ሊቀ ጳጳሱን እጅ በአፍ ያስጫነው ባለ ቅኔ"የራይድ ታክሲዬን ችያለሁ"

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 47

  • @menkermedia21
    @menkermedia21  Рік тому +5

    Like,Share,Subscribe ያድርጉ።

  • @خدامهخدامه-ش5ت
    @خدامهخدامه-ش5ت Місяць тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን
    እስከመጨረሻዉ በቤቱያፅናልን

  • @yoyeyemariamlij2006
    @yoyeyemariamlij2006 Рік тому +10

    አይይይይይ እናት ቤተክርስቲያን ከማር ፼ እጥፍ ትጣፍጫለሽ ኑሪልን ለዘለዓለም !!!

  • @-yeabsiratube980
    @-yeabsiratube980 7 місяців тому +2

    ዋዉ መምህር ምሥራቅ ሊቁ ወንድሜ....ይበል ነው!

  • @BanchiAmlak-v6j
    @BanchiAmlak-v6j 3 місяці тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @MeronAmanuel-fe9qc
    @MeronAmanuel-fe9qc Рік тому +1

    ቃለሂወት ያስማልን

  • @kidus_1001
    @kidus_1001 6 місяців тому +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን!!!

  • @انوراديسبابا
    @انوراديسبابا Рік тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Рік тому +2

    ቃልይወትን ያሰማልን

  • @samuelweldeyohanis9838
    @samuelweldeyohanis9838 Рік тому

    Amen abatachin kalehiwot yasemalin

  • @samuelwondyifraw427
    @samuelwondyifraw427 11 місяців тому

    ቃለ ሂዎት ያሰማልን

  • @dgjjjkj
    @dgjjjkj Рік тому +2

    አባቶቻችን ሊቃውንትበእው እረጅም እድሜ ይስጥልን በቤቱ ያጽናልን እናንተ ከለላቹሁ ዋጋ የለነም በንጽህና በቤተክርስቲያን ህግና ደንብ የተማራቹሁ አባቶቼ በእናንተ እግር የሚተካ ወጣቶች ያሰፈልገናልና ወላጆች ሆይ ልጆቻቹሁን ከሊቃዉንት አባቶች አስተምሩልን አባቶች ሲደክሙ ልጆች ናቸው የሚተኩትና ለነገ ቤተክርስቲያንን የሚርከቡ በምግባር በፍቅር በጥበብ በፍረሃተ እግዚአብሔር ያደጉ የቤተክርስቲያንንን ህግና ደንብ ቀኖና ትዕዛዝ የጠበቁ ያወቁ የተማሩ ወጣቶች ያሰፈልጉናል በእውነት እናም ወላጆች ሆይ ከልጆቻቹሁ ላይ ስሩልን

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 Рік тому +1

    አሜንአሜንቃለህይወትያሰማልን፣አባቶቻችን

  • @yafetsimon1011
    @yafetsimon1011 Рік тому +1

    ደስ ይላል በጣም ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @niguswendm
    @niguswendm Рік тому +2

    "ሰዋስዎ ያዕዎቆብ ራሄል እንተ አልብኪ ኩነኔ
    መንበረ ፀባኦት በፅሃ ሀዘነ ልብኪ ቅኔ" እነዚህ ሊቅ የተቀኙት ቅኔ ፈልጉትና ላኩልን

    • @betsaabera3673
      @betsaabera3673 Рік тому

      ከእኔ አለ በምን ልላክላቹህ

    • @betsaabera3673
      @betsaabera3673 Рік тому

      ከእኔ አለ በም ልላክላቹህ

  • @yengusbaye7302
    @yengusbaye7302 Рік тому +1

    ኦርቶዶክስ ሃይማኖቴ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @brukmidla2246
    @brukmidla2246 Рік тому +4

