይብይ የዘመናችን ምርጥ መምህር ነው እባካችሁ ተውልን
Betkkl
ገራሚ ነው ! ይልቁንስ በሰይጣን ንቁበት አትከፋፈሉ ! ማናችንም ሰዎች ከአብይ ዕውቀት የተማርነው ብዙ ነው ተጠቅመናል፡፡
Thanks
@@Truth-1200q
እንኳን ተጠቀምክ አንተ ደደብ ጴንጤ ነው ኦርቶዶክስ መምሰል ሌብነት ነውና ዘማዊ ነውና ምንልዩነት አለ በዝሙትና በኢሉምናቲ የደንቆሮ ስብስብ?
Abeye jegena newe❤
Anete chegere alebhe liuminatii yeserachewene tametalehe endie
በጣም ትምክተኛ ነህ የሚመካ በእግዝያብሄር ይመካ ምነዉ ትልቅ ሰዉ ጠፉ ከናተ ይህን አልጠብቅም ጠላት አሰደሰታችሁ ትልቅ ሀሳብ ይዛችሁ ተነስታችሁ ጠላት አጠመዳችሁ አዝኛለሁ
እዉነቱ ገና ይገለፃል😂😂😂😂😂
ጋዜጠኛ ነጋሽ በጣም ድንቅ ሚዛን የሆንክ ወጣት ነህ አመለካከትህም ልዩ ነዉ አድናቂህ ነኝ!!!!
ምነው እኔ እኔ አበዛችሁ።የምናገለግለው ለፈጣሪ ክብር እንጂ ስለእኛ ክብር እኮ አይደለም።😊ለሁላችንም ልቦና ይስጠን 55:00 🙏
Bravo, ene ene ene...has problems
የበረከት ክፉ መንፈስ ስራውን ሰራ!!!!!!!!!!!!!!እናንት ምን አለበት ፆሎት ብታደርጉ!!!መምህራችን እድሜ ይስጥልንእመቤቴ ድንግል ማሪያም ትከተሎት።
ጋዘጤኛችን አስተማሪያችን ጋሽ አብይ ይልማይቅር ተባባሉ እና ክፉ መንፈስን አርቁት።ሁላችሁም ለህዝብ የቆማችሁ ሰለሆነ አምላክ እግዚያብሔርመንገዱን ይምራችሁ።ፈተና እኮ ይበዛል ለህዝብ ስትቆሙ አይደል።ሴጣንን አታስደስቱትመቻቻል እኮ ይበልጣልየድሮ ፍቅራችሁን አምላክ እግዚአብሔር ይስጣችሁ።ለ
በጣም ታሣዝናላችሁ ከቦታችሁ እየወረዳችሁ።
በትክክል ✅✅✅✅
የምስራች አለ እሱም እየሱስ ነው። ከነፃነት ሁሉ የሚበልጠው ነፃነት ከሀጢአት ነፃ መውጣት ነው። ይህንንም በእየሱስ ክርስቶስ በማመን ይገኛል።የሀጢአት ደመወዝ ሞት ነው፡ የእግዚአብሄር የጸጋ ስጦታ ግን በክርስቶስ እየሱስ በጌታችን የዘላለም ህይወት ነው።ሰዋች በሀጢአተኝነታቸው የእግዚአብሄር ቁጣ ከሰማይ ይገለጣል። እየሱስ ያንን ቁጣ ለሀጢአታችን ቅጣት ለመክፈል በራሱ ላይ ወሰደ ምክንያቱም ስለሚወደን። ስለዚህ ራሱን ዝቅ አርጎ ለአንተ ለአንቺ ብሎ መስቀል ላይ ደሙን አፍሶልሀል/ሻል። ዛሬም በዛ ትኩስ ደሙ እጁን ዘርግቶ ይጠራሀል/ሻል።ጽድቅ የሚገኘው በእግዚአብሄር ልጅ በእየሱስ ክርስቶስ በማመን ብቻ ነው። ከዘላለም ጋህነም እሳት ወይም ሲኦል ማምለጥ የሚቻለው ጌታ እየሱስ ክርስቶስን እንደ ግል አዳኝ አድርገ/ሽ ስትቀበል/ይ ነው። ለአንተ/ች በመስቀል ላይ ተሰቅሎ የሞተልህን/ሽ በማመን ደህንነትን አግኝ/ኚ። እንድናምንበት ከሰማይ በታች የተሰጠን ስም እየሱስ ነው። እንዳመልከው፣ እንድከተለው እውነት ህይውት መንገድ ነኝ ያለው ጌታ እየሱስ መዳኒት ነው። በእየሱስ በቀር ወደ አብ መንገድ የለም።እየሱስ ያድናል
ቀላል ወረዱ አሁን እነዚህ ናቸዉ መ ምህራን ከ እኛ ቡና እየጠ ጣን ከምናማዉ አሮጊቶች ያልተሻሉ
መጀመሪያ ነበር እንጅ አሁን አደባባይ ላይ ስጋውን በልታችሁ ከጨረሳችሁ በኋላ ጠርተህ አነጋግረን ስትል አይከብድም የዘመናችን ጀግና ነው አብያችን
መምህር አብይ ሐይማኖቴ እሄ ነዉ ብሎ ተናግሮ አያዉቅም የተዋህዶ ልጅ የመምሰል ዝንባሌ ነበረበት ቢሆንም ግን አብይ እጅግ ጎበዝ ታታሪ ለረጅም ዓመታት በትጋት የሰራ ብዙ ያነቃን ወንድማችን ነዉ አሁንም እስኪመለስ በጉጉት እንጠብቃለን።
ትክክል መተማማት ብዙ አይጠቅምም
Tikikil 👍👍
አብይ ጎበዝ አስተማሪ ነው ግን መናፍቅ ነው። ከዚህ በፊት ኮሜንት ፅፌለታለሁ ግን ግልፅ ሆኖ መናገር አልፈለገም። እንደማስበው ሀይማኖትን መናገር የሚያሳፍር አይደለም
"የመምሰል ዝንባሌ "ያለው የመሰለውማ ለኦርቶዶክስ ሐይማኖት ተቆርቋሪ ነን ባዮች የቀበሮ ባሕታውያን የበለጠ በኦርቶዶክስ ሐይማኖትና በቤተክርስቲያኗ ብሎም በአማኞቿ የሚደርሰው ግፍና በደል ስደትና እንግልት ሞት...ስለሚያንገበግበውና ስለሚቆረቆር ነው....በጣም መደገፍና መበረታታት የሚያስፈልገው ምጡቅ አዕምሮ ያለው ጀግና ሰው ነው ለኢትዮጵያና ለኦርቶዶክስ ሐይማኖት እንቆረቆራለን የሚል ሰው ሌላው ሲያጠፋ ለዚያውም "ወንድሙ" ጠርቶ በድብቅ ይጠይቃል ወይም "በሽማግሌ"ይማለዳል እንጂ አደባባይ አያወጣም "መጥኔ"
መምህር ደረጄ በጣም ነው ይማከብርህ እባክህ እንደዝህ ተራ የማይመጥንህ ቦታ አትገኝ ሁን ተብሎ ለታርጌታቸው መጠቀሚያ ሊያደርጉህ ነው ግን አይሳካለቸውም ድንልማርያም ከለላ ትሁንክ ትጠብቅህ ለኢትዮጵያ ህዝብ ታስፈልገናለህ ማህበር ሚድያ ትምህርታዊና ለእውነት የቆመ በመሆኑ አዘጋጆችን እናመሰግናለን በርቱ
መምህር አብይ የፈለገዉን እምነት ይከተል ሲያስተምረን ሲያነቃን የነበረዉ ስለ እገሌ ሐይማኖት አልነበረም እኛ ተከታዩቹም መልካም ስራዉን እንጂ ሐይማኖቱን አይደለም ስለዚህ የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ ይጠይቅ አይባልም ። መምህር እርሶ በግልዎ ይጠይቁት።
ሰውን ከመከተል ፈጣሪን መከተል ይሻላል
metyek alebet
"የኢትዮጲያን ህዝብ ይቅርታ ይጠይቅ"?እንዴት አይነት ነገር ነው ዘንድሮ የሚሰማውና የምናየው?አይይ ቅሌታችሁ...መምሕር ዐብይ የኢትዮጵያና የልጆችዋ የቁርጥ ግዜ ጀግናና ቆራጥ ልጅ ነው...እርሱ የኦርቶዶክስ ሐይማኖት ሰባኪ ነኝ እያለ ፕሮቴስታንት ቤተክርስቲያን በጏሮ አልገባ ፕሮቴስታንት ይሁን የሌላ ሐይምይኖትና እምነት ተከታይ የሚያገባው ማንም የለም መብቱም ነው ....አሉ እንጂ "የቀበሮ ባሕታውያን እሱን ለማሸማቀቅና ከዐላማው ለማግለል ሆን ተብሎ የሚሰራ ሴራ ያለ ይመስላል በተረፈ ግን ለሁለታችሁ እሰጥ አገባ እናንተው ተወጡት እባካችሁ ይህንን ምስኪን ሕዝብ በግራ በቀኝ አታወዛግቡት ...ስላቃችሁንም በቅጡ አድርጉት በትልቅ ተጋድሎ የተደረገውን ውለታ እየደባበቃችሁ ቅንጣት ስህተት ለማግኘት ፋኖስ ይዛችሁ በየስርቻው አትገኙ"የምጣዱ እያለ የዕንቅቡ ተንጣጣ
yes
አረወንድሚ እባካችሁ በውስጥ ጨርሱ ምንድን ነው እንደዚ የምትሆኑ
በፈጣሪ መምህር እኔ እንኳን ስከታተልህ ከሁለተኛ ሰው ጋር ነው እንደዚህ ስታደርግ 😢😢😢 ክርስቲያን የማንንም ሀጣያት ማውራት የለበትም አዝናለሁ
ሃጢያተኛ ነዉ መች አለ
መምህርዬ እኛ ኦሮቶዶክሶችና ኢትዮጵያዊያን እንወድሀለን እግዚአብሔር ብቻ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን ነጋሽዬ ወድማችን ኑርልን ለቤተክርስቲያን መንፈሳዊ ቅናት የሚቀና ክርስቲያን በዚህ ዘመን ማየት ምንኛ መታደል ነው በርቱ💚💛❤
አቤቱ ስታሳፍሩ እውነት እናንተን ስንሰማ ነው የከረምነው እርስ በርስ ስም ስትጠፋ ትንሽ አይከብድም ጥበቡ ከናንተ ይባስ ምን አረገ ለጏደኛህ ምንስ ብታረግ እዚህ መተህ መሬት ላይ ተኛው ስትል አታፍርም ለጏደኛ ሰው ህይወቱን ይሰጣል በጣም ታሳዝናላችሁ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችው
እሱ እራሱ በረከት ነዉ መንፈሳቸዉ አንድ ነዉቂቂቂ እዉነት እናታችን መድሀኒት አልገዛንልሽም አለቻ እንደ ደረጄ
መረጃውን እሱ ነው ያወጣው ስለተባለ ግደታ ግልጽ መሆን አለበት ጥሩ ነው መልስ መስጠቱ
ጠያቂውም ተጠያቂውም እግዚአብሄር ይማራችሁ ታማችኋል
ጨላጣው አብይ ፊደል አዘልሎሃል
በረከት ላይ ያለው አጋንንት ስራዎን ሰርታለች፡ ንቖ እባካችሁ ! በዚህም በዛም ብሉ ሊባታትናቸው ነው የፈለገው !
