Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አንተ ልጅ ዘመንህ ይባረክ ዝም ብለህ ለምለም ይሄን መንፈስ አታጥፋ ጌታን እንዲህ አይነት ነፍስን ሚያፈስ ከውዴ ጋር ሚያጣብቁ ዝማሬዎችን ስሰማ መቆም አልችልም
ተባረክ እስከሽምግልና በመሰጠት ድምፁን በመስማት እንድታገለግለው ጌታ አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ መድረክ ላይ ስትወጣ ጌታን አሣይተህ አንተ በእርሱ ውስጥ ተሰውረህ መቆም በህይወት ዘመንህ ሁሉ ይብዛልህ አይወሰድብህ ዛሬ ጌታን ሣይሆን እራሳቸውን እያሳዩን ተቸገርን አንተ ግን ወንድሜ ጌታን በዝማሬ ስበከን ተባረክ አይወሰድብህ.
እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን በዚ መዝሙር እራሴን እስኪያመኝ ነው የሰማውት 😢😢የሰላሜ ምንጭ አንተ ሰላሜ ሆይ😢በተዘጋው ቤት ውስጥ ገብተሀል 😢😢😢😢አቤት እግዚአብሔር
የኔ ወንድም የእግዚአብሔር መንፈስ ከአንተ ጋር ነው እባክህ እንዳት ቃይሮ😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏ብዙዎች ቀይሮ እንደ ዘፍን አድርጎዋአል መዝሙሩን
ዘመንክ ሙሉ ይለምልም ክፋ አይንካክ ከዚ የሚበልጥ መንፈስ ጌታ ያብዛልህ ውይ ውስጤ የሚያለመልም ምንም ነብስ አልቀረልኛም
አያንን ኬ ዱዋን ነጋዬ የሱስ አሜን ሃሌሉያ ተባርክ የኔ ወንድም ጌታ በሞገስ በእጥፍ ፀጋ ይባሪክህ እነደዝህ አይነት አምልኮ ማምለክ ነው የናፍቀኝ አሁን ላይ ያሉ ቸርቾች ከድምላይቱ ከአርቴፍሻል ጭስ ተደምሮ መሺታ ቤት ነው ሚመስል መዝሙሩም ከዳንስ ያልተሻለ ነው የእግዚአብሔር ን ቤት ቀድሰት የአለምን ለአለም የእግዚአብሔር ን ለእግዚአብሔር አድርጉ ቅድስና ሲኖር የመንፍስ ቅዱስ ጭስ የእየሱስ ብርሃን ቤቱን ይሞላዋል
Tebarek tebarek agelgilotih yisfa betam tebarikeyalew.
ናቲ ጌታ ይባርክህ ጸጋው ጨምሮ ያብዛልህ ድንቅ ነህ ወንድሜ ተባረክ🙏🏾
Amen
@@safamahrouq6433 c
በ እውነትና በመንፈስ የሆነ አምልኮ ነው ጌታ የሱስ ፀጋውን ያብዛልህ ! እስከ መጨረሻው በቤቱ ይጠብቅህ ናትዬ !!
ተባረክ ተባረክ እንደዚህ አጥንት ድረስ ይሚያረሰስ የሙዚቃ መሳሪያ ብዛት ጆሮ ሳያደነቁር ይህ ነው አምልኮ 🙏🙏🙏🙏💜💜💜💜💜💜💜💜💜
እንኮሀን በእምባ በደም ይዘመር እንጅ .. ያንስበታል በጣም
ኢየሱስ ጌታ ነው 😭😭😭😭በእውነት ቃላት የለኝም ከአንተ ጋር ሲሆን ያለዉ ነገር ለማግለፅ 😭😭😭😭😭
ኡፍፍፍፍፍፍፍ ናቲዬ አንተለይኮ ያለው ክብር ዝብለክ ዘምርለት 😢😢😢😢❤❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏
ተባረክ ናት እግዚአብሔር ይባርክ
Ewent new 100 amennnnnn amennnnnn fatari abazitoooooo yabark Tkxxxxx so much ♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👉💯
ጌታ ዘመንክን ይባርክ ያለምልምክ ወድም😘🙏❤❤
የኔ ጌታ ሰላሜ አንተ ነህ ስምህ ይባረክ❤አሜን አሜን ጌታ ይባርክህ🙏
ዘመን ይባረክ ከዚ በላይ ማገልገል ይሁንል
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!!!