    አባቶቻችንን ይጠብቅል

  • @EstifCIty-zz6lx
    @EstifCIty-zz6lx Рік тому

    ይበል

  • @mekidesadale9829
    @mekidesadale9829 7 місяців тому +1

    አቤት ኦርቶዶክስ ክርስትና ኢትዮጵያውያ ናት...❤❤❤

  • @tbeltsa9525
    @tbeltsa9525 6 місяців тому

    Kale hiyiweti yasemalin

  • @abebawadis
    @abebawadis Рік тому

    kale hiwetin yasemalin

  • @nuriakebede4499
    @nuriakebede4499 Рік тому

    በጣም ይበል ነው

  • @Yownas-yz8ku
    @Yownas-yz8ku Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ

    ሊቃውንተ ቤተክርስቲያንን ያቆይልን
    ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን

  • @azadzeyimer
    @azadzeyimer Рік тому +1

    debub gondar zara kidus micael ke weladie ayilaf yneta tibebu new yetemarut ....kale hiwet yasemalin

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 Рік тому

    አሜን፫💒🙏🙏☺😊😊😊😍😍😍😘😘

  • @aklesyaget
    @aklesyaget 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @mesfinshmels4475
    @mesfinshmels4475 Рік тому

    Achberbari

  • @amaterasu14182
    @amaterasu14182 Рік тому +2

    ለዚህ ሰው ሁሉ ግዜ አምጡ በእናትህ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ

    እኳን አደረሳችው

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ

    እልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @fanuielmesfen9785
    @fanuielmesfen9785 Рік тому

    የት ደብር ነው

  • @adineg4651
    @adineg4651 Рік тому +2

    በዝች ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት አለማውያን ባይቀኑባት ነበር የሚደንቀው !!!

    • @ephjohn215
      @ephjohn215 Рік тому

      ሌላ እኮ አያስፈልገንም አስተምሮአችሁ ብቻ በሳቅ ገድሎናል፤ አቡሄ መቶ አመት ተዘቀዘቁ፣ የማነው ሚሉት ቅዘን ይፈውሳል፣ የተክሉ መቃብር ቤዛ ሆኖአል፣ እየሱስ ወንድ ነው ሴት ሳመ ምናምን............ኸረ እናንተስ ዘግናኝ ናችሁ ደሞ ምንም አለማፈራችሁ ነው ሚገርመው ምናምንቴዎች!!!!!!!!!!

  • @ZikoCell567
    @ZikoCell567 9 місяців тому

    አሜንአሜንአሜንእእእእእእእእእእእእእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulualemadamu1437
    @mulualemadamu1437 Рік тому

    መቸ ይሆን

  • @NahomEphrem-jm8gr
    @NahomEphrem-jm8gr 9 місяців тому

    ኣቤት ዝብላዕ ቅኔ ❤❤❤❤

  • @temuyadate8464
    @temuyadate8464 Рік тому

    ግን ገብቶአልና የሚለው??

  • @tiruworkb.gebreal3770
    @tiruworkb.gebreal3770 Рік тому +2

    የስነጽሑፍ ምሽት በበሔራዊ ቲያትር።

  • @bezawubelay8712
    @bezawubelay8712 Рік тому

    Yutuberoch yemitlequten eweku. kiniewun tiru new melkeku gin genzeb nek negrochen quretut alya atilkeku

  • @ephjohn215
    @ephjohn215 Рік тому

    እርስበርስ ትጃጃላላችሁ!! ሞኞች!!

    • @43058
      @43058 Рік тому +2

      ምን ሁነህ ምንን ጎድሎብህ ነው ምትሳደበው ኣንተ በሽታማ

    • @yosefmulathaile
      @yosefmulathaile Рік тому +1

      ደነዝ ምና ባህ አገባህ ዋ ኋላ እንደትቀጸፍ ጅል ነህ ባለጌ

    • @MeSe3445
      @MeSe3445 Рік тому +1

      Gin min endemilu gebitoh newu