Tekekel
አባላቸዉ ተብሎ ተልኳል ጸሎት የለማ ስግደት የተግባር ክርስትና የለማ እንዴት ያሸንፉታል። ዝም ብለዉ በኔ ላይ ስልጣን የለዉም ይበሉ። ስልጣኑን አሳያቸዉ። ይህ አይነቱ ብሏል ጌታ ያለጸሎት ጾም ስግደት ከባድ ነዉ።
yikire tebabalu mirte sewe dere ze weyniye Egziyabher yirdachihu 🙏🙏🙏 seytannin asafiriute
ባክህ ስህተቱ የመምህር አብይ ነው ሁሉን ነገር ጣት መቀሰር አያስፈልግም
በትክክል❤
ደረጄ ዘወይንዪ ሀቀኛ ሠዉነዉ እመሠክራለሁ ኣብይ ይልማ ፔጤነዉ እሡን ኣዉቃለሁ በጭራሽ ኦርቶዶክሥን ኣይቀበልም😂😂😂ሌላም የተደበቀ ታሪክ ኣለዉ ጊዜ ይግለፅበት
አንተ ጋዜጠኛ በጣም ትለያለህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አይቀይርህ በርታልን ።!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መምህሬም ላንተም ያለኝ እምነት ጠንካራ ነው እግዚአብሔር ሆይ ይጠብቅልን።
ሁለት እንቁየተዋህዶልጆች ሁልግዜም ለእውነትየምተቆሙጀግናወች መምህርደረጀ ዘወይንዬ በጣም እንወድሃለን እግዚአብሔር እድሜናጤናያድልልን
ብራቮ! እርስ በርስ ስትካከሱ ዲያብሎስ ጨፈረላችሁ! ስራ ፈቶች! እግዚአብሔር ይማራችሁ!
+++ እውነት ነው እኔም ይህን ነው ያልኩት ምናለ ሰውን በሚተቹበት አፍ ይህን ዮትዮብ ብር ለመስራት ቅድስት ኦርቶዶክስ እማትፈቅደውን ይህ ቻናል ላይ ይህን ባያቀርቡ? ምናለበት በውስጥ ቢያደርጉት? ንደው ማንን ይሆን እንደትልቅ እምናይ?? እውነት ነው ይማራቸው::+++
😂😂
😂😂😂😂እዉነት ተደብቆ ኣይቀርም
ወንድም ነጋሽ በጣም የምወድልክ ነገር ሁልም በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ብለክ ስትጀምር ነው ተባረክ እግዚአብሄር ይባርክክ ስራዎችክ ሁሉ አሪፍ ነው
በጣም ያሳዝናል፣ አሉን የምንላችሁ ሰዎች እንዲህ ወርዳችሁ አዋረዳችሁን፣ ልቦና ይስጠን።
ግን ጤነኛ ነሽ መጀመሪያ ሙሉውን አዳምጪ
እንዲህ ማለት ብልግና ነው! ማንም አልተዋረደም! ለሰላም የከፈሉት ዋጋ ነው!
@@MearegAlemayehu ተናጋሪ እንጂ ሰሚ አስተዋይ የለም!
@@መሠረትተዋህዶ ባለጌ እንዳንቺ አይነቱ ነው፣ አሽቃላጭ።
@@MearegAlemayehu ጤና የጎደለሽ አንቺ ነሽ፣ ደንቆሮ።
Victory be to Amhara's Fano and israel ❤❤❤
በጣም ያሳፍራል በዚህ ሰዓት እንደዚህ አይነት አሉባልታ ይዛችሁ መምጣታችሁ አብይ የሰይጣን አገልጋዮች እያጋለጠ ለህዝቡ እያቀረበ ያለ ጀግና ነው አለቀ
እነሱም በሀይማኖት ስር ያሉ 666 ናቸዉ ባነንባቸዋል አሰላለፋቸዉን አየን
ምንም ቢሆንም ግን አብይ አኮ ሰው ነው ሊያጠፍ አይችልም? አዋ ሰው ያነቃል ነቅተናል አርስ በርሳቸው መነጋገር አለባቸው አብይ ጥፍት አለበት አለቀ
መምህር ደረጄ ነጋሽ የተዋህዶ እንቁ እንወድሀለን እናከብርሀለን ጋዜጠኛውም በርቱልን እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን
ትልቅ ሰዉ ጠፋ ልብ ይስጣችሁ 😢
ምን ገብቶሽ ነው???
ቪዲዮ ጨርሽ ለወሬ አትቾክይ😏😏
መምህር ደረጀ ትልቅ ሰው ነው። ሚዛናዊ ንግግር ነው የተናገረው ሳንሰማ ኮሜንት ለመጻፍ ባንቸኩል
Exactly 👍
አብይ ጥሩ አስተማሪያችን ነው አሉ ብዙ ሀይማኖታቸው የማይታወቅ
መምህር አብይ ይልማ እግዚያብሔር ያበርታህ ።ልቦና ይስጣችሁ አዋቂ ነን ባዮች 😢
ጴንጤ ነው፣ ለምን ዋሽቶ ኖረ???
መምህር ደረጄ በጣም የምወደው የማከብረው ሰው ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፣ ነጋሽ ምረጥ ጋዜጠኛ❤❤❤
Dereje 666 abal aymesleshm… bereket endet tenekachbegn ekko new yemilew !
ምን ጉድ ነው የመጣብን ዘንድሮ ከባድ ነው ነጋሽዬ ከአንተ ጋር የምስማማው የግለሰብ ጉዳይ ስንት ጣጣ ያለበት አገር ውስጥ እንደ ትልቅ ኢሹ መወራቱ ያማል እንደ አገር የወረድንበት ዘመን አቤቱ ይቅር በለን
ከናተ አይጠበቅ በጣም ታሳዝናላቹ
በጣም ያሳዝናል፣ አሉን የምንላችሁ ሰዎች እንዲህ ወርዳችሁ አዋረዳችሁን፣ ልቦና ይስጠን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አይ ሁሉም ወራዶች ናቸው እንኡ ማናቸውንም አላምንም አምኛቸውም አላውቅም!!!
አላዋረዷችሁም ግን እዉነቱ ገና ይለፃል
ወድም ነጋሺ መምህር ተሥፋየን ጋብዝልን ነጋሺ መምህር ደረጅ እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤
የሚገርመው አብይ ይልማ ስብከቱ ስለእርኩሱ እንድናውቅ እንጂ ስለእምነት ሰብኮ አያውቅም ጭራሽ! ታድያ ለምድነው የምትንጫጩበት እስላምስ ቢሆን?? የደረጀ ፍርድም ሰምተናል ለሴቷ እንደወገንክ ግልፅ ነበር! ለማንኛውም ይሁዳም ከክርስቶስ ስር ስር ነበር እስከሚሸጠው ድረስ
ነጋሽዬ ምርጥ ልጅ እንዴት አባቴ እንደምወድህ፡ እንዲ አፋጥልኝ እንጂ።
ነጋሽ ተመልከታ መምህር አብይ እኮ መስራቴን አቆማለሁ አለ እንጂ ቴሌቪዥኑን እዘጋዋለው መች አለ፧ መምህር ደረጄም ልብ በል ስለ አብይ ስህተት ማውራትህ'ና አሁንም ስለ'ርሱ አውቃለሁ የሚሉትን ምስጢራት ማውራትዎ በጣም ከባድ'ና የሚያስቀይም ነው።
ሰለ tv ምንም አላለም ከህዝብ እንደ ሰበሰበው ገንዘቡን በግልፅ መናገር አለበት
ስራዬን አቆማለሁ ማለትስ ምን አስፈለገ? ለማንኛውም መናፍቅን አትመኑ ።አብይ ስለ ሀይማኖቱ ሲጠየቅ መናገር አይፈልግም ለምን?
በትክክል
ለምን አብዬ አቆሙን አላሳወቀም ምንድነው ደሬ ላይ አይንሽን ተከልሽ ክፍታፍ
@@user-nb1vz6bt2yአንተ ሀባብ ራስ
እናንተ እንቁ የተዋህዶ ፈርጦች እግዚአብሔር ጤና እና እድሜን አብዝቶ ይስጣችሁ።
ሁለታችሁም ጥሩ ስራ ነው የምትሰሩት ሰላም ፍጠሩ ይህ ሁሉ መተማማት ከእናተ አይጠበቅም በጣም አሳፉሪ ነው ሴትየዋን ተዋት ፈጣሪ ልብ ይስጣት
ሁሉም ሌቦች ናቸው ዘወይንዬ ሽቅርቅር ያለ ስለሆነ ብዙም አላምናቸውም!!!