Amennnnnn 🙏🙏🙏🙏🙏Getayeeee Tkxxxxx so much amasaginalewu abateee 🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️
Amazing grace ❤ you are blessed brother, hope we well hear you more.
ናቲዬ ዘመንህ ይባረክ
Abet zimare siyamribik semay new mitasgebagn endet endemiwedk zemenik yilemlim!!!
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen tebarekii
Amasaginalew getayee Tkxxxxx so much 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
በዘመንህ ህሉ ጌታን ማገልገል ይህንሉህ
I can’t stop listening this song.. may God bless you
Maaloo akkam namatti tolaa ❤❤❤ Eebbifamaa
አሜንንንንንኡፎይይይይይ የኔ ውድ ኢየሱስ
አሜን ንንን🙌🙌🙏
ጌታ ይባርክ ጸጋውን ብዝትብዝት ያርግልህክ
Great and mighty spirit uplifting worship. When God is in control, personal strong holds and control are loose.
ውንድሜ ፀጋይጨመርልህ መንፈስ የሞላበት (ሬማ)ተባረክ
Wow natiye you are on fire 🔥 be blessed
አሜን።ሀሌ ሉያ እልልልልልልልል
Amen, Amen. May God Almighty bless you more and more.
natisho zemen yibarek betam yemwedh zemar nek
አሜን አሜን
😭😭😭😭ውውውውውውው 🔥🔥🔥
Fatar yibarkachuuu ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
Ebbifaama maatti waaqayyoo.
Be blessed more
Eebbifamii Bara Baraan
አሻም ታባራክ ምድርን የምያስራሳ አምልኮ።
AAMEN AMEN AMEN AMEN ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ጌታ ይባርክህ ናቲ ኦሮምኛው መዝሙር የማነው ስሙን ብትነግሩኝ
Geta Yebarek Egizabeher Abezeto Yebarekehe
Natiye tebarek
ameen ameeen ameeen 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
Amen Amen🙏🙏🙏🙏
God bless you
ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeen ebbifamiii qaxalee koo
Eyesus abate amisegenalwe
Ameeen Ameeeen
Ameeeeeen Ameeeen far Net ebbifaamii.
👍👍👍👍👍 nice
❤ebbifami ebbifami ❤
Ameeeen Ameeeen Abaaaa
Geta abzto beruki yargh 🌎 xisah alemin hulu Geta aslifo yaswrsiiii❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😭😭😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Tebarekilgn
Godbless
Amennnnnn
Ameen 🙏
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 📖📖📖📖📖🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇦🇪🇦🇪🇦🇪👏👏👏👏👏
amen.amen.amen.
Tebark
Ameeeen
AmeeeeeenAmeeeeeeeeenshalom
🔁
Wow birk bel
🥰🥰🥰🥰
Amen❤❤🙄
ማነዉ ቆይ ነብዩ እረ ተዉ ለyou tube ገብ ብላችሁ ህዝብን አታስቱ
እውነት ነዉ አምልኮው የሚባርክ ነዉ ቢሆንም ነቢዩ እንድ ሆነ እንድያ ሆነ ምንስ ቢሆን ምን ይገርማል ቪዲዮ እንድታይላችሁ ብላችሁ አጉል ወሬ አታውሩ
አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን
አንተ ልጅ ዘመንህ ይባረክ ዝም ብለህ ለምለም ይሄን መንፈስ አታጥፋ ጌታን እንዲህ አይነት ነፍስን ሚያፈስ ከውዴ ጋር ሚያጣብቁ ዝማሬዎችን ስሰማ መቆም አልችልም
ተባረክ እስከሽምግልና በመሰጠት ድምፁን በመስማት እንድታገለግለው ጌታ አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ መድረክ ላይ ስትወጣ ጌታን አሣይተህ አንተ በእርሱ ውስጥ ተሰውረህ መቆም በህይወት ዘመንህ ሁሉ ይብዛልህ አይወሰድብህ ዛሬ ጌታን ሣይሆን እራሳቸውን እያሳዩን ተቸገርን አንተ ግን ወንድሜ ጌታን በዝማሬ ስበከን ተባረክ አይወሰድብህ.
እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን በዚ
መዝሙር እራሴን እስኪያመኝ ነው የሰማውት 😢😢የሰላሜ ምንጭ አንተ ሰላሜ ሆይ😢በተዘጋው ቤት ውስጥ ገብተሀል 😢😢😢😢አቤት እግዚአብሔር
የኔ ወንድም የእግዚአብሔር መንፈስ ከአንተ ጋር ነው እባክህ እንዳት ቃይሮ😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏ብዙዎች ቀይሮ እንደ ዘፍን አድርጎዋአል መዝሙሩን
ዘመንክ ሙሉ ይለምልም ክፋ አይንካክ ከዚ የሚበልጥ መንፈስ ጌታ ያብዛልህ ውይ ውስጤ የሚያለመልም ምንም ነብስ አልቀረልኛም
አያንን ኬ ዱዋን ነጋዬ የሱስ አሜን ሃሌሉያ ተባርክ የኔ ወንድም ጌታ በሞገስ በእጥፍ ፀጋ ይባሪክህ እነደዝህ አይነት አምልኮ ማምለክ ነው የናፍቀኝ አሁን ላይ ያሉ ቸርቾች ከድምላይቱ ከአርቴፍሻል ጭስ ተደምሮ መሺታ ቤት ነው ሚመስል መዝሙሩም ከዳንስ ያልተሻለ ነው የእግዚአብሔር ን ቤት ቀድሰት የአለምን ለአለም የእግዚአብሔር ን ለእግዚአብሔር አድርጉ ቅድስና ሲኖር የመንፍስ ቅዱስ ጭስ የእየሱስ ብርሃን ቤቱን ይሞላዋል
Tebarek tebarek agelgilotih yisfa betam tebarikeyalew.
ናቲ ጌታ ይባርክህ ጸጋው ጨምሮ ያብዛልህ ድንቅ ነህ ወንድሜ ተባረክ🙏🏾
Amen
@@safamahrouq6433 c
በ እውነትና በመንፈስ የሆነ አምልኮ ነው ጌታ የሱስ ፀጋውን ያብዛልህ ! እስከ መጨረሻው በቤቱ ይጠብቅህ ናትዬ !!
ተባረክ ተባረክ እንደዚህ አጥንት ድረስ ይሚያረሰስ የሙዚቃ መሳሪያ ብዛት ጆሮ ሳያደነቁር ይህ ነው አምልኮ 🙏🙏🙏🙏💜💜💜💜💜💜💜💜💜
እንኮሀን በእምባ በደም ይዘመር እንጅ .. ያንስበታል በጣም
ኢየሱስ ጌታ ነው 😭😭😭😭በእውነት ቃላት የለኝም ከአንተ ጋር ሲሆን ያለዉ ነገር ለማግለፅ 😭😭😭😭😭
ኡፍፍፍፍፍፍፍ ናቲዬ አንተለይኮ ያለው ክብር ዝብለክ ዘምርለት 😢😢😢😢❤❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏
ተባረክ ናት እግዚአብሔር ይባርክ
Ewent new 100 amennnnnn amennnnnn fatari abazitoooooo yabark Tkxxxxx so much ♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👉💯
ጌታ ዘመንክን ይባርክ ያለምልምክ ወድም😘🙏❤❤
የኔ ጌታ ሰላሜ አንተ ነህ ስምህ ይባረክ❤
አሜን አሜን ጌታ ይባርክህ🙏
ዘመን ይባረክ ከዚ በላይ ማገልገል ይሁንል
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!!!
Amennnnnn 🙏🙏🙏🙏🙏Getayeeee Tkxxxxx so much amasaginalewu abateee 🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️
Amazing grace ❤ you are blessed brother, hope we well hear you more.
ናቲዬ ዘመንህ ይባረክ
Abet zimare siyamribik semay new mitasgebagn endet endemiwedk zemenik yilemlim!!!
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen tebarekii
Amasaginalew getayee Tkxxxxx so much 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
በዘመንህ ህሉ ጌታን ማገልገል ይህንሉህ
I can’t stop listening this song.. may God bless you
Maaloo akkam namatti tolaa ❤❤❤ Eebbifamaa
አሜንንንንንኡፎይይይይይ የኔ ውድ ኢየሱስ
አሜን ንንን🙌🙌🙏
ጌታ ይባርክ ጸጋውን ብዝትብዝት ያርግልህክ
Great and mighty spirit uplifting worship. When God is in control, personal strong holds and control are loose.
ውንድሜ ፀጋይጨመርልህ መንፈስ የሞላበት (ሬማ)
ተባረክ