ለማርያም እንዘምራለን ለዘላለም፣ አድርገህልኛልና በቸርነትህ አመሰግንሀለሁ እልል እልል
Вставка
- Опубліковано 11 лют 2025
- #mezmur #ማርያም #ተዋህዶ
ለማርያም እንዘምራለን ለዘላለም፣ አድርገህልኛልና በቸርነትህ አመሰግንሀለሁ እልል እልል
"ለማርያም እንዘምራለን ለዘላለም" ማለት ማርያምን ለዘላለም እናመሰግናለን ወይም እንዘምራለን ማለት ነው። ህዝቅኤል እንደተናገረው የተዘጋች ደጅ ለዘላለም ድንግልናዋንና ንጽሕናዋን ለዘላለም እንደምንጠብቅ ያመለክታል።