@@welansatesfaye5384 እዚህ ታሪክ ዉሥጥ ሀቀኛ ደረጄዘወይንየ ብቻነዉ
Nagashiya o am so happy to see you my . My dear I missed you so much .❤❤❤❤ from USA your sister
እናንተን ብሎ ሽማግሌዎች ከዚች በረከት ተብዪዋ ጋር ገጥማችሁ አሁን እንዲህ ስትተማሙ እሷ ቁጭ ብላ ትስቅባችሃለች አብይ ትክክል ነው
Thank you
በፈጣሪ ይሄ ግን አራሱ መምህራችህን ነው ይሄንን ወሬ የሚያወራው አንደዚህ ሰው ይወርዳል እንዴ ጋዜጠኛው የት ነው ግን የተማርከው የሚድያ ስነስርአት እንዴ ነው ለቢዝነስ ነው ዝም ብላችሁ ወታችህ የምታወሩት መምህር በጣም አዝናለሁ ፈጣሪ ወደልቦናው ይመልችሁ መምህር ቶሎ እንዲነሳ አድርገው ይህንን የመወካቀሻ ኢንተርቪው
በጣም ታሳፍራላችሁ ገበናችሁን ታዝረከርካላችሁ በዚህ ሰአት ሀገር ጭንቅ ላይ ሆና አቶ ደረጀ በጣም ነው የወረድክብኝ አንድ አለሌ ገበሬ ነኝ ባይ ስታምሳችሁ አንተስ የወንድምህን ገብና መሽፈን ሲገባህ ብትባልስ እንደ አባት ለሱ መጸለይ ሲገባህ ይህን ሰራሁ ይህን ሰራው እያልክ ትመጻደቃለህ አሁንም ክብር ብላችሁ ነው ነውረኞች
Betam ewunt nw
ማንም ንጹህ የለም አይባልም
ወይንሸት እነሱ ስላደረጉት እና አንቺ መረጋጋት ሳትችይ ተሳደብሽ ታዲያ ያንቺ መካሪነትና አይነት ምኑ ጋረነው ትእቢተኛ አውቃለሁ ባይ ነሽ።
ትጸልዩም ዘንድ በመጠን ኑሩ፤ ፍቅር የኃጢአትን ብዛት ይሸፍናልና ከሁሉ በፊት እርስ በርሳችሁ አጥብቃችሁ ተዋደዱ። 1ዼሮ 4:8
እህቴ ልክ ነሽ ግን እብይን በጣም ነው ምወደው ማከብረው እሱም ባደባባይ ስማቸውን አጥፍቷል ስልዜ ያንን ለመመለስ ነው ባዛላይ እልመለስ ብሎ ነው ሴቀጥል ፕሮስቴንስታት ነው እቀዋለው ሀዋሳ
@@hirutfekadu4629 🙄🤔😔
@@hirutfekadu4629 ልጄ ይሙት ኣብይ ይልማ ፔጤነዉ እኮ እኔ የወድሜ ጓደኛነዉ ለብዙ ኣመታት ለኣሀዱ እሬዲዮ ኣብሮት ሠርቷል ለምሣሌ የመለኣክት ሥም ሢጠራ ሠምተሽዉ ታቂያለሽ በፍፁም ሁሌ የእየሡሥክርሥቶሥን ሥም ብቻ ነዉ የሚጠራዉ ቪዲዮቹን እያቸዉ የድሮዎቹን ደረጄ ሀቀኛ ሠዉነዉ
በጣም ሚያስነው እናንተ ሰወች እንዲት ዝቅ ብላችሁ በአስተሳሰብ ተንኮለኛ ሴት ጋር ውርዳችሁ ትገኛላችሁ በዚህ የመከራ ጊዜ
በመጀመሪያ ሰው አይናቅም። በሁለተኛ ደረጃ መጥራት አለበት ሁሉም ነገር። ዕብይ ብዙ አውርቶ ደረጄ ዘወይንዬ ዝም ማለት የለበትም። መልስ መስጠት አለበት ዕብይ ስለተናገረው ነገር ማለት ነው።
ትክክል አብይ ነው ሚድያ ወቶ ማውራት የጀመረው። መምህር ደረጀ መልስ ነው የሰጠው
ነጋሽዬ ወንድሜ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዕንቁ ኩራታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ ❤🙏
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
ጅል
ምድረ ሌቦች ሰውን እየከሰሱ ታዋቂነትማግኘት ያቺ ገበሬዋን ሉፊሰር ናት ብለው መደዋወል ከእስዋ ጋር መቀራረፅ ምን አመጣው?? መካሰስ በአደባባይ ያ ይልማ የተባለውስ ፔንጤ ከሆነ ዘወይንዬ ግዋድእኛው ከሆነ እንዴት አላወቀበትም አይ ኦርቶዶክስ!!! ያሳዝናል ጥርጣሬ ዩለን እንደው ሰው ማመን!!!
Emebete eko endeghaw sew neche. Fetrune ke fetare ekule yemtargu. Medane bemanem yelem lendenebete yetegeba andegha eyesuse kerstose new yelale yebegzabehere kalu. Mariame ye sewene hateyate mastareke betechele ye kerstose memetate lemin asfelege
መምህር ደረጀ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ከቤቱ አይለይህ ቃለ ሒወት ያሰማልን
leba new abate meslohale begnezbe haYele new
ሰዉ ሰዉ ነዉ። ጥንካሬ እንደለን ሁሉ ድክመት አለን። በማንም አልፈርድም።
ሁሉም ነገር ግልፅ መደረጉ በጣም ጥሩ ነው
ኢየሱስ ያድናል ሀይማኖተኛ መሆን ታሪክ ማወቅ አያድንም period!!!!
እርግጠኛ ነበርኩኝ መምህር ደረጀ እንደዚ እደማታረግ ሰለመለስክም በጣም ጥሩ ነው🙏
በምን እርግጠኛ ሆንክ በደንብ አድርጎ እንደሚቀረፅ እንደሚያቅ የምታዉቀዉ ሽምግልናዉ ላይ ጫና ያደርግ ነበር
@@Kidist-rn2xc የነበሽ እኮ ነው እምትመስይው ማመን የፈለግሽሁን እመኝ ግነ ውሸት ጥሩ አደለም በቃ አትቀባጥሪ ማን መሰሉሽ መምህር እኮ ናቸው።
@@Bezawit7ዝም አትያትም
@@Kidist-rn2xcእግዝዩ ኧረ ዝም በይ መምህር እንዲ አይነት ስው አይደሉም
@@ቃልየማርያምልጅ-ገ7ተ እኔ እኮ የምለዉ ያለማስረጃ በምን እርግጠኛ ሆንሽ ሰዉ ላይ በዚህ ልክ እምነት አትጣይ ሰዉ ናቸዉ ደግሞ የተመረጡትንም የሚያስት እንዳለ ተፅፏል ምን ነካሽ እኔ በዚህ ዘመን በ አምላኬ ብቻ ነዉ እርግጠኛ የሆንኩት እንኳን ደረጀ ትልቅ ናቸዉ ብለን የታመንባቸዉ አባቶችም ስተዉ አይተናል ዋሸሁ። ሰዉ ከተከተልሽ ትሰበረያለሽ
አቤቱ ጌታ ሆይ ምን ጉድ ናችሁ የመጨረሻው ዘመን ምልክቶችየስራችሁን ይስጣችሁ መድሀኒአለም.
እኛ በአሁኑ ሰአት ብዙ የሚያሳስብ የሀገራችን ጉዳይአለ እናተ ወጥታችሁ አሉባልታ አረ ተው እድሜ እምባል ነገር አለ
✅✅✅✅✅
ሁሉ ሀሜተኛ ሚስጢር ጠባቂ የጠፋበት ዘመን ።ያሳዝናል
አብይ ይልማን ማማት ይከብዳል አብየ ሰላም ብየሀለዉ በረከት ገበረዋ ሰዉን መግዛት የቻልሽ ይመስልሻል
የማስበውን ጥያቄዎች በሚገባና እና በትህትና ሲጠየቁ ሰማሁ ደስም አለኝ።
ነጋሽዬ ምርጥ ኢትዮዽያዊ ምነዉ ወንድሜ በሆንክ ብዬ ተመኘሁ። አብሶማ “ማርያምን!” ስትል እንዴት ልቤን ንክት እንደምታደርገኝ። በሄድክበት ሁሉ እመቤቴ ከነልጇ ትከተልህ። ድንቅ ኦርቶዶክስ። ዘመንህ ሁሉ ይባረክ አሜን!
