Dr. Tesfaye Robele & Evang. Yared Tilahun

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 жов 2024
  • Inspiring Christian Audio - Videos
    ቤርያ ቴለኮንፍራንስ 24/7 program
    1(832)787-1430 Code:- 2484446#

КОМЕНТАРІ • 8

  • @meklittsongachoto9850
    @meklittsongachoto9850 Рік тому

    በጣም ጠቃሚና እጅግ የጠራ እና ግጽልጽ ያለ ትምህርት ሆኖ አይቼዋለው እናም በጣም ባረኳቹ ተባረኩልኝ

  • @mandela705
    @mandela705 Рік тому

    ዘመን የማይሽረው ሀሳብ

  • @myyeshua6804
    @myyeshua6804 6 років тому +1

    Geta ybarkachu

  • @amanuelabate4399
    @amanuelabate4399 5 років тому

    betam yemwedachew ena tsega yebzalachu.

  • @sell1565
    @sell1565 7 років тому

    ተባረኩ በብዙ ጌታ ፀጋውን ያብዛላቹ

  • @yaredGmeskel-g7w
    @yaredGmeskel-g7w 5 місяців тому

    ከእናንተ ምንም ለገኝ አይችልም ከከሰረ ነጋዴ ምንም ትርፍ ስለማዮገኝ ሁለቱም ጽድቅን ሳያገኙ ጽድቅ የሚያገኙበትን ለማሳየት የሚጥሩ ናቸው
    በትክክል በእግዚ /ቃል ቢፈተሹ ትክክለኛ መዳን ያላገኙ ቃል የተለማመዱ ሰባኪዎች ናቸው የነሱ ክርስትናን የተለማዱት በቃሉ ሳይሆን በሰዎች መሠረት ላይ ነው ያን የቀደመችውን መንገድ ፈልጉ በእርሷ ላይ ሃዱ የምትለዋን ቃል ሊያስቧት አይወዱም

  • @yaredGmeskel-g7w
    @yaredGmeskel-g7w 5 місяців тому

    ተስፋዬን ተመልከቱት የሚነበቡ መጻህፍትን እንዲት እንሚያጣምመው ልብ ብላችሁ አዳምጡት አኔ አርሱ እንደሆንኩ ባታምኑ በኃጢአታችሁ ትምታላችሁ የሚለውን ቃል በደንብ ሲያጣምመው ስለአብ አንደነገራቸው አላስተዋሉም ? የሚለውን ቃል አቅጣጫ ለማስቀየር ሲሞክር ዋነኛ አላማው ማደበስበስ ዋና ዋና አላማው ነው ? አንተ ዳግም ሳትወለድ ስለዳግም መወለድ እንዴት ልታሰተምር ትችላለህ አንድም የመዳን ትምህርት የላችሁም አንድ አንኳ የለም ሪል ዳግም መወለድ ያስፈልጋችኃል