የተመርጡትንም ያስታል ይላል ቃሉ ጥሩ ጥምርት ነበራችሁ አሁንም አስተማሪ ሁኑን እኛ የተፈጠርዉን ክፍተት ሞልታችሁ
መምህር ነጋሽ ዘወይንየ እጅግ የምናከብርዎት ድንቅ የቤተክርስቲያን ልጅ መድሃኔያለም ቤተስብዎንሁሉይባርክ መልስ እንደሚሰጡ ደግሞም ጥፍቱእርሶ ጋር እንዳልሆነ 100/ ፐርሰንት እርግጠኛ ነበፍኩ እግዚአብሔር ይስጥልን ባይናገሩምእንኳን እናምኖታለን መምህር እእብይንም እጅግ አደንቃልሁ እዚህ በሰው ሃገር ሊሆን ያለውን ቀድመው ስለሚያሳውቁን ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዲያቦሎስ እርርርርርርር ይበል እናንተ ተግባብታችሁ አብራችሁ ስሩ ኤሶፕ ኢትዮጵያም ተባረኩ
ጥሩ ጋዜጠኛ ነህ !!! ብሩክ ነህ2ኛ ጢሞቴዎስ 42፤ ቃሉን ስበክ፥ በጊዜውም አለጊዜውም ጽና፥ ፈጽመህ እየታገሥህና እያስተማርህ፥ ዝለፍና ገሥጽ ምከርም።
ሁለታችሁንም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ። እወዳችኋለሁ ❤❤❤🙏🙏🙏
እናንተ የተዋህዶ እንቁዋች ናችሁ ሁለታችሁንም እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ጥበብን ጨምሮ ጨምሮ ይስጣችሁ 🙏🏼
እነዚህን የሚመስሉ ተራ አሉባልተኞች እንቁዎች ሲባሉ አይገርምም? ግን እውነትሽን ነው ኦርቶዶክስ ሀይማኖት የእነዚህ ወረኞች ስብስብ ነው
ኣብይ ፔጤነዉ እኮ 😂😂😂😂
ቃለሕይወት ያሰማችሁ ሁላችንንም በቤቱ ያፅናን አሜን።
መምህር ደረጀ ነጋሽ ዘወንዬ እኔም ስለሽምግናው ጉዳይ በጭራሽ አንተ እንደማታደርገው እርግጠኛ ነኝ። አንተ ከስንት ግብረሰዶም ጋር ህይወትህን የሰጠህ ጀግችን ነህ ። በእንደዚህ አይነት ተልካሻ ምክንያት ስምህ ሊጠራ አይገባም ።
ሲጀመር አንተም ሆንክ ያ ፓስተር ቢኒያም ተብዬ በጣም ታሳፍራላቹ አብይ የምንም አይነት እምነት ተከታይ ቢሆን አንተ ምን ይመለከትካል ሲቀጥል እሱ ኦርቶዶክስ ነኝ ብሎካል አላለክም አንተ ትልቅ አይደለክ ባንድ ጊዜ እንደዚ ትገለበጣለክ አይደብርክም በቃ አብይን ለቀቅ አርጉት እኛ እንፈልገዋለን
ለምን በማንነቱ ያፍራል ማንነቱን ደብቆ በማስመሰል ነው የሚኖረው
አምላኪ ሆይ ሰላም አድርግልን ሀገራችን በጣም የምወደው መምህርዬ ደረጀ ዘወይንዬ በዚህ መንገድ በዚህ ጉዳይ በተልካሻ ነገር ስምህ ሲነሳ ከፍቶኛል እግዚአብሔር ይጠብቅህ
የአላህ ይህ ሰወየአለደ ግብሮሰዶመውያንን እጅግ ይሞገትነበር ወላሂ እንደው ሲጠፋ ገደሉት እንደ ብየነበር ደግናው አለህ
በመጀመርያ ስማቸው መምህር ደረጀ ይባላሉ ሲቀጥል በየሚዲያው አሉ ስለማትከታተያቸው ነው እንጂ ምህራችን አሉ ።ደሞ ማንም አይገለውም አትፍሪ ።
@@tigistya አይ ግብሮሰዶመያውይ አላህ ሂድያ ይሰጣቸው ካለዛ እነሱን ለይቶ ከምድረገጥ ያጥፋቸው እና ሁሌ እንደሚዝቱበት እና እንደሚስፈራሩት ሲናገርነበር
ምቀኛኮ እንደዚህ ነው። ጥቂት ተራ ሰዎች የUA-cam ከፈቱ፣ መምህር ነኝ አሉ። በUA-cam ሸቀሉ። ጠገቡ። ሀይመኖትን፣ ስምና ቤተሰብ፣ አማኝን፣ ስነ ምግባር ናቁ። መጨረሻ እራሳቸውን አዋረዱ። እባካችሁ በረከሰ አፋችሁ የትኛውንም ሀይማኖት ስም አትጥሩ።
@@gobezugobez5062አልገባኝም
አለ እህቴ አወ እነዚህን 666 ካልጠፉልን አገራችን ችግር ውስጥ ናት ግን መምህር አለ ስለማትከተይው ነው እንጂ❤
አብይ በጣም ጎበዝ ነው አንቅቶናል ጀግና ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ ነጋ ወንድምዓለም 👍
Amen Amen Amen
እግዚአብሄር ይማራችሁ
ነጋሸዬ፣አጀግ፣አድርጌ፣የምወድህ፣አንኳን፣አደረሰህ፣መልኳም፣የሰራ፣ዘመን
በሰላም ፍቱት ወንድሞቼ
ደረጀ ዘወይንዬ እጅግ በጣም እንወድሀለን ይሄ አንተን አይወክልህም አውንም ተዋቸው የጠላት ሀሳብ እንዳይሆን ንቃ
መምህር ዘወያንዬ ትክክል ብልሃ እውነት መጥራት ሽምግልና ስው እምነት እንዳ እውነት መውጣት ደ ያላል መልካም እግዚአብሔር አሜሪካ ናልን ወንድማች እምዬ ማርያም ትጠብቅህ አያዞ ምንቢሆን ስራ ጠንክረስራ እንረዳሃ የትኛ እስቴ ምትመጣው????
ተይ እንጅ የተዋጣው ያ ሁሉ ዶላርስ
አብይን ምን ነክቶት ነው? መምህር ደረጄ ዘወይንዬ በጣም ነው የምወድህ እርጋታህ ደስ ይላል። በረከት ጠንቅይ ነች በችኮላ ወንድማማቾችን ያጣላቻቸው
ሽማግሌዎች የተባላችሁ በጣም አሣፋሪ ናችሁ ውስጣችሁን ሣትተዋወቁ .ማሸማግል አልነበረባችሁም ከአብይ ሣይሆን አሉሲፈር ፈረስ ከሆነች ሴትጋር በማበራችሁ በጣም በጣም ያሣዝናል ግን ስንት ቢከፈላቸው ነው አንተ አትናገር. እሷ ብቻ .ታውራ .ማለታችሁና እሡ እናንተን ስላመናችሁ እንጂ . ይቺን የሰይጣን አምላኪን ልኳን ይነግራት. ነበር ከንንተ በላይ ዳቢሎስን እየተዋጋና ህዝቡ ነቅቶ ከአውሬዎቹ. እራሡን እንዲያድን ያደረገ ጀግና ነው ለዚህም ነው ምድረ የሉሲፈር ፈረስ የተንጫጫው
አውነት አርነት ታወጣለች
ትልቅ እውነት
በትክክክል ብሮ❤
አቤቱ በሰው ላይ እንዳንፈርድ ልቦና ስጠን
እች በርከት የምትባል ሴትየዋ ችግር አለባት ስራት ይዛ ትቀመጥ እንዴውም በጣም መፈተሽ አለባት የሆነ ነገር ይዛ ወደ ኢትዮጵያ የመጣች ይመስለኛል
ማርያምን ደስ ይላል ደግሞ ሶስቱም ቢኖሩ ሀሪፍ ነበር ማህበረ ሚዲያ በርቱ ደስ ይላል
መምህር አንተንም እንደሌሎቹ እንዲ በወረደ አስተሳሰብ በማየቴ አዝናለሁ ትናንት አብራችሁ የነበራችሁት አላማችሁ አንድ ስለሆነ ነው ስህተት እንኳን ቢኖር እዛው መጨረስ ሲቻል አደባባይ መውጣትክ ልክ አይደለም እሺ እኛ ከእናንተ ምን እንማር አብይ ስምህን ቢያጠፋ አንተ ከሱ የተሻልክ ለምን አትሆነም ። ይህ ሚድያ ራሱ ይሄን ፖሮግራም ብለህ መስራትህ በጣም የወረደ ነው
አብይ በሚድያ ተናገረ መምህር ደረጀም መልስ መስጠት ነበረበት ሰጠ
Esu bedebk neber yaderegew
Exactly
እረ ሁሉም ሌቦች ናቸው!!!
ይገርማል ሰዎች በረከት ይዛ የመጣችው የሉሲፈር መንፈስ ቀለደባቹ አሁንም ንቁበት ሰላም የነበራቹትን ሰዎች ብትትናቹን ሊወጣቹ ነው እባካቹ ንቁና ፀልዩበት እባካቹ አደ ሀይማኖት መምህርነታቹ ሴጣንን ገፅፁት 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር እሳቱን ያብርደው።እኔ ያልገባኝ እርስ በራሳችሁ አለመተዋወቃችሁ።
+++ ብር ያገናኘውን ለሌላው ለሰው ስብእና ምን ቸገራቸው::+++
መምህር ዘወይንዬ ቆንጆ አድርጎ ገልፆታል መልካም ነው , እንደው ሁሉን ትታችሁ ተስማሙ እና ጥሩ ስራን ስሩ መወቃቀሱን በውስጥ አርጉት እኛ በቃን ሰለቸን .
ኧረ ብዙ የሚያስጨንቅ ነገር አለብን የሀገር ጉዳይ የግለሰብ ጉዳይ ጉዳይ ሊሆንም አይገባም።
it also important b/c bezu semina teketay alchw
እቺ የሰይጣን ቁራጭ በመሀል ሁና በመህል ሁለት ወንድማማቾችን አባላቻችሁ ሰይጣን ደስ አሰኛችሁ
ፈጣሪ በሀገራችንም ለህዝባችን ሰላምን ላክልን በደላችን እጅግ በስቷልና
የማይተማመን ባልንጀራ በየወንዙ ይማማላል አሉ አባቶች
በዚህ ወቅት እንዲህ በግለሰቦች ጉዳይ ጊዜ ሰጥቶ መጨቃጨቅ ያሳዝናል እናንተ እኳ ትልልቅ ሰዎች ናችሁ ማንን እንመን
ጠያቂው አሜት ትጀምር እና የሰው ሰም አናኔሳ የምትለው ነገር አየይደብርክም ይቀርሃል እንግዳን አክብር
በጣም እራሱ ንፁህ አርጎ? የሃሜት መድረክ መክፈቱን ማን ይንገረው
መድሎት ግን በጣም ባለጌ ነው ለራሱ ዩቱብ መሸጫ ብሎ የሰውን ሽምግልና ባደባባይ ማውጣቱ ምን ይሉታል ባሕላችንም አይደለም
መምህር ደረጀ ትክክል ነህ!! ያለውን ችግርና አለመግባባት በንግግር፣ በይቅርታና በፍቅር እንድትፈቱት እና ወደ ቀድሞ ሥራችሁ እንድትመለሱ ልባዊ መኞቴ ነው!!
እንኳን እኛ ሰላም ማጣት አገርም ሰላም አታለች ይገርማል ሰው ማን አለ ። በውስጥ እርስ በርስ ተነጋግራችው እዛው መፍታት ነበረባችው ሰው በተጨነቀ ሳአት አውሬው እርስ በርስ አላስማማ አለን እኮ ወገን 😭😭😭
በጣም የማከብርህ መምህራችን ኑርልን
ዛሬ እውነት መልስ አገኘሁ መምህር ተባረክ::
እግዚአብሔር ይስጥልን መ ምህር። በጣም የምንወድህ የምናከብር ሰው ነህ በእውነት መተህ ነገሩን ስላጠራህልን ከልብ ነው የማመሰግነው። መ ምህር እስከዛሬ በአላማው የፀና ትልቅ አባት ነው እውነትን! ዐብይ ብዙ ስህቶች አይቼበታለሁ በውሸት ለህዝብ መቆም ተገቢ አይደለም። እውነትን ማውጣት ስራ ፈትነት አይደለም ግዴታ ነው። ህዝብንም ማክበር ነው።
መምህር ደረጄ ዘወይንዬ በጣም እናከብሮታለን ነጋሽም እንደዛው አክባሪህ ነኝ
መምህሬ ደረጀ ዘ-ወይንዬና ጋዜጠኛ ነጋሽ በዳዳ ማርያምን እማምላክን ስትባባሉ እንባዬ ነው ሳላስበው ዝርዝፍ ያለው 😭ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የእማምላክ የእናት ፍቅር የገባው እማምላክን የቀመሳት እንዲህ በኩራት ዋስ አስታራቂ ስትማማሉባት ምን እንደምል አላውቅም እናቴ እመብዙሃን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝታ ትስጥልን በእናንተ ላይ እንዲህ ፍቅሮን እንዳበዛች በኛም ላይ ታብዛልን አገራችን ኢትዮጵያን ቅድስት ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ትጠብቅልን ✝️⛪️💚💛❤️🙏🏼
በጣም ይቅርታ እኔ ምንም አላውቅም!!! ስህተትን የሚናገር ሰው እምነት አይጠበቅበትም! ከመጥፎ ነገር ተመለሱ ማለት በጣም ትክክል ነው! እንደዚህ ዓይነቱን ነገር ትልቅ ሰዎች ራሳችሁን ቆጠቡ!!! ምንም ጥቅም የለውም ትምህርት አይሰጥም የመንደር ወሬ ነዉ የሚመስለው በጣም ይቅርታ
Thank you journalist Negash❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😳 ማርያምን በል? በህግ አምላክ መማል ሃጢአት ነው።
ለማሳመን ነው
በጣም ትገርማላችሁ ታዲያ ማን ቀረጸ ይቅር ይበላችሁ መምህር አይብይ የዘመናችን ምርጥ መምህር ነው እባካችሁ ተውልን
Betkkl
ገራሚ ነው ! ይልቁንስ በሰይጣን ንቁበት አትከፋፈሉ ! ማናችንም ሰዎች ከአብይ ዕውቀት የተማርነው ብዙ ነው ተጠቅመናል፡፡
Thanks
@@Truth-1200q
እንኳን ተጠቀምክ አንተ ደደብ ጴንጤ ነው ኦርቶዶክስ መምሰል ሌብነት ነውና ዘማዊ ነውና ምንልዩነት አለ በዝሙትና በኢሉምናቲ የደንቆሮ ስብስብ?
Abeye jegena newe❤
Anete chegere alebhe liuminatii yeserachewene tametalehe endie
በጣም ትምክተኛ ነህ የሚመካ በእግዝያብሄር ይመካ ምነዉ ትልቅ ሰዉ ጠፉ ከናተ ይህን አልጠብቅም ጠላት አሰደሰታችሁ ትልቅ ሀሳብ ይዛችሁ ተነስታችሁ ጠላት አጠመዳችሁ አዝኛለሁ
እዉነቱ ገና ይገለፃል😂😂😂😂😂
ጋዜጠኛ ነጋሽ በጣም ድንቅ ሚዛን የሆንክ ወጣት ነህ አመለካከትህም ልዩ ነዉ አድናቂህ ነኝ!!!!
ምነው እኔ እኔ አበዛችሁ።የምናገለግለው ለፈጣሪ ክብር እንጂ ስለእኛ ክብር እኮ አይደለም።😊ለሁላችንም ልቦና ይስጠን 55:00 🙏
Bravo, ene ene ene...has problems
የበረከት ክፉ መንፈስ ስራውን ሰራ!!!!!!!!!!!!!!
እናንት ምን አለበት ፆሎት ብታደርጉ!!!
መምህራችን እድሜ ይስጥልን
እመቤቴ ድንግል ማሪያም ትከተሎት።
ጋዘጤኛችን አስተማሪያችን ጋሽ አብይ ይልማ
ይቅር ተባባሉ
እና ክፉ መንፈስን አርቁት።
ሁላችሁም ለህዝብ የቆማችሁ
ሰለሆነ አምላክ እግዚያብሔር
መንገዱን ይምራችሁ።
ፈተና እኮ ይበዛል ለህዝብ ስትቆሙ አይደል።
ሴጣንን አታስደስቱት
መቻቻል እኮ ይበልጣል
የድሮ ፍቅራችሁን አምላክ እግዚአብሔር ይስጣችሁ።
ለ
በጣም ታሣዝናላችሁ ከቦታችሁ እየወረዳችሁ።
በትክክል ✅✅✅✅
የምስራች አለ እሱም እየሱስ ነው።
ከነፃነት ሁሉ የሚበልጠው ነፃነት ከሀጢአት ነፃ መውጣት ነው። ይህንንም በእየሱስ ክርስቶስ በማመን ይገኛል።
የሀጢአት ደመወዝ ሞት ነው፡ የእግዚአብሄር የጸጋ ስጦታ ግን በክርስቶስ እየሱስ በጌታችን የዘላለም ህይወት ነው።
ሰዋች በሀጢአተኝነታቸው የእግዚአብሄር ቁጣ ከሰማይ ይገለጣል። እየሱስ ያንን ቁጣ ለሀጢአታችን ቅጣት ለመክፈል በራሱ ላይ ወሰደ ምክንያቱም ስለሚወደን።
ስለዚህ ራሱን ዝቅ አርጎ ለአንተ ለአንቺ ብሎ መስቀል ላይ ደሙን አፍሶልሀል/ሻል። ዛሬም በዛ ትኩስ ደሙ እጁን ዘርግቶ ይጠራሀል/ሻል።
ጽድቅ የሚገኘው በእግዚአብሄር ልጅ በእየሱስ ክርስቶስ በማመን ብቻ ነው። ከዘላለም ጋህነም እሳት ወይም ሲኦል ማምለጥ የሚቻለው ጌታ እየሱስ ክርስቶስን እንደ ግል አዳኝ አድርገ/ሽ ስትቀበል/ይ ነው። ለአንተ/ች በመስቀል ላይ ተሰቅሎ የሞተልህን/ሽ በማመን ደህንነትን አግኝ/ኚ።
እንድናምንበት ከሰማይ በታች የተሰጠን ስም እየሱስ ነው። እንዳመልከው፣ እንድከተለው እውነት ህይውት መንገድ ነኝ ያለው ጌታ እየሱስ መዳኒት ነው።
በእየሱስ በቀር ወደ አብ መንገድ የለም።
እየሱስ ያድናል
ቀላል ወረዱ አሁን እነዚህ ናቸዉ መ ምህራን ከ እኛ ቡና እየጠ ጣን ከምናማዉ አሮጊቶች ያልተሻሉ
መጀመሪያ ነበር እንጅ አሁን አደባባይ ላይ ስጋውን በልታችሁ ከጨረሳችሁ በኋላ ጠርተህ አነጋግረን ስትል አይከብድም የዘመናችን ጀግና ነው አብያችን
መምህር አብይ ሐይማኖቴ እሄ ነዉ ብሎ ተናግሮ አያዉቅም የተዋህዶ ልጅ የመምሰል ዝንባሌ ነበረበት ቢሆንም ግን አብይ እጅግ ጎበዝ ታታሪ ለረጅም ዓመታት በትጋት የሰራ ብዙ ያነቃን ወንድማችን ነዉ አሁንም እስኪመለስ በጉጉት እንጠብቃለን።
ትክክል መተማማት ብዙ አይጠቅምም
Tikikil 👍👍
አብይ ጎበዝ አስተማሪ ነው ግን መናፍቅ ነው። ከዚህ በፊት ኮሜንት ፅፌለታለሁ ግን ግልፅ ሆኖ መናገር አልፈለገም። እንደማስበው ሀይማኖትን መናገር የሚያሳፍር አይደለም
"የመምሰል ዝንባሌ "ያለው የመሰለውማ ለኦርቶዶክስ ሐይማኖት ተቆርቋሪ ነን ባዮች የቀበሮ ባሕታውያን የበለጠ በኦርቶዶክስ ሐይማኖትና በቤተክርስቲያኗ ብሎም በአማኞቿ የሚደርሰው ግፍና በደል ስደትና እንግልት ሞት...ስለሚያንገበግበውና ስለሚቆረቆር ነው....በጣም መደገፍና መበረታታት የሚያስፈልገው ምጡቅ አዕምሮ ያለው ጀግና ሰው ነው
ለኢትዮጵያና ለኦርቶዶክስ ሐይማኖት እንቆረቆራለን የሚል ሰው ሌላው ሲያጠፋ ለዚያውም "ወንድሙ" ጠርቶ በድብቅ ይጠይቃል ወይም "በሽማግሌ"ይማለዳል እንጂ አደባባይ አያወጣም "መጥኔ"
መምህር ደረጄ በጣም ነው ይማከብርህ እባክህ እንደዝህ ተራ የማይመጥንህ ቦታ አትገኝ ሁን ተብሎ ለታርጌታቸው መጠቀሚያ ሊያደርጉህ ነው ግን አይሳካለቸውም ድንልማርያም ከለላ ትሁንክ ትጠብቅህ ለኢትዮጵያ ህዝብ ታስፈልገናለህ ማህበር ሚድያ ትምህርታዊና ለእውነት የቆመ በመሆኑ አዘጋጆችን እናመሰግናለን በርቱ
መምህር አብይ የፈለገዉን እምነት ይከተል ሲያስተምረን ሲያነቃን የነበረዉ ስለ እገሌ ሐይማኖት አልነበረም እኛ ተከታዩቹም መልካም ስራዉን እንጂ ሐይማኖቱን አይደለም ስለዚህ የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ ይጠይቅ አይባልም ። መምህር እርሶ በግልዎ ይጠይቁት።
ሰውን ከመከተል ፈጣሪን መከተል ይሻላል
metyek alebet
"የኢትዮጲያን ህዝብ ይቅርታ ይጠይቅ"?
እንዴት አይነት ነገር ነው ዘንድሮ የሚሰማውና የምናየው?
አይይ ቅሌታችሁ...
መምሕር ዐብይ የኢትዮጵያና የልጆችዋ የቁርጥ ግዜ ጀግናና ቆራጥ ልጅ ነው...እርሱ የኦርቶዶክስ ሐይማኖት ሰባኪ ነኝ እያለ ፕሮቴስታንት ቤተክርስቲያን በጏሮ አልገባ ፕሮቴስታንት ይሁን የሌላ ሐይምይኖትና እምነት ተከታይ የሚያገባው ማንም የለም መብቱም ነው ....አሉ እንጂ "የቀበሮ ባሕታውያን እሱን ለማሸማቀቅና ከዐላማው ለማግለል ሆን ተብሎ የሚሰራ ሴራ ያለ ይመስላል በተረፈ ግን ለሁለታችሁ እሰጥ አገባ እናንተው ተወጡት
እባካችሁ ይህንን ምስኪን ሕዝብ በግራ በቀኝ አታወዛግቡት ...ስላቃችሁንም በቅጡ አድርጉት በትልቅ ተጋድሎ የተደረገውን ውለታ እየደባበቃችሁ ቅንጣት ስህተት ለማግኘት ፋኖስ ይዛችሁ በየስርቻው አትገኙ
"የምጣዱ እያለ የዕንቅቡ ተንጣጣ
yes
አረወንድሚ እባካችሁ በውስጥ ጨርሱ ምንድን ነው እንደዚ የምትሆኑ
በፈጣሪ መምህር እኔ እንኳን ስከታተልህ ከሁለተኛ ሰው ጋር ነው እንደዚህ ስታደርግ 😢😢😢 ክርስቲያን የማንንም ሀጣያት ማውራት የለበትም አዝናለሁ
ሃጢያተኛ ነዉ መች አለ
መምህርዬ እኛ ኦሮቶዶክሶችና ኢትዮጵያዊያን እንወድሀለን እግዚአብሔር ብቻ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን ነጋሽዬ ወድማችን ኑርልን ለቤተክርስቲያን መንፈሳዊ ቅናት የሚቀና ክርስቲያን በዚህ ዘመን ማየት ምንኛ መታደል ነው በርቱ💚💛❤
አቤቱ ስታሳፍሩ እውነት እናንተን ስንሰማ ነው የከረምነው እርስ በርስ ስም ስትጠፋ ትንሽ አይከብድም ጥበቡ ከናንተ ይባስ ምን አረገ ለጏደኛህ ምንስ ብታረግ እዚህ መተህ መሬት ላይ ተኛው ስትል አታፍርም ለጏደኛ ሰው ህይወቱን ይሰጣል በጣም ታሳዝናላችሁ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችው
እሱ እራሱ በረከት ነዉ መንፈሳቸዉ አንድ ነዉቂቂቂ እዉነት እናታችን መድሀኒት አልገዛንልሽም አለቻ እንደ ደረጄ
መረጃውን እሱ ነው ያወጣው ስለተባለ ግደታ ግልጽ መሆን አለበት ጥሩ ነው መልስ መስጠቱ
ጠያቂውም ተጠያቂውም እግዚአብሄር ይማራችሁ ታማችኋል
ጨላጣው አብይ ፊደል አዘልሎሃል
በረከት ላይ ያለው አጋንንት ስራዎን
ሰርታለች፡ ንቖ እባካችሁ ! በዚህም በዛም ብሉ ሊባታትናቸው ነው የፈለገው !
Tekekel
አባላቸዉ ተብሎ ተልኳል ጸሎት የለማ ስግደት የተግባር ክርስትና የለማ እንዴት ያሸንፉታል። ዝም ብለዉ በኔ ላይ ስልጣን የለዉም ይበሉ። ስልጣኑን አሳያቸዉ። ይህ አይነቱ ብሏል ጌታ ያለጸሎት ጾም ስግደት ከባድ ነዉ።
yikire tebabalu mirte sewe dere ze weyniye Egziyabher yirdachihu 🙏🙏🙏 seytannin asafiriute
ባክህ ስህተቱ የመምህር አብይ ነው ሁሉን ነገር ጣት መቀሰር አያስፈልግም
በትክክል❤
ደረጄ ዘወይንዪ ሀቀኛ ሠዉነዉ እመሠክራለሁ ኣብይ ይልማ ፔጤነዉ እሡን ኣዉቃለሁ በጭራሽ ኦርቶዶክሥን ኣይቀበልም😂😂😂ሌላም የተደበቀ ታሪክ ኣለዉ ጊዜ ይግለፅበት
አንተ ጋዜጠኛ በጣም ትለያለህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አይቀይርህ በርታልን ።!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መምህሬም ላንተም ያለኝ እምነት ጠንካራ ነው እግዚአብሔር ሆይ ይጠብቅልን።
ሁለት እንቁየተዋህዶልጆች ሁልግዜም ለእውነትየምተቆሙጀግናወች መምህርደረጀ ዘወይንዬ በጣም እንወድሃለን እግዚአብሔር እድሜናጤናያድልልን
ብራቮ! እርስ በርስ ስትካከሱ ዲያብሎስ ጨፈረላችሁ! ስራ ፈቶች! እግዚአብሔር ይማራችሁ!
+++ እውነት ነው እኔም ይህን ነው ያልኩት ምናለ ሰውን በሚተቹበት አፍ ይህን ዮትዮብ ብር ለመስራት ቅድስት ኦርቶዶክስ እማትፈቅደውን ይህ ቻናል ላይ ይህን ባያቀርቡ? ምናለበት በውስጥ ቢያደርጉት? ንደው ማንን ይሆን እንደትልቅ እምናይ?? እውነት ነው ይማራቸው::+++
😂😂
😂😂😂😂እዉነት ተደብቆ ኣይቀርም
ወንድም ነጋሽ በጣም የምወድልክ ነገር ሁልም በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ብለክ ስትጀምር ነው ተባረክ እግዚአብሄር ይባርክክ ስራዎችክ ሁሉ አሪፍ ነው
በጣም ያሳዝናል፣ አሉን የምንላችሁ ሰዎች እንዲህ ወርዳችሁ አዋረዳችሁን፣ ልቦና ይስጠን።
ግን ጤነኛ ነሽ መጀመሪያ ሙሉውን አዳምጪ
እንዲህ ማለት ብልግና ነው! ማንም አልተዋረደም! ለሰላም የከፈሉት ዋጋ ነው!
@@MearegAlemayehu ተናጋሪ እንጂ ሰሚ አስተዋይ የለም!
@@መሠረትተዋህዶ ባለጌ እንዳንቺ አይነቱ ነው፣ አሽቃላጭ።
@@MearegAlemayehu ጤና የጎደለሽ አንቺ ነሽ፣ ደንቆሮ።
Victory be to Amhara's Fano and israel ❤❤❤
በጣም ያሳፍራል በዚህ ሰዓት እንደዚህ አይነት አሉባልታ ይዛችሁ መምጣታችሁ አብይ የሰይጣን አገልጋዮች እያጋለጠ ለህዝቡ እያቀረበ ያለ ጀግና ነው አለቀ
እነሱም በሀይማኖት ስር ያሉ 666 ናቸዉ ባነንባቸዋል አሰላለፋቸዉን አየን
ምንም ቢሆንም ግን አብይ አኮ ሰው ነው ሊያጠፍ አይችልም? አዋ ሰው ያነቃል ነቅተናል አርስ በርሳቸው መነጋገር አለባቸው አብይ ጥፍት አለበት አለቀ
መምህር ደረጄ ነጋሽ የተዋህዶ እንቁ እንወድሀለን እናከብርሀለን ጋዜጠኛውም በርቱልን እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን
ትልቅ ሰዉ ጠፋ ልብ ይስጣችሁ 😢
ምን ገብቶሽ ነው???
ቪዲዮ ጨርሽ ለወሬ አትቾክይ😏😏
መምህር ደረጀ ትልቅ ሰው ነው። ሚዛናዊ ንግግር ነው የተናገረው ሳንሰማ ኮሜንት ለመጻፍ ባንቸኩል
Exactly 👍
አብይ ጥሩ አስተማሪያችን ነው አሉ ብዙ ሀይማኖታቸው የማይታወቅ
መምህር አብይ ይልማ እግዚያብሔር ያበርታህ ።ልቦና ይስጣችሁ አዋቂ ነን ባዮች 😢
ጴንጤ ነው፣ ለምን ዋሽቶ ኖረ???
መምህር ደረጄ በጣም የምወደው የማከብረው ሰው ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፣ ነጋሽ ምረጥ ጋዜጠኛ❤❤❤
Dereje 666 abal aymesleshm… bereket endet tenekachbegn ekko new yemilew !
ምን ጉድ ነው የመጣብን ዘንድሮ ከባድ ነው ነጋሽዬ ከአንተ ጋር የምስማማው የግለሰብ ጉዳይ ስንት ጣጣ ያለበት አገር ውስጥ እንደ ትልቅ ኢሹ መወራቱ ያማል እንደ አገር የወረድንበት ዘመን አቤቱ ይቅር በለን
ከናተ አይጠበቅ በጣም ታሳዝናላቹ
በጣም ያሳዝናል፣ አሉን የምንላችሁ ሰዎች እንዲህ ወርዳችሁ አዋረዳችሁን፣ ልቦና ይስጠን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አይ ሁሉም ወራዶች ናቸው እንኡ ማናቸውንም አላምንም አምኛቸውም አላውቅም!!!
አላዋረዷችሁም ግን እዉነቱ ገና ይለፃል
ወድም ነጋሺ መምህር ተሥፋየን ጋብዝልን ነጋሺ መምህር ደረጅ እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤
የሚገርመው አብይ ይልማ ስብከቱ ስለእርኩሱ እንድናውቅ እንጂ ስለእምነት ሰብኮ አያውቅም ጭራሽ! ታድያ ለምድነው የምትንጫጩበት እስላምስ ቢሆን?? የደረጀ ፍርድም ሰምተናል ለሴቷ እንደወገንክ ግልፅ ነበር! ለማንኛውም ይሁዳም ከክርስቶስ ስር ስር ነበር እስከሚሸጠው ድረስ
ነጋሽዬ ምርጥ ልጅ እንዴት አባቴ እንደምወድህ፡ እንዲ አፋጥልኝ እንጂ።
ነጋሽ ተመልከታ መምህር አብይ እኮ መስራቴን አቆማለሁ አለ እንጂ ቴሌቪዥኑን እዘጋዋለው መች አለ፧ መምህር ደረጄም ልብ በል ስለ አብይ ስህተት ማውራትህ'ና አሁንም ስለ'ርሱ አውቃለሁ የሚሉትን ምስጢራት ማውራትዎ በጣም ከባድ'ና የሚያስቀይም ነው።
ሰለ tv ምንም አላለም ከህዝብ እንደ ሰበሰበው ገንዘቡን በግልፅ መናገር አለበት
ስራዬን አቆማለሁ ማለትስ ምን አስፈለገ? ለማንኛውም መናፍቅን አትመኑ ።አብይ ስለ ሀይማኖቱ ሲጠየቅ መናገር አይፈልግም ለምን?
በትክክል
ለምን አብዬ አቆሙን አላሳወቀም ምንድነው ደሬ ላይ አይንሽን ተከልሽ ክፍታፍ
@@user-nb1vz6bt2yአንተ ሀባብ ራስ
እናንተ እንቁ የተዋህዶ ፈርጦች እግዚአብሔር ጤና እና እድሜን አብዝቶ ይስጣችሁ።
ሁለታችሁም ጥሩ ስራ ነው የምትሰሩት ሰላም ፍጠሩ ይህ ሁሉ መተማማት ከእናተ አይጠበቅም በጣም አሳፉሪ ነው ሴትየዋን ተዋት ፈጣሪ ልብ ይስጣት
ሁሉም ሌቦች ናቸው ዘወይንዬ ሽቅርቅር ያለ ስለሆነ ብዙም አላምናቸውም!!!
@@welansatesfaye5384 እዚህ ታሪክ ዉሥጥ ሀቀኛ ደረጄዘወይንየ ብቻነዉ
Nagashiya o am so happy to see you my . My dear I missed you so much .❤❤❤❤ from USA your sister
እናንተን ብሎ ሽማግሌዎች ከዚች በረከት ተብዪዋ ጋር ገጥማችሁ አሁን እንዲህ ስትተማሙ እሷ ቁጭ ብላ ትስቅባችሃለች አብይ ትክክል ነው
Thank you
በፈጣሪ ይሄ ግን አራሱ መምህራችህን ነው ይሄንን ወሬ የሚያወራው አንደዚህ ሰው ይወርዳል እንዴ ጋዜጠኛው የት ነው ግን የተማርከው የሚድያ ስነስርአት እንዴ ነው ለቢዝነስ ነው ዝም ብላችሁ ወታችህ የምታወሩት መምህር በጣም አዝናለሁ ፈጣሪ ወደልቦናው ይመልችሁ መምህር ቶሎ እንዲነሳ አድርገው ይህንን የመወካቀሻ ኢንተርቪው
በጣም ታሳፍራላችሁ ገበናችሁን ታዝረከርካላችሁ በዚህ ሰአት ሀገር ጭንቅ ላይ ሆና አቶ ደረጀ በጣም ነው የወረድክብኝ አንድ አለሌ ገበሬ ነኝ ባይ ስታምሳችሁ አንተስ የወንድምህን ገብና መሽፈን ሲገባህ ብትባልስ እንደ አባት ለሱ መጸለይ ሲገባህ ይህን ሰራሁ ይህን ሰራው እያልክ ትመጻደቃለህ አሁንም ክብር ብላችሁ ነው ነውረኞች
yes
Betam ewunt nw
ማንም ንጹህ የለም አይባልም
yes
ወይንሸት እነሱ ስላደረጉት እና አንቺ መረጋጋት ሳትችይ ተሳደብሽ ታዲያ ያንቺ መካሪነትና አይነት ምኑ ጋረነው ትእቢተኛ አውቃለሁ ባይ ነሽ።
ትጸልዩም ዘንድ በመጠን ኑሩ፤ ፍቅር የኃጢአትን ብዛት ይሸፍናልና ከሁሉ በፊት እርስ በርሳችሁ አጥብቃችሁ ተዋደዱ። 1ዼሮ 4:8
እህቴ ልክ ነሽ ግን እብይን በጣም ነው ምወደው ማከብረው እሱም ባደባባይ ስማቸውን አጥፍቷል ስልዜ ያንን ለመመለስ ነው ባዛላይ እልመለስ ብሎ ነው ሴቀጥል ፕሮስቴንስታት ነው እቀዋለው ሀዋሳ
@@hirutfekadu4629 🙄🤔😔
@@hirutfekadu4629 ልጄ ይሙት ኣብይ ይልማ ፔጤነዉ እኮ እኔ የወድሜ ጓደኛነዉ ለብዙ ኣመታት ለኣሀዱ እሬዲዮ ኣብሮት ሠርቷል ለምሣሌ የመለኣክት ሥም ሢጠራ ሠምተሽዉ ታቂያለሽ በፍፁም ሁሌ የእየሡሥክርሥቶሥን ሥም ብቻ ነዉ የሚጠራዉ ቪዲዮቹን እያቸዉ የድሮዎቹን ደረጄ ሀቀኛ ሠዉነዉ
በጣም ሚያስነው እናንተ ሰወች እንዲት ዝቅ ብላችሁ በአስተሳሰብ ተንኮለኛ ሴት ጋር ውርዳችሁ ትገኛላችሁ በዚህ የመከራ ጊዜ
በመጀመሪያ ሰው አይናቅም። በሁለተኛ ደረጃ መጥራት አለበት ሁሉም ነገር። ዕብይ ብዙ አውርቶ ደረጄ ዘወይንዬ ዝም ማለት የለበትም። መልስ መስጠት አለበት ዕብይ ስለተናገረው ነገር ማለት ነው።
ትክክል አብይ ነው ሚድያ ወቶ ማውራት የጀመረው። መምህር ደረጀ መልስ ነው የሰጠው
ነጋሽዬ ወንድሜ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዕንቁ ኩራታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ ❤🙏
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
ጅል
ምድረ ሌቦች ሰውን እየከሰሱ ታዋቂነትማግኘት ያቺ ገበሬዋን ሉፊሰር ናት ብለው መደዋወል ከእስዋ ጋር መቀራረፅ ምን አመጣው?? መካሰስ በአደባባይ ያ ይልማ የተባለውስ ፔንጤ ከሆነ ዘወይንዬ ግዋድእኛው ከሆነ እንዴት አላወቀበትም አይ ኦርቶዶክስ!!! ያሳዝናል ጥርጣሬ ዩለን እንደው ሰው ማመን!!!
Emebete eko endeghaw sew neche. Fetrune ke fetare ekule yemtargu. Medane bemanem yelem lendenebete yetegeba andegha eyesuse kerstose new yelale yebegzabehere kalu. Mariame ye sewene hateyate mastareke betechele ye kerstose memetate lemin asfelege
መምህር ደረጀ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ከቤቱ አይለይህ ቃለ ሒወት ያሰማልን
leba new abate meslohale begnezbe haYele new
ሰዉ ሰዉ ነዉ። ጥንካሬ እንደለን ሁሉ ድክመት አለን። በማንም አልፈርድም።
ሁሉም ነገር ግልፅ መደረጉ በጣም ጥሩ ነው
ኢየሱስ ያድናል ሀይማኖተኛ መሆን ታሪክ ማወቅ አያድንም period!!!!
እርግጠኛ ነበርኩኝ መምህር ደረጀ እንደዚ እደማታረግ ሰለመለስክም በጣም ጥሩ ነው🙏
በምን እርግጠኛ ሆንክ በደንብ አድርጎ እንደሚቀረፅ እንደሚያቅ የምታዉቀዉ ሽምግልናዉ ላይ ጫና ያደርግ ነበር
@@Kidist-rn2xc የነበሽ እኮ ነው እምትመስይው ማመን የፈለግሽሁን እመኝ ግነ ውሸት ጥሩ አደለም በቃ አትቀባጥሪ ማን መሰሉሽ መምህር እኮ ናቸው።
@@Bezawit7ዝም አትያትም
@@Kidist-rn2xcእግዝዩ ኧረ ዝም በይ መምህር እንዲ አይነት ስው አይደሉም
@@ቃልየማርያምልጅ-ገ7ተ እኔ እኮ የምለዉ ያለማስረጃ በምን እርግጠኛ ሆንሽ ሰዉ ላይ በዚህ ልክ እምነት አትጣይ ሰዉ ናቸዉ ደግሞ የተመረጡትንም የሚያስት እንዳለ ተፅፏል ምን ነካሽ እኔ በዚህ ዘመን በ አምላኬ ብቻ ነዉ እርግጠኛ የሆንኩት እንኳን ደረጀ ትልቅ ናቸዉ ብለን የታመንባቸዉ አባቶችም ስተዉ አይተናል ዋሸሁ። ሰዉ ከተከተልሽ ትሰበረያለሽ
አቤቱ ጌታ ሆይ ምን ጉድ ናችሁ የመጨረሻው ዘመን ምልክቶች
የስራችሁን ይስጣችሁ መድሀኒአለም.
እኛ በአሁኑ ሰአት ብዙ የሚያሳስብ የሀገራችን ጉዳይአለ እናተ ወጥታችሁ አሉባልታ አረ ተው እድሜ እምባል ነገር አለ
✅✅✅✅✅
የምስራች አለ እሱም እየሱስ ነው።
ከነፃነት ሁሉ የሚበልጠው ነፃነት ከሀጢአት ነፃ መውጣት ነው። ይህንንም በእየሱስ ክርስቶስ በማመን ይገኛል።
የሀጢአት ደመወዝ ሞት ነው፡ የእግዚአብሄር የጸጋ ስጦታ ግን በክርስቶስ እየሱስ በጌታችን የዘላለም ህይወት ነው።
ሰዋች በሀጢአተኝነታቸው የእግዚአብሄር ቁጣ ከሰማይ ይገለጣል። እየሱስ ያንን ቁጣ ለሀጢአታችን ቅጣት ለመክፈል በራሱ ላይ ወሰደ ምክንያቱም ስለሚወደን።
ስለዚህ ራሱን ዝቅ አርጎ ለአንተ ለአንቺ ብሎ መስቀል ላይ ደሙን አፍሶልሀል/ሻል። ዛሬም በዛ ትኩስ ደሙ እጁን ዘርግቶ ይጠራሀል/ሻል።
ጽድቅ የሚገኘው በእግዚአብሄር ልጅ በእየሱስ ክርስቶስ በማመን ብቻ ነው። ከዘላለም ጋህነም እሳት ወይም ሲኦል ማምለጥ የሚቻለው ጌታ እየሱስ ክርስቶስን እንደ ግል አዳኝ አድርገ/ሽ ስትቀበል/ይ ነው። ለአንተ/ች በመስቀል ላይ ተሰቅሎ የሞተልህን/ሽ በማመን ደህንነትን አግኝ/ኚ።
እንድናምንበት ከሰማይ በታች የተሰጠን ስም እየሱስ ነው። እንዳመልከው፣ እንድከተለው እውነት ህይውት መንገድ ነኝ ያለው ጌታ እየሱስ መዳኒት ነው።
በእየሱስ በቀር ወደ አብ መንገድ የለም።
እየሱስ ያድናል
ሁሉ ሀሜተኛ ሚስጢር ጠባቂ የጠፋበት ዘመን ።ያሳዝናል
አብይ ይልማን ማማት ይከብዳል አብየ ሰላም ብየሀለዉ በረከት ገበረዋ ሰዉን መግዛት የቻልሽ ይመስልሻል
የማስበውን ጥያቄዎች በሚገባና እና በትህትና ሲጠየቁ ሰማሁ ደስም አለኝ።
ነጋሽዬ ምርጥ ኢትዮዽያዊ ምነዉ ወንድሜ በሆንክ ብዬ ተመኘሁ። አብሶማ “ማርያምን!” ስትል እንዴት ልቤን ንክት እንደምታደርገኝ። በሄድክበት ሁሉ እመቤቴ ከነልጇ ትከተልህ። ድንቅ ኦርቶዶክስ። ዘመንህ ሁሉ ይባረክ አሜን!
የተመርጡትንም ያስታል ይላል ቃሉ ጥሩ ጥምርት ነበራችሁ አሁንም አስተማሪ ሁኑን እኛ የተፈጠርዉን ክፍተት ሞልታችሁ
መምህር ነጋሽ ዘወይንየ እጅግ የምናከብርዎት ድንቅ የቤተክርስቲያን ልጅ መድሃኔያለም ቤተስብዎንሁሉይባርክ መልስ እንደሚሰጡ ደግሞም ጥፍቱእርሶ ጋር እንዳልሆነ 100/ ፐርሰንት እርግጠኛ ነበፍኩ እግዚአብሔር ይስጥልን ባይናገሩምእንኳን እናምኖታለን መምህር እእብይንም እጅግ አደንቃልሁ እዚህ በሰው ሃገር ሊሆን ያለውን ቀድመው ስለሚያሳውቁን ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዲያቦሎስ እርርርርርርር ይበል እናንተ ተግባብታችሁ አብራችሁ ስሩ ኤሶፕ ኢትዮጵያም ተባረኩ
ጥሩ ጋዜጠኛ ነህ !!! ብሩክ ነህ
2ኛ ጢሞቴዎስ 4
2፤ ቃሉን ስበክ፥ በጊዜውም አለጊዜውም ጽና፥ ፈጽመህ እየታገሥህና እያስተማርህ፥ ዝለፍና ገሥጽ ምከርም።
ሁለታችሁንም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ። እወዳችኋለሁ ❤❤❤🙏🙏🙏
እናንተ የተዋህዶ እንቁዋች ናችሁ ሁለታችሁንም እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ጥበብን ጨምሮ ጨምሮ ይስጣችሁ 🙏🏼
እነዚህን የሚመስሉ ተራ አሉባልተኞች እንቁዎች ሲባሉ አይገርምም? ግን እውነትሽን ነው ኦርቶዶክስ ሀይማኖት የእነዚህ ወረኞች ስብስብ ነው
ኣብይ ፔጤነዉ እኮ 😂😂😂😂
ቃለሕይወት ያሰማችሁ ሁላችንንም በቤቱ ያፅናን አሜን።
መምህር ደረጀ ነጋሽ ዘወንዬ እኔም ስለሽምግናው ጉዳይ በጭራሽ አንተ እንደማታደርገው እርግጠኛ ነኝ። አንተ ከስንት ግብረሰዶም ጋር ህይወትህን የሰጠህ ጀግችን ነህ ። በእንደዚህ አይነት ተልካሻ ምክንያት ስምህ ሊጠራ አይገባም ።
ሲጀመር አንተም ሆንክ ያ ፓስተር ቢኒያም ተብዬ በጣም ታሳፍራላቹ አብይ የምንም አይነት እምነት ተከታይ ቢሆን አንተ ምን ይመለከትካል ሲቀጥል እሱ ኦርቶዶክስ ነኝ ብሎካል አላለክም አንተ ትልቅ አይደለክ ባንድ ጊዜ እንደዚ ትገለበጣለክ አይደብርክም በቃ አብይን ለቀቅ አርጉት እኛ እንፈልገዋለን
Thank you
ለምን በማንነቱ ያፍራል ማንነቱን ደብቆ በማስመሰል ነው የሚኖረው
አምላኪ ሆይ ሰላም አድርግልን ሀገራችን በጣም የምወደው መምህርዬ ደረጀ ዘወይንዬ በዚህ መንገድ በዚህ ጉዳይ በተልካሻ ነገር ስምህ ሲነሳ ከፍቶኛል እግዚአብሔር ይጠብቅህ
የአላህ ይህ ሰወየአለደ ግብሮሰዶመውያንን እጅግ ይሞገትነበር ወላሂ እንደው ሲጠፋ ገደሉት እንደ ብየነበር ደግናው አለህ
በመጀመርያ ስማቸው መምህር ደረጀ ይባላሉ ሲቀጥል በየሚዲያው አሉ ስለማትከታተያቸው ነው እንጂ ምህራችን አሉ ።ደሞ ማንም አይገለውም አትፍሪ ።
@@tigistya አይ ግብሮሰዶመያውይ አላህ ሂድያ ይሰጣቸው ካለዛ እነሱን ለይቶ ከምድረገጥ ያጥፋቸው እና ሁሌ እንደሚዝቱበት እና እንደሚስፈራሩት ሲናገርነበር
ምቀኛኮ እንደዚህ ነው። ጥቂት ተራ ሰዎች የUA-cam ከፈቱ፣ መምህር ነኝ አሉ። በUA-cam ሸቀሉ። ጠገቡ። ሀይመኖትን፣ ስምና ቤተሰብ፣ አማኝን፣ ስነ ምግባር ናቁ። መጨረሻ እራሳቸውን አዋረዱ።
እባካችሁ በረከሰ አፋችሁ የትኛውንም ሀይማኖት ስም አትጥሩ።
@@gobezugobez5062አልገባኝም
አለ እህቴ አወ እነዚህን 666 ካልጠፉልን አገራችን ችግር ውስጥ ናት ግን መምህር አለ ስለማትከተይው ነው እንጂ❤
አብይ በጣም ጎበዝ ነው አንቅቶናል ጀግና ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ ነጋ ወንድምዓለም 👍
Amen Amen Amen
እግዚአብሄር ይማራችሁ
ነጋሸዬ፣አጀግ፣አድርጌ፣የምወድህ፣አንኳን፣አደረሰህ፣መልኳም፣የሰራ፣ዘመን
በሰላም ፍቱት ወንድሞቼ
ደረጀ ዘወይንዬ እጅግ በጣም እንወድሀለን ይሄ አንተን አይወክልህም አውንም ተዋቸው የጠላት ሀሳብ እንዳይሆን ንቃ
መምህር ዘወያንዬ ትክክል ብልሃ እውነት መጥራት ሽምግልና ስው እምነት እንዳ እውነት መውጣት ደ ያላል መልካም እግዚአብሔር አሜሪካ ናልን ወንድማች እምዬ ማርያም ትጠብቅህ አያዞ ምንቢሆን ስራ ጠንክረስራ እንረዳሃ የትኛ እስቴ ምትመጣው????
ተይ እንጅ የተዋጣው ያ ሁሉ ዶላርስ
አብይን ምን ነክቶት ነው? መምህር ደረጄ ዘወይንዬ በጣም ነው የምወድህ እርጋታህ ደስ ይላል። በረከት ጠንቅይ ነች በችኮላ ወንድማማቾችን ያጣላቻቸው
ሽማግሌዎች የተባላችሁ በጣም አሣፋሪ ናችሁ ውስጣችሁን ሣትተዋወቁ .ማሸማግል አልነበረባችሁም ከአብይ ሣይሆን አሉሲፈር ፈረስ ከሆነች ሴትጋር በማበራችሁ በጣም በጣም ያሣዝናል ግን ስንት ቢከፈላቸው ነው አንተ አትናገር. እሷ ብቻ .ታውራ .ማለታችሁና እሡ እናንተን ስላመናችሁ እንጂ . ይቺን የሰይጣን አምላኪን ልኳን ይነግራት. ነበር ከንንተ በላይ ዳቢሎስን እየተዋጋና ህዝቡ ነቅቶ ከአውሬዎቹ. እራሡን እንዲያድን ያደረገ ጀግና ነው ለዚህም ነው ምድረ የሉሲፈር ፈረስ የተንጫጫው
yes
አውነት አርነት ታወጣለች
ትልቅ እውነት
በትክክክል ብሮ❤
አቤቱ በሰው ላይ እንዳንፈርድ ልቦና ስጠን
እች በርከት የምትባል ሴትየዋ ችግር አለባት ስራት ይዛ ትቀመጥ እንዴውም በጣም መፈተሽ አለባት የሆነ ነገር ይዛ ወደ ኢትዮጵያ የመጣች ይመስለኛል
ማርያምን ደስ ይላል ደግሞ ሶስቱም ቢኖሩ ሀሪፍ ነበር ማህበረ ሚዲያ በርቱ ደስ ይላል
መምህር አንተንም እንደሌሎቹ እንዲ በወረደ አስተሳሰብ በማየቴ አዝናለሁ ትናንት አብራችሁ የነበራችሁት አላማችሁ አንድ ስለሆነ ነው ስህተት እንኳን ቢኖር እዛው መጨረስ ሲቻል አደባባይ መውጣትክ ልክ አይደለም እሺ እኛ ከእናንተ ምን እንማር አብይ ስምህን ቢያጠፋ አንተ ከሱ የተሻልክ ለምን አትሆነም ። ይህ ሚድያ ራሱ ይሄን ፖሮግራም ብለህ መስራትህ በጣም የወረደ ነው
yes
አብይ በሚድያ ተናገረ መምህር ደረጀም መልስ መስጠት ነበረበት ሰጠ
Esu bedebk neber yaderegew
Exactly
እረ ሁሉም ሌቦች ናቸው!!!
ይገርማል ሰዎች በረከት ይዛ የመጣችው የሉሲፈር መንፈስ ቀለደባቹ አሁንም ንቁበት ሰላም የነበራቹትን ሰዎች ብትትናቹን ሊወጣቹ ነው እባካቹ ንቁና ፀልዩበት እባካቹ አደ ሀይማኖት መምህርነታቹ ሴጣንን ገፅፁት 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር እሳቱን ያብርደው።
እኔ ያልገባኝ እርስ በራሳችሁ አለመተዋወቃችሁ።